"ከፓሪስ ኦሎምፒክ ስንመለስ ሃገራዊ ውይይት አድርገን በስፖርቱ ውስጥ ያለውን አጠቃላይ ችግር ለመፍታት እንደምንሰራ ቃል እገባለሁ!" Derartu Tulu

Спорт

#Sheger_Sport - #ሸገር_ስፖርት #Derartu_TULU
shegerfm,sheger fm news,sheger maleda,sheger,sheger sport,shegernews,shegercafe,shegerradio,shegershelf,shegerfmyoutube,shegermeaza,shegermekoya,shegerchewata,shegerdrama,shegersport,shegermeazabirru,shegercafenew,shegerabdualihigera,shegerwerewoch,shegerprograms
shegerbestradio,shegertizitazearada,102.1``,manchister
city,esheteassefaprogram,sport,chewata,``yechewataengida,sport
news,yealemquanqa,kidamechewata,mekoya on youtube,news,“ethiopia”,radio,mekoya mekoya,mekoya new,new mekoya,shegermekoya,kidame mekoya,mekoya mark felt,sheger mekoya,sheger radio mekoya,mekoya on youtube,mekoya jeffrey epstein,shegermeaza,kidamechewata,chewata,shegercafe,shegerradio,shegerchewata,victor manuel,eshete asseafa,news,jeffrey epstein,eshete assefa youtube,shegernews
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: t.ly/Sheger
Website: t.ly/ShegerFM
KZread: t.ly/SHEGER
Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 19

  • @girumzewdie1045
    @girumzewdie104523 күн бұрын

    ደሬ ብርቱ ሰው ደሬ ጀግና ተባረኪልን

  • @mimialex2514
    @mimialex251423 күн бұрын

    ደርዬ የኔ ጀግና የኔ ኢትዮጵያ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @weldearebtadi166
    @weldearebtadi16623 күн бұрын

    ደራርቱ በርችልን ምንም ይሁን ምንም ለሀገር የሚጠቅም ጉዳይ ላይ ትኩረት አርገሽ ስራሽን ሰሪ አክባሪሽም አድናቂሽም ነኝ መልካሙን ሁሉ እመኝላችሗለዉ

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha23 күн бұрын

    የሚሰራን ሰዉ ማደናቀፍ ግን ለምንድን ነዉ ??? እባካችሁ ስለ ኢትዮጵያ አምላክ ደራርቱን አታባሳጩአት ፤ የኢትዮጵያ ዕንቁ ሀብታችን ነች ።

  • @taddavid4272

    @taddavid4272

    22 күн бұрын

    ሲጀመር የሰራችውን ዘርዝር? የትኛውም ደካማ አስተዳደር እንደ ቶክዮው አይነት የወረደ ነገር አይቶ ቁጭ አይልም (እርሷና አሸብር ተጠያቂ ናቸውና)፡፡ ጎበዝ አትሌት መሆንና ጎበዝ አስተዳዳሪ መሆን ይለያያሉ፡፡ እንደዛ ቢሆን ኖሮ ስንቱ ድንቅ የአለም ስፖርተኛ ሀገሩን በአመራሩ ባስጠራ ነበር፡፡

  • @belzel5251
    @belzel525122 күн бұрын

    ውድ ደራርቱ አሁን አትሌቲክሱ/ስፖርቱ የደረሰበት ውስብስብነት ከችሎታሽ በላይ ሆኗልና በክብር መልቀቁ ይሻልሻል ።

  • @user-jf5dv6sl5j
    @user-jf5dv6sl5j23 күн бұрын

    "ሌላ ኮሚቴ ሊመጣ ነው"?

  • @Tewodros-om7pz
    @Tewodros-om7pz23 күн бұрын

    የኢትዮጵያ አትሌቲክስ እና እግር ኳስ ፌዴሬሽን መቼም ቢሆን ከውዝግብ አይፀዳም ፖለቲካው ከእስፖርቱ ጋ ስለተቀላቀለ ስንመለስ እንደምንፈታው ብሎ ነገር ከበቅርቡ ይኼው ታሪክ ተፈፅሟል ድጋሚ ሲፈጠር ቆይ ስንመለስ ልንፈታው ቃል እንገባለን ይህ ስላቅ ነው የጉድ አገር ሆናለች ሀገራችን በፎርጂድ የትምህርት ዶክመንት አገር የተመራች ዕለት ነው ሁሉ ነገር ያለቀለት ያሳዝናል መጪው ጊዜ እሱ እንድ ካላለን

  • @africaworshipchannel4970
    @africaworshipchannel497019 күн бұрын

    I feel that there are things Derartu is covering up. Also the task of leading that institution has now become a little complicated that requires more capabilities. For the benefit of the athletics and the athletes as well as for her own self she better step down. it is time for her to leave with honors now. Staying after this will only damage her legacy.

  • @gbeyudemoze318
    @gbeyudemoze31819 күн бұрын

    በቃ አቤ በሌላ አባባል ትክክል አደለም አለች ::

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored704323 күн бұрын

    ደራርቱ ትግሬ ለሚያናፍሰው ብዙም ትኩረት አትስጭ ምን ብታደርጊላቸው አይረኩም

  • @ababonga1
    @ababonga123 күн бұрын

    ደሬ ጫወታውን በድግሪና ማሥተርሥ ካጦዙት እናንተም ድግሪና ማሥተሩ እንዲመረመር ጠይቁ።አንችልማ ካሉሽ ለአበበ ገላው ሹክ ማለት ነው።እንደኔ ከሆነ ያንቺና የሐይልሻ ሥብእና ከሺህ ድግሪና ማሥተርሥ በላይ ነው።አንቺና መሰሎችሽ ቦታውን እሥከያዛችሁት በነፃ የሚያማክሯችሁ እልፍ ቅን ኢትዮጵያዊያን ከጎናችሁ መቆም ይችላሉ።በተለይ ያን፣ ሥሙን ቄሥ ይጥራውና ዶክተር ተብዬ ከእግዜር ጋር ሆናችሁ ብትነቅሉልን አሪፍ ነበር።ለጉዳፍ፣ ጉዳፍ በጣም ነው የምንወድሽ።እንደደሬ ልበ ሰፊ ሁኚ።በአገር ጉዳይ አይኮረፍም።አሁን ለኢትዮጵያ ቁሙላት! በኋላ መወቃቀሥ ይቻላል።እባክሽን ጉዳፍ!!

  • @abellegesse1048

    @abellegesse1048

    19 күн бұрын

    አበበ ገላው ደስ ይላል 😅😅 ዶ/ር አሸብር is Dictator, እያለ እንዲጮህ ነው?? 😂😂😂 እረ እያጣራን ወገን

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale297222 күн бұрын

    ትልቁ ዳቦ ሊጥ ሆን ማለት አሁን ነው ደሬ ወረደችብኝ ይገርማል

  • @taddavid4272
    @taddavid427222 күн бұрын

    ወሬ ብቻ፡፡ ከቶክዮ መልስ አድበስብሳችሁ ፎግራችሁ ስንዳለፋችሁት አሁንም ልትደግሙት፡፡ ገገማዎች ቢያንስ ትንሽ ስታይል አትቀይሩም ፡፡ ምድረ ኮተት

  • @user-jf5dv6sl5j
    @user-jf5dv6sl5j23 күн бұрын

    እኔ ከዚህ የተረዳሁት ወንበር እራሱ በአፍሪካ ምድር ችግር አለው እንደ ማግኔት ይጎትታል:: ደራርትም ላይ ያየሁት እሱን ነው:: አንድ ያለችንን ሩጫን ገደል እየከተቱት ነው:: አዲዎስ ሩጫ አዲዎስ ውጤት::

Келесі