Sheger Cafe - የቦታ እና የቤት ግብር ላይ /አቶ ሙሼ ሰሙ ከመዓዛ ብሩ ጋር Mushe Semu With Meaza Birru on Property Tax
#Ethiopia #ShegerCafe #Mushe_Semuonthe RecentlyAmended PropertyTax
Sheger Cafe - የቦታ እና የቤት ግብር ላይ / አቶ ሙሼ ሰሙ ከመዓዛ ብሩ ጋር Mushe Semu With Meaza Birru on the Recently Amended Property Tax
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz
Пікірлер: 194
ድንቅ ውይይት ነው። ንብረት ባይኖረኝም ብዙ ነገር ተምሬበታለው።
በእውቀት ላይ የተመሠረተ ገንቢ ውይይት እናመሠግናለን መንግሥት ይሄን የመሠለ ግብአት ቢጠቀሙበት ከህዝብ ጋር ለሚኖረው መተማመን ስለሚጠቅመው በጊዜ ማስተካከያ ቢያደርግ ካልሆነ የመጨረሻውን ካርድ እንደ መዘዝ ይቆጠር
@zelalemdesta499
Жыл бұрын
የግድግዳና የጣሪያ ግብር እያሉ ነው😂😂😂 አገሪቱን ወደ ድንጋይ ዘመን ልትመለስ ነው
አመፅ ያስፈልጋል፣ሁላችንም አንከፍልም ካላልን ሚሆን አደለም
እጅግ በጣም መልካም መርሐግብር ነበር፤ ጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ እጅግ በጣም እናመሰግናለን!!! አቶ ሙሼ ሰሙ የሰጡት ሙያዊ ማብራሪያ እጅግ በጣም መልካም ነው፤ አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር በሕይወት፣ በጤና እና በጸጋ ጠብቆ ለኢትዮጵያ የበለጠ የሚሰሩበትን እውቀት፣ ጥበብ እና ማስተዋል ይስጥዎት!!!
በአጋጣሚ ስልኬን እያየሁ ነው ያገኘሆችሁ በጣም ቃላቶቾ ያጥሩኛል ምን ያህል ጥሩ ውይይት እንደሆነ እኔ ግብር ከፋይ ነይ በእውነት ለመከፈል ብንፈልግም ሰራተኞች እኛን በማመላለስ መንግሰትን እንድናጨብረብርና ወደነእሱ ገንዘብ ኪሳቸው እንዲገባ ወደ ሙስና ይመሩናል ምክንያቱም መንግስት የእያንዳንዱ ግብር ከፋይ እንዴትና ምን ያህል እንደሚከፍል መረጃ በስራው አይነት መረጃ ማወቅ አለበት ስለማናውቅ የሚስተናግደን ሰረተኛ በፈለገው መንገድ እንድንከፍል ያስገድደናል አቤቱታ ብናቀርብም ያው የተያየዘ ስለሆነ ምንም መልስ የለም ያው እንግዲህ አማራጩ ሙስና ነው፡፡ አቶ ሙሼ እንደገለፁት ግብር ለመከፈል ከ6 ሰአት በላይ ቆመን ወገባችን ተሰባብሮ ነው ሀገሩን ማስተዳደሪያ ገንዘብ የሚከፍል ሰው መቀመጫ እንኮን በቂ የለም በዚህ ላይ የሰራተኛ እጥረት ስላለ ስራ የበዛበት ሰራተኛ ብስጭቱን እኛን ለመከፈል ሳይሆን ለመለመን የመጣን ያህል የንቀት መስተንግዶ ይሰጠናል ስለዚህ መንግስት ይሄንን በአሰቸኮይ አሻሻሽሎ ግብር ከፋይ እየተደሰተ እንዲከፍል ባህሉን ቢያስተምር ግብር ከፈዪም ግብር በመከፈል ግዴታውን ሲወጣ መንግስት ደግሞ የከፋዩን መብት መጠበቅ አለበት በዚህ አጋጣም ከግብር መከፈል ተጨማሪ ከየቀበሌ ከየወረዳው እየመጡ ያለ ደረሰኝ ያለ ደብዳቤ ገንዘብ አምጡ እያሉ መኖር አልቻልንም መንግስት እዚህ ላይ አይኑን ከፈት አርጎ አስቸኳይ እርምጃ ቢወስድ
@shewaregawolde8112
Жыл бұрын
በ
አቶ ሙሼ እጅግ በጣም የጠለቀ ግንዛቤና ሰብአዊነት ስሜትህን ዘርፈ ብዙ አዋቂነትህን ሁልጊዜም በፅሁፎችህም ሆነ ንግግሮችህ አደንቅኃለው በጣምም እማርበታለሁ። እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥልኝ ክበርልኝ። መአዚ መቼ ምን እና ማን ማቅረብና እንዳለብሽና አክባሪ አድማጮችሽን ልብ መግዛት ትችይበታለሽ !
አቶ ሙሼ በጣም አመሰግናለሁ ሙያዊ አስተያየት በመስጠትህትክክለኛና የሀገሪቱን ሁኔታ ያገናዘቀ ነዉ መአዚ መሰግናለሁ
መአዚ አንቺን አለማድነቅ አይቻልም !! የልብ አውቃ ነሽ ሰሞኑን የዚህ የቦታና የቤት ግብር ጉዳይ ሰምቼ የተሰማኝን በጥሩ ቋንቋ ገለፃችሁት !! መንግስት እንደገና እንዲያየው የህዝቡን አቅም ባገናዘበ መልኩ ቢሆን መልካም ነው !! ግንዛቤን የሚጨምር ውይይት ነበር አድናቆቴን እገልፃለሁ!!❤❤
@mekuriagize7514
Жыл бұрын
😊
@mekuriagize7514
Жыл бұрын
😊
@mekuriagize7514
Жыл бұрын
😊
@yeshanewrede6520
Жыл бұрын
ውስኪ የሚራጨው ማን እንደሆነ እየታወቀ በእነሱ መስፈርት ብዙሃኑን ማራቆትና ማስራብ ምን የሚሉት ፈሊጥ ይሆን?
አቶ ሙሼ ሰሙ የሰጡት ትንታኔ በእውቀትና በእውነት ላይ የተመሰረተ ነው ። ኢትዮጵያ የአቶ ሙሼ ሰሙን ሙሉ አቅም ብትገለገልበት ጥሩ ይመስለኛል ።
Listened A to Z..very informative and well articulated discussion!! Hats off Ato Mushe!!
ማአዚ እናመሰግናለነ ሁሌም ወቅቱን የጠበቀና የህዝቡን ችግር ያሳየ ውይይት ነው ጠቃሚም ነው
አቶ ሙሼ የሚናገረውን የሚያውቅ በእውቀትና በልምድ የዳበረ ምሁር እንደሆነ አውቃለሁ።እንደነዚህ የመሰሉ ሰዎችን መንግስት ዙሪያ አለመኖራቸው ነው ውድቀታችን።ይሄ አሁን ክፈሉ ብሎ የተጣለው ዱብ እዳ መንግስት ባዶ ካዝና ስለሆነ ለጊዜው ሊረዳው ይችላል።ልማትና እድገት ያመጣል ብዬግን አልገምትም።በተለያዩ corruption ብዙ ንብረት ያጋበሱ ጅቦች -አሁን ይገኛሉ።በአጠቃላይ ህግ የሌለበት የማፊያ አገር እየሆነ ስለመጣ መፍረሳችን ሩቅ አይመስለኝም።በተአምር የሚኖር አገር ብዬዋለሁ።thank you Meazi&Mushe ወቅታዊ ውይይት ነበር።
የንብረት ሽያጭ በሚደረግበት ጊዜ «Capital Gain» እየተ ባለ ለመንግስት የሚከፈል ከፍ ያለ ገንዘብ አለ በዚህም ላይ አስተያየት ቢሰጥበት ጥሩ ነው መዓዚ!
መአዚ! ተባረኪ የህዝብን ወቅታዊ ጥያቄ በማቅረብሽ በጣም ትመሠገኞለሽ ፥ መንግስት ህዝብን የናቀ ይመስላል ።
Thank you for your professional economic analysis.Ethiopia needs more technocrats just like you
Ato Mushe we Thank you! My Boss when I was working in Bank.🙏
Wow you nailed it very well! Dr abey should have people like this in his government, what disappointment Abey become,he want to fight with everyone, Muslims, orthodox, -- his time will be short like TPLF , when TPLF start under estimate the public people throw them out !
Excellent discussion. Thank you!
መአዚ በቅድሚያ አንቺን አመሰግንሻለሁ ፣ለብዙዎቻችን ትምህርት ሰጪ እና ጠቃሚ ነው ፣አቶ ሙሼ ጥሩ ዕውቀት አለህ ጥሩ ዕውቀት ይዤአለሁ ሁለታችሁንም እናመሰግናችህዋለን
አቶ ሙሼ በጣም ጎበዝ እዉቀት እንዲህ ሲተነተን በትክክለኛው ቦታ የምራል
Thank you for today's program on property tax
ተግባራዊ ከመደረጉ በፊት ይህ አይነት ምክንያታዊ የሆነ በእውቀት የተደገፈ ሀሳብ በአስፈጻሚው አካል አቶ ሙሼን ጨምሮ ሌሎች ሀገር ያፈራቸውን ባለሙያዋች ያካተተ ውይይት ለህዝብ በሚድያ መቅረብ ነበረበት:: ከዛም በመቀጠል የህዝብ አስተያየትን አካቶ በአንዴ ላጉርስህ ወይም እኔ ያልኩትን ተቀበል ያልሆነ ፕሮፌሽናል የሆነ አካሄድ ይሆን ነበር:: መአዚ መቼስ ሀገራችን ያሏትን የሰው ሀብት ሁሌ ስለምታቀርቢ ተባረኪ :በርቺ:: ለሁሉም ቀን አለው::
እናመሰግናለን ሁለታችሁንም::
Very important and timely discussion hope the officials will also listen to discussion and come up with realistic and responsible decisions
I have now been listening to Seeger Radio for approximately a year. I find the range of topics you cover and the guests you invite to Sheger to be way more than mere entertaining. I find them profoundly informative. I truly appreciate the host for her confidence, being supremely informed, but also her graciousness in her interviews. Thank you, and please keep up the good work.
Nice discussion! Almighty God think our country...!
እናመሰግናለን ።
በጣም ግሩምና ድንቅ ማብራሪያ...
Thank you Sheger cafa
Thank You ድንቅ ውይይት
እንደ ሙሼ የሚያስደስተኝ የኢኮኖሚ ባለሙያ የለም እናመሰግናለን
Ato Mushe thank you for your ecplanation. Meaza my favorite and versatile journalist of all times.
እናመሰግናለን
ድንቅ ውይይት ነው እናመሰግናለን
Pa pa pa...fantastic discussion
It is really striking and instructive . Thank u dear .
@teferabiniyam2258
Жыл бұрын
Mother OK and the ticket that you can demolite. Honey, I'm okay I'm gonna transit to the nearly a aggravate my letter Android Sarah Chandler cause I love my letter. What's the Maryland song at Taylor marathon, Hamilton or arba millennium Gilbert and Natalie gun waste and hailing wood, chill and mug butt. I'm airplane in the game. Gray Gabon yarn mad Ethiopian and I gonna just hurry up when you pull up. But be a mohammad suvalo a LA jimun taikushna please. What is the future? Don't touch him in the no Ghana. The desperate free slaughter gets no economy, and does that dego? Anya c TPN. It's Cayenne nogusu gizelle jandro Ronaldo. Add a narrow country, add a butt and a dirty butt's so stupid, I'm just my butt salmon. No, no, yeah, I'll let you know. Yeah, lingerie ridiculous, arla boy, ya, lanya a**, ha momentum, wait, headache, arla Moore. In a d I k
እናመሰግናለን አቶ ሞሼ ሰሚ ካለ
Ethiopia needs a professional skilled person like Mr. Mushe Samu in cabinet positions has deep inside knowledge about urban and rural lifestyles in the poverty stricken county.
መዓዚ ይህ ነገር በደንብ ውይይት ሊደረግበት ይገባል ክብርት ከንቲባዋ ጭምር ልትጠይቅ ይገባል ብልጽግና ተፍካካሪ ("ተቃዋሚ) ፓርቲዎች ታዋቂ ግለሠቦች ሃሣብ ቢሰጡበት አቶ ሞሼን አመስግኝልን
Thank you very much for your enlighten lecture to this administration. If government position was given to education ETHIOPIANS, we could have gone out of ALL THESE MESD!!!’nn
እባክህ ፈጣሪ ለዚህ የዋህ ህዝብ ድረስለት ማስተዋሉንም ግለፅለት
Thanks Mushe Hats off
አሁን ሁሉም ነገር ምስቅልቅል እያለ ይመስላል
አቶ ሙሼ ለሰጠኽን የታክስ አከፋፈል ተገቢነት እና ወቅቱን ሳይጠብቅ ለመጣ የቦታ ከፍተኛ የግብር ጭማሪ ትንታኔህ ልትመሰገን ይገባሃል።ሰሚ ካለ ሙያዊ ትንታኔህን ብጠቀሙበት መልካም ነው።አለበለዚያ ገደሉ አጠገብ መቆም...,........
ክበሩልን። እናመሰግናለን።
You all are so smart, i think the government starts to think about it, otherwise so difficult to pay it, so funny
ሙሼ ሰሙ ና መአዛ ብሩ እግዚአብሄር ወለታችሁን ይክፈላቹ መንግስት ይህን ሰምቶ ማስተካከያ ቢያደርግ ተጠቃሚ ይሆናል ብዮ አስባለሁ!❤❤
@noelyemane7494
Жыл бұрын
Unqualified administration spending the tax payers money more than their income, simple calculation
መዓዝዬ የማህበረሰቡን ጥያቄን በመያዝ አቶሙሼን ከመንግስት ተጠሪዎች ጋር ለውይይት ዳግም ብታቀርቢልን እናመሰግንሻለን::
Who is going to hear and consume this invaluable discussion? This government is literally deaf due to its tyrant feeling.
@mekuriaerdachew9947
Жыл бұрын
I have a big respect for Both of you MAZA B RU and mr Moshe
Good discussion and a good analysis. Keep it up!
It is so impressive know-how analysis. African government utterly work for them belly not for public interests. Appreciated!
nice nice nice
አቶ ሙሼንም ሆነ መዓዛን አለማድነቅ አይቻልም ከብዙ አንግል እና እይታ በጣም የሚገርም ትንታኔ ነበር ! ህግ አውጭው አካል ሊሰማው የሚገባው ዘገባ ነው
@zelalemdesta499
Жыл бұрын
ህግ አውጭው ማን ነው ?ጥያቄው ግብሩ መጨመር ሳያንስ የጣሪያና የግድግዳ ይላሉ ካርታም ኖሮህ ህጋዊው ሆነ መኖር አትችልም ነው እንዴ ሰው በአደገበት ቀዬ እንደዚህ ሰቀቀን በሰው አገር እኮ እኩል ከዜጋው እኩል አፍን ከፍተህ ትኖራለህ ኡይደለም አገር ቤተሰብ መምራት አይችሉም ሙቱቾች ሌባ ሁላ ናችው
Wait and see....Prosperity will bring something new that will shock us all.
ለህዝብም ለመንግሥትም ወደ አምላካችንና ወደ እነርሱም አምላክ ወደ ሆነዉ እግዚአብሔር እንለምን የመንግሥትንም የህዝብንም ችግር ወደ ሁሉ የበላይ ጌታ እናቅርብ መላ ለሁሉም ይሰጠል የሁላችንም ጌታ
በጣበጣም እሚገርም ዉይይትነዉ ዉሀእኳን '3 ወር አናገኝም እና ሁሉም ነገር በጣም ይከብዳል
The poll. Why not you do not deal with your own situation by dealing with your own citzens ?
I wish you advice to Mr Ahmed Shede and Abiye
ከአስከፋዩም ሆነ ከከፋዩ ወገን ሳይሰሙት / ሳያዳምጡት የቀሩት ስለጉዳዩ በእውር ድምብር አመለካከት ወይም እይታ ውስጥ እንዳይሆኑና ራስን ለመፈተሽ የሚረዳ ነው ! 👍👍👍👍
ትክክለኛ አባባል ነው አቶ ሙሼ። የሚከፈልህ ገንዘብ እኮ አነዴ ለመብላትና ለትራንስፖርት ወጪ አችልም። እቤት መተኛቱ በጣም የተሻለ ነው።
Meaza ,Egizaber yibarikish elalehu,,ene yekedimo serawit negn. Ageren 23 amet ageligiyalehu, ,,yemagegnew tureta birr 2420 nw, ,belabe yeserahut G1 menoriya bet alegn .lela gebi yelegnim .silezih beten sheche yet lihid?? Yetebalewun genzeb keyetim mamitat/magignet alichilim,..ena Egizaber yayal,bekenu yiferdal elalehu.
Nice discussion. I appreciate Mr Mushe who took time to study property tax to a reasonable degree. I will order the book “ Property tax in developing countries” Thank you for the recommendation I agree with the premise of this broadcast. 1 The government should allow an in depth dialogue on the need to update property tax in Ethipoia 2 Increasing tax in an exuberant fashion will only increase the desperation and fear that people have. It is wrong and morally unacceptable to disturb your own citizen in such a way. 3 I reside in Colorado and property tax here does never take into account weather you have a small or big loan ( mortgage) Government can not keep track of who has loan and who does not. To ask the government to keep record of loan is unacceptable. In most developed economies one does not get a property tax discount because of big mortgage 4 I agree that government in Ethipoia does not know how to economize. Even in rich country like US where we are reasonably wealthy, resources are considered scarce. It is imperative to learn how to use money economically. Giving expensive V8 to government clerks is going to end up making the country poor. Taking bribe from poor people is abomination and at the same time it is sin for citizens to give bribe to lazy government employees,because citizens do not want to follow the rule. 😂Lazy citizens and clowns are always looking for short cuts. There will be no bribe problem if people don’t give bribe in the first place. 5 There are many poor people in Ethipoia but just because you are poor,it does mean that you need to stay there forever. 6 In conclusion, I hope the government will invite public participation and ask for more public input. It is also equally important for the rich in Ethiopia ( they are small minority) to pay their fare share of taxes to the country that made rich in the first place. For the poor which is also majority, they need to stop filling sorry for themselves and try to work even harder to make money. My advise Stop drinking blue label that costs 60000 BIRR. Stop showing off with a money you don’t have Stop being a free loader and eat staff that other produce. In America we call people like this PARASITES Stop stealing and selling your parents property to fund your addiction. Stop stealing things that don’t belong to you Respect your neighbors and recognize that their needs is the same as yours. Everyone needs are identical In conclusion Ethiopia needs to create confidence in its people. This is a county after all that took all our parents property without compensation in 1975. We were ripped off and it is difficult to convince us that the country has learnt from its grave mistake. Undo most of the repetitional damage and please create a good faith system and people will start Investing again. Thank you Bemelekot Tewahade 33:16
@Hkim185
Жыл бұрын
እኔ ባህላዊ እወቀት ተሞርኩዤ ነዉ አሰተያየት የምሰጥህ የመንግሰት ሰራተኛ ደሞዙ 5000 ሆኖ ቤት ክራዩ 5000 ከሆነ እንዴት ይኖራል ያለጉቦ CEO of የቢሊዬን ደላር ድርጅት እንደ ሲሚንቶ እንደ ኤሌትሪክ ዉሃ ወዘተ ደሞዛቸዉ 10,000 ብር ከሆነ እንዴት አርገህ ዉጤት ትጠብቃለህ ደግሞም ሰነፍ ብለህ ትሰድባቸዋለህ የዉሸት ደሞዝ እየከፈልካቸዉ
@girmaabdi182
Жыл бұрын
@@Hkim185 let us be honest. There is no CEO making 10000 a month.
@Hkim185
Жыл бұрын
@@girmaabdi182 ይህን ነዉ የምልኸ የሲሚንቶ ፋብረካ CEO ከሆነ አሰር ሺህ ብር የምትከፍለዉ ከሆነ ጌዜ ጠብቆ የድንጋይ ከሰል 100 ሚሊዬን ደላር ከሕንድ ሲገዛ ሚሊዬን ደላር በሚሰቶ ሰም አሰቀምጡልኝ ይላል እንቢ የሚሉት ይመሰልሀል?
@girmaabdi182
Жыл бұрын
@@Hkim185 አንደምትለው ከሆነ ያሳስባል ። እኔ የምለው በአሁን ጊዜ እንዲህ ያለ አነስተኛ ደሞዝ የሚከፈለው CEO የለም ነው ። በነገራችን ላይ ከፍተኛ ዋጋ ያላቸው ዓለም አቀፍ ግዥዎች በአንድ ግለሰብ ይሁንታ አይፈፀሙም ። ብዙ አካላት ይሳተፋሉ። ማጭበርብር እይቻልም ባይባልም ከባድ ነው ።
@Hkim185
Жыл бұрын
@@girmaabdi182 እሺ ሰንት ነዉ ደሞዞቸዉ? በጎሩብ ሆነዉ ይቦጠቡጡናል እያልክ ነዉ
ከግብሩሌላ ቅጣት ተብሎ ጭማሪ አለ ቅጣቱ ለምን እንደሆነ አልገባኝም ለሚ ኩራ እያስከፈለ ነው እባክሽ ምክንያቱንጠይቂልን
@newg3441
Жыл бұрын
Even in Akaki
👏 👏 👏 👏
Property tax in a country where there is no property and Human Right. It is sad and funny.
ለሀገራችን የሚያስፈልጋት እንዲህ አይነት የበሰለ ፖለቲከኛ ነው
በጣም የበሰለና የረቀቀ ንግግር ወይም ማብራሪያነው የሚሰማ ቢኖር እናመሰግናለን አቶ ሙሼ🙏👌
መቼም መንግስት ጋር ለውጥ ባይኖር ግን ጠያቂዋንም ተጠያቂውን እናመሠግናለን ክብረት ይስጥልን የሚለምኑ አሉ እኮ በአሁኑ በወጣው ግብር ሰበብ እኛም ቀን አየጠበቅን ነው ምንወጣበት ለልመና 😭😭😭😭😭😭
ቤት ያላቸው ሰዎች የጣሪያና ግድግዳ ባለቤትነት እንጂ የመሬቱ ባለቤትነት መብት የላቸውም የቤት መሬት ባለቤት መንግሥት ነው የሚል ሕግ ባለበት አገር መንግሥት ቤቶች ላይ የንብረት ግብር Property Tax መጣሉ የሚያመላክተው የእራሱ የመንግሥትን ወንጀለኝነት ወይም ሕገወጥነትን ነው:: ስለዚህ መንግሥት ቤት ላይ የሚጣል የንብረት ግብር ከማውጣቱ በፊት ብዙ ሊያሻሽላቸው የሚገቡ አዋጆች አሉ::
Leave alone for the completed, Is it fair to collect Tax on uncomplicated houses and buildings?
ድንቅ ውይይት ቢሆንም ደንቆሮው ሥርኣት ፈፅሞ አይሰማም።
Where is part 2?
Hi Meazi !!! Endemendnesh? Metchem hulgize werk sra yemtseri betam yemkorabsh ehete nesh. Selk kutrsh slelelegne bezih tsafkulsh. Betam entewawekalen. Yikerta degmo gonbes biye new yemlew. Yihe melekt endemidersesh tesfa adergalehu. Ebakshen antchi ga yemimetu sewotchen guramayle endayaweru madreg endet yitchalal? Mehuran yemibalutem traz netekum guramayle eyetetekeme amargnan eyegedelut new. Bahlun yemakber andu meleket yerasen kwankwa madaber new. Yih gen ayitayem. Media lay yemiwetu sewotch yeminageruten englizgna kalat eyastegaba yalew hezeb eyefela new. Ebakatchihu berkiye amargnan ategdeluwat. Ene betam new yemiyasaznegn. Guramayle menager malet eko ye teaz neteknet masaya new. Bezuwotchu mulu englizgna tenageru bibalu 1 arefte neger mesrat yemaytchilu natchew. Mesakiya kemehon menale be netsuh amargna beneweyay. Englizgnawun siyasfelg metekem. Ebakatchuhu asbubet. Amesegenalehu.
ውይይቱ theoretically ትክክልና የበስለ ቢሆንም ደብዳቤው አንዴት ወጣ ሊተገበርብት የሚገባ ን እይድለም
ሞሸ እንዳለው ጊዜው ምንም አይነት ታክስ መጨመር የሚቻልበት ጊዜ አይደለም ቅድሚያ መንግሥት ከራሱ መስተካከል ያለበት ነገሮች አሉ ያለው ትክክል ይመስለኛል
ወይ ሙሽ ሰሙ ገራሚ ትንታኔ
መአዛ ጤና ሰለም ይብዛልሽ ለእንግዳሽም
Ebakatchihu so, so, so .......malet akumu. Betam yastelal. Guramayle yastelal. So so so.... degmo ejig betam le joro yikefal.
ለምንድን ነው የኪራይቤቶች አስተዳደር የሚያከራየውን ተከራዩ ቫት እንዲከፍል የተገደደው? አከራይ ነው መክፈል ያለበት ወይስ ተከራይ?
እኔ ስለ ግብሩገ ግንዛቤ ባይኖረኝም በቀበሌ በደሃ ቤት ላይም በካሬ ሜትር 30 ብር የሚል መመርያ ወደ ክ/ከተማ ወርዷዋል ሕዝቡ ደሃው በችግር እየተጠበሰ መብላት አቅቶት ቀስበቀስ ወደ ልማና እየገባ ባለበት ጊዜ በብር ላይ የተኙ የደሃውን ሕይወት የማያውቁ ይሕን የወመኔ የዘረፋ ሕግ በደሃው ላይ ያወጡ አጉራዘለሎች በሕግ ተጠያቂነት ባለው መንገድ እንዲሰሩ ቢደረጉ ሕዝብ የሚያስለቅሱ የእጃቸውን የሚያገኙበት ሕግ ቢወጣ ሃገርም ሰላም ይሆናል ደሃውም ውሎ ይገባል በካሬ 30 ብር አይደለም 5 ብር መክፈል ይከብዳል በዚህ ላይ ከዕለትወደ ዕለት ስራ ሞቷዋል በጣም ነው ያዘንኩት ነውረኞች በስቅላትም ቢቀጡ አልረካም ይሕ ወንጀል ነው መቸም ቢሆን በሕግ ያስጠይቃል!
ሕጋዊ ነት የጎደለው አዋጅ የለ ምክር ቤት አያውቀውም የግለሰብ ፍላጎት የተጫነ ግብር ነው
Condiumnuim should be free from tax cos people get this house is poor they came from 10 or 20 birr keble house so hiw do they get z money so it's not reasonable 😢😢😢😢😢
ብር ፍለጋ ነዉ እዝብ ሚበላዉ ሚጠጣዉ አቶ እየሁሉ ስግብግብ ነት ነዉ ገደል ዪግብ ነዉንጂ አዉን እዬ ምን ዪሉታል።😭😭😭
እነ እዳነች አቤቤ ይሄንን ስሙ :: ሰውው የመክፈል አቅም አለው እያላችሁ በአደባባይ ከምትፎትቱ ::
በጣም እናመሰግናቸዋለን ትንተናውን የታክስ እውነታው ይህ ሆኖ ሳለ መንግስታችን ባለበት የገንዘብ እጥረት ለማማሏት ህብረተሰቡ በጫና ያለውን ገቢና ወጭ ባላጠና ሁኔታ በግብታዊነት በባለንብረቶች ላይ በግዴታ መብትን ባልዳሰሰ የተወሰነ ነው:: መንግስትና ህዝብ ያልተማከሩበት ተገቢውን ጥናት ያልተካሄደበት ነው:: ታክስ ለምን ከፈልን አልልም:: የማህበረሰቡን አቅምና መብትን ያላካተተ ውሳኔ ነው::
All you say is true.they never understand it .
Batam des yemel weyeyet new yetemare yegdelegh yebalal 🙏🙏🙏
is the property came from nowhere? For example, a person paid income tax of his/her salary, paid VAT on his/her purchases of home construction, paid annual lease the land he/she owned, etc.and used the house he built to shelter the family. Is it logical to pay additional property right if the home he didn't got any other income?
Do you know that most addis ababa get water once a week.if light get of you have to wait the next 15day to come
እኔ ምለው ለነዋሪው ነው ወይስ ለአከራዩ ግብሩ የመጣው?
ገንዘብ ችግሮቾል ብዙ ዘዴ ተጠቅመው በተለያየ ንገድ ህዝቡን ሲበዘብዙት ቆይተዋል በዚ በዛ ሲጨምሩበት አሁን ደግሞ በታክስ መጢ በሚቀጥለው ጊዜ በምን እንደሚመጡ አይታወቅም
አልገባችሁም። ዋናው ዓላማ እኮ ሰዉን ማደናገር፣ ማፈናቀል፣ ማማርና ማሰደድ ነው። አገር በአግባቡ መምራትና ማስተዳደር ሲያቅታቸው የነሱን ስንፍና ህዝብን በመቅጣት ያወራርዳሉ። ይሄ የሊደርሽፕ ችግር ነው። ያቃተው አልቻልኩም ብሎ ለአዋቂዎች ቦታውን ያስረክባል። እኛ ሀገር ይህ አይታሰብም። አይ መከራ! መፍትሄው እንዲገላግለን መፀለይ ብቻ ነው።
Yehin mengest tebeye ye werebela sebeseb be tekeekle yemigeles tentena new👌🙏 balesltan tebeyewoch ye disigner lebs eyelebesu milenatebut.. Mengest tebeyew betmengest meseriya.. Ande trilion birr yasefeoegenal yemil mengest.. Eyale yekelele mengest meri negne bayeum betemengist eserahu yemile ebed sken gtad
አይ ችግር እነዚህ ሰዎች እኮ እሚያጨማልቁት አገር ህዝብ ያለበትን የሚያውቁ አይመስለኝም?
የኔ ሃሳብ ለድርጅት ሲሆንይህን ያህል ይከራያል ተብሎ የሚገመተው base ትክክል አይመስለኝም ስህተቱ እሱ ላይ ይመስለኛል። እንደገናም አስፋልት ዳር ያለና ውስጥ የገባውን አንድ ላይ መገመቱም
ብራቮ ሸገር።
Kenya middle income earners USD 800 not 3000....I was shocked when u say USD 3000. For Kenya...Kenya is lower middle income country bro
ወንድም አለም እውቀትህን የመግለፅ አቅምህን ቋንቋ ገድቦታል። ቢስተካከል መልዕክትህ መድረስ ለሚገባው የሕብረተሰብ ክፍል በበቂ መንገድ መድረስ ይችል ነበር!! ትውልድ ሊቀርፅ የሚችል ትምህርታዊ የውይይት አርስት ነበር። ያሳዝናል የቋንቋ እጥረቱ!! አስተያየቴ ብዙው የሕብረተሰብ አካል የማይረዳውን "እንግሊዝኛ ቋንቋን በተመለከተ ነው"
@hailemarkoslegesse6424
Жыл бұрын
እእእእ አንተ ራስ ቃላት ሆሄያት አጠቃቀም መቻል አለብህ ገና ነህ ለነቀፋ አትቸኩል
@Eyobs90
Жыл бұрын
@@hailemarkoslegesse6424 እቀበላለሁ!! (ራሴን ለመከላከል አይደለም) እኔ እንደግለሰቡ ለሕዝብ እያስተማርኩ አይደለም!
ሰሚው ብሚረዳው መንገድ ብዙ ትምህርት ሰጠህን።
Those that we see in butcheries to enjoy raw meet are mostly government employees who have enriched themselves with bribe; not even the middle class in Addis.
@Hkim185
Жыл бұрын
ምን እያልክ ነዉ የመንግሰት ሰራተኛ ሰለሆነ በድህነት እንዲኖር የፈረደበት ማነዉ ፠ ባይሆን ደሞዛቸዉ ያንሳቸዋል ይጨመርላቸዉ ሙሰና እንዳይበሉ ብትል ደግ ነበር