ኮዬ ፈጨና በዝምታ ላይ ያሉት ኮንደሚንየሞቹ ጉብኝት

ኮዬ ፈጬ ይህ ነወ!ጉብኝት
#visit to the controversial condominium properties at "koye feche"

Пікірлер: 86

  • @etagenasfaw872
    @etagenasfaw8725 жыл бұрын

    ዋውውውውው ምርጥ ሰፈር ነው እናመሰግናለን ምናለበት ሁሉም ሰው እዳተ በሆነ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወድም

  • @adigebrie9579
    @adigebrie95795 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን

  • @aberare5435
    @aberare54355 жыл бұрын

    እናመሰግናለን አባት

  • @yosephyoseph8132
    @yosephyoseph81325 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባረክህ 👍👍👍👍

  • @sarakebede7651
    @sarakebede76515 жыл бұрын

    thanks semer bro blessed

  • @elsashibiru6138
    @elsashibiru61383 жыл бұрын

    አናመሰግነለን በጣም የያምራል ሰፈሩ

  • @goldenhand1521
    @goldenhand15212 жыл бұрын

    ያምራል አመስግንሀለን

  • @sarayewrmeringueevernews2752
    @sarayewrmeringueevernews27524 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @catcamel7570
    @catcamel75705 жыл бұрын

    Tnx alot

  • @user-dz5uh8dt1f
    @user-dz5uh8dt1f6 ай бұрын

    ❤❤❤ ያምራል ለመኖሪያ ያመቻል

  • @user-dz5uh8dt1f

    @user-dz5uh8dt1f

    6 ай бұрын

    እስቲዲዮ

  • @faredaathyobi4898
    @faredaathyobi48983 жыл бұрын

    ዋው አሪፍ ነው

  • @user-ei9ck6do7e
    @user-ei9ck6do7e5 жыл бұрын

    የሚያምር ሰፈር ነው ለትብብርህ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ

  • @tigstseboka6465
    @tigstseboka64654 жыл бұрын

    Thanks

  • @user-se3vo6ln6o
    @user-se3vo6ln6o5 жыл бұрын

    በጣም፡አመሰግናለው፡ከሰጡን፡ደርሶኛል፡ያምራል፡ሰፈሩ

  • @birhanushiferaw4662

    @birhanushiferaw4662

    5 жыл бұрын

    የአብነት ሰፈር ልጅ Ere mindinew zim zim alun eko Selamawi self eniwetalen Egna yederesen sewech

  • @keres5182
    @keres51822 жыл бұрын

    WOW

  • @Marta-tn3if
    @Marta-tn3if5 жыл бұрын

    ሰላም ለሀገርችን

  • @meselehiruye1516
    @meselehiruye15165 жыл бұрын

    እውነትም ዝም ያለ ሠፈር ነው,,, እድሜ ለቄሮ

  • @aynutube7552

    @aynutube7552

    2 жыл бұрын

    hahahah

  • @meselehiruye1516
    @meselehiruye15165 жыл бұрын

    ቦሌ አራብሳ ሳይትን ዋጋ ጠይቅልን,,, እዛም ትንሽ ይቀንሳል ይባላል

  • @mekdesmekdes5910
    @mekdesmekdes59105 жыл бұрын

    Amesegnalehu semere tebarek bezawum waga biteykilgn 2009 edilogoch

  • @tigstseboka6465
    @tigstseboka64654 жыл бұрын

    ነዳጅክን ጨርሰክ ለኛ ብለክ እዛ ድረስ ሄደክ ስላስጎበኘከን እውነት ከልብ አመሰግናለው ። ከቻልክ መቼ እንደሚያስተላልፉ ተከታትለክ ንገረን Thank u so much

  • @mesikonjo905
    @mesikonjo9055 жыл бұрын

    Wow betami tewlitali

  • @user-yo2eo8xu8u
    @user-yo2eo8xu8u5 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ከፈቀደ ሰላሙን ያምጣልን እጣው ወቶልናል እንግዲህ ዋናው ሰላም ነው ስለመረጃው እናመሰግናለን ተባረክልን

  • @birhanushiferaw4662

    @birhanushiferaw4662

    5 жыл бұрын

    ወለተስላሴ የድንግል ልጅ የአብነት ሰፈር ልጅ Ere mindinew zim zim alun eko Selamawi self eniwetalen Egna yederesen sewech

  • @user-yo2eo8xu8u

    @user-yo2eo8xu8u

    5 жыл бұрын

    @@birhanushiferaw4662 እውነት ነው ዝም አሉን እኮ እግዚአብሔር እስከፈቀደው እንጠብቃቸዋለን እንዳይከለክሉን እንጂ ሌላውስ ችግር የለውም

  • @hanitube2686

    @hanitube2686

    4 жыл бұрын

    ሀይ ውለት ቤቱ ምን ድርስ ተስጣቹ

  • @user-st8ok4xz9y
    @user-st8ok4xz9y5 жыл бұрын

    ♥️💐👋

  • @liligeleta8836
    @liligeleta88365 жыл бұрын

    ሣላም አገራችን ይጥልን

  • @saratadesse8060
    @saratadesse80605 жыл бұрын

    አ￰ስፓልት ላይ ሳይሆን ወደ ሰፈር ውስጥ ገባ ብለህ በቅርበት ብታሳየን የበለጠ የተሻለ ነው ለዚሁም ግን እጀግ በጣም እናመሰግናለን

  • @fgdbbfffbnbdhb2848
    @fgdbbfffbnbdhb28485 жыл бұрын

    ስሙ እራሱ ያስፈራል ትርጉሙ ምን ይሆን ዎቸ ጉድ አለ ጣሰው ይሄም አ.አ ነው የሚባለው

  • @ebefekadu898
    @ebefekadu8985 жыл бұрын

    የሜንጫ ሰለባ ለመሆን ካልሆነ በስተቀር አዕምሮ ያለው ሰው እንደዚህ አይነት ቦታ ላይ ገንዘቡን አያጠፋም።

  • @user-pz5kq8lv2c

    @user-pz5kq8lv2c

    5 жыл бұрын

    ጎመን በጤና በነፃ ቢሰጡኝም አልኖርም እንኳን በገንዘቤ ልገዛ እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላምን ያምጣልን ሰላም ሲኖር ሁሉም ይደርሳል ለግዜው ሰላም ነው የሚቀድሙው ሰላም ከሌለ ቤት ቢገዛ ማን ሊኖርበት

  • @user-xv8fk8pr5x

    @user-xv8fk8pr5x

    5 жыл бұрын

    ክክክክክ አረ ምነው እነሱም ያን ያህል ሰብአዊነት የጎደላቸው አይደሉም

  • @tameratgutema9834

    @tameratgutema9834

    3 жыл бұрын

    አታስቦኩና 15 አመት ተቸግሬ ጠብቄ ወዲያ ማዶ መጣሌ ሳያንስ ከለማው እና ካደኩበት ሰፈሬ ተነቅዬ

  • @adanchfeyera1433
    @adanchfeyera14335 жыл бұрын

    Edzi yamral eda

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Жыл бұрын

    እረ ጠፋክ ወንድም ሰላም ነው

  • @Addistoday

    @Addistoday

    Жыл бұрын

    ሰላም ነኝ መጣለሁ !አመሰግናለሁ ስለጠየቃቹ!❤

  • @at6323
    @at63235 жыл бұрын

    we know the last decision of z government we fight upto last we are the winner of 13 round!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @birhanushiferaw4662

    @birhanushiferaw4662

    5 жыл бұрын

    Yeah man let us make protest in addis.. We need to receive our house

  • @endod8708
    @endod87085 жыл бұрын

    be mehal yalut geberewoch alefelachew. :) kawekubet teru opportunity new.

  • @munamuna6245

    @munamuna6245

    5 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ለመረጃህ

  • @user-dz5uh8dt1f
    @user-dz5uh8dt1f6 ай бұрын

    ኮየ ፎጬ እስቴድየም ካለ መሸጥ ከተጀመረ እፈልጋዉ

  • @MimiMimi-rm5pg
    @MimiMimi-rm5pg5 жыл бұрын

    How much price ?

  • @nunuyamlak4165
    @nunuyamlak41653 жыл бұрын

    Aref new

  • @pamelarap
    @pamelarap5 жыл бұрын

    what. about.sendafa

  • @user-io1yo5yf5g
    @user-io1yo5yf5g5 жыл бұрын

    ሀሳብጥሩነው ያየነው ግን አስፓልት ብብቻነው

  • @user-kz4hq3on6u
    @user-kz4hq3on6u3 жыл бұрын

    ይሄን ድምፅ የት ነው እማቀው ብዬ😂😂 በቪዲዮ ከች አልክ እስቲ ለኔ የሚሆን ፈልግልኝ

  • @kuKu-bd5gv
    @kuKu-bd5gv5 жыл бұрын

    እዉነትለ20በ80ሌላቦታበድጋሚቢዘጣቆጆነዉጫካነዉ

  • @MimiMimi-rm5pg
    @MimiMimi-rm5pg5 жыл бұрын

    Addis today price ???

  • @hdhdjdjdj1933
    @hdhdjdjdj19333 жыл бұрын

    እንዴት ያምሬል እግዚያብኤር ለመግባት ያብቃን

  • @user-ei9ck6do7e
    @user-ei9ck6do7e5 жыл бұрын

    ገላን ወይም ጨሪ ኮንዶ ሚኔም ም ጠይቅልን የሚሸጥ

  • @user-ys6vv5uc2h
    @user-ys6vv5uc2h5 жыл бұрын

    Yabrciko ita yawatalni

  • @tigstseboka6465
    @tigstseboka64654 жыл бұрын

    Yamral gen lemn zem alun lemn ayastelalefulnm

  • @maryamomar2694
    @maryamomar2694 Жыл бұрын

    እስኪ ባለአንድ ምኝታ እስከስንት ይገኛል

  • @melakiyefiqersewu1915
    @melakiyefiqersewu19153 жыл бұрын

    ባሁንሰአት ስንት ገባክእራይሽእያጭ2021

  • @atalaywolde6711
    @atalaywolde67113 жыл бұрын

    Seferunslasayekeggamesegnalew

  • @FatySam
    @FatySam11 ай бұрын

    ከአዲስአበባ የስት ደቂቃነው እርቀቱ

  • @user-xv8fk8pr5x
    @user-xv8fk8pr5x5 жыл бұрын

    አይይይይይ እኔም እዚህቹ ናት ወጣች የተባለው ግን የሚያስረክቡበት ቀን ናፍቆኛል

  • @birhanushiferaw4662

    @birhanushiferaw4662

    5 жыл бұрын

    vip a የአብነት ሰፈር ልጅ Ere mindinew zim zim alun eko Selamawi self eniwetalen Egna yederesen sewech

  • @user-jq7ny6xf8e

    @user-jq7ny6xf8e

    4 жыл бұрын

    አሁን ተዋዋሉ ተብሏል

  • @user-wb5oc5oh1r
    @user-wb5oc5oh1r Жыл бұрын

    ኦሮምያ ክልልነው ካስኖር እንመጣለን

  • @user-jq7ny6xf8e
    @user-jq7ny6xf8e5 жыл бұрын

    ኮዬ ኔቶርክ የሚባለው ነው ወንድም

  • @heeramurad
    @heeramurad2 жыл бұрын

    መቼ ነው እጣው የሚወጣው የምታቅ ከሆነ ኩሽ በለን በሀሳብ ገደሉን

  • @user-ow5gs4bx6p
    @user-ow5gs4bx6p5 жыл бұрын

    ኦሮሚያ ነው ወይስ አአ ኮዬ ፎጨ

  • @freeabraham3397
    @freeabraham33975 жыл бұрын

    አመሰግናለው የወደፊቱን ቤቴን ስላሰጎበኘኽኝ

  • @birhanushiferaw4662

    @birhanushiferaw4662

    5 жыл бұрын

    Free Abraham የአብነት ሰፈር ልጅ Ere mindinew zim zim alun eko Selamawi self eniwetalen Egna yederesen sewech

  • @blenmekonnen2861
    @blenmekonnen28613 жыл бұрын

    ኮዩ ፈጬ አሁን እየተሸጠ ከሆነ ባለ2 መኝታ 1ኛና2ኛ ፎቅ ስንት እንደሆነ ቴክስት አርግልኝ

  • @hannantube5408

    @hannantube5408

    2 жыл бұрын

    Sente newe felge nbere enme

  • @mohamedhayat4468

    @mohamedhayat4468

    2 жыл бұрын

    2,000000

  • @user-jq7ny6xf8e
    @user-jq7ny6xf8e5 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን ተባረክ የብዙ ግዜ ጥያቄ ነበር አይቼው ስለማላቅ ምን ዋጋ አለው እጣው ወጣ እንጂ ወፍ የለም

  • @birhanushiferaw4662

    @birhanushiferaw4662

    5 жыл бұрын

    እናቴ ህይወቴ keya የአብነት ሰፈር ልጅ Ere mindinew zim zim alun eko Selamawi self eniwetalen Egna yederesen sewech

  • @aberare5435

    @aberare5435

    5 жыл бұрын

    ትክክል ብለዋል እጣእጂ ወፍየለም

  • @misrakfiseha8027

    @misrakfiseha8027

    4 жыл бұрын

    በዚህ ሳምንት ይተላለፋል ቤቶቹ

  • @user-jq7ny6xf8e

    @user-jq7ny6xf8e

    4 жыл бұрын

    @@birhanushiferaw4662 አሁን ተዋዋሉ ተብሏል

  • @heavengg9025
    @heavengg90253 жыл бұрын

    እባክህ ፉሪን አስተዋቅልን፣ ብዙ ሰዎች ፉሪ ሲባል በጣም እሩቅ አድርገው ነው የሚያዩት ሞቅ ደመቅ ያለ ሰፈር መሆኑን አያውቁም፣ ሁለት ለገበያ የተዘጋጁና ግንባር ቦታ ላይ የተቀመጡ ባዶ ቦታዎች አሉን ስለዚህ መልካም ፈቃድህ ሆኖ አካባቢውን ካስተዋወቅህልን ወዲያው ደውለን ኢንፎርሜሽ እንሰጥህና ገበያ ላይ ታውላቸዋለህ

  • @mekdimekdi8571

    @mekdimekdi8571

    3 жыл бұрын

    የት አካባቢ ነዉ

  • @user-ru7wh6oo1l
    @user-ru7wh6oo1l5 жыл бұрын

    ለዚ ጫካ ነው ኬኛዎቹ የተጫጩት መቼም ያልሰሩበትን ሁሉ ኬኛ ማለት ልምዳቸው ነው ለኛም ብራችንን ይመልሱልን እዛው ይበሳበሱበት!!

  • @user-mi6tm1ir6t

    @user-mi6tm1ir6t

    5 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይፈርዳል በጣም ትገርሚያለሽ ወይ ትገርማለህ ሰሙ እራሱ እስኪ እይ ቱሉ ዲምቱ ኮዬ ፈጨ ገበሬው በግፍ መሬቱ የተወሰደብት ነው እስኪ አባትህ ያወረሰህን መሬት አንዱ መቶ ሚወስድብህ ምን ይሰማሀል እራስ ወዳድ አትሁን ገበሬው አሁንም በእቅርብ እርቀት እዛው አለ በትክክለኛው ገንዘብ መንግስት ቢሰጣችው የአገር እድገትም ማንም አይጠላም ምስኪኑ ገበሬ

  • @user-ru7wh6oo1l

    @user-ru7wh6oo1l

    5 жыл бұрын

    @@user-mi6tm1ir6t ገበሬው ከቦታው ይፈናቀል የሚል አቃም የለኝም ግን መንግስት ካሳ ከፍላል አይደል እዴ በቂ ካልሆነ የዛኔ በነበረው መንግስት መጠየቅ እየተቻለ ዝም ተብሎ አሁን ከአስር አመት በላይ ስንቱ ደሃ ጠግቦ ሳይበላ ቆጥቦ በተሰራ ቤት ዛሬ ይሄን ሁሉ ችግር መፍጠር እኔ አስራ አመት አልፎኛል እየጠበኩ ነው ግን እዚህ ሰፈር ቢደርሰኝ እሸጠው ይሆናል እጂ አልኖርበትም በፈለግነው አለም ቤት ገዝተን የመኖር መብት እያለን በገዛ ሀገራችን ግን በፈለግነው ቦታ ቤት መስራት አልቻልንም ፍቅር እና መተሳሰብ ቢኖረን ሀገራችን ለኛ አይደለም ለሌላም ትተርፋለች ግን በተለይ ባሁን ሰአት በሁሉም ቦታ ኬኛዎች በዙ ክፉ ሞት ሲመጣ ሁሉንም ነገር ጥለነው እደምንሄድ እረስተነው!

  • @user-mi6tm1ir6t

    @user-mi6tm1ir6t

    5 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይፈርዳል አየህ ያለፈውን መንግሥት ለምን አጠይቁም አልክ መቼ ሰሚ አግኝተው ዛሬ 40/60 በካሬ 7000 ይላል ለ122ካሬ ወደ ስምንት መቶ አምሳ አራት ሺህ ማለት ነውለዚህ ምስኪን ገበሬ 1 ጋሻ መሬት ስንት እንደተወሰደ ትቃለህ እሱ ጠይቀህ ድረስበት በጣም ንሽ ብር ሰቶ ነው ያሰናበታችው ያለፍላጉታችው ምርጫ የላችውም ለምን አልጠየቁም ላልከው ማንን ኣሀዲግን ?ለምን መሰለህ ኦሮሞ ወጣት ሲታገል የነበረው መብታችን ይከበር ነው በነገራች ላይ እዛ ቦታ ከደረሰህ አሁንም የኦሮሞ ወጣቶች ማንንም አይተናኮሉም ከወሬ እዛው ሄደን ማየት ትላለህ ዛሬም የደረሰው ሰው ሲመጣ ለማየት በጃጆች ዋጋ እንኮን ከፍ አርገው ሲጠሩ እንደዚህ እይደለም የሚሉ ምርጥ ልጆች አሉ ከደረሰህ መብትህ ነው መኖር እነሱ ተገቢውን ካሳ አላገኝንም ነው ያሉት ጥላቻን አስወግደን በሰላም መኖር ይበጃል የተናገርከው ቃል ደስ አይልም የኔስ ሚሆን ኖሮ በል ሰላም ጨረስኩ

  • @user-ru7wh6oo1l

    @user-ru7wh6oo1l

    5 жыл бұрын

    @@user-mi6tm1ir6t እዳቺ ሁሉም መልካም ቢሆን ነገሩን ሁሉ በሰላም መፍታት ይቻላል ነገር ግን ይሄ ምስኪን ህዝብ ምን አርጎ ነው ዱላ እና ገጀራ ይዘው የሚወጡበት በተወሰኑ ባለጌዎች ስንት እረብሻ ተነሳ ፍቅር ሁሉንም ነገር ይገዛል ዶክተር አብይን እኮ የኢትዮጵያ ህዝብ በአንድነት የተቀበለው ዘሩን አይቶ ሳይሆን ፍቅሩን አይቱ ነው አሁን ግን ያለው ነገር ተራው የኛ ነው ይመስላል ምስኪኑ ህዝብ እማ ተዋልዶ ተፋቅሮ በሰላም ይኖራል አንዳንድ መሀይሞች ለስልጣን ሲሉ ሕዝብን እያፋጁ ነው ያሉት በፍቅር እጂ በግርግር ስልጣን ማስረዘም አይቻልም።

  • @user-ys6vv5uc2h
    @user-ys6vv5uc2h5 жыл бұрын

    Kutrki lklngi

  • @Addistoday

    @Addistoday

    5 жыл бұрын

    0911134354

  • @adrisabess1885
    @adrisabess18855 жыл бұрын

    Tulo demto. Ugly name. Give athletes name don't came with this name please. Maria

Келесі