Condo Houses in Addis

Condo Houses in Addis

In this channel 40/60 and 20/80 condominium housse latest information are available .
ትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ ለማግኘት ይህን ቻናል subscribe, like እና share ያድርጉ
ፊኒሽንግ ማሰራት ሲፈልጉ በ 0908282712 ይደውሉ፡፡
መሸጥ ወይም መግዛት ካሰቡ ያማክሩን፡፡
የ condo houses in addis ን join butun በመጫን channel membership ይሁኑ።
በ supper thanks ይደግፉ።

የተጣራ መረጃ

የተጣራ መረጃ

ተራዝሟል

ተራዝሟል

በሻሌ 40/60 ሳይት

በሻሌ 40/60 ሳይት

Пікірлер

  • @tilahunabebe1100
    @tilahunabebe1100Күн бұрын

    እግዚአብሔር ቤት ሲስጠኝ ሲመረቅ የመጀመርያ ትልቅ እንግዳዬ አንተ ነህ ። ዘመንህ የተባረከ ይሁን

  • @AbebaKidana-ix8cs
    @AbebaKidana-ix8cs2 күн бұрын

    ለምንድነው ጤና ባለሙየያ ብቻ የተባለው ከታች ያለው ዝቅተኛ የሆነ ሠራተኛ ሁለት ሺ ብር እየተከፈለው እየተቸገረ ማይገባው ለምንድነው ምን አይነት መንግሥት ነው ግን ያለው በፈጣሪ

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw2 күн бұрын

    ምዝገባ ተጀመር

  • @WossanuKassa
    @WossanuKassa2 күн бұрын

    ከቀዳዳ ያሻላል ጨምዳ እንደምባለው ነው

  • @user-hf4jw5zc2y
    @user-hf4jw5zc2y3 күн бұрын

    ለአዲስ አመት 2017ሰፕራይዝ ባደረጉን

  • @user-hf4jw5zc2y
    @user-hf4jw5zc2y3 күн бұрын

    የትኛው ነሀሴ

  • @AbdurehimAdem
    @AbdurehimAdem4 күн бұрын

    ምን አዲስ

  • @AbdurehimAdem
    @AbdurehimAdem4 күн бұрын

    አሁን ምን አዲስ አላ

  • @yohannesworku5216
    @yohannesworku52164 күн бұрын

    መቸ ነዉ አዲስ እጣ የሚወጣዉ

  • @hailuTilahun-q7s
    @hailuTilahun-q7s5 күн бұрын

    ባለ3ት ተመዝግቤ ነበር አሁን ከነልጆቼ በረንዳ ነው ያለሁት ምን ትረዳኝ?

  • @hailuTilahun-q7s
    @hailuTilahun-q7s5 күн бұрын

    ለ6 ወር ቢቻ እንዲቆጥብ ተነግሮት ተመዝቦ አሁን የቤት ኪራይ ከፍሎ 5 ልጆች እያስተማረ ለ7 አመት የቆጠበ ሁሉም አግኝታል ሲባል አይከብድም? ታሪክ ይወቅሳችኻል ።ለተመዝጋቢው በትክክል አስተላልፍ በዘረኝነት ምክንያት እየፈለጋችሁ አትስጡ።።

  • @wehbecell5902
    @wehbecell59026 күн бұрын

    መች ነው 15ኛው ዙር የሚወጣው

  • @user-ed5cd6rz8d
    @user-ed5cd6rz8d6 күн бұрын

    ሰላም፡ወንድሜ፡አንተም፡እኮ፡ጠፌህብን፡እኮ፡ምን፡አዲስ፡ነገር፡አለ፡ስለኮንደምንየም፡ቤት፡የሰማህው፡የለም።

  • @lalatesema9529
    @lalatesema95296 күн бұрын

    yemisht / do you have on sale

  • @MekashaBesha
    @MekashaBesha7 күн бұрын

    ባለአንድ እና ሁለት ሁለትሺ አምስት የለም እንዴ

  • @TasganiAnto-li1ws
    @TasganiAnto-li1ws7 күн бұрын

    2005ተመዘጋነኝ

  • @zewuduwale-gi3vn
    @zewuduwale-gi3vn13 күн бұрын

    ይወጣል ብየ አላስብም

  • @truneshzeeelde752
    @truneshzeeelde75213 күн бұрын

    If u lost hope and stopped paying if I start paying up will I get in the ita

  • @tolosahana7374
    @tolosahana737413 күн бұрын

    Tanks for u information

  • @kmoijahan6687
    @kmoijahan668714 күн бұрын

    ምንላድርግ ወድሜ እሥቲ አድበለኚ

  • @kmoijahan6687
    @kmoijahan668714 күн бұрын

    እፉፉፉፉፉ ወድሜ ወላሂ እድሜየን ጨረሥኩ በሠደትላይ 13 አመቴ ግን እናም በ 20 5 የተመዘገብ ክት ግን ወፈየለም ደከመኚ እሡይደር ሠኚል እዪል ሥጠብ ቅ እናቴ ንም አጣሁ

  • @abdimuhaabd778
    @abdimuhaabd77815 күн бұрын

    በአጭሩ ስለምትነግረን እናመሰግናለን

  • @hnajee
    @hnajee15 күн бұрын

    No news on elevators for Block 33. Most important

  • @MergetaPawulos
    @MergetaPawulos16 күн бұрын

    ወንድሜ ለሰጠኸን መረጃ እናመሰግናለን ። በተጨማሪም የጉሩፑን ሊንክ ላስቸግርህ ላክልኝ

  • @GirmaMuleta
    @GirmaMuleta16 күн бұрын

    ሰለ መከላከያ ሰራዊት ንገርን

  • @GirmaMuleta
    @GirmaMuleta16 күн бұрын

    የመከላከያን ንገርኝ

  • @zuryashyrgakebede4445
    @zuryashyrgakebede444516 күн бұрын

    ወንድሜ ከሶስትቀን በፊት የወጣኣለ ስለዛመረጃ ካለክ ከይቅርታጋር

  • @user-qc7mf3bt7n
    @user-qc7mf3bt7n16 күн бұрын

    ጠፋህ ወንድሜ እስቲ ስለቤት አዲስ ነገር ካለህ ማለቴ የ2005 20/80

  • @wehbecell5902
    @wehbecell590216 күн бұрын

    2016 ,መች ይወጣል ??

  • @wehbecell5902
    @wehbecell590216 күн бұрын

    የሁለተ ሺ 2016 መች ይወጣል

  • @wehbecell5902
    @wehbecell590216 күн бұрын

    እንዴት ነው በአሁኑ ይወጣል ውይ

  • @meseretgebru5341
    @meseretgebru534117 күн бұрын

    13ኛ ዚር ያመለጠን ሰዎች ለሁለት አመት አከባቢ ደብደቤ አሰገብተን ስንከታተል ነበር መልስ አላገኘንም

  • @feyseljemal4463
    @feyseljemal446317 күн бұрын

    Yekerew mechey new miwetawee?

  • @meseretbekele4531
    @meseretbekele453117 күн бұрын

    የኛስ ነገር!?

  • @EyerusalemTegene-fj3pw
    @EyerusalemTegene-fj3pw17 күн бұрын

    ኮንዴዬ እስኪ አጣራ ዛሬ ነው የሰማሁት ሊወጣ ነው እየተባለ ነው ወሬውን የሰማሁት ዛሬ ነው ማለትም በ4/11/2016 ነው እባክህ አጣራ የዘጠናሰባት ነን

  • @zedbefakaduwu
    @zedbefakaduwu22 күн бұрын

    አመሰግናለን ጥሩ ተስፋ ነዉ

  • @bayehasmare3182
    @bayehasmare318225 күн бұрын

    በስንት አመቱ ያሳዝናል ተስፋ ቆርጠናል በዚህ መንግስት

  • @sarabeyene427
    @sarabeyene42725 күн бұрын

    መቼ ቁልፍ ሰጡንና ነዉ መብራት የሚገባዉ የቤት ቁጥርም አልተለጠፈ በምን እናዉቃለን ስለ መረጃዉ አመሰግናለዉ

  • @halom3886
    @halom388625 күн бұрын

    እናመሰግናለን

  • @hnajee
    @hnajee25 күн бұрын

    Elevators for block 33? When? Most important

  • @alemtarekegn7747
    @alemtarekegn774725 күн бұрын

    አባቴ ለምሳሌ እኔ ቦሌ በሻሌ ነበርኩ እዛ ሳይት የኔ ብሎክ ላይ ለተወሰኑ ቤቶች ገጠሙና ተዉት የብሎክ ሲጠይቁዋቸዉ ኬብል የለዉም አሉ አጋጣሚ እኔ ባለሙያ ስለነበርኩ ስመለከት ብዙ ቤቶች ሁሉን ነገር አሟልተው ተዘለዋል ጥቂት ቤቶች ብቻ ነበሩ የተሳበላቸዉ ኬብል ግድግዳ ተቆርቁሮ ወደ ውጪ ያልወጣዉ ለ አቶ እሸቱ ሪፓርት ባደርግም ማህበራት ናቸዉ የሚገጥሙት ገና ነዉ አሉኝ ቤቶች ልማት ወይም የሚመለከተዉ አካል በሚዘለሉ ቤቶች ዙሪያ ክትትል ካላደረጉ የምንጉላላ ይመስለኛል ስራዉን ማህበራት ላይ ብቻ ከመተው

  • @LiyuAbel
    @LiyuAbel25 күн бұрын

    Yet Block lay nesh Bole Beschale?

  • @matiasgirma5251
    @matiasgirma525125 күн бұрын

    ለ40/60 ና 20/80 ቆጣቢዎች ዕጣ የሚወጣ ቤት አለቀ በቃ???

  • @bezaadmasu4602
    @bezaadmasu460225 күн бұрын

    ስልክ አያነሳም

  • @ZewduWorkneh
    @ZewduWorkneh26 күн бұрын

    ሰላም ነው መረጃ ፈልገን ስለ ሊዝ

  • @user-fz7xy3ul1x
    @user-fz7xy3ul1x27 күн бұрын

    እኔ የ20/80 2005 ባለ 3 መኝታ ተመዝጋቢ ስሆን የቆጠብኩት 120,000 ብር በላይ እየቆጠብኩ ነው እጣው ያካትተኛል ወይ?

  • @TesfayGebrekirstos
    @TesfayGebrekirstos29 күн бұрын

    Let me ask you one question?when did you start gain the next 40/60?

  • @TesfayGebrekirstos
    @TesfayGebrekirstos29 күн бұрын

    This is a good follow up. I really appreciate your commitment to give us all this comment.continue.

  • @seifusolomon8800
    @seifusolomon8800Ай бұрын

    thanks ተመልሶልኛል፡፡

  • @seifusolomon8800
    @seifusolomon8800Ай бұрын

    በመሀል የተወሰኑ ወራቶች አልቆጠብኩም ነበር ነገር ግን ከዛ በሗላ አንድ ላይ አድርጌ አስገብቼ አሁን ላይ ብዙ ብር አስገብቺያለሁ ግን መቆጠብ አቁሜ ስለነበር ምናልባት ከ ቁጠባው እታገዳለሁ ወይ የሚለውን መልስ ብትሰጠኝ ደስ ይለኛል አመሠግናለሁ፡፡

  • @DasasheBerihune
    @DasasheBerihuneАй бұрын

    የ2005 ተመዝጋቢዎች ተሌግራማቸውን ላክልኝ እባክህን ወንድማ?