Sheger Cafe with Ato Mushe Semu on the State of Ethiopian Economy አቶ ሙሼ ሰሙ ከመዓዛ ብሩ ጋር ያደረጉት ውይይት …

#StateofEthiopianEconomy #MusheSemuInterview #ShegerCafe #MeazaBiruWithMusheSemu
Sheger Cafe with Ato Mushe Semu on the State of Ethiopian Economy
አቶ ሙሼ ሰሙ በሸገር ካፌ ከመዓዛ ብሩ ጋር ያደረጉት ውይይት … የልማት ትኩረቱ የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ ጤናማ አለማድረጉ ምክንያቱ ምንድን ነው ?
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 50

  • @wondwossenezineh1438
    @wondwossenezineh1438 Жыл бұрын

    Hats off to Ato Mushe. One of the best interview. Thanks Meaza for inviting an intellectual who knows the in and out of our situation. More than anything he presented his points in a very simple way so that you don’t have to be an economist or even an educated person to understand. Bless you both

  • @teshomefayisa5690
    @teshomefayisa5690 Жыл бұрын

    የሚሰማ አከል ካለ በጣም ጠቃሚ ግምገማ ነው። አመሰግናለሁ ሸገር ዪነቨርሲት እና መአዝን።

  • @meronendalehailu3783
    @meronendalehailu3783 Жыл бұрын

    Thank you for this insightful discussion and analysis. As an economist, this is one of the best discussions I have ever heard, purely from an economic perspective.

  • @henokasresahegn6482
    @henokasresahegn6482 Жыл бұрын

    Economics explained in simple Form with great journalist. Thank you both of you.

  • @admnner21111
    @admnner21111 Жыл бұрын

    አቶ ሙሼ የቀድሞ የባንካችን ባልደረባ የነበረ እጅግ ብቁ ባለሞያ🙏🏿👌🏿📚🙏🏿

  • @tadiosmekonnenasres6703
    @tadiosmekonnenasres6703 Жыл бұрын

    Excellent and informative discussion Thank you

  • @love-ed4ml
    @love-ed4ml Жыл бұрын

    Great explanation

  • @solomonteka1981
    @solomonteka1981 Жыл бұрын

    Thank you Meazi & Ato Mushé for this indepth explanatory analysis.

  • @sam846
    @sam846 Жыл бұрын

    Great interview

  • @gudinakegna8581
    @gudinakegna8581 Жыл бұрын

    Very Great discussion!!! Thank you so much both of you!!

  • @negashmohammed1938
    @negashmohammed1938 Жыл бұрын

    ብስለት የተሞላበት ጥልቅ ማብራሪያ ጋሼ ይህ ምክር ሀሳብ የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ተጠቀሙበት ስለእድገታችን እንደምንሰማ ተስፋ አለን።ጋሼ እናመሰግናለን

  • @ethiopiat5237
    @ethiopiat5237 Жыл бұрын

    Great explanations and views as usual full of knowledge. Thank you so much, hope someone is lessening.

  • @kormadadi6155
    @kormadadi6155 Жыл бұрын

    ድንቅ ውይይት በርቱ! ከህዝብ በቀጥታ የሚነሱ ጥያቄዎችን አቶ ሙሼ የሚመልስበትን መድረክም ብታዘጋጁ:: ለሁለታችሁም ትልቅ አክብሮት አለኝ!

  • @azebnegash2354
    @azebnegash2354 Жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍፍ! አንጀት የሚያርስ ውይይት❤

  • @allwaystesty5102
    @allwaystesty5102 Жыл бұрын

    WOW! This guy is really incredible also he faces the fact. However, I appreciate your honesty and clarity.

  • @jenenuu
    @jenenuu Жыл бұрын

    Hmm, I found it a smoothly flowing, very resourceful , deeply analytical and goal oriented discussion. The brilliant economist gave a clear option to the prime minister, his cabinet, and other higher government officials either to keep on going on their wrong and delusional current economic paths or make adjustments based on these and other healthy advices.

  • @dawitalemu1578
    @dawitalemu1578 Жыл бұрын

    my country need someone like you who can explain both micro and macro economy in Professional manner with lemon terms...….thank you Sir👌🙏🙏🙏

  • @asedinsa2167
    @asedinsa2167 Жыл бұрын

    ሙሴ ሰሙ a great respect for u really keep up God long live for u 👍👍👍w

  • @tadessealemayehu9736
    @tadessealemayehu9736 Жыл бұрын

    Your recommendations are absolutely true. But those who are set to implement are not ready to work for tomorrow.

  • @user-bl8ij9dd9s
    @user-bl8ij9dd9s Жыл бұрын

    Wow...interesting.....

  • @tessemabiniam3921
    @tessemabiniam3921 Жыл бұрын

    አሪፍ ማብራርያ ነው ብዙ እዉቀት አጊተናል እናመሰግናለን ማአዚዬ ኑሪልኝ ❤❤❤

  • @user-bl8ij9dd9s
    @user-bl8ij9dd9s Жыл бұрын

    Wow.....

  • @dinodire7576
    @dinodire7576 Жыл бұрын

    Bravo Mushe, I met him when he came to Washington for political party meetings during Woyane regime 20 years ago. He was a bank manager and a member of Democratic Party of Ledetu Kehadew.

  • @user-tt5fu6mn5b
    @user-tt5fu6mn5b Жыл бұрын

    የሚሰማ ይስማ !!

  • @samsontadiyos7780
    @samsontadiyos7780 Жыл бұрын

    Mushe Seman is one of few Ethiopians I can listen to .

  • @ambayeambo4629
    @ambayeambo4629 Жыл бұрын

    ግሩም ውይይት ነው። ሁሉም ሰው በሙያው ላይ ብቻ ትንታኔ መስጠት ቢችል ምንኛ በጠቀመን ነበር።

  • @sadikalmizan8536
    @sadikalmizan8536 Жыл бұрын

    አቶ መሼ ሰሙ ለሰጡን ድንቅ ወቅታዊ ማብራሪያ ከልብ እናመስግናለን

  • @gashawtenna7823
    @gashawtenna7823 Жыл бұрын

    በየቤቱ የተከማቸ እህል (hoarding) ገበያ ላይ ተፅእኖው የጎላ ስለመሆኑ የተነሳው ነጥብ is so interesting. As its said, our culture of consumption should be improved from hoarding to direct consumption. Large scale injera factories, bread factories, sauce factories should be expanded.

  • @girmaabdi182
    @girmaabdi182 Жыл бұрын

    ሁለት ሰዓቶችና ሁለት ዶክተሮች አንድ ዓይነት ንባብ የላቸውም የሚል ያነበብኩ ይሁን የሰማሁ ይመስለኛል ። ሁለት ኢኮኖሚስቶችም የሚስማሙ አይደሉም። እጅግ የተማሩና ከፍተኛ ልምድ ያላቸው እኮኖሚስቶች ከጠ/ሚ ጋር ይሰራሉ ። አቶ ሙሼ የሚያነሷቸውን ሀሳቦች አያውቁም የሚል ግምት የለኝም ።

  • @anbessiemulate8693
    @anbessiemulate8693 Жыл бұрын

    .when u were member of parliament u never been trying to say any points about the economic situation. I wish to see a debate those economists with different idea. But thanks your intellectual observation. It is great.

  • @admnner21111
    @admnner21111 Жыл бұрын

    አቶ ሙሼን እናመሰግናለን🙏🏿የሕዝብን እና የሐገርን የሥልጣን እርከን የተቆናጠጠው ዋልጌ እንጣጥ ብሎ ጦርነት ሕዝብ ላይ ሲከፍት ምንም የውጭ ምንዛሪ እጥረት ያለበት አይመስልም 🤔🤔🤔

  • @jenenuu
    @jenenuu Жыл бұрын

    እንዲህ በማስረጃዎች የደለበ፡ በጥልቀት የተፈተሸ፡ በቀናነት፡ ያለ ስስት የተቋደሰ፡ ውጤት ግቡ የሆነ ውይይት መኮምኮም መታደል ነው። ለገዢዎቻችን ከጠቅላዩ አንስቶ ትንታጉ ኢኮኖሚስት አማራጭ ሰጥቱኣቸዋል። ወይ በስኬታቸው እየተመጻደቁ እስከውድቀታቸው በተምኔታዊ አለማቸው ፈታ ብለው መኖር ወይም እኒህንና ሌሎችንም ድንቅ ምክሮች አድምጠው መንገዳቸውን ማስተካከል።

  • @user-zy7mn1dg4n
    @user-zy7mn1dg4n Жыл бұрын

    ደስ ሲል ይሄ ቡኒ ህዝብ ገና ዋጋውን ያገኛል እጅ በደረትአርገን በደስታ እያየነው ነው

  • @tadessealemayehu9736
    @tadessealemayehu9736 Жыл бұрын

    ጀሮ ሳይሆን ጤነኛ ልብ እና ኣእምሮ ላለው ሰው እንዲደርስ እመኛለሁ::

  • @alexanderabebe8734

    @alexanderabebe8734

    Жыл бұрын

    ተባረክ

  • @michaeltesfaye5328
    @michaeltesfaye5328 Жыл бұрын

    Sheger College

  • @mekbibefeyisa7118
    @mekbibefeyisa7118 Жыл бұрын

    እደነዚ ያሉትን መስማትና ማቅረብ ነው

  • @admnner21111
    @admnner21111 Жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ውስጥ በያመቱ 3 ሚሊዮን ሰው የሚወለድ ከሆነ 🤔በ10 ዓመት 150 ሚሊዮን እንገባለን ማለት ነው 🤔ይህ እንግዲህ 2025 ዓ . ም ማለት ነው 🤔ይህንን አውዳሚ ደንቆሮ አመራር ይዘን የት እንደርሳለን🤔🤔🤔እንኳን አዲስ ምርት ልንፈጥርየ ይቅርና 🤔የተመረተን እያወደመ ነው 🤔🤔🤔ይህንን ስግብግብ ግሪሣ ሤረኛ መንግስት ቶሎ ካላስወገድን ችግራችን ይከፋል🤔🤔🤔

  • @danielwoldu1855
    @danielwoldu1855 Жыл бұрын

    ሙሼ እንደዚህ አዋቂ አይመስለኝም ነበር

  • @danielwoldu1855
    @danielwoldu1855 Жыл бұрын

    መአዛ ንግግሯን እንድትጨርስ እድል ሳይሰጥ መልስ ይሰጣል እንጅ ሙሼ ኢንተርናሽናል አማካሪ መሆን አለበት

  • @ruthsileshi5864

    @ruthsileshi5864

    Жыл бұрын

    Ati Mushe thank you for you analysis examining the current central issues faced by the society Absolutely amazing

  • @jaffershurie862
    @jaffershurie862 Жыл бұрын

    ይሄ በአብዛኞቹ ኢኮኖሚስቶች የሚታወቀውና የተለመደ አባባል የሆነው "የፍላጎትና የአቅርቦት ሁኔታዎች ናቸው የአንድ አገር የገበያ ዋጋ የሚወስኑት" የሚለው የተለመደ አስተምሮት ጋር እኔ በከፊል ነው የምስማማው:: እንደሚታወቀው የኢኮኖሚ ዘርፍ በእራሱ በነባራዊ እጥረት ላይ ተነስቶ እጥረትን ለማሸነፍ ተፈላጊውን ነገር በማምረት በማሰራጨትና በመጠቀም ላይ የሚደረግ የግል ወይም የቡድን ወይም የግልና የቡድን የኢኮኖሚ ሥርዓት እንቅስቃሴን የሚያጠና ዘርፍ ነው:: ስለሆነም ይህ እጥረትን ለማሸነፍ በምርታማነት አቅርቦትን ከፍ አድርጎ የተመረተውን በማዳረስና አገልግሎት ላይ እንዲውል በማድረግ ሒደት ውስጥ ጣልቃ የሚገቡ ወይም የሚወስኑ የገንዘብ የጊዜ የሕግና መሰል ሰውሠራሽና ሰውሠራሽ ያልሆኑ ተጽዕኖ ፈጣሪ ጉዳዮች አሉ:: ለምሣሌ 100ግራም ዳቦ በ5 ብር ለመሸጥ ፍላጎትና አቅርቦት ኖሮ ተመርቶ ሳለ በአምራቹና በተጠቃሚው መካከል በሚገቡት ሰው-ሠራሽና ተፈጥሯዊ ምክንያቶች ለምሣሌ የገንዘብ የጊዜ የንግድ ፖሊሲዎችና ሕጎች የተነሳ "የፍላጎትና አቅርቦት" መርህ ብቻቸውን የዳቦውን ገበያ የማይመራበት ሁኔታዎች ይፈጠርና የማምረትና የምርት ጉንኙነቶች ሥርዓት አልባ ሊሆኑ ይችላሉ:: እንደተባለው የፍላጎትና የአቅርቦት ሥርዓቱ በቀላሉ እንዳይሳለጥ የሚያደርጉ ሰውሠራሽ የድለላና ሕገ ወጥ የንግድ ሰንሰለቶች ከአምራቹ ከአቅራቢውና ከተጠቃሚው ፍላጎቶች ውጪ የሆኑ የዋጋ ግሽበትን ሊያመጡ ይችላሉ:: አገራት የሞኒተሪንግ ፖሊሲዎቻቸውን እና የንግድ ቁጥጥር ሕጎቻቸውን ከሕዝባቸው ፍላጎትና አቅርቦት ጋር ካላስማሙ መንግሥታቸውና ሕዝባቸው በሌሎች የመዘወርና ተፅዕኖ ውስጥ የመውደቅ ዕድላቸው ከፍ ይላል:: አምራች ኃይሉም ምርታቸውም የእራሳቸው አይሆንም:: ምን ማለት ነው የተፈጥሮና የሰው ሰርሽ ኃይላቸው የመሰደድ ዕጣ ፋንታ ማለት ልባቸው ሐሳባቸውና ሥራቸው ወደ ውጪ የመሆን ዕጣ ያጋጥመዋል:: የሰለጠኑት አገራት በሕጋዊ መንገድ ከእራሳቸው የዛሬና የነገ ትውልድ ፍላጎት በላይ እያመረቱ ሌሎችን ወደእራሳቸው ፍላጎት በመሳብና የምርት ውጤቶቻቸውን እና የገንዘብ ሕትመቶቻቸውን ተፈላጊነትና ተፅዕኖ ፈጣሪነት በመጨመርና በመጠበቅ የአገራቸው ኢኮኖሚ የበለፀገና መንግሥታቸውና ሕዝባቸው በሌሎች መንግሥታትና ሕዝቦች ላይ ተፅዕኖ ፈጣሪ እንዲሆን ያደርጋሉ:: መንግሥትና አለም ዓቀፍ የገንዘብ ተቋማት ምን አሉ ሳይሆን ሕዝቡ ስለ ኑሮው ምን ይላል? በተጨባጭስ ሕዝቡ እንዴት እየኖረ ነው የሚለውን ማየቱ ነው የሚጠቅመው:: በእኛ አገር የኢኮኖሚና የፖለቲካል ኢኮኖሚ ሥርዓታችን እንዴት እርስ በእርስ መጠፋፋት እንደምንችል ተደርጎ የተቀረጸና ሥራ ላይ የዋለ ነው:: ዜጎች በገቢያቸው ገዝተውና ተበድረው መሠረታዊ ፍላጎቶቻቸውን ማሟላት አይችሉም:: ባንኮችን ጨምሮ ብዙ መንግሥትና የግል ተቋማት በስግብግብ ትርፋቸው የዜጎችን ሕይወት በማቃወሳቸው የተነሳ 95% በላይ የሚሆኑት ዜጎች የተሟላ የመሠረታዊ ፍላጎት አቅርቦት እንኳ የላቸውም:: ነፃና ጥራት ያለው የትምህርትና የጤና አገልግሎት የለም:: በርካሽና በተመጣጣኝ ዋጋ ለዜጎች የተሠሩም ሆነ የሚሠሩ የመኖሪያ ቤቶች አገልግሎቶች የሉም:: የማዳበሪያና ሌሎች የእርሻ ግብዓቶች ውድ በመሆናቸው የተነሳ የዜጎቻችን የማምረት ፍላጎትና ተነሳሽነት በእጅጉ እየደከመ ነው:: ከመሃል አገር ተነስተው ወደ ሁሉም አቅጣጫ የሚንቀሳቀሱ ለአገር ኢኮኖሚ እድገት ትልቅ አስተዋጽዖ ሊያደርጉ የሚችሉ የባቡር መንገዶች የሉንም:: ከ99% በላይ ዜጎች ከፍለው ሊጏጏዙባቸው የማይችላቸው የበረራ መሥመሮች አሁንም ድረስ በዋጋና በመዳረሻ ለብዙኃኑ ሕዝብ ተደራሽ አይደሉም:: ባንኮችና መሰል የፋይናንስ ተቋማት በሕዝብ ሕይወት ላይ ይቆምራሉ:: ለሕዝብ መኖር ሳይሆን በሕዝብ ላይ ለመኖር የተፈጠሩ ነው የሚመስለው:: በእዛ ላይ በብሄር ፖለቲካ የተጠለፉ ናቸው ወይም እራሳቸው የብሄር ፖለቲካ አራማጆች ናቸው:: እንደተባለው የእራሳችንን ዜጎች ሕይወት ሳናሻሽል በኤክስፖርትና በኢምፖርት ስም የሌሎች አገራትን ፍላጎት ለሞምላት የተፈጥሮና ሰው-ሠርሽ ሃብታችንን በሕጋዊም በሕገወጥ መንገድም ኤክስፖርት እናደርጋለን:: ለኢኮኖሚያችን ለአካላችንና ለሥነልቦናችን ጤነኛ ያልሆኑ ነገሮችን አውቀንም ሳናውቅም ደፋ ቀና እያልን ኢምፖርት እናደርጋለን:: ከሁለት ወራት በፊት በዘውዱ ሾው ላይ በኢኮኖሚ ጉዳዮች ላይ በቀጥታ ስርጭት ከሰጠውት አስተያየት ጋር የሚስማማው ሕጋዊ የሆኑ የውጪ ምንዛሪዎች በግልም በቡድንም ወደ አገር ውስጥ በሕጋዊ መንገድ እንደልብ እንዲገቡና ደምበኞች ከፈለጉ ሳይመነዝሯቸው ማስቀመጥ እንዲችሉና ከአሻቸውም በአነስተኛ ወለድ ለሕጋዊ ባንኮች አንዲያበድሩ ጭምር ማድረግ ያስፈልጋል:: ደንበኞች ከውጭ አገር ገንዘብ ሲልኩ በተመረጡ የአገር ውስጥ ባንኮች ወይም አገር ውስጥ እንዲሠሩ በሚፈቀድላቸው የውጭ ባንኮች አማካኝነት ገንዘቡ ለተላከላቸው ደንበኞች በውጭ ምንዛሬ እንዲከፈላቸው ማድረግና ባንኮች ጠቀም ያለ የገንዘብ ማዘዋወርያ ትርፍ እንዲያገኙ ቢደረግ በጣም ጠቃሚ ነው:: በኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ዜጎች በውጭ አገራት የገንዘብ አካውንት እንዳይኖራቸው የሚከለክል ሕግ ማውጣት ያስፈልጋል:: የአገር ውስጥ የብር የምንዛሪ ግሽበት እንዳይፈጠር ደግሞ ተጨማሪ የብር ኖቶችን አለማተምና በገንዘብ ልውውጥ ንግድ ላይ ሕጋዊ ፍቃድ የሌላቸው ላይ ከበድ ያለ ቅጣት ማድረግ ያስፈልጋል:: የውጭ ምንዛሪ ፍለጋን ብዙ እንዳንዳክር ሊያግዙን የሚችሉትን እንደ ድሮው የኑግ የሰሊጥ የሱፍ የቅባት እህሎች ዘይቶችን በአገር ውስጥ በስፋት ማምረት የሚቻልበትን አሠራር መፍጠር:: ቡናን አገር ውስጥ ፕሮሰስ አድርጎ በዱቄት መልክ አሽጎ ለአገር ውስጥና ለውጭ አገር ማቅሩብ:: ወርቅን ጨምሮ የከበሩ ድንጋዮችን እዚሁ አገር ቤት በዘመናዊ ቴክኖሎጂ አምርቶ አለም ዓቀፍና አህጉር ዓቀፍ ገበያውን እዚሁ አዲስ አበባ ውስጥ ማድረግ:: የነዳጅና የተፈጥሮ ጋዛችንን አገልግሎት ላይ ለማዋል መንግሥትን ወደሥራ እንዲገባ ማስገደድ:: ከሁሉም በላይ ግልፅና ተጠያቂነት ያለው የቅይጥ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ያስፈልገናል:: ከሠላምታ ጋር!!! ዶ/ር ጃፈር ሺፋ ኮንሠልታንት ስፔሻሊስትና ኢንቬንተር

  • @user-ty3wo1ev1u
    @user-ty3wo1ev1u Жыл бұрын

    እኔ ምለው ፡፡፡፡በመጀመሪያ ሰላምታዪ ይድረሳቹ እናም እንዳልሽው ጥሩ ነው ብናውቀው ስለ ኢኮነሚው መስማቱ ግን ሁሉም ነገር ኢኮነሚው ምታወሩት እርዳታ እና የመንግስትን ሀላፊነት እና የመንግስትን ስራ ነው ምትነግሩን እንደ አንድ ዜጋ ግን ብናውቅ የምለው በዚ አሁን ኢኮነሚውን ወይም መንግስት ሚሰራውን ስራ እነዴት ህዝብ መስራት እና መደገፍ እንዳለበት እናም እያንዳንዱ ዜጋ ምን እንደሚጠሀቅበት ለምን አትነግሩንም ?ይህ ማለት እኮ እንደ ምሳሌ አንድ አነስተኛ ነጋዴ ነግዶ ግብር ብቻ መክፈል እንዳልሆነ እና ሌላውንም ተረድቶ በእውቀት እንዲሰራ ያግዘዋል

  • @admnner21111
    @admnner21111 Жыл бұрын

    አይኤምኤፍም ሆነ ወርልድ ባንክ ጥሬ መረጃ የሚወስዱት ከኢትዮጵያ መንግስት ነው🤔🤔🤔በዛ ላይ ጥቂት የማሻሻያ ግምት አድርገው ነው ይህንን ያህል ሐገር አድጋለች የሚሉን🤔🤔🤔

  • @wassiebelay5089
    @wassiebelay5089 Жыл бұрын

    ብስለት የተሞላበት የተባ ትንተና ነው

  • @danielayele8254
    @danielayele8254 Жыл бұрын

    መንግሥት እንዲህ አይነቱን ባለሙያ በኢኮኖሚ አማካሪነት ለምን አይጠቀምበትም?

  • @sey0umnegrq714
    @sey0umnegrq714 Жыл бұрын

    አይ ሙሼ ደሞ በዚህ መጣህ ሌባ ኢዴፓ

  • @thematteroftime4486
    @thematteroftime4486 Жыл бұрын

    ከሰውነት ወደ ከብትነት ስለተቀየርን እንኳን ደስ አለን። ለውጥ ማለት እንዲህ ነው

Келесі