በኮንዶሚንየም ቤቶች ዙራያ ለተነሱ ጥያቄዎች ከንቲባዋ የሰጡት ምላሽ

subscribe, like, share, comment አድርጉ

Пікірлер: 31

  • @selina4853
    @selina4853 Жыл бұрын

    ምንም ውሀ የሚያነሳ ነገር የለም! ስለመረጃህ እናመሰግናለን

  • @leylaseid9270
    @leylaseid9270 Жыл бұрын

    አላህ ቀምቶ ይስጠን!! በርሱ ተስፋ አንቆርጥም

  • @user-jo9hg4ko8l
    @user-jo9hg4ko8l Жыл бұрын

    20/80 ተመዝግቤ እየከፈልኩ እገኛለሁ ።ነገር ግን አመተምህረቱ ትዝ አላለኘም በለ ሦሰት የተመዘገቡት ሁሉ ሰም ሲወጣ የተወሰን ሰዎች ሊሰት የለንም ቤቶች ልማት ሄደን ሰንጠይቅ ኤክሰኤል ላይ አላችሁ ብለው መለሱን እሰካሁን ይቆጨኛል እኔ እሰከአሁን ምንም ሳይኖኝ ሳሳቋርጥ ኦከፍላለሁ እባክህን ለሁሉም ይጠቅማልና ይህን አጣራልኘ ከሊሰት ላይ አውጥተውኘ ከሆነ መረጃዎቼ ሁሉ የተመዘገብኩበት በእጄ አለ😮

  • @lovegod8859
    @lovegod8859 Жыл бұрын

    እይ ግዜ የሰው የሆ ግዜ ያልፋል ግን የእግዚአብሔር ይመጣል ያን ቀን መደበቂያው እንዳይጠፋችሁ

  • @user-to7cs6gh3f
    @user-to7cs6gh3f Жыл бұрын

    2005 bet mech new miwetaw ngeren

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 Жыл бұрын

    አይ በግዜው ምነው ገንዘባችንን የሆነ ነገርላይ አውለነው በነበርመልካም ነበር

  • @sadikabdu4712
    @sadikabdu471211 ай бұрын

    Arif New Merejah

  • @birtawitme1425
    @birtawitme1425 Жыл бұрын

    ሰላም ወንድም ስለምታደርሰን መረጃ በቅድሚያ ላመሰግንክ እወዳለው ስቀጥል ደሞ 20/80 ቤቶች እጣ ወጥቶ በጤናም ሆነ በአቅም በገንዘብ እጥረት ውል ሳይዋዋሉ ለዘገዩ እድለኞች ምን ማድረግ ነው ያለባቸው ወደ ቤቶች ልማት ቢሮ ሄደው በማስታወቂያ እናሳውቃለን ነው የተባሉት እና ከፍተኛ ስጋት ላይ ናቸው እናም ሁሌም እንደምታደርገው የምታውቀውን ወይም ጠይቀ መረጃ ብትሰጠን አመሰግናለው በርታልን 🙏🙏🙏

  • @mahelatetesfayemahelatetes1651
    @mahelatetesfayemahelatetes1651 Жыл бұрын

    Enamesegenalen betam

  • @tesfukassa1204
    @tesfukassa1204 Жыл бұрын

    ye 97 yalewtalense yaldersen men tesfa alen pls info

  • @mesiyekidusourael
    @mesiyekidusourael Жыл бұрын

    ከልብ እናመሰግናለን ስለመረጃው ስለዚህ የቆጠብነውን ብር አናውጣ ማለት ነው? ይህን ያህል ተስፋ ካለው40/60 ነው የኔ

  • @naolgirma6742
    @naolgirma6742 Жыл бұрын

    ለቆጠቡ ቅድሚያ የሚለውን ብታሰማን ካልሰማን አናምንም

  • @habeebah1073
    @habeebah10739 ай бұрын

    20/80 የ2005 ተመዝጋቢ ሙሉውን ከፍለን ቢሰጡን በሰው ቤት ተሰቃየን በስደት ያጠራቀምናት ብር ሳታልቅ

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te6 ай бұрын

    ፍትህ፡ቤታችን፡ፈርሶብን፡ህወታችን፡ለጨለመብን

  • @alemzerecabegaz1463
    @alemzerecabegaz1463 Жыл бұрын

    ለመሳብ ብራችን የቆጠብነው እንችላለን ወደፊት አቅምስሌለን

  • @almazalmi4169
    @almazalmi41692 ай бұрын

    ፈጣሪ. እደፈቀደ ብየ ዝም ብያለሁ እኔ😂😂😂

  • @teshaletadele9174
    @teshaletadele9174 Жыл бұрын

    ወንድማችን ከፖለቲካ ወገንተኝነት የፀዳ ጥሩ መረጃ ነው እየሰጠኸን ያለኸው። እናመሰግናለን። እኔም እስኪ ጥያቄ አለኝ። መልስ እንደምትሰጠኝ ተስፋ አደርጋለው! እኔ የ2005 40/60 ተመዝጋቢ ነኝ። አሁንም ድረስ እየጠበኩኝ ነው። ነገር ግን ለጣ የተዘጋጁ ኮንዶሚኒየም ቤቶች የሉም ብለኸን ነበር። 1. አሁን ላይ ከተሰጡት አማራጮች ውስጥ አሁንም ድረስ መመዝገብ እችላለሁኝ ወይ የጊዜ ገደብ ካለው ብዬ ነው ? ከዚህ በፊት የተመዘገብነው ለድጋሚ እጣ ተስፋ የለንም ማለት ነው? እነዚህን ሁለት ጥያቄዎች ግልፅ ብታደርግልን ወንድማችን።

  • @etu9731
    @etu9731 Жыл бұрын

    😂😂😂

  • @user-zf6vd1jf9f
    @user-zf6vd1jf9f Жыл бұрын

    የቆጠብነው ብር አውጥተን ጨረቃ ቤት እንገዛለን ከዛ በኃላ ህገ ወጥ ስለሆነ መፍረስ አለበት ተብሎ ይፈርሳል ከዚያስ ህጋዊ ደሀ ትሆናለህ ከዚህ ሁሉ ገንዘቡን ከማውጣት ባንክ ቢቀመጥ ጥሩ ነው

  • @tesfukassa1204
    @tesfukassa1204 Жыл бұрын

    mekoteb akome. nebra ye 97

  • @user-fz7xy3ul1x
    @user-fz7xy3ul1x27 күн бұрын

    እኔ የ20/80 2005 ባለ 3 መኝታ ተመዝጋቢ ስሆን የቆጠብኩት 120,000 ብር በላይ እየቆጠብኩ ነው እጣው ያካትተኛል ወይ?

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te6 ай бұрын

    ፍትህ፡ፍትህ፡ቤት፡ለፈረሰብን፡አረብ፡ሀገር፡ተቃጥለን፡ተሰቃይተን፡የሰረነውን፡ለፈረሰብን፡ፍትህ

  • @andyk6210
    @andyk6210 Жыл бұрын

    Let me tell you for those who are waiting for 20/80 or 40/60. I dont think these program will continue🙉that is why they are focusing on different strategies like 70/30 or PPP. I am waiting 20/80 till now without ceasing, but I feel like there is no hope🤔

  • @mohammedreshid2472

    @mohammedreshid2472

    Жыл бұрын

    I register 70/30 but I can't paid the money and not fulfilment requirements. out of condominiums registration list or I have other options.short explain I changed my mind after computer registration . Thank you

  • @mohammedreshid2472

    @mohammedreshid2472

    Жыл бұрын

    I register 70/30 but I can't paid the money and not fulfilment requirements. out of condominiums registration list or I have other options.short explain I changed my mind after computer registration . Thank you

  • @mohammedreshid2472

    @mohammedreshid2472

    Жыл бұрын

    I register 70/30 but I can't paid the money and not fulfilment requirements. out of condominiums registration list or I have other options.short explain I changed my mind after computer registration . Thank you

  • @teklumisrak5906
    @teklumisrak5906 Жыл бұрын

    የከንቲባዋን ንግግር ብታስቀምጥልን ይሻል ነበር

  • @telahunyitbarek2150
    @telahunyitbarek2150 Жыл бұрын

    ድምጹ አይሰማም

  • @yeneworkaziz4493
    @yeneworkaziz4493 Жыл бұрын

    ወንድሜ ስለምሰጠን እውነተኛ መረጃ በጣም እናመሰግናለን ነገር ግን ተስፋችን ፈጣሪነው እሱካለ ይሰጡናል ቆጥበን አቀርም እናገኛለን

  • @user-ow5ou5rw5h
    @user-ow5ou5rw5h Жыл бұрын

    ተስፋሽን ቁረጭ አሀ አይደርስሽም እርምሽን አውጭ ኮንዶሚኒየም የለም

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te6 ай бұрын

    አዳነች፡ምን፡አይነት፡ጭቃ፡ጭንቅላት፡ነው፡ያለት፡ስልጣኑ፡ለሳ፡አይመጥናትም፡መሀይም፡ገገማ፡አህያ፡ነት፡መምረት፡አትችልም፡አስተሳሰባ፡የዘቀጠ፡ዝቃጭ፡ነው፡ያደነች፡አቤቤ፡ምን፡አይነት፡ገገማ፡ናት

Келесі