የ40/60 ቤቴ የፊኒሽንግ ስራ ላይ ግድግዳዎች በሙሉ ለምን ፈረሱ(የ5ኛ ቀን ውሎ) ::ቤቴ ምን ጎድሎት አፈራረስኩት??🙉🙊

finishing works basics/40/60 house for sale

Пікірлер: 44

  • @hayatnesro1427
    @hayatnesro14272 жыл бұрын

    በጣም ጎበዝ ላንተ ከዚህም በላይ ይገባሀል ተበረከ ቤት ይሁንልህ

  • @tigistgashaw968
    @tigistgashaw9682 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳህ ወድሜ...እኔኳን 1ኛ ውልህን 2ኛ ቤቱን እስከ መጨረሻ እድታሳየን ነው ወድሜ ተባረክ።

  • @mesayterefe1846
    @mesayterefe18462 жыл бұрын

    Awo tasaynalh aydel mulu designun Thank you so much burta

  • @masigosl9411
    @masigosl94112 жыл бұрын

    ያወጣኸውን ሥንት እንደሚፈጅ መጨረሻ ላይ አሣውቀን እና ሤራሚክ ሥትገዛ አደራ እየጠበኩ ነው ምርጡ የቱ እንደሆነ ሠሜ

  • @weinnysissay659
    @weinnysissay6592 жыл бұрын

    Egziabher yrdah .

  • @baaabedu9910
    @baaabedu99102 жыл бұрын

    አላህ ይረዳህ አንድገና ወጪ ሆነብህ 🙏

  • @etsegenetalemayehu5962
    @etsegenetalemayehu59622 жыл бұрын

    wow ለካ እንደዚም ይቻላል በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው ግን ወጪው ስንት አካባቢ ነው ? እባክህ መጨረሻውን አሳየን እኔም የደረሰኝ ይሄው ቤት ነው እስካሁን ማደስ አልጀመርኩም በተለይ ኪችኑ የግድ መስፋት አለበት እና መጨረሻውን አሳየን አደራ ።

  • @user-mi6tm1ir6t
    @user-mi6tm1ir6t2 жыл бұрын

    በጣም አደገኛ ነው ይሄ ቤት እይደለም አፕርትመት እፍርሶ መስራት እይደግፍም ባይሆን በጥንካራ ችፑድ መከፋፈል ለተጨማሪ ክፍሎች እሺ መቆፈር እና እንደዚህ መስራት እደገኛ ነው ይሄን ቤቶች ቢያየው ጥሩ ነው ለሌላው ነዋሪ አደገኛ ነው ስንት መስመር እንደሚቆራረጥ

  • @sintuwerke3830

    @sintuwerke3830

    2 жыл бұрын

    ገና ያለለቀ ኮንዶሚኒየም ምን ችግር አለው ፈርሶ ቢስተካከል? በዛለይ ባለሞያ ነው የሚሰራው ደሞ የቤቶች ችግር ነው የተስተካከለ ቤት ቢሰጠን ለምን ተጨማሪ ወጪ ?

  • @user-mi6tm1ir6t

    @user-mi6tm1ir6t

    2 жыл бұрын

    @@sintuwerke3830 ችግሩ እኮ መስመር መነካካት እለ ብዛ ላይ ሲፈርስ የሌላውንም ይነካል የግድግዳ ማፍረስ ላይ ግን በችፕድ እለ ልክ እንደ ግድግዳ በዛ ቢከፍል ተመራጭነት እለው የቆመ አፕርትመንት ከመቆፍር

  • @sintuwerke3830

    @sintuwerke3830

    2 жыл бұрын

    @@user-mi6tm1ir6t 👍

  • @abrish338
    @abrish3382 жыл бұрын

    ይሄ አደገኛ አሰራር ይመስላል ኮለን በሌለበት ቦታ ብሎኬት መደርደር ህንፃውን ይጎዳዋል

  • @ma9546
    @ma95462 жыл бұрын

    በርታ

  • @munirsaid6955
    @munirsaid69552 жыл бұрын

    Seme kena Ethiopiawi 🇪🇹 share silemtaregen hulu enamesegnhalen!!!

  • @rrebka3396
    @rrebka33962 жыл бұрын

    የቤትህ መስኮት ብርሀን በጣም ደስ የሚል ቤት

  • @keyaantenayehu8722
    @keyaantenayehu87222 жыл бұрын

    ቦሌ አራብሣ የሚሸጥ አለ በለ2 መኝታ ቤት እና ዋጋውን ንገረኝ

  • @gulilatalemayehu5363
    @gulilatalemayehu5363 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ወንድሜ። ባለ G+15 ፎቆች ላይ ያለውን ዲዛይን እና G+13 ፎቆች ላይ ያለው ከብርሀን አንፃር ልዩነት ያለ ይመስለኛል። መረጃው ካለህ የባለ 15 ፎቆቹ ፊኒሺን ስራ ብታካፍለኝ

  • @fitsumzeleke2222
    @fitsumzeleke22222 жыл бұрын

    እንዴት ላገኝህ እችላለሁ ብሮ ስልክ የለህም

  • @seblewonge3322
    @seblewonge3322 Жыл бұрын

    አፍርሶ መስራት ይቻላል እንዴ እድለኛ ነህ የሚቻል ከሆነ ንገረኝ እስቲ

  • @ethiopiayeegziyabher1480
    @ethiopiayeegziyabher14802 жыл бұрын

    እባክህ ቱሪስት ሳይት ያለውን ሁኔታ ጎንኝተህ ብታሳየን

  • @gehwhsvsvgehehehv6819
    @gehwhsvsvgehehehv68192 жыл бұрын

    የትአካባቢነውየደረሰ መቼነውየተረከብከውቤቱን

  • @Addistoday

    @Addistoday

    2 жыл бұрын

    ከ3 ከመት በፊት በ2011 የተሰጠን ነው(2ኛ ዙር 40/60 እጣ)

  • @seblewonge3322
    @seblewonge3322 Жыл бұрын

    ስኔተኛ ፎቅ ላይ ነው?

  • @user-iy4wx3xn7h
    @user-iy4wx3xn7h2 жыл бұрын

    ፊኒሺንጉ ምታቃቸው ናቸው ማለቴ ስራቸው ወጪው እንዴት ነው ወንድም ከይቅርታ ጋር

  • @seadalovemametube72

    @seadalovemametube72

    2 жыл бұрын

    ነይ እኔም እያሰሰራሁ ነው በጥራት በተመጣጣኝ ዋጋ

  • @hiwotmarhiwohiwo5021
    @hiwotmarhiwohiwo5021 Жыл бұрын

    ሲያልቅ አሳየን

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE Жыл бұрын

    ወጩግን ኦቪርነው

  • @selamsisay3243
    @selamsisay32432 ай бұрын

    ባለሁለት 70ካሪ እንዴት ማስፉት እንዳለብኝ ግራ ገብቶኛል ሀሳብ ካለህ አብሶ ሽንት ቤት

  • @Addistoday

    @Addistoday

    2 ай бұрын

    የት ነው? የቤቱን ፎቶ ላኪልኝ 0911134354 telegram

  • @selamsisay3243

    @selamsisay3243

    2 ай бұрын

    @@Addistoday እሺ ነገ እልክልሀለው

  • @hyamanotuae1284
    @hyamanotuae1284 Жыл бұрын

    ያሁኑ ነዉ

  • @user-hh6ll8ln9z

    @user-hh6ll8ln9z

    Жыл бұрын

    10 ወር ሆኖታል

  • @mercy6146
    @mercy61462 жыл бұрын

    betu alalekem endea eskahun ?

  • @Addistoday

    @Addistoday

    2 жыл бұрын

    እረ ገና ነው ቆይ የደረሰበትን ደረጃ አቀርባለሁ

  • @honeysweetmehndi8931

    @honeysweetmehndi8931

    Жыл бұрын

    @@Addistoday በይቱ አሳየንና በናትህ 🙏🙏🙏

  • @onlymine4294
    @onlymine42942 жыл бұрын

    ለሌሎች ቤቶች ችግር የለውም የተያያዙ ስለሆኑ ?

  • @Addistoday

    @Addistoday

    2 жыл бұрын

    የሌሎች ቤቶችን ግድግዳ መንካት/መለወጥ ወይም ማፍረስ ፈፅሞ አይቻልም! የውስጥ ግድግዳ የራስ ከሆነ ነው የሚነካው

  • @user-mi6tm1ir6t

    @user-mi6tm1ir6t

    2 жыл бұрын

    እጅግ እደገኛ ስራ ነው ይሄ በችፑድ እይደለም ብሎኬት መገንባት ማፍርስ በጣም ከባድ ነው ኢንጅነሮቹ ለእራሳችው ጥቅም እንጂ ተጨማሪ ጉዳቱን እላዮም

  • @user-iz9re6ne9p
    @user-iz9re6ne9p2 жыл бұрын

    ፊንሺንግ የሚሠራ ጠቁመን

  • @Addistoday

    @Addistoday

    2 жыл бұрын

    0954853254 ይደውሉ

  • @seadalovemametube72

    @seadalovemametube72

    2 жыл бұрын

    ነይ በተመጣጣኝ ዋጋ በጥራት

  • @abrish338
    @abrish3382 жыл бұрын

    ይሄ አደገኛ አሰራር ይመስላል ኮለን በሌለበት ቦታ ብሎኬት መደርደር ህንፃውን ይጎዳዋል

  • @isaakalem3902

    @isaakalem3902

    2 жыл бұрын

    Very true

Келесі