Sheger Cafe - የነሐሴ እና ፍልሰታ ትውፊቶች Abebaw Ayalew Interview With Eshete Assefa

Ойын-сауық

#ShegerCafe #AbebawAyalewInterview #ፍልሰታ
Sheger Cafe - የነሐሴ እና ፍልሰታ ትውፊቶች Abebaw Ayalew Interview With Eshete Assefa
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 11

  • @tamrat141
    @tamrat1412 жыл бұрын

    እሼቴ እግዚአብሔር ክብረት ይስጥልኝ። እንግዶችህ እና የምታነሳቸው ርዕሶች በጣም ማራኪ ናቸው።

  • @nibastopol
    @nibastopol2 жыл бұрын

    I am so lucky to have my two favorite men on one table at sheger

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn66702 жыл бұрын

    በጣም ጠቃሚ ነገር ነበር ባህላችን፣ እና ቶፊታችን በሚገባ አብራርታችሁ ስላስረዳችሁን እና ስላስተማራችሁን እግዚአብሔር ይስጥልን ሁሌም ይልመድባችሁ።

  • @menzeaazeb4914
    @menzeaazeb49142 жыл бұрын

    Two knowledgeable people good to listen to both of you..

  • @giovannicrocetti9837
    @giovannicrocetti98372 жыл бұрын

    Bravooo

  • @amanuelgebrezgiabiher1525
    @amanuelgebrezgiabiher15252 жыл бұрын

    Thank you both, des yemil wektawi program new

  • @anab1077
    @anab10772 жыл бұрын

    ውይይይይ ሸገሮች አይረሴ ትውሰታወቼን ቀሰቀሳችውብኝኮ ፍልሰታን በእረኝነት እንደኔ ያጣጣመ ያለ አይመስለኝም ሁላ።እሰኪ ከማረሳው ክሰተት እና ከማረሳት ትውሰታ እችን ላጋራችሁ... ልክ ፍልሰታ በገባ በ7ኛው ቀን ነበር እና እረኞች ሁላችንም በአንድ ላይ ተሰባሰበን ነው የምንበላው ደግሞ በጣም ብዙ ልጆች ነን እና በመጀመሪያ የሚቀርብ እንጀራ ነው እንጀራውን ከጨረሰን በኅላ ባለ ዳቦወች ያወጣሉ ዳቦውን ከጨረሰን በኋላ ባለ ቂጣወች ያቀርባሉ መጨረሻ ላይ ባለ ቆሎ አንፊላ አሹቅ..ወዘተ ጥራጥሬ የያዙ የወጡና የማጠቃለያ ምግብ ይሆናል። ታድያ በዚህ ሁኔታችን እንደተለመደው አንድ ቀን በጣም ረባሸና ዱርዬ የሆነ ጓደኛ ነበረን ልክ ፍልሰታው በተጀመረ በሳምቱ ልጁ ከሌሎች ጎደኞቻችን ለኔ በጉርብትናም ሆነ በጓደኝነት ከኔጋ በይበልጥ እንቀራረባለን እና የዛን ቀን እንዲህ አለኝ የያዝነውን ምግብ እንብላና ልክ ምሳ ሰአት ሲደርሰ እንደሁልጊዜው የያዝን መሰለን እንቅረብ ከዛ እኛ የያዝነው ቆሎ ነው እንላለን ይለኛል በጭራሸ አላደርገውም ሰለው በቃ እንደምንም በሀሳቡ እንድሰማማ አደረገኝና የያዝነውን ምግብ የፆም ሰአት ሳይደርሰ በላነው ከዛን ሰአት ደርሶ ልጆች ከያሉበት ተጠራረተው ተሰባሰቡና ምግብ በተለመደው ቅደም ተከተል እየተቀረበ መበላት ተጀመረ እናም እኛ ግን የያዝነውን ምግብ በልተን ባዶ አኮፋዳ ነበር የያዝነው በመጨረሻም ሁሉም የያዘውን እያወጣ ከተበላ በኋላ እንደ አጋጣሚ ሆኖ የዛንቀን ቆሎ ያመጣ አልነበረም የእናንተው ምድነው ሲሉን ቆሎ ነው ብለናል መግብ ተበልቶ ከተጨረሰ በኋላ እሱም ዝም እኔም ዝም ልጆች እርሰ በእርሰ መተያየት ጀመሩ ከመሐላችን አንዱ የእናንተውን አምጡት እንጂ ቆሎ ነው አላላችሁም ሌላው ምግብ እኮ ጨርሰናል ሲል ያ ጓደኛየ ጓደኛችን ምን ቢል ጥሩ ነው ይቅር በሉነ ስለደበቅናችሁ ነገር ግን ቅድም ከብቶች ክፉኛ ገደል ሊገቡብን ሲሉ ልንመልሰ ስንሯሯጥ ወድቀን ተደፋብን አላቸው ከዛም በጣም ተናደው በሰድብ እና በአሸሙር አይደለም ደግመን ልንቀርባቸው አይናቸውን እንዳናይ አድርገው አባረሩን ቀሪውን ፍልሰታ እኔና እሱ ብቻችን ሲያሻን አረፍደን ሲያሻን በጠዋት የሚቆጠርልንን ምሳ እየበላን በዚህ መልኩ ጨረሰናት ከዛማ በእነዛ ጓደኞቻችን የሰድብ አይነት የሀሜት የእሸሙጥጫ ከአንዱን ወደአንዱ እየተዳረሰ መተረቻ እሰክንሆን አበሸቁን አችን ክሰተት መቼም አረሳምት ቀጣዩ ፍልሰታ ሲመጣ አላምኑን ብለው ሁላ በመጀመሪያ የእኛን የምሳ አኮፋዳ አይተው ካላረጋገጡ ምግብ ላይ አያሰቀርቡንም የእሸሙጥጫና ተርቱማ ሰቆቃውን እንዳትጠይቁኝ😂 ብቻ እች ትዕይንት መቼም አትረሳኝም!።

  • @user-nw1ux1lk5d

    @user-nw1ux1lk5d

    2 жыл бұрын

    ፍልሰታ የሁላችንም ታሪክ ናት ከአምላክ በረከቷን ይክፈለን❤

  • @local-host80-80
    @local-host80-802 жыл бұрын

    እውነት ነው አብዛኛው ሰው የኪዳነ ምህረትን ስዕል ብሎ ነው የሚቀበሉት ከዕውቅት ማነስ የመጣ ነው::

  • @bethel7669
    @bethel76692 жыл бұрын

    des yelal.

  • @selamlalem3040
    @selamlalem30402 жыл бұрын

    እናመሰግናልን ግን ከዲስ አበባ ተወልደን ያደደግን የዚን ያህል አይደለም ቢቻል የእኛ አልፏል ለቀጣይ ትዉልድ ግን ቢሰራበት ፆሙን እንጂ ቱፊቱ ቢሰራበት

Келесі