የኮንዶሚንየም እጣ ሊወጣ ነው

ስለ 40/60 እና 20/80 ትክክለኛና ታማኝ መረጃ ለማግኘት ይህን ቻናል ይከታተሉ።

Пікірлер: 134

  • @simegnmenge8201
    @simegnmenge82012 жыл бұрын

    ፈጣሪ ይርዳን በተስፋ እንጠብቃለን ከደረሰንም ጡሩ ነው ካልደረሰም በተስፋ መጠበቅ ነው ዋናው ሀገር ሰላም ሲሆን ነው ሀገር ሰላም ካልሆነ ቤቱ ቢደርስ ምን ዋጋ አለው

  • @abilogetye2482
    @abilogetye24822 жыл бұрын

    አምላኬ ሁሉን ለአንተ ሰጠቻለሁ ከኔ የባሰበት ካለ ለሱ ለወገኔ ስጥ ጊዜው አሁን ያንተ ነው ካልከኝም ደስ ይለኛል ከኪራይ ገላግለኝ እፎይ ልበል

  • @helentamen6216

    @helentamen6216

    2 жыл бұрын

    የልብህን ቅንነት አይቶ ይቅናህ ወንድሜ

  • @user-xj2kd7rm5r

    @user-xj2kd7rm5r

    2 жыл бұрын

    እውነት ነው ካሰብነው ይልቅ እሱ ያሰበው ይበልጣል መልካም እድል

  • @God2716

    @God2716

    2 жыл бұрын

    Ba le 3 megnita hulum yiwetal wey

  • @onlygodcanjudgeme3218

    @onlygodcanjudgeme3218

    2 жыл бұрын

    ፈጣሪ ይርዳህ 🙏

  • @maryamomar2694

    @maryamomar2694

    2 жыл бұрын

    ለሁላቸንም ፈጣሪ ያግዘን በስደት ደከምኩ አልቻልኩም አሁንስ

  • @yeneworkaziz4493
    @yeneworkaziz44932 жыл бұрын

    ወድሜ እ/ር ይባርክሕ ማብራሪያሕ እጅግ ደስ ይላል

  • @yyh5185
    @yyh51852 жыл бұрын

    እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ይደረግልን።

  • @gebeyehugero8562
    @gebeyehugero85622 жыл бұрын

    ፈጣራ አምላኬ ሆይ አንተው እረድተኸን የሰላም እና የበረከት አድርግልን ! አሜን አሜን አሜን ! ! !

  • @almazmamo7305

    @almazmamo7305

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @zewedetuabera7532
    @zewedetuabera75322 жыл бұрын

    ቸሮ መድኃኒዓለም አባቴ ያንተ ፊቃድህ ይሁን ሰለ መረጃ እናመሰግናለን ወድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @jmajma2510
    @jmajma25102 жыл бұрын

    አላህ ሁሉንም በያለበት ያስደስተው ፣፣፣፣ እጣው ይዉጣ

  • @samrsamr1470
    @samrsamr14702 жыл бұрын

    አላህየ እርዳኝ አንተ የውስጥ አዋቂ ነህና🥺🥺

  • @almazgebresilasedesta9018
    @almazgebresilasedesta9018 Жыл бұрын

    ያርግልን እሲኪ በቤት ኪራይ ማትን

  • @abebechwakgari9865
    @abebechwakgari98652 жыл бұрын

    እግዚአብሔር የሚበጀንን ያድርግልን

  • @astermalede8148

    @astermalede8148

    Жыл бұрын

    አኛ የተመዘገብነው በባለቤቴ ነው ሴት የመንግስት ሰራተኛ ነኝ ባለቤቴ ደግሞ የግል ተቀጣሪ ነው ስለሆነም በባንክ ፉርም ታይቶ ለምን ተጠቃሚ አንሆንም ቢያንስ ባለትዳር የሚለው ባለሁለት እጣ ሊሰጠው አይችልም እባካችሁ ጠይቁልን

  • @tijsttijst4757
    @tijsttijst47572 жыл бұрын

    ሰላም ሰላም ሰላምህ ይብዛ ፈጣሪ ልፋታችንን ድካማችንን አይቶ ፈጣሪ ይርዳን

  • @maryamomar2694

    @maryamomar2694

    2 жыл бұрын

    አሚንንንንን በስደት ደከምኩ አሁንስ አልቻልኩም

  • @tijsttijst4757

    @tijsttijst4757

    2 жыл бұрын

    @@maryamomar2694 ፈጣሪ ያቃል የለፋ የደከመ ፈጣሪ ልፋታችንን ይቁጠር

  • @AddisuTamir-fu3yp
    @AddisuTamir-fu3ypАй бұрын

    የውነት ነው ወድሜ ደስይለል

  • @desalegntekle6079
    @desalegntekle60792 жыл бұрын

    Your Presentation and Clarification is pleasant.

  • @julimaya3840
    @julimaya38402 жыл бұрын

    ጌታይርዳን እናመሠግናለን ሰለመረጃው

  • @bzunshbekele949
    @bzunshbekele9492 жыл бұрын

    እንግዲህ እግዚአብሔር ያውቃል እስካሁንም ኖረናል እንዳልከው ህይወት ይቀጥላል ብናገኝ ከእድሜልክ የቤት ክራይ ተገላገልን ማለት ነው ተስፋግን አንቆርጥም

  • @dastayirdaw5840
    @dastayirdaw5840 Жыл бұрын

    ፈጣሪ ይረዳን እናመሰግናለን

  • @lulagbermdhin7450
    @lulagbermdhin74502 жыл бұрын

    ጌታ ይርዳን

  • @zebibahuss1863
    @zebibahuss18632 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን በደንብ ነው የምታብራራው ለተመዘገበቹ ሁሉ መልካም እድል

  • @tigistatnafu3395
    @tigistatnafu33952 жыл бұрын

    ጌታይርዳን 1997 ተመዝግየብዮች ነን

  • @almazmamo7305

    @almazmamo7305

    2 жыл бұрын

    1997 ቅድሚያ ተብሏል እኛ 2005 ነን ተስፋ አንቆርጥም ጌታ ይረዳናል

  • @bety7853
    @bety78532 жыл бұрын

    ለሁላችንም መልካም እድል ይሁንልን ፈጣሪ ያሰብነውን ያሳካልን ።ብትችል live ገብተ ብታሳየን የነገውን program

  • @almazmamo7305

    @almazmamo7305

    2 жыл бұрын

    ቀጥታ ይተላለፋል ነገ በቲቪ ጌታ ይርዳን

  • @alemande3113
    @alemande3113 Жыл бұрын

    Thanks bro

  • @emyefrata3202
    @emyefrata32022 жыл бұрын

    Egziabher yerdan🤲 🙏

  • @almazmamo7305

    @almazmamo7305

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele27302 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳን

  • @haimanottesfaye2187
    @haimanottesfaye21872 жыл бұрын

    God help us, Thanks for ur information

  • @dawitejigu8580
    @dawitejigu85802 жыл бұрын

    ወልካም አስተሳሰብህን ወድጄዋለሁ። ለ አንተም ይሁንልህ።

  • @beastlyvision
    @beastlyvision2 жыл бұрын

    Wow mert merja newu thank youuuuuuuuuuu

  • @onationalist5447
    @onationalist54472 жыл бұрын

    thank you so much good luck to all of as who are waiting the condiminum specially 1997 good luck again

  • @bekiiache5805
    @bekiiache58052 жыл бұрын

    እናመሰግናለን እንጠብቃለን

  • @regbaaa2841
    @regbaaa2841 Жыл бұрын

    Embety holo nger takeleshe ksedet wed hagrey mlseg e/her ywekal🙏🙏🙏bet ydrsegal🙏🙏🙏

  • @sanlast5009
    @sanlast50092 жыл бұрын

    Thanks so much

  • @jjjhh4655
    @jjjhh46552 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @meweleddegfekadu4882
    @meweleddegfekadu48822 жыл бұрын

    I think I will be one of the winners in this round

  • @ethiopiahagera878
    @ethiopiahagera8782 жыл бұрын

    good job keep going .

  • @hawah4612
    @hawah4612 Жыл бұрын

    👍👍👍

  • @solomonwolde6487
    @solomonwolde64872 жыл бұрын

    Tnx merjhe tru naw

  • @workedabbas6547
    @workedabbas6547 Жыл бұрын

    ሰላም በተለያየ ምክንያ ውክልና ሳይሰጥ ከአገር ውጭ ለስራ የወጣ እዴት ማስተካከል ይችላል?

  • @zenashbekele9456
    @zenashbekele94562 жыл бұрын

    ወንደሜ ስለሰጠህነን መረጃ እናመሰግናለን ! ግን ባለ ሦስት መኝታ የት ገባ እበክን ጠይቅልን 20/80

  • @sarahtagen1706
    @sarahtagen17062 жыл бұрын

    ፈጣሪ ይርዳን

  • @fetiyafeti
    @fetiyafeti8 ай бұрын

    አዎ አመሰግናለሁ

  • @Miseraki
    @Miseraki2 жыл бұрын

    ስም ዝርዙሩን አዉጣልን እባክህ

  • @genetmulu
    @genetmulu2 жыл бұрын

    እጠብቃለኒ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @arsemakitchen406
    @arsemakitchen4062 жыл бұрын

    መልካም እድል ለሁላችንም

  • @almazmamo7305

    @almazmamo7305

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን ጌታ ይረዳናል

  • @abukiabukielis
    @abukiabukielis9 ай бұрын

  • @derejetiruneh3299
    @derejetiruneh32992 жыл бұрын

    ባለ 3 መኝታ መቼ ነው የሚወጣው በአሁኑ ለምን ተዘለለ

  • @selamu
    @selamu2 жыл бұрын

    Hi brother, tiyaqe alegn. Ye 20/80 condominium 15 floor kalew endet new negeru lift ale woyis endet new negeru? 20/80 ena 40/60 ke quality antsar liyunetochu mindnachew? Please make a video

  • @kedijamasher3774
    @kedijamasher37742 жыл бұрын

    melkam edil yihunilin le hulachinim

  • @tsegimarr3023
    @tsegimarr30232 жыл бұрын

    thanks

  • @teketelwolde4890
    @teketelwolde48902 жыл бұрын

    Ye fakedu yehune geta🙏

  • @tenawole5997
    @tenawole59972 жыл бұрын

    አባባ እየሱስ እጣ እንዲወጣል እርዳኝ

  • @almazmamo7305

    @almazmamo7305

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @semirali89
    @semirali892 жыл бұрын

    እባክ ወንድሜ በቤት ክራይ ለዘጨኝ አመት ከነልጆቼ ተሰቃይቻለው ይንን ቀን ስጠብቅ ነበር መረጃ እንድትሸጠኝ ነው 40/60 ተመዝጌቢነኝ 70 ሺ ነው የቆጠብኩት እጣውስጥ ገባለው

  • @zenashbekele9456
    @zenashbekele94562 жыл бұрын

    በተስፋ እንጠብቅ ምን እናድርግ 2005 ተመዝገጋቢ ነበር ተሰርዘን ነው ባለ 3 መኝታ የለም ብለዋል

  • @izoue5925
    @izoue59252 жыл бұрын

    ተመስገን

  • @seman2123
    @seman21232 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @aslidubai516
    @aslidubai5162 жыл бұрын

    አምላክይዳኝ፣ እጅ።

  • @addisyimer8254
    @addisyimer8254 Жыл бұрын

    Bal 3 mayeta Al Negaruey

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick25612 жыл бұрын

    መጥምቁዮሀንስይርዳን።እግዚአብሄርዬንየምለምነውከሰፈሬአያስርቀኝከቂርቆስዬ።ይሄጸሎቴነው።

  • @user-zs4dv9sb3j
    @user-zs4dv9sb3j9 ай бұрын

    እባካቹ ንገሩኝ እስከ ስንት ተቆጦቦ ነው የእጣው እድል የሚገኘው እስተዲዮም ነው

  • @sarasolomon2002
    @sarasolomon20022 жыл бұрын

    እኔ አማራ ነኝ ይደርሠኛል ብዬ አላስብም ለምን በዘመድ ጥየቃ አልቋል

  • @Steak55466
    @Steak554662 жыл бұрын

    Tell me about what is the fate of me which I didn’t report my 10th round lottery. Do you know what I am going to do?

  • @fygy6164
    @fygy61642 жыл бұрын

    🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @regbaaa2841
    @regbaaa2841 Жыл бұрын

    Yekrta ahon k100 sheu ber blay aleg bechmeres yetasblegal wendemy. 20/80 neg bal 2 megeta neg

  • @alexotere1746
    @alexotere17462 жыл бұрын

    Tikil wondme

  • @seblegirma9077
    @seblegirma90772 жыл бұрын

    መጀመሪያ 205 ተመዝጋቢወችን ማስተናገድ በጣም ህዝቡ በቤት እጦት ሊሞት ደርሴል

  • @newaybedada1745
    @newaybedada17452 жыл бұрын

    ስለ መረጃው እናመሰግናለን። እጣ ውስጥ የሚገባው ማን ነው የሚለውን ግን ምን ያህል እርግጠኛ ነህ? ስንመዘገብ የነበረውን የቤት ተመን 40% የቆጠበ ወይስ እስከዛሬ በየወሩ ሳያቋርጥ የቆጠበ?

  • @belaynegash6550

    @belaynegash6550

    2 жыл бұрын

    ስልሳ ወር የቆጠበ ነው ፋና ዜና ላይ የተነገረው

  • @jjjhh4655
    @jjjhh46552 жыл бұрын

    እስካሁን ሶስትመቶሺ በላይ ከፍያለሁ ይደርሰኛል ወንድም

  • @yonasabera1659
    @yonasabera16592 жыл бұрын

    Melkam edil

  • @aschalewendale2975
    @aschalewendale29752 жыл бұрын

    Selkhen lakelgn

  • @ganaganet9288
    @ganaganet9288 Жыл бұрын

    ስደት.ላይ.ያላቹ.እህት.ወንድሞቼ.እንደኔ.የጋጋቹ.አላህ.ይርዳን.እንሻ.አላህ.ይደርሰናል

  • @ayinadissintayehu9846
    @ayinadissintayehu98462 жыл бұрын

    Macha nawe yamewatawe

  • @danielbeketa6229

    @danielbeketa6229

    2 жыл бұрын

    Senea 30/2014

  • @tigestengda3963
    @tigestengda39632 жыл бұрын

    Enay yekotebeket 300 000 kotebaleu

  • @fashionethiotube2734
    @fashionethiotube27342 жыл бұрын

    Bale 3 ere lemn kere ?

  • @mesayasert6703
    @mesayasert67032 жыл бұрын

    ቡለተኛው ዙርየወጣው የ 40 /60 ቁልፍ አልደረሰንም

  • @addis_B
    @addis_B2 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ግን video በየመሀሉ ይቆራረጣል እሱን አስተካክል።

  • @God2716
    @God27162 жыл бұрын

    Ba le 3 megnita lehulum new yemiwetaw wey

  • @nardoslove5694
    @nardoslove56942 жыл бұрын

    ye dengell maryam lij erdagn letechegere hulu yedreselet

  • @saramekele19
    @saramekele192 жыл бұрын

    Yadergeln

  • @selamseyoum4740
    @selamseyoum47402 жыл бұрын

    እባካችሁ አውን አድርጉት የቤት ኪራይ ገደለን

  • @tessemabekele9806
    @tessemabekele9806 Жыл бұрын

    ይህ ሁሉ የአድስ አበባ ነዋሪ ነው አይደለም ከገጠር እየመጣ በአጎት በአክስት በዘመዳዘመድ መተወቂያ እያወጡ ተመዝግበው ነው ቆይ ክልሎች ለምን ኮንዲሚኒየም አጋነቡም ገጠሬው ከተማ እየተሰገሰገ እኛን አጠበቡን እውናፀ

  • @ethiomathsandphyforallgrad1817
    @ethiomathsandphyforallgrad18172 жыл бұрын

    ooowe

  • @chuchu1197

    @chuchu1197

    2 жыл бұрын

    👍👐👐

  • @mesimesi2982
    @mesimesi29822 жыл бұрын

    ግን ለመመዝገብ አድስ እደትነው

  • @meklitmaki6232
    @meklitmaki62322 жыл бұрын

    መሸጥ የሚፈልግ ካለ ጠቁመኝ

  • @robelteka8214
    @robelteka82142 жыл бұрын

    ብቁ እና ንቁ መሆናችንን በምን ማወቅ ይቻላል

  • @samrawitlegese6946
    @samrawitlegese69462 жыл бұрын

    የህልም እንጀራ ሆነብን

  • @bezamkete2774
    @bezamkete27742 жыл бұрын

    Fetary yerdane

  • @meron7563
    @meron75632 жыл бұрын

    Fetariyee ibakh talka gibalgi benath offfffffff kiray bet slchit blognal

  • @menasintayehuseifu4217
    @menasintayehuseifu42172 жыл бұрын

    በሚቀጥለው መቼ እንደሚወጣ መረጃ ብትሰጠን።

  • @mimimame2115
    @mimimame21152 жыл бұрын

    teret metawera yemeslal

  • @JemalAhmed-cz3tk
    @JemalAhmed-cz3tk6 ай бұрын

    ምንድነው 2016 40 /60 መቼነው ሚወጣው ካላስቸገርኩህ ?

  • @natigirma2142
    @natigirma21422 жыл бұрын

    Mn lay mktatel enchlalen

  • @tadelshkori2016

    @tadelshkori2016

    2 жыл бұрын

    መልካሙን.ነገርያስማህ.ግን1997ይደርስንይሆን.እንደወሬከሆነሁሉምይስጣልተብሎነበር

  • @dagnachewworkalemahu7010
    @dagnachewworkalemahu70102 жыл бұрын

    እኛ 1997 አልወጣልንም! 2005 ወደ 40/60 ተቀየረ ወፍ የለም! እየተቆጠብ ነው ከወጣላት ይውጣ! በቤት ኪራይ ለ30 ዓመታት ተቃጠልን!

  • @hanahoney3669

    @hanahoney3669

    2 жыл бұрын

    Good Luck

  • @kidub3605
    @kidub36052 жыл бұрын

    Geta yiredanal

  • @rozacharbelcharbel2863
    @rozacharbelcharbel28632 жыл бұрын

    መረጃ የጠፋበት ምን ማረግ አለበት

  • @LS-nu3gv
    @LS-nu3gv2 жыл бұрын

    Housing in Addis Ababa የአዲስ አበባ ቤቶች: በመዲናዋ የ40/60 እና የ20/80 የጋራ መኖሪያ ቤቶች የዕጣ አወጣጥ ስነ ስርዓት ነገ ይካሄዳል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በነገው ዕለት 3ኛ ዙር የ40/60 እና 14ኛ ዙር የ20/80 የጋራ መኖሪያ ቤቶች የዕጣ አወጣጥ ስነ ስርዓት እንደሚያካሂድ አስታወቀ። ከተማ አስተዳደሩ በነገው ዕለት ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ የጋራ መኖሪያ ቤት ተጠቃሚ ለመሆን ተመዝግበው ለሚጠባበቁ የህብረተሰብ ከፍሎች 3ኛ ዙር የ40/60 እና 14ተኛ ዙር የ20/80 የጋራ መኖሪያ ቤቶች የዕጣ አወጣጥ ስነ ስርዓት እንደሚያካሂድ ተመላክቷል፡፡ የዕጣ አወጣጥ ስነ ስርዓቱም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ የሚመለከታቸው የከተማዋ ከፍተኛ አመራሮችና ታዛቢዎች በተገኙበት እንደሚካሄድ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና ሰው ሃብት ልማት ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡ #የ40_60_መረጃ 1. ጠቅላላ የተሰሩ ቤቶች ድምር = 38,790 2. ጠቅላላ የተሰሩ የመኖሪያ ቤቶች ብዛት =30,076 3. ጠቅላላ የተሰሩ የንግድ ቤቶች ብዛት =8,714 4. በ1ኛና 2ኛ ዙሮች ጠቅላላ እጣ የወጣባቸው የመኖሪያ ቤቶች ብዛት =19,366 5. ጠቅላላ እጣ ያልወጣባቸው የመኖሪያ ቤቶች ብዛት =10,710 (ላለፉት አመታት ካለ እጣ የተላለፉ የ40/60 ቤቶች ከዚህ የቤት ቁጥር ላይ የሚቀነስ ይሆናል)

  • @LS-nu3gv

    @LS-nu3gv

    2 жыл бұрын

    መረጃው የአዲስ አበባ ቤቶች ነው

  • @sileshhailu8990
    @sileshhailu89902 жыл бұрын

    49 ጠበል አካባቢ 20/80አለ ቁጥሩን አላውቀውም ፤ኮዬ ፈቼ ትንሽ ቤት አለ ምን ማለት ከባለፈው መሪ መን ተሻለ/

  • @azebnigusse884
    @azebnigusse8842 жыл бұрын

    የአዲስ አበባን ልጅ ብታስቡት ምን አለ? በቀበሌ ቤት ከናት ከአባቱ ጋር ልጅ እያሳደገ። እንዴ...

  • @eludesalegn2356
    @eludesalegn2356 Жыл бұрын

    አባቴ የመቼ ነው?

  • @gashu1222
    @gashu12222 жыл бұрын

    Is it for killers? Amhara is killing by these people!

  • @selamkassa1839
    @selamkassa18392 жыл бұрын

    ዕጣው ሲወጣ ምን ላይ ነው ምናየው

  • @selamawetketema4257
    @selamawetketema42572 жыл бұрын

    አዲስ ምዝገባ የለም?????

  • @meazafenta6600
    @meazafenta66002 жыл бұрын

    አምላኬ እጣዬን አውጣው እባክህ ከክራይ ቤት ልገላገል

  • @almazmamo7305

    @almazmamo7305

    2 жыл бұрын

    አይዞን ጌታ ይረዳናል

Келесі