Sheger Cafe - ባህል እና ሐይማኖት Abebaw Ayalew With Meaza Birru

Ойын-сауық

#ShegerCafe #Ethiopia # AbebawAyalew #MeazaBirru
Sheger Cafe - ባህል እና ሐይማኖት Abebaw Ayalew With Meaza Birru
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 12

  • @Kaleb1988
    @Kaleb19882 жыл бұрын

    ደስስስ የሚል ውይይት:: እንደተለመደው የመኣዛ የቃለመጠይቅ ዘይቤ ውብ ነው:: ስለሃገራችን ያለህ እሳቤና ለየት ያለው ቃላት አገላለፅህ የሚወደድ ነው:: በዚህ ውይይት ሰበብነት ለግሩም ሰባኪነት የሚያበቃ የወንጌል እውቀት ባለቤት እንደሆንክም ተረዳሁ:: - መልካም የፋሲካ በዓል ይሁንላችሁ!!

  • @hornofafricatube1601
    @hornofafricatube1601 Жыл бұрын

    Amazing! You have abundant knowledge. Thanks

  • @yaredkumela5811
    @yaredkumela58115 ай бұрын

    It has always been a pleasure to listen to Ato Ayalew telling or narrating Ethiopia's not-so-well-known history. I am often impressed by how much of our history he knows and how beautifully he tells it. With due respect, however, I would like to ask or rather know why in most of his interviews he addresses most nobilities as "Esu" rather than “Esachew” or even the Kings and “At'ses” in the same manner. Certainly, it is not out of disrespect but it feels not fitting to listeners’ ears.

  • @yohatafachethiopia7770
    @yohatafachethiopia77702 жыл бұрын

    ሰላም ለናንተ እንኳን እደረሳችሁ ፕሮግራምእችሁ በጣም ደስ የሚል እንዲሁም እስተማሪ ነው እናመስግን መልካም በእል ይሁንላችሁ

  • @birukzewdu1358
    @birukzewdu13583 ай бұрын

    "የዘመኑን ጥንብ ፓለቲካ ከመስማት አንድ የመአዚን ፕሮግራም መስማት

  • @saradargie3690
    @saradargie36902 жыл бұрын

    Thanks 🙏 my favorite person

  • @ermiasayele7111
    @ermiasayele71112 жыл бұрын

    ሁል ግዜ ይህን ፕሮግራም ሳዳምጥ ክላስ ዉስጥ ሌክቸር እምወስድ ነዉ የሚመስለኝ ሰዓቱ እንዴት እንደሚያጥር!!!!

  • @tameneasnakech
    @tameneasnakech2 жыл бұрын

    የምወድህና የማከብርህ የምንጊዜም መምህሬ እንዲሁም እህቴ እናመሰግናለን፡፡

  • @meseretbaye8328
    @meseretbaye83282 жыл бұрын

    Yemwedachehu Enkon Aderesachehu 🙏🙏🙏❤️

  • @esayass
    @esayass2 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ለብርሃነ ትንሳኤው (ፋሲካ) እናመሰግናለን!

  • @berihundesale5525
    @berihundesale55252 жыл бұрын

    እንኳን አደረሰሽ ማዚ

  • @ibrahimteka2283
    @ibrahimteka22832 жыл бұрын

    be seyf aydelem yetesfafaw

Келесі