Sheger Shelf - መነጠል እና መጀመል! ከያዕቆብ ብርሃኑ /ተራኪ አንዱዓለም ተስፋዬ Andualem Tesfaye

Ойын-сауық

#Ethiopia #ShegerFMRadioTereka #ShegerShelf
shegerfm,sheger fm news,sheger maleda,sheger,sheger sport,shegernews,shegercafe,shegerradio,shegershelf,shegerfmyoutube,shegermeaza,shegermekoya,shegerchewata,shegerdrama,shegersport,shegermeazabirru,shegercafenew,shegerabdualihigera,shegerwerewoch,shegerprograms
shegerbestradio,shegertizitazearada,102.1``,manchister
city,esheteassefaprogram,sport,chewata,``yechewataengida,sport
news,yealemquanqa,kidamechewata,mekoya on youtube,news,“ethiopia”,radio,mekoya mekoya,mekoya new,new mekoya,shegermekoya,kidame mekoya,mekoya mark felt,sheger mekoya,sheger radio mekoya,mekoya on youtube,mekoya jeffrey epstein,shegermeaza,kidamechewata,chewata,shegercafe,shegerradio,shegerchewata,victor manuel,eshete asseafa,news,jeffrey epstein,eshete assefa youtube,shegernews
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: t.ly/Sheger
Website: t.ly/ShegerFM
KZread: t.ly/SHEGER
Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 8

  • @BinyameEshetu-vp9rx
    @BinyameEshetu-vp9rx13 күн бұрын

    አንዱ ዓለም አተራረክህ ይገርመኛል ።ይለይብኛል እንዴት ብትለኝ በቃ ይለይብኛል ለእኔ ብቻ የምትነግረኝ ይመሰለኛል ።በአምሮዬ ስዕል እስላለሁ እና ትመቸኛል።

  • @BinyameEshetu-vp9rx
    @BinyameEshetu-vp9rx13 күн бұрын

    አንድ አንዴ በጣም የሚጀረመኝ በመልክ የማላቃቸው ጋዜጠኞች ድምፃቸውን ስሰማ ኖሬ በአካል ሳገኛቸው ወይም መልከቸው በሆነ ጋጣሚ ስመለከት ድምፃቸው ሰምቼ በአምሮዬ የተሳለ መልካቸው ሲለያይብኝ ይገርመኛል ።አንዱ ዓለምም የአንተን ፕሮግራሞች ብዙ ግዜ እከታተላለሁ ድምፅህ እና መልክህ ሰማይ እና ምድር ለእኔ ነው ያልኩት ።አክባሪህ አመሰግናለሁ ።

  • @etanimhaile6475

    @etanimhaile6475

    12 күн бұрын

    እኔም እንደዛው ግን ተሸልሞ ያቃል ?? ይሄ ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @BinyameEshetu-vp9rx
    @BinyameEshetu-vp9rx13 күн бұрын

    የድምፅና የመልክ መለያየት አንድ ገጠመኝን ያስታውሰኛል አንድ የእሬድዮ ተከታታይ የአንድ ታዋቂ ጋዜጠኛ ፕሮግራም የብዙ ግዜ ተከታታይ ነው ።የጋዜጠኛዋን ድምፅ እየሰማ ሰውዬ ከድምጿ ቅልጥ ያለ ፍቅር ይዞታል ። አላስቻለው የመጣ ይምጣ ብሎ ግጥም አርጎ የፍቅር ደብዳቤ ጽፎ ላከላት ጋዜጠኛዋ ደረሳት በሁኔታ በጣም ተገርማ አዝና ሰውዬውን በአካል ታገኛዋለች። ሰውዬ የፍቅር የፃፈላትን ጋዜጠኛ በአካል ሲያገኛት አንቺም እሷ አደለሽም ብሏታል። መልክ እና ድምፅ አብዛኛውን ግዜ በፍፁም አይገናኝም። አበዛሁት ይቅርታ አመሰግናለሁ።

  • @yohanesmoges5003

    @yohanesmoges5003

    13 күн бұрын

    ድምፅ መልክ የለውም ወዳጄ ለዛ ነው መልክ እና ድምፅ ምንም አይገናኙም

  • @etanimhaile6475

    @etanimhaile6475

    12 күн бұрын

    እማዋይሽን አስታውሳለው ልናያት ሬዲዮ ፋና የሄድነው አለች ግን

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile647512 күн бұрын

    አንዷለም ግን ተሸልሟል ???እስቲ መልሱልኝ ይሄ ተራኪ ተሸልሟል ??

  • @etanimhaile6475

    @etanimhaile6475

    12 күн бұрын

    ሸገሮች ብታገናኙኝ ደስ ይለኛል ሁሌ ቅዳሜዬን እንዳሳመረልኝ መሀፍ እንኳን ገዝቼ ስጦታ ብሰጠው ከባህር ማዶ ያለነው አለን ባንተ ድምፅእየተዝናናን እረጅም እድሜ ተመኘሁ🙏🏽🙏🏽

Келесі