በቅርቡ እጣ ከሚወጣባቸው የ40/60 እና 20/80 ቤቶች መካከል የተወሰኑት መረጃ

በዚህ ቻናል ወቅታዊ እና የተረጋገጡ የ40/60 እና የ20/80 ኮንዶሚንየም ቤቶች መረጃ ይሰጥበታል።
መረጃዎቹ ቶሎ ቶሎ እንዲደርሷችሁ subscribe, share, like and coment ያድርጉ።

Пікірлер: 148

  • @senaittt2356
    @senaittt23562 жыл бұрын

    ተስፋ አንቆርጥም እንጠብቃለን አንተን ግን እናመሰግንሀለን በእውነት ተስፋ ሰለምትፈነጥቅልን

  • @zedbefakaduwu
    @zedbefakaduwu22 күн бұрын

    አመሰግናለን ጥሩ ተስፋ ነዉ

  • @saraabebe5829
    @saraabebe58292 жыл бұрын

    እናመሰግናለን መቼም ተስፋ አንቆርጥም በህይወት እስካለን እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @meretdustyY

    @meretdustyY

    2 жыл бұрын

    በጉጉት. አለን. አህቴ

  • @zewuduwale-gi3vn

    @zewuduwale-gi3vn

    13 күн бұрын

  • @solomonademasu
    @solomonademasuАй бұрын

    እናመሰግናለን

  • @tijsttijst4757
    @tijsttijst47572 жыл бұрын

    ሰላም ሰላም ሰላምህ ይብዛ ቸር ወሬ አስማን ፈጣሪ ይርዳን

  • @aynadistafesse3810
    @aynadistafesse38102 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ።

  • @samiahmed9269
    @samiahmed92692 жыл бұрын

    thanxs so much

  • @seman2123
    @seman21232 жыл бұрын

    ሰለ ሰጠኸን መረጃ እናመሰግናለን

  • @letaygebrelibanosletaygebr5267
    @letaygebrelibanosletaygebr526710 ай бұрын

    እናመሰግናለን ወንድማችን 🙏 🙏🙏በተስፋ እንጠብቃለን

  • @seifusolomon8800
    @seifusolomon8800Ай бұрын

    thanks ተመልሶልኛል፡፡

  • @almazyemer4435
    @almazyemer44352 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ወድም 🙏🏾

  • @emebetdebela1703
    @emebetdebela17032 жыл бұрын

    ፍጣርሆ እርዳን🙏🙏🙏

  • @eyobtesfa3648
    @eyobtesfa36482 жыл бұрын

    tnx for the best information brother.

  • @muletahailu3583
    @muletahailu35832 жыл бұрын

    Thank you indeed!!

  • @sanlast5009
    @sanlast50092 жыл бұрын

    Thanks so much

  • @bissrattaye817
    @bissrattaye8172 жыл бұрын

    Thank you betam

  • @julimaya3840
    @julimaya38402 жыл бұрын

    እናመሠግናለን ወድማችን

  • @user-ts5pu1ic8l
    @user-ts5pu1ic8l2 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @AradaMarketing

    @AradaMarketing

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/n2eOx8aKkcyrfJM.html

  • @user-lw5hv9hj2d
    @user-lw5hv9hj2d2 жыл бұрын

    ጥሩ

  • @jjjhh4655
    @jjjhh46552 жыл бұрын

    እዉነት ከሆነ መልካም ነው

  • @sofyaali6747
    @sofyaali67472 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ ወድም ዘርዘር አድርገህ ነዉ የነገርከን ዛሬ ገና ነዉ ያየሁህ ሰብ አድርጌለሁ😘

  • @tirngoabebe1221
    @tirngoabebe12212 жыл бұрын

    እንጠብቃለን ተስፋ አንቆርጥም ።

  • @seadas732
    @seadas732 Жыл бұрын

    በአላህ ተስፍ አንቆርጥም ኢንሻአላህ አላህ ያሳካልን

  • @mikrecheru2743
    @mikrecheru27432 жыл бұрын

    Thanks to God ,God bless u

  • @user-fo5mt4kc3q

    @user-fo5mt4kc3q

    3 ай бұрын

    መስከረምአሸብር

  • @tsegayetadesse1134
    @tsegayetadesse11342 ай бұрын

    Min tizebarkaleh Yematawkewn

  • @hayat7thto661
    @hayat7thto6612 жыл бұрын

    ውይ ተስፋ የለንም በለኛ ፡ምን አለ ያኔ ፡የዛሬ 9 አመት ህግ ወጥ እንካን ቢገዛበት ፡ ያሳዝናል፡ ፡ አንተን ግን አመሰግናለሁ ፡ለኢንፎርሜሽኑ

  • @eludesalegn2356
    @eludesalegn23562 жыл бұрын

    የቤት ኪራይ ገደለን ተስፋ ስለሰጠኸን በጣም እናመሰግናለን

  • @freegame629
    @freegame6292 жыл бұрын

    እናመሰግነለን

  • @AradaMarketing

    @AradaMarketing

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/n2eOx8aKkcyrfJM.html

  • @MartaAlemu-ku5oc
    @MartaAlemu-ku5ocАй бұрын

    ጥሩ ነው ችር የሰማቹ እኔ የምለው ሲስተም ውስጥ የልገበውስ ምን ይሆናል ይህ ብትጠይቋቸው እየቆጠብን ነው

  • @ahmednuradem6104
    @ahmednuradem61042 жыл бұрын

    wow

  • @gezahegntamiru4595
    @gezahegntamiru45952 жыл бұрын

    ወለዱን ያካትታል

  • @user-ph1gd1lf7z
    @user-ph1gd1lf7z7 ай бұрын

    በጣም እንመሠግናለን በ46/60 አሰከ አሁን አየቆጠብን ነው እሰከ አሁን 8/4/2016 ዓ/ምህረት ያለህን እንፎርሞሸን አካፈለን

  • @alemteka3149
    @alemteka31492 жыл бұрын

    በዲያስፖራ ቡክ በዶላር የቆጠብን የተመዘገብን መድረሱን በምን መንገድ ማወቅ እንችላለን ።እባክህን ንገረን ።

  • @getuadere2656
    @getuadere26562 жыл бұрын

    Sleayat thafosayit menmergaaleh enamesgnalen

  • @xxxh5045
    @xxxh5045 Жыл бұрын

    አመሰ ወንድም

  • @ethiowubtube5628
    @ethiowubtube56282 жыл бұрын

    its real

  • @wegayehutabor3802
    @wegayehutabor38022 жыл бұрын

    በጉጉት እንጠብቃለን ሠላም ለእማማ ኢትዮጵያ

  • @eludesalegn2356
    @eludesalegn23562 жыл бұрын

    በእናትህ የ2005ባለሶስት መኝታ ይሰጠናል?

  • @etenshabeb4711
    @etenshabeb47112 жыл бұрын

    Teru meriga new enigeda fetari yeridan

  • @chuchu1197
    @chuchu11972 жыл бұрын

    2 bed room pris

  • @aminat8919
    @aminat89192 жыл бұрын

    Salam wamdema 40/60 k8war bafit yatamola form nabar silasu kawk betnagran

  • @nebiyuesu1827
    @nebiyuesu18272 жыл бұрын

    ወንድሜ እኔ የመጀመሪያ ተመዝጋቢ ነኝ ባለሁለት መኝታ እስከስንት ብቆጥብ እጣ ውስጥ እካታታለው

  • @mesayasert6703
    @mesayasert67032 жыл бұрын

    ወድሜ እጣየወጣበትስ በ2011 የ 40 /60 ውልጨርሰን ካርታይዘን ድፍን 3 አመት አለፈን ቁልፍ አልተሠጠንም

  • @muletahailu3583
    @muletahailu35832 жыл бұрын

    በእዝሃብሄር ፍቃድ ይደርሰኛል ብዬ አስባለሁ፤ እባክህ ወንድሜ active የሆኑ የ2004/5 የ20/80 ተመዝጋቢዎች ዝርዝር የሚያገኝበት መንገድ ብትጦቅመኝ

  • @workuaboneshhabtewold2321
    @workuaboneshhabtewold23212 жыл бұрын

    እግ/ቤር በታማኝነት አንድስሩ ይርዳቸው ምን እንላለን

  • @senaittt2356

    @senaittt2356

    2 жыл бұрын

    አዎ እንዲሰሩ ይርዳቸው

  • @user-if3hn7xc1v

    @user-if3hn7xc1v

    2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር የሚለውን ሙሉውን ቃል ፃፊው/ፃፈው

  • @almazebitew8259
    @almazebitew82592 жыл бұрын

    ከዘጠኝ አመት በፊት በዲያስፖራ በዶላር የከፈልን በዚህ እጣ እንካላን ወይ

  • @shawelmengistu7697
    @shawelmengistu76972 жыл бұрын

    What about Codominiums found while crossing from Sefara to Gelan condominium.

  • @AradaMarketing

    @AradaMarketing

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/n2eOx8aKkcyrfJM.html

  • @mizangebrealif2161
    @mizangebrealif21612 жыл бұрын

    ስላም ነው እባክህ መቸ እንደ ምውጠ ማወቅ ይቻላል ወይ ?

  • @lemmagebrtsadikhabtmariaml6578
    @lemmagebrtsadikhabtmariaml65782 жыл бұрын

    etawetlehaltebeyneber?endetnew?

  • @birtawitme1425
    @birtawitme14252 жыл бұрын

    እናመሠግናለን ነገር ግን በገረጂ በመገናኛ ያለቁ 40/60 ህንፃዎች ለምን ዝርዝር ውስጥ አልገቡም?

  • @tsehaygebremaram5592
    @tsehaygebremaram55922 жыл бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍

  • @mesele1919
    @mesele19192 жыл бұрын

    40/60 በስልሳ በዴስፖራ ስም በዶላር የከፈልንስ የኛም እጣ ከነዚሕ ከሜወጡት ጋር ነው የሜወጣል ወይስ የኛ ሌላ ነው እሱንም ንገረን ስለመረጃው አመሰግናለሁ

  • @yoni4100
    @yoni41002 жыл бұрын

    እጣ ስለመኖሩ በጋዜጣ ወቷል የሚባል ነገር ሰምተናል እስኪ መረጃውን እይልን

  • @azebfiqadu2453
    @azebfiqadu24532 жыл бұрын

    Eta weest kegba gedeta yiderswal?

  • @zewuduwale-gi3vn
    @zewuduwale-gi3vn13 күн бұрын

    ይወጣል ብየ አላስብም

  • @mediazeinu5641
    @mediazeinu56414 ай бұрын

    ሰላም እኔ 40/60 የ3 መኝታ ተመዝገቢ ነኝ እና በወር በወር አደለም የቆጠብኩት 11 አመት 330ሺህ በአንድ ጊዜ ነው ያስገባሁት ችግር አለው ወይ? ትንሽ ትንሽ አለመቆጠብ እባክህ?

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v2 жыл бұрын

    አዲሰ መመዝገብ ይቻላል ?

  • @seifusolomon8800
    @seifusolomon8800Ай бұрын

    በመሀል የተወሰኑ ወራቶች አልቆጠብኩም ነበር ነገር ግን ከዛ በሗላ አንድ ላይ አድርጌ አስገብቼ አሁን ላይ ብዙ ብር አስገብቺያለሁ ግን መቆጠብ አቁሜ ስለነበር ምናልባት ከ ቁጠባው እታገዳለሁ ወይ የሚለውን መልስ ብትሰጠኝ ደስ ይለኛል አመሠግናለሁ፡፡

  • @selamgizawsebliofficial548
    @selamgizawsebliofficial5482 жыл бұрын

    40/60 bale 1 megnita kedme kefeya sint new ngerugn pls

  • @etagu205
    @etagu2052 жыл бұрын

    በሉዩ ሁኔታ. የሚሰጣቸዉ የመንግስት የሥራ ሐላፊዎች እነሱ የቤት. ችግር የለበቸዉም እኛ ይሁሉ. ዓመት ጠብቀን በልዩ የሚል አይገባኝም በልማት. ለሚነሱ እሺ የመንግሥት ሹመኞች ግን ልክ. አይደለም

  • @umumohammed1144
    @umumohammed11442 жыл бұрын

    Etaw weto batun lemestet yemifejut giza new keyetgnawum belay kesm sebariw

  • @saranegash7032
    @saranegash70322 жыл бұрын

    አኛ የ97 ተመዝጋቢዎች ነን ይደርሳል ወይ

  • @derejetiruneh3299
    @derejetiruneh32992 жыл бұрын

    ባለ 3 መኝታ ባሁኑ ያልቃል ወንድም

  • @kalinamekonnen9485
    @kalinamekonnen94852 жыл бұрын

    ሰላም ይብዛልክ እኔ 2005 ነኝ ባሁን ሰአት ከግማሽ በላይ ቆጥቤአለዉ ባለ 3 አሁን ሙሉውን ብዘጋ እጣውስጥ የመግባት እድል ይኖረኛል ባሁን ስዓት ማለት ነው

  • @sofyaali6747

    @sofyaali6747

    2 жыл бұрын

    ሰላም እህት ሙሉ ክፍያ ስት ነዉ ተባበሪኝ ልዘጋጅበት 😄

  • @messyfeke9936
    @messyfeke9936 Жыл бұрын

    bole arabsa sait 5 asayene

  • @tijsttijst4757
    @tijsttijst47572 жыл бұрын

    የኔ ወድም የዘጋ ምን ያህል ያስጨምራል

  • @chuchu1197

    @chuchu1197

    2 жыл бұрын

    2 bade room 175 asgbhalew

  • @almazyemer4435
    @almazyemer44352 жыл бұрын

    በ2005. ተመዝጊቤያለው.250 ሺ ብር በዘጠኝ ዓመት ቆጥቤአለሁ ዕጣ ውስጥ እገባለሁ ወይ? ወንድሜ መልስልኝ አደራ😊

  • @antenehkassa2726

    @antenehkassa2726

    2 жыл бұрын

    40/60 new yetemezegebeshew?birru betam beza biye new

  • @brookbrook7593
    @brookbrook75932 жыл бұрын

    Wendema endayekiw eshi

  • @ashibirdejene4763
    @ashibirdejene47632 жыл бұрын

    በመሀበር ተመዝግበን ምንጠብቀውስ ምን አዲስ ነገር አለ

  • @samuelyoseph9985
    @samuelyoseph99852 жыл бұрын

    As rumors say, The june 30 expected lottery is dropped by addiss abeba city admin as they decide to give already build condo houses to "farmers" and wounded defence force memebers....so i am loosing hope despite saving for more than 15 years ...please check this story with concerned ones

  • @abebechwakgari9865
    @abebechwakgari98652 жыл бұрын

    20/80 Condeumeneum me he ywetal ske sene 30 altenalem

  • @truneshzeeelde752
    @truneshzeeelde75213 күн бұрын

    If u lost hope and stopped paying if I start paying up will I get in the ita

  • @bettybetty6542
    @bettybetty654210 ай бұрын

    በቅርቡ መቼ ነው ያለፈውነው ወይስ 2016 ነው አባቴ

  • @samiras2322
    @samiras23222 жыл бұрын

    አዲሰ መዘገባ የለም

  • @brookbrook7593
    @brookbrook75932 жыл бұрын

    Wenedems sukun megezat eflgalew

  • @semensewjeru1275
    @semensewjeru12752 жыл бұрын

    እኔ በየወሩ ነው የምከፍለው እጣ ያስገቡኝ ይሆን40/60

  • @user-dv9iy9jc3p
    @user-dv9iy9jc3p4 ай бұрын

    2005 temzgabi eta ust egbalu

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa67776 ай бұрын

    እጣ ሊወጣ ነው ይባላል ሰው ግን ቤት ኪራይ ፎለጋ ሲዞሩ ነው የሚታዩት ዕጣው የሚወጣው ለውጪ ዜጋ ነው ለአገሩ ዜጋ ቢሆን የአንድን እንሰማ ነበር ወይስ ይሸጣሉ

  • @ethiopiaafrica6415
    @ethiopiaafrica6415 Жыл бұрын

    ሁለትሺ አስራአምስት ያልደረሰን መቼ ይሰጠናል

  • @al1maztamera949
    @al1maztamera9492 жыл бұрын

    40/60 ስንት የቆጠበ እጣውስጥ እንደሚገባ አልገለጽክም

  • @user-ih9vn5eq8t
    @user-ih9vn5eq8tАй бұрын

    40/60 ሰንት መቆጠብ አለብን?

  • @user-no6dm8fw1d
    @user-no6dm8fw1d2 жыл бұрын

    በእውነተኛው ስሜ በአንተነ ዳኜ ስለማይድርስኝ " በቶሌ ዳንዴ " ልሞክር አይመስልህም

  • @user-fo5mt4kc3q
    @user-fo5mt4kc3q2 ай бұрын

    የመስከረምአሸብርእጣውየኔ4060 13:51

  • @melkhailu1833
    @melkhailu18332 жыл бұрын

    40/60 ስንት የቆጠበ ነው የሚደርሰው??

  • @senaittt2356

    @senaittt2356

    2 жыл бұрын

    አዎ ስንት የቆጠበ ነው

  • @gigiriri4865
    @gigiriri48652 жыл бұрын

    ሙሉን ዬክፈሉ አሉ መልሶውም ሁሌቴ ጨምሩ ተብለው ጨመሩ ግን ምንም ወሬውም ዬለም ትፋ ቆርጠናል ሊላ ክራይ እዬተክፈል ለ ነው cash ሶስቴ አስክፍለውናል almost ወደሚልዬን ተጥጋ ይክፈልነውን በ400.000መቶሽ ዬነብረ ዋጋው ወደ ምልዮን ተጠጋ ሶስቴ አስከፈሉን ወሬ ብቻ ነው ስርዓት ዬሌሎው አገር ሕግዬሌሎው በዝባጆች ዬሞሉበት እንኳን ባንኮቹ ተዘርፉ ዬሚስኪኑ ህዝብ ጦስ ነው

  • @brookbrook7593
    @brookbrook75932 жыл бұрын

    Wenedema ekakikn selkikin bemine ena gnek

  • @sisaymengistumekonnen9622
    @sisaymengistumekonnen96222 жыл бұрын

    40/60 or 20/80 the statics are not clear ....

  • @mamemome8341
    @mamemome83412 жыл бұрын

    Please promote the necessity to teach students civics to build morality, handcraft and gardening. Also how to prepare furniture. Such training will provide students the capacity to exercise practical life effectively in order to be a productive citizen. This action will build youngester capacity to engage in the industrial development processes of the country. The practice wil reduce wishful thinking of youngsters and also reduce blackmailing, sabotage, falesy, backbigting, greaddyness, laziness and parasitive behaviours . ======

  • @meronmehari6899
    @meronmehari68992 жыл бұрын

    ትላንት ወቷል ዋጋውን ንገረን

  • @selamawitgetachew4334
    @selamawitgetachew43342 жыл бұрын

    I have 10 years to wait this condominium 40/60 😭😭😭😭😭

  • @rozaworku1440
    @rozaworku14402 жыл бұрын

    ቦሌ በሻሌሳይት በ 2005 የወጣ ነው የወጣው እራሱ እስካሁን ቁልፍ አልተሰጠንም።

  • @jamilastars1189
    @jamilastars11892 жыл бұрын

    የመቼነውወንድሜአትለፈኝ

  • @sabakefle3687
    @sabakefle36872 жыл бұрын

    አርባ ስልሳ ሰንት የቆጠበ ነው እጣ ውስጥ የሚካተተው

  • @harimashemsu7585

    @harimashemsu7585

    2 жыл бұрын

    የዘጠና ሰባት 20/80 ተመዝጋቢዎችስ እጣ ውስጥ ይካተታሉ ዉይስ ዝምብሎ ነው የሚሰጣቸው

  • @eludesalegn2356
    @eludesalegn2356 Жыл бұрын

    ምነው ወንድማችን ድምፅህኮ ጠፋ አዲስ ነገር የለም? ቤቱን እጣ ይወጣል ተብሎ ነበር ከስተቱ በኋላ ማለት ነው የምታውቀውን ንገረን

  • @user-ci1bg7yj2y
    @user-ci1bg7yj2y10 ай бұрын

    20/80 ወይስ 40/60 የትኛው ይመረጣል።

  • @eshetuwondimkun5369
    @eshetuwondimkun53692 жыл бұрын

    20/80 የሚወጣው1997 ብቻ ነው ወይስ የ2005 ን ይጨምራል?

  • @tzbtzegene9143

    @tzbtzegene9143

    2 жыл бұрын

    ባለ ሶስት ከሆሽና በቂ ቆጥበሽ ከሆነ እድሉ ሊኖርሽ ይችላል ፀልይ ከፍ ያለው ቁጥር ባለሶስት ነው ብለዋል የ2005

  • @marrygemesekel8104
    @marrygemesekel81042 жыл бұрын

    የ97 ተመዝጋቢ በሙሉ ነበር ይወጣል የተባለው

  • @zeyba2557
    @zeyba25572 жыл бұрын

    1997 temezgibe lebeteseb new yemisetew yasazinal😒

  • @rosagiorgiprim6746
    @rosagiorgiprim67462 жыл бұрын

    ምን ወጋአለው ደርሶህ ከልተጠቀምንበት በአግባቡ ሰርቶ ካላስራከቡ እኘ በቤት ክርያ እየተሰቃየን ነው።

  • @danieldani8907
    @danieldani89072 жыл бұрын

    ለምሳሌ እኔ አንዴ እንደከፈልኩ ነው የቀረሁት ግን መዝገብ አለኝ እና መቀጠል እችላለሁ አልችልም

  • @betelihemamda3352

    @betelihemamda3352

    2 жыл бұрын

    ባንኩን እስካልዘጋህ ትችላላህ እስካሁን ያለውን ካልኩሌት አርገህ ማስገባት ከቻልክ

Келесі