Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

#ShegerFM #Ethiopia #ሸገርኤፍኤም102.1

Sheger FM 102.1 'Yenanetew Radio' is the first private radio station in Ethiopia on air since October 4,2007. We are proud to be Ethiopians and we love our country more than anything! Hear us live on www.ShegerFM.com

ሬዲዮ መስከረም 23፣2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ መሰናዶውን እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡

ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (Information & Entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡

ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!

Пікірлер

  • @tarikutadesse8511
    @tarikutadesse85112 минут бұрын

    በኢትዮጵያ ምርጡ FM ምርጡ ፕሮግራም መቆያ......... !

  • @jujucanal2165
    @jujucanal21656 минут бұрын

    ኡፍፍፍ የዘሩት ያጭዳሉ😢

  • @user-es2qp9gj5n
    @user-es2qp9gj5n38 минут бұрын

    እስልምና የተስፋፋው በፍቅር ሳይሆን እያረደ ነው በዚህ ምድር እንደ እስልምና ያለ አራጅ የለም

  • @eldanasview6926
    @eldanasview692639 минут бұрын

    ይህ በትክክል በአማራ ህዝብ ላይ እየሆነ ያለ ነው።

  • @SamiSami-kv8fw
    @SamiSami-kv8fw45 минут бұрын

    Btm yasazenal

  • @abrish7644
    @abrish764457 минут бұрын

    Yerasua eyarerebat yegorebetin tamasilalech alu. You just did the same to the people of Tigray 🤦‍♂️

  • @kidistabatasswe7276
    @kidistabatasswe727658 минут бұрын

    እንዴት እንደመጡ አላውቅም እዚህ በአካል አውቃቸዋለሁ በእውነት እንዴት የዋህ እንደሆኑ ብታዩ

  • @danm1829
    @danm1829Сағат бұрын

    በጣም ያሳዝናሉ 😢

  • @Betbetobet
    @BetbetobetСағат бұрын

    the best journalist in the country long live Eshete Assefa

  • @meheretnegusie1088
    @meheretnegusie1088Сағат бұрын

    ኢትዮጵያ ውስጥስ በወለጋ ምድር በአማራ ላይ ከዚህ የከፋ ነገር ተፈጽሞ የል ለምን ባላዬ አለፋቹሁት?🙄

  • @kidistabatasswe7276
    @kidistabatasswe7276Сағат бұрын

    🥹🥹🥹🥹🥹😭😭😭😭😭

  • @user-miko12
    @user-miko12Сағат бұрын

    እሸቴ ገራሚ ችሎታ

  • @kidistabatasswe7276
    @kidistabatasswe7276Сағат бұрын

    እንደቆሻሻው ባለአእምሮ ሽመልስ ማለት ነው እኮ

  • @oumerawol6887
    @oumerawol6887Сағат бұрын

    ቢዘገይም ቢቆይም አለም ዝም ስላላቸው እነዛ ምስኪን ሮሂንጊያዎች በመስራትህ አቶ እሸቴ እናመሰግናለን

  • @Steven.24
    @Steven.24Сағат бұрын

    በአማራ ህዝብ ላይ ከደረሰው ግፍ ግን አይልቅም 😭

  • @michaelyawkal4592
    @michaelyawkal4592Сағат бұрын

    እናመሠግናለን ሸገሮች እድሜ ይሥጣችሁ ይህችን ታላቅ ሃገር ታላቅ እንደሆነች እንድትቀጥል እንዲሁም ታላላቅ ሠዎችን በመጋበዝ አድማጭ ሥለሃገሩ ታሪክ እንዲማር በማድረጋችሁ ከዚህ ታሪክም እልቂትም ተመሣሣይ ታሪክ ሃገራችን ላይ እንዳይደገም በመማሪያነት በማቅረባችሁ

  • @amanuelgebrezgiabiher1525
    @amanuelgebrezgiabiher1525Сағат бұрын

    እሄ ፕሮግራም ወይም የሚሰራው ስራ መስፋት አለበት። ሀገር የሚሰራና ሰው ሀገር አለኝ ብሎ መብቴ ይከበራል ብሎ አምኖ እንዲኖር ተስፋ የሚሰጥ ነው። እናመሰግናለን

  • @eyobgedey5930
    @eyobgedey59302 сағат бұрын

    አተ ሖዳም ለሖድ ያደርክ አተላ የጠገበ አሕያ በሐገርሕ በኢትዮጰያ ከዚ በአስር ክድ የሚልቅ የጭካኔ ፅዋ ሞልቶ የፈሰሰበት ገፍ የተሰራባት ሐገር ቁጭብለሕ ከርስሕን እየሞላሕ ስለማይናማር ልትነገረት ትዳዳለሕ የውሻልጅ ።

  • @habteshyeshi3881
    @habteshyeshi38812 сағат бұрын

    እሸቴ አሰፋ ስለ”አማራ ህዝብስ” ወይስ አልሰማሁም፤ አላየሁም እያልከን ነው የሙያክ መርህ እና አይምሮክ ሰላም ከሰጡክ ይመችህ፡፡

  • @nardosmengste9636
    @nardosmengste963646 минут бұрын

    ይህው እኮ፡ ከዚ የበለጠ ምን ይበል? ይሄ program የአማራን ህዝብ በደል እና የዚን መንግስት ጭካኔ ያሳያል

  • @user-px4wz1ck4g
    @user-px4wz1ck4g2 сағат бұрын

    ምእራባዊያን እኮ የሙስሊም ጠላቶች ናቸው ሙስሊም ባይሆኑ ሀገር ያደርጉዋቸው ነበር

  • @mengistulema493
    @mengistulema4932 сағат бұрын

    ይህ በትክክል በአማራ ህዝብ ላይ እየሆነ ያለ ነው። ታሪክ ይቀየራል

  • @binyamkassahun136
    @binyamkassahun136Сағат бұрын

    ደደብ መጀመሪያ እኔ ማነኝ ብለህ ጠይቅ- ሳታቋርጥ ጠይቅ። አሁንም ደግመህ ጠይቅ። የማይገናኘውን አታገናኘው። ሮሂንግያ ማይኖሪቲ -ታሪካቸው ባህላቸው እንዲሁም ልምምዶቻቸው ሌላ አንተ የምታገናኘው ታሪክ ሌላ። ስለዚህ መጀመሪያ በደንብ አዳምጥ-ብዙ አንብብ። በአስተሳሰብ ተለውጠህ ሰው ለመለወጥ ጥረት አድርግ።

  • @mengistulema493
    @mengistulema493Сағат бұрын

    @@binyamkassahun136 ተለውጠህ ሞተህ ነው እንዲህ የምትፅፈው። በቀቀን ቆርቆሮ ከግፈኞች ጋር እየተባበርክ ስለመጡየቅ ታወራለህ። እራስክን ጠይቅ አንጎልህ ለምን ቀፎ እንደሆነ ከርሳም።

  • @AaBb-lo5in
    @AaBb-lo5in2 сағат бұрын

    በተዘዋዋሪ አብይን መንግሥት ግፊ ነው የሞት ነገር ን ወለጋ ውስጥ በግፍ ሥለተገደሉ የአማራ ህዝብ ንገረን

  • @kumneger6418
    @kumneger64183 сағат бұрын

    እሸቴ ታላቁ ጋዜጠኛ ኢትዮጵያ ውስጥ በማንነቱ ከአለማችን ታይቶ በማይታወቅ ጭካኔ እየተጨፈጨፈ ያለው አማራን በመቆያህ ማቅረብ እንደማችል እናውቃለን ውስጥህ ይህንን ማድረግ ባለመቻልህ እንደሚያዝንም እንገነዘባለን አማራ ወንጀለኞችን አይቀጡ ቅጣት እንደሚሰጣቸው ለፍርድም እንደሚያቀርባቸው ቅንጣት ታህል ጥርጥር የለኝም!!!

  • @habtamushisema3790
    @habtamushisema37903 сағат бұрын

    Ay habesha..asmesay..enia Amhara aydelewim gin. Amhara 6 amet sitared sibela demu siteta..balaye eyalefachu ..maynamar dires tarik filega hedachu..nege agezaz sikeyer yemikedmachu yelem lemalekilek.. hypocrite lula

  • @BirikKidu
    @BirikKidu3 сағат бұрын

    ባንግላዴሽ እግዚአብሔር ይስጣችሁ!

  • @user-pm3gm4qr5j
    @user-pm3gm4qr5j3 сағат бұрын

    ብዙ የአረብ ሀገራት ለሽብር እና ሰው ለመግደል የሚጠቀሙበትን ገንዘብ ለነዚህ ሚስኪኖች ቢጠቀሙት ምናለበት። በነዳጅ ብር የተንበሸበሹት አረቦች ብራቸውን ለአልሸባብ፣ ለአልቃይዳ ፣ ለISIS እና ለHamas ከሚሰጡ ምናለበት እነዚህን ምስኪኖች አንዱ አረብ አገስ ወስደው ቢያሰፍሯቸው እና ቢያቋቁሟቸው...?? ዘላለማቸውን የማይችሏትን ቅድስት አገር እስራኤልን ከሚታገሉ ለነዚህ ደሃ ህዝቦች ቢደርሱላቸው ምን ነበር..?? እጅግ በጣም ያሳዝናል!!!

  • @Zghnbn
    @Zghnbn3 сағат бұрын

    ኣየ እናንተ የጦብያ ኣካልና ኣስኳል በሆነ በትግራይ ህዝብ ያ ሁሉ ግፍ ሲፈፀምበት እንዳለየ ሁናቹ ኣለፋቹት ኣይደል ግማሹ በሂወት እያለ በእሳት ሲቃጠል ግማሹ በሂወት እያለ እጅና እግሩ እየታሰረ በተከዘ ወንዝ ሲጣል በቪድዮ ጭምር ሲሰራጭ ኣለም ሁሉ ሲጮህ እናንተ ታሪክ ተራኪ ነን ባዮቹ ግን ምንም እንዳለየ ሁናቹ ኣለፋቹት ይገርማል

  • @yeshewaskassa8599
    @yeshewaskassa85993 сағат бұрын

    የማትረቡ የውሻ ልጅ ባህር ማዶ ሂደህ ከምታወራው ይልቅ በየቀኑ የሚገደሉ ንፀሀን አማራዎች አታወሩም

  • @hdgksjchhd9241
    @hdgksjchhd92413 сағат бұрын

    እናንተ ገዳይ ናቹ እነሱ ተገዳይ

  • @AsnakeSinesibhat
    @AsnakeSinesibhat3 сағат бұрын

    ደንቆሮ! ስንቴ ነው ሸገር የአማራ ተወላጆችን መገደልና መፈናቀል ያወራው?

  • @kumneger6418
    @kumneger64183 сағат бұрын

    @@hdgksjchhd9241አንጀትህ ይፍረስ አንት ሸለምጥማጥ

  • @nardosmengste9636
    @nardosmengste963641 минут бұрын

    አንተ ስለ አማራ ምን አውርተሃል ምንስ ሰርተሃል?

  • @DagnewSisay
    @DagnewSisay3 сағат бұрын

    Amharawech welgana beteleyaye oromiya kilil temesasay neger new eyederesebachew yalew eko

  • @KhalifaSiraj-ej3yt
    @KhalifaSiraj-ej3yt3 сағат бұрын

    Lgazetegoh leshty asefa enamsgnalne

  • @KerimMobile-hd4nd
    @KerimMobile-hd4nd3 сағат бұрын

    Allah yidreslachew

  • @tedrosmulugetatedrosmuluge6725
    @tedrosmulugetatedrosmuluge67253 сағат бұрын

    Betam namesgenaln ❤❤❤❤❤❤❤❤ Kechalk gn sile Viking btngren des ylin neber

  • @MuradAli-bq9mr
    @MuradAli-bq9mr3 сағат бұрын

    አቤት የግፍ ጥግ

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera68084 сағат бұрын

    አቤት ግፍ 😭😭😭😭

  • @nomore9500
    @nomore95004 сағат бұрын

    አለማችን ስንት ሰቆቃና ግፍ አሳልፋም ከታሪክ መማር አቅቷት አሁንም በዛው ቀጥላለች !

  • @jemilnesru5769
    @jemilnesru57694 сағат бұрын

    ሙስሊም መሆናቸው ብቻ ነው ለዛህ ሁላ ግፍ የተዳረጉት

  • @endriyashaile19
    @endriyashaile194 сағат бұрын

    justice for hum

  • @SemiraZeynu-co6jv
    @SemiraZeynu-co6jv4 сағат бұрын

    አላህ ይዘንላቸው በእስልምና ኖረን በእስልምና ይግደለን

  • @FLYZ007
    @FLYZ0076 сағат бұрын

    Beautiful

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun12047 сағат бұрын

    እኚሰውእኮ በየቤታችን በነጩቴሌቪዥን ተረት በምሣሌበምክር😢ያሣደጉንከአባት የማይተናነሥ😢አሥተዋፆያደረጉ አባትናቸው ውለታቸውንያትውልድ😢መክፈልአለበትእንደዛሬ የልጆችመዝናኛበሌለበትጊዜቀድመው ለልጆች😢ያሠብየቀደሙሰውናቸውእና😢እኚንሰውየሚያሥታውሥ😢ነገርመሥራት እዳአለብን።

  • @user-rg4qp1yi9x
    @user-rg4qp1yi9x9 сағат бұрын

    እሽቴ አሰፋ ታላቅ ስው

  • @tgtak3916
    @tgtak391611 сағат бұрын

    አብዛኛውን ጊዜ ይህንን ሚዲያ ስመለከት በኢትዮጵያ የቀድሞ ታሪክ ብቻ የተቸነከረ፣ የቅርብ ጊዜ ታሪኮችን የማይነካ፣ ከነካም መጥፎ መጥፎው እንጂ ጥሩ የማይታየው፣ ትውልዱ የእነሰብስቴን ተረት ተረት ብቻ እየተጋተ እንድንኖር የፈረደበት ይመስላል! እረ ቆሞ ቀር አትሁኑ፣ አገር ወደፊት ተራምዶል። ጆግራፊውም ፖለቲካው ተቀይሮል እኮ🙄 ምንድነው ማዛግ! የቀድሞ ታሪካችን ምንም ቢሽሞነሞን በቃ ታሪክ እንጂ ተመልሶ አይመጣም! #ዛሬና ነገን እንመልከት❗

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid676313 сағат бұрын

    😥😥😥😥 ታማኝ እንሰሳ ውሻ በየቤታችን እንደዚህ ያለ ሁኔታ የነበራቸው ውሾች ነበሩን ።

  • @baldinib1055
    @baldinib105514 сағат бұрын

    aye ashebir dengeto kibur Dr shalka haile gebreselassie ale ..kkkkkkkk haile dr hone ende?

  • @user-kb5gf8nb5n
    @user-kb5gf8nb5n17 сағат бұрын

    ❤❤እሸቴ❤❤ በፍቅር ይጠብቁህ ጠባቂዎች ! የሀገራችን መላእክ የሰው መላኢክት( መላኢካ)

  • @Mekonnenbelay-rf2pf
    @Mekonnenbelay-rf2pf17 сағат бұрын

    ጥቁሩ ጠላያን አብይ አሕመድ አሊ አሁን ከምተርከው በላይ ይከፋልም ይከረፋልም ጣልያን ከአብይ አሕመድ አሊ መቶ እጅ ይሻላል

  • @TegenutsegayeMagersa-sc2pk
    @TegenutsegayeMagersa-sc2pk17 сағат бұрын

    የማዉቀዉ ሰዉ መስሎኝ ነበር ለካ ከኣብይ ኣህመድ ጋር ተመሳስሎብኝ ነዉ ኣዝናለዉ በጣም ኣዝናለዉ ሃገር በእብድ ስትመራ

  • @Mekonnenbelay-rf2pf
    @Mekonnenbelay-rf2pf17 сағат бұрын

    ፋኖ ነች የሴት ፋኖ

  • @jagme334
    @jagme33417 сағат бұрын

    Wow! wonderful and wise person! So sad that he passed away so soon.

  • @Mekonnenbelay-rf2pf
    @Mekonnenbelay-rf2pf17 сағат бұрын

    አብይ አሕመድ አሊ ናዚ ከፈፀመው በምን ይለያል? ይቅርታ ይለያል ናዚ ይፈፀመው የነበረው የሐገሩ ዜጎች ላይ አልነበረም አብይ ግን የሐገሩን ዜጋ ነው የጨረሰው