እጣ ለሚደርሳችሁ አጠቃላይ መረጃ

subscribe, like, share, comment አድርጉ

Пікірлер: 115

  • @zebibafaris7461
    @zebibafaris7461 Жыл бұрын

    ሰለምትሰጠን መረጃ ከልብ እናመሰግናለን። ከእድለኞች ያርገን ያረብ።❤

  • @saadabedru7440
    @saadabedru7440 Жыл бұрын

    ወንድም እድሜጤና ይስጥልኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!

  • @tsegaye5188
    @tsegaye5188 Жыл бұрын

    Good bless u my brother you did inform good news thank you

  • @izoue5925
    @izoue5925 Жыл бұрын

    ተባረክ እናመሰግናለን

  • @sarabizuneh6448
    @sarabizuneh6448 Жыл бұрын

    ጥሩ መረጃነው የሰጠኸን አመሠግናለሁ 🧐

  • @amsalamsalu5374
    @amsalamsalu5374 Жыл бұрын

    ከሶሻሚዳ ትትለኛ መረጃ ባተነው ማረጋጎጥ ወንድሜ በርታልን አላህ ካተጋር ይሁን

  • @aregyehussen2573
    @aregyehussen2573 Жыл бұрын

    በጣምእናመሰግናለን ለትክክለኛመረጃህ.💐

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 Жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @almazyemer4435
    @almazyemer4435 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ውንድሜ

  • @wosenwoldye7630
    @wosenwoldye7630 Жыл бұрын

    ወንድሜ ሲወጣም ቶሎ ብለህ ዝርዝሩን አሳውቀን እኔ በአንተ ፔጅ ነው ማወቅ የምፈልገው ምክንያቱም ደስታዬን በኮሜንት ለማጥለቅለቅ። ለማንኛውም የልባችንን መሻት ይፈፅምልን

  • @jamilastars1189

    @jamilastars1189

    Жыл бұрын

    አላህይረዳሽ

  • @rahelhailu8755

    @rahelhailu8755

    Жыл бұрын

    Amen

  • @maryamomar2694

    @maryamomar2694

    Жыл бұрын

    አሚንንንን የባለፈውነውዴ በድጋሚ የሚያቀርበው ወይስ በአሁኑ እጣ ሊያወጡ ነው አልገባኝም በተስፋ ጠብቃለሁ ቢደርሰኝ ጨርቄን ማቄን አልልም ከስደት መገላገል ነው የምፈልገው ስደት ምርርርር ነው ያለኝ ኡፍፍፍፍ😥😥😥😥

  • @makdestamrat2222

    @makdestamrat2222

    Жыл бұрын

    እጣው አወጣጥ እንዴት ነው በስት ጊዜነው ከፍለን ስንጨርስነው

  • @michotmandefro7442
    @michotmandefro7442 Жыл бұрын

    ጥረ መረጃ ስለሰጠሀን እናመሰግናለን

  • @alemabera59
    @alemabera59 Жыл бұрын

    Thanks so much dear bro God bless you thanks

  • @tsheayamen1084
    @tsheayamen1084 Жыл бұрын

    በጣም አመሠግናለሁ የኔ ወንድም ስም ዝርዝሩ ሲደርሰህ አሳውቀን

  • @tadessemendesil1543
    @tadessemendesil1543 Жыл бұрын

    ወንድሜ ቢደርሰንም ባይደርሰንም ስለመረጃው እናመሰግናለን።

  • @hannibalbeyene9975
    @hannibalbeyene9975 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን!

  • @almazalmi4169
    @almazalmi4169 Жыл бұрын

    ወድሜ እዴት አመሸህ እናመሰግናለን በርታለን

  • @meskeremjara292
    @meskeremjara292 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን።

  • @jojomom157
    @jojomom157 Жыл бұрын

    Txs is good information

  • @user-hu4oc5vk4g
    @user-hu4oc5vk4g Жыл бұрын

    በረካ ሁን ዝርዝር አርገህ ስለነገርከን እናመሰግናለን

  • @sabaethiobaltina2613
    @sabaethiobaltina2613 Жыл бұрын

    thank you for informashen

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas Жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @alehamdulimuslimsbamhonesa4876
    @alehamdulimuslimsbamhonesa4876 Жыл бұрын

    Thanks bro

  • @meseretgirma3411
    @meseretgirma3411 Жыл бұрын

    Enamsgenlen wandem

  • @bethelhemlemagebrehiwot2914
    @bethelhemlemagebrehiwot2914 Жыл бұрын

    Thank you

  • @mulumisgan1090
    @mulumisgan1090 Жыл бұрын

    ወንድሜ በመጀመሪያ አመሰግናለሁ ከዛ መቸ እጣ ይወጣን መረጃ አለህ

  • @pirihiwotpantaye6970
    @pirihiwotpantaye6970 Жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @lelenamesfin4295
    @lelenamesfin4295 Жыл бұрын

    አልጋነሽ ማርዬ መኮነን ኮንዲየም ቤት አላገኘሁም

  • @sadasadaaa30
    @sadasadaaa30 Жыл бұрын

    እጠብቃለን

  • @bekibelay4906
    @bekibelay4906 Жыл бұрын

    እባካችሁ ስለ አዲስ ምዝገባ ጠይቃችሁ ንግሩን ቢያንስ ተመዝግበናል ብለን ተስፋ እናድርግ 💮💓🙏🙏💓💮💮💓🙏🙏💓💮

  • @mesi1477

    @mesi1477

    Жыл бұрын

    Enem efeligalew memesgeb 🥰

  • @kedrtube1132

    @kedrtube1132

    Жыл бұрын

    አሁን ተጀምሯል

  • @alpalp6840
    @alpalp6840 Жыл бұрын

    እና መሰግናለን

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 Жыл бұрын

    ለማንኛውም በግዜ ስም ዝርዝሩን አሳውቀን። ለተመዝጋቢዎች መልካም እድል

  • @mesi1477
    @mesi1477 Жыл бұрын

    Endet memesgeb inchilalen wandime nigeren🥰

  • @user-zs4dv9sb3j
    @user-zs4dv9sb3j10 ай бұрын

    እናመሰግናለን ወንድም ለመረጃህ በረታ እስትዲዮም ሆኖ ሳለ ባለበት 2ሁለት መኝታ መቀየር ይቻላል ወይ እባክህ እዳተልፈኝ ?

  • @sitotawkibret
    @sitotawkibret Жыл бұрын

    Yemishetu alu megizat ketechale pls agenagnen

  • @romanyosef7696
    @romanyosef7696 Жыл бұрын

    Is there another chance to wait or this is the last???

  • @user-hg6lu9dj4f
    @user-hg6lu9dj4f8 ай бұрын

    የ20/80 የ2005 ዓ/ም እጣ ላይ ተካተተ ወይ

  • @udififkckccuzuxjxjxicck4921
    @udififkckccuzuxjxjxicck4921 Жыл бұрын

    ስለትብብር ከልብ እናመሰግናለን ግን ስሜ ስለመኖሩ ማረጋገጥ ፈልጌ ነበረ እባክህን እርዳኝ ወንድሜ

  • @monamona273
    @monamona273 Жыл бұрын

    Enamesegnalen

  • @hayu18

    @hayu18

    Жыл бұрын

    Enamsegnalen yenge sew yeblen begugut entebkalen

  • @fitsumleta1940
    @fitsumleta1940 Жыл бұрын

    Selame selame 2005 20/80 yekotsebese eitsawesetse ayegebawe?

  • @halom3886
    @halom3886 Жыл бұрын

    ወድሜ ቤቱ ያለቀለት ነው ወይስ ከዚህ በፊት የደረሳቸው ብሩ እርካሽ ነው ግን ፊንሽግ እራሳቸው ነው የኛስ እንዴት ነው የምታቀው ካለ አመሰግናለሁ

  • @bikazergawchamisa7781
    @bikazergawchamisa7781 Жыл бұрын

    እናመስግናለን ምን ትመክረኛለክ ወንድሜ 40/60 400ሺ ቆጥቢያለው ላውጣው ወይስ ልጠብቅ በቤት ክራይ ተስቃየው?

  • @betelhemgetu3683
    @betelhemgetu3683 Жыл бұрын

    ጎሮ ስላሴ ሳይትን እስቲ አስጎብኛን ካሬ አቸዉንም አሳዉቀን

  • @nmm150
    @nmm150 Жыл бұрын

    ሰላም ወንድሜ ስም ዝርዝሩን

  • @alemtarekegn7747
    @alemtarekegn7747 Жыл бұрын

    Wendime yalefewn ybet eta wil gn aun kaselahew yileyal even if ye care waga bichemirim siletun specially ye betochun kare atekalay kne common area ytganene mselenge please cheake it

  • @binyameyob4971
    @binyameyob4971 Жыл бұрын

    Hi endhmenhe selam neh 40/60 mulu kotibealhu etaw weste megbatine bemin mawek yechalal

  • @davedawit8175
    @davedawit8175 Жыл бұрын

    Bero 15 zure Mecha new yemiwetaw 20/80 bale 3 new yetemezegebkut sent birr metal yetebekebegnal

  • @kedirdelala
    @kedirdelala Жыл бұрын

    ❤🎉💪🇪🇹🐎🥰🏡🏘️✨✅💯🌹✍️👍🙏☝️💖❤️😘💓👉🌛😚🛒🤩🥳🤲💔💗🥀😍👋🤜🎉🤩🥳🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🐎🐎🥰🥰🥰🥰🥰🥰💪💪✍️✍️🌹🛒😚😘😍🥀🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 Kedir delala

  • @mmaserat6643
    @mmaserat6643 Жыл бұрын

    አዲሱን አሁን የተዎዎሉት ቤቶሽ ባለሁለት ስንት ነዉ አሳዉቀኝ መሪት ላይ ለአስፋልት የቀረበ

  • @taybabullo5437
    @taybabullo5437 Жыл бұрын

    የቆጠበነው ሚታየው ከነወለዱ ነው ወይስ ለብቻ ነው አልገባኝ

  • @SAM-hx8bi
    @SAM-hx8bi Жыл бұрын

    ተጨማሪ 300 ነው የሚለው እኮ.can you check total number for 3 bed room 20/80

  • @loscilla
    @loscilla Жыл бұрын

    how did i get on the ethiopian side of youtube

  • @ismaileyessuf5878
    @ismaileyessuf5878 Жыл бұрын

    ወንድሜ የ97ተመዝጋቢ እጣ ያልውጣላቸው መች ነው እጣ የሚውጣው ማስረዳት ከቻልክ እሳውቀን ፍትህ ለ97ተመዝጋቢዎች!!!

  • @wyn918
    @wyn918 Жыл бұрын

    ስም ዝርዝ እንደትለቅልተስፋ እንረጋለን

  • @YgzawYgzawAsefa-dx1ef
    @YgzawYgzawAsefa-dx1ef Жыл бұрын

    በ20 አመት ብሎ የተዋዋለ ሰው ድንገት የዛሬ አመት 2አመት በዋላ ብር አግንቶ ሙሉውን መክፈል ቢፈልግ የ20 አመት ወለዱን ጭምር ነው መዝጋት ያለበት ነው ወይስ የ2 አመቱን ወለድ ብቻ ነው የሚከፍለው ይህን ብትነግረን መረጃው ካለ አመሰግናለው

  • @abdurazakibrahim7135
    @abdurazakibrahim7135 Жыл бұрын

    10 q bro

  • @Konjitteme
    @KonjittemeАй бұрын

    Ene 3 wer new yekotebkut min madrg alebgni wendme

  • @KagnewEshete-pg2oc
    @KagnewEshete-pg2oc Жыл бұрын

    ባለ 2 መኝታ ትልቁ 81 ካሬ ነው ነገር ግን የጋራ መጠቀሚያ 43 ካሬ በአንድ ሰው እንዴት ይደርሳል? በአንድ ፍሎር ላይ ቢበዛ 30 ካሬ ነው 30/5 = 6 ካሬ በሰው ( መረጃውን በደንብ ብታጣራው)

  • @mazisweet9039
    @mazisweet9039 Жыл бұрын

    20/80 2005 yikatetali ende?

  • @wehbecell5902
    @wehbecell590216 күн бұрын

    2016 ,መች ይወጣል ??

  • @nardostsega6405
    @nardostsega6405 Жыл бұрын

    መረጃዉ ልክ አይመስለኝም ምክንያቱም 40 ፐርሰንት የተከፈለዉን እንዴት መልሶ በ20 አመት በሚከፈለዉ ድጋሚ ይሰላል ማለቴ የተከፈለዉ 40 ፐርሰንት በድጋሚ በ20 አመቱ እንደሚከፈል ነዉ የተሰራዉ እንዴት ሊሆን ይችላል

  • @robelteka8214
    @robelteka8214 Жыл бұрын

    በአራት አመቱ ወይም ከ አመት በዋላ ብከፍልስ ብሩ ይቀንሳል ወለዱ

  • @ggyyyyu9637
    @ggyyyyu9637 Жыл бұрын

    Yarbby

  • @bestdo9250
    @bestdo9250 Жыл бұрын

    በሳቱአርጋው

  • @samirayimam5623
    @samirayimam5623 Жыл бұрын

    ለባለ ሶስት ምኝታ ስንት የቆጠበ ነው የሚደርሰው የ2005እድለኞች ሁሉም ደረሳቸው ወይስ ይቀራል

  • @YgzawYgzawAsefa-dx1ef
    @YgzawYgzawAsefa-dx1ef Жыл бұрын

    እናቴ ቤቱ ደርሶት ነበር ስትዋዋል አማርጠዋት ነበር በ20 አመት ወይስ ካሽ ትከፊያለሽ ስትባል በ20አመት ብላ ተመዘገበች አሁን ከ1አመት በዋላ ሙሉውን ልዘጋላት ፈልጌ ነበር እና የ20 አመቱን ወለድ ጭምር ነው መዝጋት ያለብኝ ነው ወስ የ1አመቱን ነው መልስህን ከአክብሮት ጋ እጠብቃለው

  • @user-eg5py4jr3q
    @user-eg5py4jr3q Жыл бұрын

    ባለ1 መኝታ ቅድማ ክፍያ 20/80 እና መሉ ክፍያ አንዴ ለመክፈል

  • @kenzaknzie813
    @kenzaknzie813 Жыл бұрын

    ye2005 temzgabi bale 2megnta tektoale

  • @user-jr1cw2gv1v
    @user-jr1cw2gv1v Жыл бұрын

    ወድሜ እሰኪ ግልጽ አድርግልኝ ባለ 3 መኝታ 2080 ሲደርሰን ሰንት ነው ከፍለን ቁልፍ የምንረከበው

  • @condohousesinaddis

    @condohousesinaddis

    Жыл бұрын

    የቤቶቹ ስፋት በካሬ ይለያያል። ለምሳሌ ያንቺ ቤት ስፋት 100 ካሬ ቢሆን የቤቱ ጠቅላላ ዋጋ = 100x7997 = 799,700 ሲሆን የዚህ 20% ደግሞ 159,940 ብር ይሆናል ማለት ነው። ይሄ የገንዘብ መጠን እስካሁን የቆጠብሽውን ገንዘብ ጨምሮ ነው።

  • @hulegabriel5820
    @hulegabriel5820 Жыл бұрын

    2005 40/60 ባለ ሶስት መኝታ እጣ ውስጥ ተካትዋል ወይ ??? በጣም ያሳዝናል ካልተካተተ ፣ ለዲያስፖራ ተብሎ የተ ስራው ቤት የት ደረስ???

  • @seadas732

    @seadas732

    Жыл бұрын

    ተካተዋል ማማ

  • @hagenegeri860

    @hagenegeri860

    Жыл бұрын

    ወገኖቼ ይሄ ፓለቲካ ነው ::መንግሥት ተብዬው በጭራሽ ለህዝቡ አያሥብም አሥቦም አያቅም እጣ አወጣን ብለው የህዝቡን ልብ ትርታ ሥለሚያቁ ነው ይሄኔ ወለጋ ላይ ወይም አርሢ ወይም ሌላ ቦታ 3ሺ 4ሺ ሠው ሊገሉ አሥበው ነው ወይም ገለዋል::አጀንዳ ማሥቀየሪያ ነው ወገኖቼ ቤቶችን በብዛት ለቄሮዎች ሠተው ጨርሠዋል አንድ ቄሮ 3 አራት ቤት አለው::እግዚአብሄር ያንሣልን እነዚህ ሠው በላ ዘረኛ ቡድን::

  • @meronaregay9141
    @meronaregay9141 Жыл бұрын

    What about 2005 20/80

  • @user-th9ql2lc9j
    @user-th9ql2lc9j Жыл бұрын

    የ2005 20/80 ባለ 1 መኝታ ይወጣል ወይስ ተሰረቀ

  • @seadas732

    @seadas732

    Жыл бұрын

    ያው ተካተዋል መሰለኝ አላህ ለሁላችንም ይስጠን ከስግደት ያውጣን ያረብ ምንም አይሳነውም አላህኤ

  • @bayehasmare2499
    @bayehasmare2499 Жыл бұрын

    110 000. kotibealehu

  • @saragebremariam8410

    @saragebremariam8410

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏በመቀጠል 1997 ጀምረው ሲጠብቁ ላሉ ወገኖቻችን በቃ ብሎ ፈጣሪ እንዲረዳቸው ፀሎቴ ነው🙏🙏🙏

  • @zainabtkkeluae4038
    @zainabtkkeluae4038 Жыл бұрын

    ምንድነው ድምፅ

  • @wenyasrat4101
    @wenyasrat4101 Жыл бұрын

    በዶላር ጨርሰን የለከፈልን እንዴት ነው የሚሠላሁ?

  • @hulegabriel5820

    @hulegabriel5820

    Жыл бұрын

    ዲያስፖራውን ማካተታቸውን ፈጣሪ ይወቀው በዝቅተኛ ምንዛሪ የቆጠብነውን እጣ ምን አደረሱት ? ሲጀመር በኤምባሲ የደረስን መረጃ 40/60 የዲያስፖራ ነበር እስካሁን የደረስው ስው ማንም የለም

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 Жыл бұрын

    ግንኮ አሁንም እችላለሁ መዝጋት ስትል ወለዱን ጭምር ነው የሚያስከፍሉት። መጀመሪያ 40/60 ደርሷት ክፍያ ካጠናቀቀች ቦሀላ 100 000 አስከፈላት ምድነው ስትል ወለድ ነው ያሏት

  • @alemfantsh1838
    @alemfantsh1838 Жыл бұрын

    ወንድም ከኮንዶሚኒየም ከተመዘገብሁ በሇላ ቤት ገዝቸ ነበር እና ኮንዶሚኒየም አይሰጠኝም

  • @amsalamsalu5374
    @amsalamsalu5374 Жыл бұрын

    የሁለት ሺ አምስት እጣ ይካተታል ወንድሜ ንገረኝ

  • @saraSARA-js8wc

    @saraSARA-js8wc

    Жыл бұрын

    አዎ

  • @udififkckccuzuxjxjxicck4921
    @udififkckccuzuxjxjxicck4921 Жыл бұрын

    wey 60,000 Ere wendme ene rasu 150 shih birr kotbe nebere lemehonu eta wust mekatetachinn endet new minakew eski mitakew neger kala tebaberegn ebakihn

  • @addiskidanasefa236
    @addiskidanasefa236 Жыл бұрын

    40/60 b2mgnta balfe etawsete gbcha drsogn nbre bahune aldrsgnme wdke ytdrgwe etawsete algbame sebale smchslhu ebkhene ymetaekwe ngre kale

  • @emufikertube
    @emufikertube Жыл бұрын

    20/80 እና 40/60 የምትሉት አልገባኝም አስረዱኝ እስኪ

  • @dessalegnalemu328
    @dessalegnalemu328 Жыл бұрын

    እንዲት ናችሁ እስቲ አውን ምን አዲስ ነገር አለ

  • @tigisttigist9057
    @tigisttigist9057 Жыл бұрын

    የምን ወሬ ነዉ የምታወራዉ እንዲሁ ቢከለክሉን አይሻልም

  • @aynalemtameru
    @aynalemtameru Жыл бұрын

    ይቅርታ መቸ ነው የምወጣው

  • @amanualmeles2341
    @amanualmeles2341 Жыл бұрын

    ይቅርታ የ 40/60 የ ሃያ ዓመታት ወለድ የተሳሳትክ ይመስለኛል pls check adrigew ena digame nigeren

  • @saraSARA-js8wc
    @saraSARA-js8wc Жыл бұрын

    አንተንሰምቼ አድሚሊዮንሶስመቶሺ ቆጥቤ አሁንስዋዋል ስምንትመቶሺብእነውየቤቱዋጋ ቀሪብር ባንክአለኝ ገና አልመለሱልኝም

  • @tadelutadelukori7784
    @tadelutadelukori7784 Жыл бұрын

    ድምጽህበደንብአይሰማም

  • @solohaile7037
    @solohaile7037 Жыл бұрын

    የዛሬ ፋይል የለህም

  • @mohammedreshid2472
    @mohammedreshid2472 Жыл бұрын

    297 ህንጻዎች ወይም ፎቆች ነቸው ወይስ ቤቶቹ ለዚያ ሁሉ ህዝብ 297

  • @kedirdelala

    @kedirdelala

    Жыл бұрын

    ❤🥰🥀😍😘😚🛒🌹✍️💪🐎🇪🇹🤩🎉🤜👋💗💔🤲🌛👉❤️💖☝️🙏👍✅🏘️✨🏡💯🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🥰🥰🥰🤩👋👋👋👋👋🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍 Kedir delala

  • @alehamdulimuslimsbamhonesa4876
    @alehamdulimuslimsbamhonesa4876 Жыл бұрын

    Thanks bro

  • @saraSARA-js8wc
    @saraSARA-js8wc Жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @meseretgirma3411
    @meseretgirma3411 Жыл бұрын

    Enamsgenlen wandem

  • @udififkckccuzuxjxjxicck4921
    @udififkckccuzuxjxjxicck4921 Жыл бұрын

    ስለትብብር ከልብ እናመሰግናለን ግን ስሜ ስለመኖሩ ማረጋገጥ ፈልጌ ነበረ እባክህን እርዳኝ ወንድሜ

  • @condohousesinaddis

    @condohousesinaddis

    Жыл бұрын

    ሙሉ ስምሽን ከነ አያትሽ ስም እና የተመዘገብሽውን የቤት አይነት 20/80 ወይም 40/60 እንዲሁም ባለ ስንት መኝታ እንደሆነ ጠቅሰሽ ፃፊልኝ እኔ አይቼ እነግርሻለሁ።

  • @wyn918
    @wyn918 Жыл бұрын

    ስም ዝርዝ እንደትለቅልተስፋ እንረጋለን

  • @dawitdawit2593
    @dawitdawit2593 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @topgarement3348
    @topgarement3348 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @meseluseyoum6745

    @meseluseyoum6745

    Жыл бұрын

    Tebarek wendmye

  • @fantayeworku1419

    @fantayeworku1419

    Жыл бұрын

    ወድሜ ባለ3 መኝታ ስም ዝርዝር ካንተ ነው ምጠብቀው ሰላምህን ያብዛው

  • @topgarement3348

    @topgarement3348

    Жыл бұрын

    @@fantayeworku1419 አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ የመቼ ምዝገባ ነው 1997 ወይስ 2005 ?

Келесі