Sheger Cafe በዘመነ መሳፍንት የተከፋፈለች ኢትዮጵያን አንድ ያደረጉ ፣ኢትዮጵያን በማዘመን ረገድ ግንባር ቀደም መሪ አፄ ቴዎድሮስ ትክክል ነው ወይ ?

Ойын-сауық

#AbebawAyalew #BirhanuDeboch #ShegerCafeMeazaBirru #ShegerInterview
Sheger Cafe በዘመነ መሳፍንት የተከፋፈለች ኢትዮጵያን አንድ ያደረጉ ፣ኢትዮጵያን በማዘመን ረገድ ግንባር ቀደም መሪ አፄ ቴዎድሮስ ትክክል ነው ወይ ?አፄ ቴዎድሮስ Emperor Tewodros መዓዛ ብሩ ከየታሪክ ምሁራን ከአቶ አበባው አያሌው እና አቶ ብርሃኑ ደቦጭ ጋር ... ክፍል 2
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 42

  • @surafealadmasu9095
    @surafealadmasu9095 Жыл бұрын

    ረ.ፕሮፍ አበባው የረጅም ጊዜ አክባሪህ ነኝ። ካንተም ብዙ እውቀቶችን አግኝቻለው። በዚህ ውይይት ላይ ግን ለቴዎድሮስ ያለህን የተንሸዋረረ እይታ ነው ያንፀባረቅከው። ለምሳሌ ያክል ንጉሰ ነገስቱን ለማንኳሰስ የታሪክ ምንጮችን ትጠቅስና እሳቸውን ግሎሪፋይ የሚያደርጉ ሌሎችን የታሪክ ምንጮችን በሌሎች የታሪክ ምንጮች መሞገት ሲገባህ ከእንደ አንተ አይነት የታሪክ ምሁር በማይጠበቅ መልኩ በአሁናዊ መነፀርህና በግምታዊ የይመስለኛል አስተያየትህ ነገሮችን የተነተንክበት መንገድ በጣም የወረደ ነው። በዘመኑ ብትኖር ከናፒር ጎን ልትሰለፍ ምትችል መስሎ ነው የተሰማኝ። ሸገሮች አክባሪያቹህ ነኝ። እዚህ ውይይት ላይ ግን ተመሳሳይ ፕርስፔክቲቭ ያላቸው ሁለት ሰዎችን ከማቅረብ ይልቅ የተለዬ እይታ ያለው ሌላ ሰው ብትጨምሩ እኛም የበለጠ እናተርፍ ነበር። አመሰግናለሁ

  • @MyestriousGamerWastaken

    @MyestriousGamerWastaken

    Жыл бұрын

    Your comment deserve respect! Thanks!

  • @samueladmasu5954
    @samueladmasu5954 Жыл бұрын

    አበባዉ ታሪክ ለመንገር ሳይሆን የግል ትርጉም ሰጥተህ ለማጣጣል ነው የገባኸው ብዙ አወንታዊ ነገር አላነሳህም

  • @amharicmusic1990
    @amharicmusic1990 Жыл бұрын

    አበባው አያሌው denial (እውነታን መካድ) ላይ ለምን መፍጨርጨር አስፈለገው? ለምሳሌ ቴወድሮስ “ባለሙያ ላኩልኝ” ብለው የእውቀት መሻታቸው ለአበባው “አውሮፓውያን መሳሪያ እንደማይልኩላቸው ስለሚያውቁ ነው “ በሚል የግል መሰለኝ ተቃኝቷል። የቴዎድሮስ የቴክኖሎጂ መሻት ለአበባው “የመድፍ ሀራራ” ለማሟላት የተደረገ ጥረት ነው። ቴዎድሮስን ያገነናቸው ስራቸው ነው ። የጦር ሜዳ ውሏቸው ነው። ተራማጅነታቸው ነው ። የእውቀት ጥማታቸው ነው። ለሀገር ክብር እራሳቸውን መባ አድርገው መባረካቸው ነው

  • @MyestriousGamerWastaken
    @MyestriousGamerWastaken Жыл бұрын

    He is a solid hero, who was far ahead of his time. One thing we should pronounce more is his desire for modernity and military might. HE DID WHAT HIS VISION REQUIRED AT HIS ERA TO MAKE ETHIOPIA GREAT!!!

  • @ayichalimzewdie-ck3qx
    @ayichalimzewdie-ck3qx28 күн бұрын

    አበባው እስከዛሬ ያወራኸውን እውነትነት ተጠራጠርኩ። በጥላቻ የተለወሰ ታሪክን የማንሸዋረር ስራ ሠራህ። በጣም ገረምከኝ።

  • @michaelgizaw6664
    @michaelgizaw6664 Жыл бұрын

    እባካቹ ከግዜዉ ጋ አሳቧቸዉ

  • @antenehhailu4518
    @antenehhailu4518 Жыл бұрын

    ምን ለማለት የታላቁን ቴዎድሮሰ ሰራዊችን ለማኩሰሰ ማሰባቹ አላሰገረመኝም ምክንያቶም ምን ለሀገሬ ሰራው ከማለት ይልቅ የሰራውን ማኩሰሰ ምሆር ነኝ ከሜሎ ሰዎች የሜጠበቅ ነው ሁለት ደደቡች ምሆር ነኝ ከሚሎ ሰዎች ሰማን አሰጠላችሁኝ ወሬ ከምታበዙ የራሳችሁን አሻራ ለማሰቀመጥ ሞክሮ

  • @gechyohannes
    @gechyohannes Жыл бұрын

    በእውነት እበቀልሀለው

  • @dawitwoldegeorgis2615
    @dawitwoldegeorgis2615 Жыл бұрын

    He may have confessed to God

  • @antenehhailu4518
    @antenehhailu4518 Жыл бұрын

    ሸገር ሜዴያ ምን አይነት ደደቡች ነው የጋበሸው አገራቸውን የሚያኩሰሱ ነው የውጪ ሀገር ዚጉች ናቸው እንዴ ማወቅ ያለባቸው ትንታኔም ከሆነ እንደ ዘመኑ እንጂ እንደ ዛሬ ነው እነዚ ደደቡች የሚተነትኑት ቃሎን በመጠቀሜ ይቅርታ ደደቡች በላያቸው

  • @dawitwoldegeorgis2615
    @dawitwoldegeorgis2615 Жыл бұрын

    Yes they have to late them wait to Bev as use you for not know why these foreigners arrived. They are different from us Plus they have a war experience. Time played.

  • @gechyohannes
    @gechyohannes Жыл бұрын

    አቶ አበባው በግዜው ጥፋትን እንጂ ምንም የሰሩት ታሪክ የለም እያልክ ነው በእውነት አፄ ቴድሮስን ለመተቸት ወይም እሳቸውን ለመውቀስ የሚያስችል ሞራል ነው ያለህ

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager8587 Жыл бұрын

    በዘመነ መሳፍንት ወሎ ትግራይ ጎጃም አንድ ነበር እያልክ ነው?

  • @user-rl4cj2uy5c
    @user-rl4cj2uy5c Жыл бұрын

    አቶ አበባው አያሌው በዛሬ መንጽሩ ታሪክን ሲያንሸዋርር መስማት በጣም አሳዛኝ ነው። እንኳን ያኔ ዛሬም ያልተከለከለውን የቤት ውስጥ አገልጋይነት አጼ ቴድሮስ አልከለከሉም ብሎ ልመናገር መድፈር የዓይምሮ ቀውስን የሚያስጠረጥር ነው። እኛ በዚህ ሰለጠነ በሚባለው ዘመን የተወልድነው ፥ ምን ሰርተን እናልፍ ይሆን? የታሪክ ምሁራን የሚባሉት እንዲህ ዓይነት ከሆኑ ኢትዮጵያ ፈጣሪ ይታደግሽ!

  • @yada7630
    @yada7630 Жыл бұрын

    "If the news is fake imagine history"

  • @gechyohannes
    @gechyohannes Жыл бұрын

    ብዙ ግዜ ሀጢያተኛ እንደሆኑ ነው አጥብቀህ የምትታወራው እሳቸውን ብቻ ሳይሆን ብዙ ብዙ ህዝብን ታስቆጣለህ

  • @kirubelberhanu4698
    @kirubelberhanu4698 Жыл бұрын

    Kohasha Program nw...! menem yihun menem jegena negus nw...!!!!!!!

  • @tizazuyigyaw2571
    @tizazuyigyaw2571 Жыл бұрын

    Mnew wedaje ….

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c Жыл бұрын

    Ere be xayitu Cama sir new ketema biterfim milalnat xis abyi new inji xisa aba limat Ena junta kemidir new yemi xefut Eske gibre aberochu

  • @michaelgizaw6664
    @michaelgizaw6664 Жыл бұрын

    ፎቶዉን ግን አረብ ነዉ የሳለዉ

  • @azitilahun6994
    @azitilahun69943 ай бұрын

    Theoderos is the true king of Ethiopia

  • @user-rl4cj2uy5c
    @user-rl4cj2uy5c Жыл бұрын

    የፈረንጆቹ የታሪክ ምሁራን ስለ አገራቸው ነገሥታት ምን ዓይነት ገለጻ እንደሚሰጡ ሰምታችሁ ቢሆን ኖሮ ፥ እንዲህ በአደባባይ ውርደትን አትሸምቷትም ነበር። ፊደል የቆጠርን መሐይሞች አገራችን በሰፊው አፍርታለች!!!

  • @dawitwoldegeorgis2615
    @dawitwoldegeorgis2615 Жыл бұрын

    They have taken hi s chi lol f to Rng ok and used him and look start killed him.

  • @Tlant_zare_nege
    @Tlant_zare_nege Жыл бұрын

    ብዙ ነገር ልናገር ፈልጌ ነበር ግን ለ አፄ ቴዎድሮስ ያለኝ ክብር እና ፍቅር በ እንደነዚህ አይነት ቆሻሻ የሚቀየር አይደለም እኔ እንኳን በ አቅሜ ብዙ የ ታሪክ መፅሀፍቶችን አንብቢያለው እናንተ ያወራችሁት አይነት ታሪክ ግን የለም "የታሪክ"ሳይሆን የ አፈ ታሪክ " ምሁራን ቢባል ስሙ ይመጥናቹሀል ሌላ ጊዜ ስለ ታሪክ ሚዲያ ላይ ስታወሩ ለዚህ ላለንበት ትውልድ የሚያስተምር ታሪኮቹን ብታቀርብ ትውልድን ከ ድፍን ጥላቻ ታድናለችሁ ስለ አፄ ቴዎድሮስ ታሪክ ምንም የማያውቅ ሰው ይሄንን ሲሰማ ምን ያህል እንደሚጠላቸው ማሰብ ያስፈልጋል ጭራሽ እራሳቸውን ማጥፋታቸውን እንደ ፍርሀት ቆጥረህ ፈሪ ናቸው ብሎ ማሰብ አይከብድህም? ብቻ ትንሽ ያበሳጫል በ ሸገርም በ መአዛም አፈርኩ,

  • @natnaelmakonnen1266
    @natnaelmakonnen1266 Жыл бұрын

    አይሸገር ጥሩ ጣብያ ይመስለኝ ነበር በይመስለኛል ታሪክ ይተነነተናል እንዴ እናንተ በዛወቅት ብትኖሩ ኖሮ ከእንግሊዝ ጦርጋር ሁናችሁ ኢትዬጵያንተወጉነበር በጥላቻላይ ተመስርታችሁ ነው እምትቀባጥሩት ሰለ አፄ ቴድሮስ ከአገርውስጥና ከውጭ ፀሀፍቶች መፃፎችን ባለነብ ናግንዛቤባይኖረኝ ም እንኩዋን ይሄን የናንተን መቀባጠር አልቀበለውም ለሁሉምግዜአለው ሙቃምሁላ በዚበቀባጠራችሁበት አፍ ግዜው ሲመጣ ምን እንደምትሞሉበት እናያከን

  • @sabaasfaw5705

    @sabaasfaw5705

    Жыл бұрын

    አበባዉ አንተ ቴድሮስን ለመተቸት አትመጥንም የግል ጥላቻ ያለብህ ትመስላለህ አንተ እንደዮሀንስ እንግሊዞችን እየመራህ አብረህ ትወጋቸው ነበር ኮፕሌክሳም ሞሮ ውርጋጥ ናቹ ቦልተኞች ቆሻሾች ናቸውን

  • @dawitwoldegeorgis2615
    @dawitwoldegeorgis2615 Жыл бұрын

    You are discussing the past who has sold the two crowns and wear that Queen Camilla and King Charles and whole children had stollen the Ethiopi an heritages that is supposed to be. So what do you think of these.

  • @adanemellestesfayohannes5252
    @adanemellestesfayohannes5252 Жыл бұрын

    ይህ አስትያይት የታሪክ ሃራራ ያልባችው ስዎች ይምስጡት ሆኖ አግኝቼዋለሁ ::: ጋዜጠኛዋ አራስዋ ችግ ር አንዳልባት በ ግ ልጸ ያስታውቃል :: የአቤ ጎበኛ መፀሀፍን አነብቡ :: Banch of ideot. What do you want to tansmit. What do you want to get by denouncing the respected personality and a symbole of change and transformation. You will be asked for this redicules interview.

  • @yetbarek63
    @yetbarek63Ай бұрын

    ቴዎድሮስ እራሱን ያጠፋው ቢያዝ እንደማይተርፍ፣ወደህዝቡም ቢመለስ ተቀባይነት ስለማይኖረው ምርጫ ስለሌለው ነው። ልጆቹ እንኳን ተሞተ በኋላ ስደተኛ ነው የሆኑ።ህዝቡ እንዳይበቀላቸው።

  • @avimatiku
    @avimatiku Жыл бұрын

    ደደቦች እንኳን የታሪክ ምሑር ልትመስሉ የሠፈር ሐሜተኛ ችሎትም የላችሑም ለምን ብላችሁ ጠይቁ በእንግሊ ሠራዊት ማሕደር ሙዝየም ስለሐበሻ ቴዎድሮስ አንብበው ታሪኩን ይወቊ ደንቊራችሑ ታሪክ አታዛቡ አለማወር ሐጥያት አደለም በለማወቅ ሌላዉን ማሳሳት ግ የሚናገር የእንሰሳ በድን መሖን ነዉ

  • @amenmedia5032
    @amenmedia5032 Жыл бұрын

    ከሸገር ፍፁም የማይጠበቅ ኢምክንያታዊ የሆነ የታሪክ አሉባልታ። መአዛ፡ አንችም? አይመስለኝም እና ሊሆን ይችላል በሚል ታሪክን ማጣጣል ይቻላል እንዴ፡ እነዋድሹምን ለማሞገስ እኮ ቴዲን ማጣጣል አይጠበቅም። ታሪክ ማጥናት እንጅ። ያቀረብሻቸውን የታሪክ አሉባልተኞች ተያቸው። አንችን ግን፡ i didnt thought a second that i could found u this much low. What is ur motiv?

  • @gechyohannes
    @gechyohannes Жыл бұрын

    አንተ ምን አይነት ወራዳ ነህ በግዜው ስልጣኔ ባልነበረበት ጊዜ በወቅቱ በሚችሉት መጠን ስለ ኢትዮጵያ አንድነት ያስቡ ስለነበር ነው እንዳንተ አይነቱ ካህዲ ባጠገባቸው ስለነበሩ ነው አንተ ይሄን ያክል በጥላቻ ደፍረህ አውርደህ በእልክ የምታወራው ነው ሌላውን በተለይ አማራውን ምን አስበህ ነው ካንደበትህ ስታወራ እንኳን ያለህን ጥላቻ በደንብ ያሳውቅብሀል

  • @avimatiku
    @avimatiku Жыл бұрын

    Dislike history 🤮

  • @dawitwoldegeorgis2615

    @dawitwoldegeorgis2615

    Жыл бұрын

    You have been in his p la ace and time you may do do. Do not judge others.

Келесі