Mekoya - Abdel Fattah al-Burhan ሌ/ጀነራል አብዱልፈታህ አል-ቡርሀን ታሪክ በእሸቴአሰፋ Eshete Assefa

Ойын-сауық

#Ethiopia #ShegerFM #Mekoya #Abdel_Fattah_alBurhan
Ethiopia Sheger FM Mekoya - Abdel Fattah al-Burhan ሌ/ጀነራል አብዱልፈታህ አል-ቡርሀን ታሪክ በእሸቴአሰፋ Eshete Assefa
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 92

  • @asheberamare5900
    @asheberamare5900 Жыл бұрын

    አሸብር አማረ ከዩኤስኤ ፣እሸቴ አሰፋ ፣ በአይኖቼ ካየሁህ ፣46 ዓመት ቢሆንም ፣ ባለሁበት አገር ሆኜ ፣ የትንተና ፕሮግራምህን ለብዙ ዓመት እያዳመጥኩ ፣ እስካሁን አለሁ ፣ እጅግ ጎበዝና ብዙ አዳማጭ እንደሚኖርህ ፣ እገምታለሁ ፣ እና አገርህንና ሕዝብህን ፣ አሁን በያዝከው መልካም ለዛ ቀጥልበት !!!

  • @hassenmustefa8865

    @hassenmustefa8865

    Жыл бұрын

    ጋሽ አሸብር ሁሌም አዎንታዊ እይታዎ ማበረታቻዎ በይትኛውም ገፅ ይማርከኛል!!🙏 ጋሽ እሸቴ ሁሌም እሸት እሸት የሚሉ መረጃና ትንተናዎቹን አደንቅለታለሁ ነገር ግን ብዙ ግዜ የአፍሪካ መሪውችን አምባገነን አድርጎ ያቀርባል ምእራባውያኑንም የዲሞክራሲ ቁንጮ አድርጎ ሚስለው ነገር እኔ በማውቀው ካናዳም ሆነ እርሶ በሚኖሩበት አሜሪካ እንደሌለ ከኔ እና እርሶ በላይ ምስክር ዬለም።አንፃራዊ ሰላም ግን ኣለ ሰላሙ የመጣው ከመንግስት የማስፈፀም አቅም እና ኢኮኖሚ አቅም መሆኑን ግልፅ ነው በተረፈ ጋሽ እሸቴ አቀራረቡ አተራረኩ የኔንም ቀልብ የሚገዛ መሆኑን እመሰክራለሁ!!

  • @antemick

    @antemick

    Жыл бұрын

    ስለ እፍሪካ መሪዎች ትክክለኛውን ነው የሚነግረን እና የፈፀሙትን ነገር ነው የምንሰማው ::ስለምእራባውያን ግን የት እንደሰሙት አላቅም እንዲያውም በዲሞክራሲ ስም የሚፈፅሙትን ደባ በዝርዝር ግንዛቤ ሲያስጨብጠን ነው የምናውቀው ::ጋሽ እሸቴ አሰፋ ግን አንድ ቀን ትክክልኛውን የ አብይ አህመድ ታሪክ የምተርክልን ቀን እንደሚመጣ አምናለው:.

  • @fantahunabdi869
    @fantahunabdi8692 жыл бұрын

    እሸቴ አንተ ስትተርከዉ ወሬዉን በአየንህ እንዳየ ሰዉ ስለሆነ የምታወራዉ በሙሉ መተማመን ነዉ የምሰማህ!! ጥሩ ስጦታ ነዉ ያለህ፤ በርታ ያምራል!!

  • @heniken7434
    @heniken7434 Жыл бұрын

    እሸቴ ታሪክን አቆይተህን ሰማን እናመሰግናለን በርታ❤

  • @GirmaB
    @GirmaB Жыл бұрын

    መፃፍ እንደማንበብ ነው እሽዬ ምርጥ ሰው ምርጥ ዝግጅት አንቆረቆርቅብጅ እድሜ ና ጤና

  • @atnafmedia1927
    @atnafmedia1927 Жыл бұрын

    እሸቴ አሰፋ ታላቅ የታሪክ አስተማሪ ነህ።

  • @endatresawteklehaimanot3979
    @endatresawteklehaimanot39793 жыл бұрын

    very interesting program keep doing the right thing.

  • @BH-xl1mo
    @BH-xl1mo3 жыл бұрын

    እሸቴ አሰፋ አንደበትህ ይባረክ

  • @fhgrdgf9686

    @fhgrdgf9686

    Жыл бұрын

    ድምጥህ:መሸአላ

  • @yeshiatska4044
    @yeshiatska4044 Жыл бұрын

    ጥላሁን ገሰሰ በኃላ ያለዜማ የአይምሮ ምግብ የምሰጠኝ tankyou

  • @pelatosrume45
    @pelatosrume45 Жыл бұрын

    Eshete I love ur voice

  • @ZeharaAbbas-ng4wi
    @ZeharaAbbas-ng4wi Жыл бұрын

    ፅንፈኛ እና

  • @endatresawteklehaimanot3979
    @endatresawteklehaimanot39793 жыл бұрын

    አልቡርሃን ለአስራ አምስት ደቂቃ ቆሞ አይታኮሶም።ወዳጅ ብሎ ለመጥራት አስቸጋሪዎች ናቸው እንደ ሕፃናት በቀላሉ ሐሳባቸውን የሚለዋውጡ ሰዎች ናቸው።

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ,,!!

  • @Atwima
    @Atwima3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ,,!!

  • @soyraemba4191

    @soyraemba4191

    3 жыл бұрын

    ኣንተ ብህዝብ ሰቆቃ ስታዝን ይሆናል ።

  • @jonathancarlos498
    @jonathancarlos4983 жыл бұрын

    Thanks bro, much appreciated!

  • @yaredassefayimer2148
    @yaredassefayimer21483 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን ብዙ ተምሬበታለሁ።

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ,,!!

  • @abasahmed6018
    @abasahmed60183 жыл бұрын

    ምርጥ ፕሮግራም ነው።

  • @weldearebtadi166
    @weldearebtadi1663 жыл бұрын

    እሸቴ ምርጥ ፕሮግራም ነው

  • @hailubarkey8435
    @hailubarkey8435 Жыл бұрын

    የኔ አመለ ሸጋ ለ20 አመት ሙሉ አንተን እያዳመጥሁ ነው::የታሪክ ጎተራ ነህ::ከሁሉም የሚልቀው ስለ አፍሪካ መሪዎች ታሪክ ነው::ላይቤሪያ ሲጠራ ሳሙኤል ዶም እርሱ ሲታውስ አንተን አስታውሳለሁ:: በአካል ጌታ ባለውጊዜ እስከምንገናኝ በቀጣይ ፕሮግራምህ እንገናኝ ::

  • @berhanugebrie662
    @berhanugebrie6623 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን ጋዜጠኛ #እሸቴ

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ,,!!

  • @mati5117
    @mati51173 жыл бұрын

    We will die for our country like our fathers before

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ,,!!

  • @faithmoore7486
    @faithmoore74863 жыл бұрын

    A very long one week to hear from you. Thank you

  • @mohameduso1517
    @mohameduso1517 Жыл бұрын

    The narrative is unexpected one. This particular knowledge of real storytelling or narrative of out of your country is very difficult to get information but you did it. It is not narrative of story but the account of history too. I appreciate how you analyze the past and present. The written and recorded event seams natural,not man made activity. Had I known such knowledge before I would have been study Amharic language as my favorite one or subject. We may translate your work into English by your consent legally. Best Regard! Uso Mohamed Musa.

  • @onelove7297
    @onelove7297 Жыл бұрын

    Abdel Fattah al-Burhan Born 11 July 1960 (age 62) Gandatu, Northern Directorate, Republic of Sudan (present-day River Nile, Sudan)

  • @mikia4558
    @mikia45582 жыл бұрын

    such a wonderful program as always!

  • @dawitbirbo2509
    @dawitbirbo25093 жыл бұрын

    Thank you Eshetu.

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ,,!!

  • @fuadnuro
    @fuadnuro Жыл бұрын

    Best Jornalist in my heart ❤️ only you

  • @dagimdagi8326
    @dagimdagi8326 Жыл бұрын

    Only🙏🙏🙏🙏 big respect

  • @tregeicell2596
    @tregeicell25963 жыл бұрын

    እሽዬ።እካን ደና መጣህ የኔ ጌታ ።

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ,,!!

  • @davidassefa538
    @davidassefa5382 жыл бұрын

    Eshete Thank U EweDhalehu David From Israel Keep In Touch Pleade

  • @user-zk7nc7cv8j
    @user-zk7nc7cv8j3 жыл бұрын

    ሱዳን ታሪክ የላትም ከጦርነት ሌላ። ሙሉ ታሪኳ የእርስ በእርስ ጦርነት ብቻ ነው።

  • @fuadnuro
    @fuadnuro Жыл бұрын

    Betam yemiwedew lante biye kifatin yemitela mirt ye hagare top Jornalist ♥️

  • @fuadnuro
    @fuadnuro Жыл бұрын

    Nugusoch lij lij yi tekalu ante gin Gazetegna Asafa Eshete metekiya yelehim.

  • @Habeshawi26
    @Habeshawi263 жыл бұрын

    ውድ እሸቴ እናመሰግናለን

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ,,!!

  • @liseyassanchase4395
    @liseyassanchase43953 жыл бұрын

    ነፃ ኣውጪ ነን ባዮችና ተገንጣዮች ኣፍሪካን ማኮላሸት በሚል ተልዕኮ ላይ ይሰሩ የነበሩ ኣሁንም ያሉ ናቸው በውስጣቸው ያሉ ባንዳዎች የሚያደርሱት ዓደጋ የሚያረጉት ዕንቅሥቃሤ በቀላሉ የሚገመት ባለመሆኑ ለምን ዕሹሩሩው ዕንደበዛ ሊገባኝ ኣልቻለም። ዕኛ ዓፍሪካውያን ዕስከዛሬ በድህነት በጦርነት ዕንድንማቅቅ ከዚህ ዕና ከመሳሰሉት ችግር ዕንዳንላቀቅ ማድረጋቸውን ዕንዴት ሰው ሆናችሑ መረዳት ያቅታችኋል። ምንም ዕንኳን በሃያላን መንግሥታት የስውር ድጋፍ ሃብት ለመሰብሰብ ወደ ዓውሮፓ ቢታቢታገዙም ፀረጥቁር ከጥላቻ ዓልፈው ጥቁሮችን ከምድረገፅ ላማጥፋት የሚደረገው የነፃ የጦርመሳሪያ ዕደላ በዓፍሪካ ውሥጥ ዓሥደንጋጭ ቢሆንም ሊፈሩና ግዜ ዕድሜ ሊሰጣቸው ኣይገባም ነበር። ዕንደነኝህ ዓይነትን መሰሪ ወራዳ ከሃዲ ግብ የሌላቸው ባሮች በኣይኖቻቸው መሃል የጥይት ባቄላ መወተፍ ብቻ ነው ዓስፈላጊው። ዛሬ ዓህጉሪትዋ በ ኣንድ ዕዝ ሥር ውላ ለማቅናት ቢሞከር ዕንኳን ያሉን የሰው ሃይል፣ የተገራ ምሁር ብዛት ዕጅጉን ኣነስተኛ በመሆኑ ጉዞዓችን ዕጅግ ልፋትን የሚሻ ይሆናል። ኣለማቀፋዊ ዕንቅስቃሴ ተደርጎ ማሰባሰብ ካልተደረገ ያም ማለት ኣፍሪካዊ ዕስከሆነ ድረስ የፈለገው ዓካባቢ ገብቶ ዓፍሪካን ለማቅናት የሚያስችል ትልመት ተደረጎ ቢሖን ዕንኳን ቀላል ኣደለም ለውድ ድር ለመብቃትና ዕራሳችንን ለመከላከል መቻል። ታድያ ዕነኝህን ትንንሽ መንደሮችን ይዘው ዕንገንጠል የሚሉት ምን ተንተርሰው የት ለመድረስ ነው ቢባል። መልሱ በኣውሮፓውያን በዔሽያውያን በኣረቦች ሞግዚትነት ዕንደሃገር ዓሥመስዬ በማቆየት ኣፍሪካን ኣስቦጠቡጣለሑ፣ ዓፍሪካዊውን ዝንብ ዕንዲወረው ዓድርጌ ሥራና ሃብቱን ለባዕድ ሃይላት ዕሰጣለሁኝ። የጦርሠፈር ዕየሰጠሑ ለዓፍሪካ የሚሟገቱትን ዓስቀጠቅጣለሁኝ ነው መልሱ፣ በጎሳ ዕያጠቋቆሙ ማገዳደል ከቅኝገዢዎች ያጠኑዋት ዘዴ ነች፣ ኣዲስ ዓደለችም። መሃይሞች ሥለሖኑም ጭምር ነው ኣሽከርነትን ምርጫቸው ያደረጉት። በማር የተለወሰች ኣር ዕንድኬክ ማቅረባቸው ለውርደት ብቻ ነው። ሑሉን ካላስደሰትኩኝ፣ ወይም ያላስደሰተ ፖለቲከኛ ብሎ ክስ ከቀረበ ዕባካችሑ የፖለቲካውን ዓለም ለሰለጠነው ለከረመበትና ለተለማመደው ትምህርቱ ላለው ለተካነው ሥለኣፍሪካ ጥቃት ለሚያውቀው ለገባው ቦታውን መድረኩን ለቃችሑ ሻይቤት ለምስራት ሞክሩ። ሁሉን ማስደሰት ከቶውን ኣይቻልም በፖለቲካ ኣለም።

  • @berndg.4651

    @berndg.4651

    3 жыл бұрын

    Your kind of attitude or opinion needs to be publicized more often in the Ethiopian media. Ferenji/Arab agent Africans have in the past caused great damage on the continent. Perhaps the biggest ferenji/Arab agent in Africa was the TPLF, who even worked to spread tribalism in Africa with its ca. 2000 tribes. Sadly, there is suspicion that Abiy Ahmed Ali is also a ferenji/Arab agent. There are/were many patriotic/African nationalist leaders too, who were sabotaged and often overthrown by the West, like Haile Selassie, Nkrumah, Lumumba, Mugabe, Gaddafi, the ANC government of South Africa and the present Tanzanian leader John Magufuli. www.africanglobe.net/africa/22-african-presidents-assassinated-france-1963/ Fortunately, the global situation now is favourable to Africa, and Africans (not so much Ethiopians) are better informed about these harmful ferenji/Arab activities than any time in the past. There is a lot to do for the Ethiopian media to awaken Ethiopians of the threats coming from external powers. Other Africans (West Africans, Southern Africans and North Africans) are more awaken than Ethiopians, thanks to the ferenji critical media they have. In Ethiopia, it is still difficult to publicize information that is hostile or critical to ferenjis. Obviously, ferenjis have big influence among the Ethiopian elite (politicians, intellectuals and journalists). Quote: Ethiopia - One of the BIGGEST VICTIMS OF TREASON In History You know from where this gigantic threat to Ethiopia's national security comes ? You guessed it, from the USA ! Ethiopia and the rest of Africa should seriously consider to declare their USA resident former citizens national security threats ! For example read what USA resident "Ethiopians" supposed to have said below (it could be also ferenji Americans posing as Ethiopians). Quote: Look at the unbelievable attitudes of USA resident "Ethiopians". They are no different from jews in Europe in the early 1940s who express their loyalty to the German Nazi regime. These kinds of attitudes of USA and West resident "Ethiopians" make them a huge threat to Ethiopia. A Ferenji posing as an Ethiopian or a Slave Ethiopian wrote: ----Yes as I have told you before I don’ t have that burning patriotism you guys have! It’ s not in me what can I say! My allegiance will always be to the Flag of US. I can’ t tell you on how much I love my country, my home and long live the USA. Another Slave Ethiopian wrote: America has been very good to me and my family (guy implicitly saying: ... AND I DONT GIVE A DAMN WHAT AMERICA IS DOING TO ETHIOPIA) and this is the opportunity to show my loyalty to my adopted home. Keakbrot gar Quote: Learning from past mistakes means that the country needs to be cleansed from CIA agents. Quote: በሲአይኤ:መዘዝትግላችን:ሲመረዝ!CIAን:ያመነ:ጉም:የዘገነ! ታሪክን:ደጋግሞ:የማያነብ:---ሲደግም:ይኖራል! በሲአይኤ:አይዞኝ:ባይነት:የሚደገፍ:ግልበጣ:መጨረሻው:አያምርም!! በደርጉ:አስተዳደር:የነበሩ:ጀኔራሎች:አሜሪካ:ወታደራዊ:ትህምርት:መቅሰማቸውን:እንጂ: የአሜሪካን:መንግስት:የስለላ:ድርጅት:ተልዕኮ:ባለመረዳታቸው:--->የወታደራዊ: መንግስታቸውን:መሪ:በሲአይኤ:አማካኝነት:በተቀነባበረ:ግልበጣ:ሊያስወግዱ: ሞከሩ--->ትርፉም:400,000:ጦር:የሚመራው:አጥቶ:ለሽንፈት: አገሪቱን:ለውድቀት:---ህዝቡን:ለትግራይ:ባንዳዎች:የዘረፋና: የጭፍጨፋ:አገዛዝ:አሳልፎ:ሰጥቶ:በውርደት:አበቃ!! በ1981:የወታደራዊ:ግልበጣ:ታሪክ:ግንባር:ቀደም:ተዋናይ:የነበሩትና: በሲአይኤ:እየታገዙ:ሻቢያ:ዋሻ:ድረስ:እየገቡ:---ሻቢያ:የማረካቸውን:ወታደሮች: ያግባቡ:ከነበሩት:ውስጥ:--->ዳዊት:ወ/ጊዮርጊስ:የሚባል:ሰው:እንደነበረ: በአካል:ከነበሩ:ምርኮኞች:የየዕለት:ዘገባ:ማስታወሻ:ታሪክ:ማንበብ:ተችሏል:: ግልበጣው:አልተሳካም::ለግልበጣ:የቀሰቀሱ:እንደዳዊት:ያሉ:ሰዎች: በተባበሩት:መንግስታት:ወፈር:ያለ:ደመወዝ:እየነከሱ:ለመኖር:አስቻላቸው:እንጂ: ለኢትዮጵያ:ህዝብ:ያመጡት:ውድቀት:ነው:: ሌሎቹም:እንዲሁ::አገር:ወዳድ:ጀኔራሎች:ግን: በደላላዎች:ተታለውና:ለኢትዮጵያ:ህዝብ:የተሻለ:በመመኘት:የወታደራዊ:አምባገነኑን:አገዛዝ: ለማስወገድ:የጀመሩት:ትግል:---እራሳቸውን:በልቶ:ተዘጋ:: የግለበጣው:ዓላማ: ተሳክቶ:ኢትዮጵያ:ውስጥ:የተሻለ:አስተዳደር:እንዲዘረጋ:ሳይሆን:ጦሩን:አዳክሞ: ለኤርትራና:ለትግራይ:ባንዳዎች:በሩን:ወለል:አድርጎ:ከፍቶ:ለማስገባት: ስለነበር:የሲአይኤ:ዓላማ:ሲሳካ--->የአገር:ወዳዶች:--->ሲአይኤ: አማኞች--->ጀኔራሎች:ሞትን---አገሪቱ:ውርደትን---ህዝቡም: እልቂትን:ተከናንቦ:---ቀረ:: “A nation can survive its fools, and even the ambitious. But it cannot survive treason from within. An enemy at the gates is less formidable, for he is known and carries his banner openly. But the traitor moves amongst those within the gate freely, his sly whispers rustling through all the alleys, heard in the very halls of government itself. For the traitor appears not a traitor; he speaks in accents familiar to his victims, and he wears their face and their arguments, he appeals to the baseness that lies deep in the hearts of all men. He rots the soul of a nation, he works secretly and unknown in the night to undermine the pillars of the city, he infects the body politic so that it can no longer resist. A murderer is less to fear. The traitor is the plague.” Marcus Tullius Cicero (106-43 B.C.) Roman Statesman, Philosopher and Orator The above quote is perhaps nowhere more true than in Ethiopia of the 20th and early 21st century.

  • @liseyassanchase4395

    @liseyassanchase4395

    3 жыл бұрын

    @@berndg.4651 God bless you, my African people needs you more than anything. We will fight our common enemies to put you on the right position to serve the nation. Thank you.

  • @user-fy4dh3de7b
    @user-fy4dh3de7b3 жыл бұрын

    አረብ እና እስላም ለኢትዮጵያ ሁሌም ጠላት ናቸው ታሪክ የሚያሰየን ይሄኑ ነው ግን አሸናፊ ሆነው አያቁም ሁሌም ኢትዮጵያ አሸናፊ ነች

  • @missahlutube1136

    @missahlutube1136

    3 жыл бұрын

    ኢስላም ለኢትዮጵያ ጠላት አይደለም 60 ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች መሆናቸውን አትርሺ ስለ ንግግርሽ ተጠንቀቂ

  • @fikermariamayalew1645

    @fikermariamayalew1645

    3 жыл бұрын

    Ethiopia wast ylale muslim audelam

  • @tube-oc7cr

    @tube-oc7cr

    2 жыл бұрын

    ፖለተካ እና እምነት ምን አገናኛቸው ይኼን ከመርፌ ቀዳዳ የጠበበ ጭንቅላት ይዘሽ ከምትዞሪ እቤት ቁጭ አርገሽው ዙሪ ለአንገትሽ ሸክም ከመሆን ውጪ ምንም አይጠቅምሽም ኢስላም ባንቺ ጠላ በበሰበሰው አፍ አይጠራም! ደግሞ ኢስላም እና ሙስሊም ለይተሽ እወቂ! ይኼኔ ሞታሽም ሊሆን ይችላል ግን ገሀነምም ቢሆን ይደርስሻል ብዬ አስባለሁ😂

  • @helanjeremy4752
    @helanjeremy4752 Жыл бұрын

    Ok

  • @davidassefa538
    @davidassefa5382 жыл бұрын

    Burhanin Alwedewm Tiru Sew Aydelem

  • @yosephchenkew4780
    @yosephchenkew4780 Жыл бұрын

    የሀገሬን ህዝብ ለወያኔ እና ለሻብያ ወታደራዊ ቤዝ ሠጥታ ወደብ አልባ ያደረገች አንዱዋ ሡዳን ነች ነገር ግን መንጌ ሠራላቸው የደቡብሡዳንን በመርዳት ዛሬ ያ ትልቅ የቆዳ ሥፋትዋን አጥታለች ዛሬ ደግሞ እየው እንደሀገር እንዳይኖሩ ተጠላለዙ ይኸው ነው ፈጣሪ ይቀጣል ለማንኛውም እግዚሀብሄር ሀገራችንን ሥለሚወድ ቆየን ግን አሁን የኛ ጥረት የብሄር ፖለቲካ ያለውን ህገመንግሥትን ለማፍረሥ ወይም መለወጥ ግድ ይለናል እንተባበር ከፊታችን ከባድ ችግር ይገጥመናል አንድ እንቁም

  • @teferaworku1018
    @teferaworku1018 Жыл бұрын

    እሼ ! እውነትም እሸቴ! እሸቴ!! አዎ እሸት ጣፋጭ ነው! በጣም ጣፋጭ! የስንዴ፣ያተር፣ የባቄላ፣የሽምብራ ወዘተ...እሸቴ አሰፋ! ተዲያ የምን እሸት ነው ብሎ ለጠየቀ፣ አሸቴ አሰፋ በፊደላት አርሶ በመቅርፀ ድምጹ አሾልኮ የሚለቀው የቃል እሸት፣ ውቡ ያረፍተ - ነገር ነዶ፣ ስልቱን የተከተለ የንባብ ችሎታው፣ እንከን አልባ የትንታኔው ፍሰት፣.,..እኔን እሸት ፈልፍዬ ወይም አሽቼ የቃምሁ ያህል ያረካኛል....።.....ከላይ ያልኩት እንደተጠበቀ ሆኖ እሸቴ አሰፋ ላንተ ጥያቄ አለኝ፣ መሳይህን በስለትም፣ በፀሎትም፣ በጥረትም ከመተካት እንዳትቦዝን ያክብሮት ጥያቄዬ ይድረስህ!። ከሚሚሊዮን አድናቂዎችሁ አንዱ! መልካሙ ሁሉ ለሁላችን ይሁን!

  • @yottesfu6338
    @yottesfu63383 жыл бұрын

    Pls tell about eritrea isayas afewerki

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ,,!!

  • @fuadnuro
    @fuadnuro Жыл бұрын

    Huleem wedehslew kibirim yigebahal

  • @Freedom-dg3dr
    @Freedom-dg3dr3 жыл бұрын

    Why you don’t write about Isayas Afewerki ????

  • @mewokeltube975

    @mewokeltube975

    3 жыл бұрын

    Why he write about afeworki I know he is talented and strong leader despite his dictatorship

  • @fuadnuro
    @fuadnuro Жыл бұрын

    Ante ekoo tileyaleh

  • @mubarekma3443
    @mubarekma34433 жыл бұрын

    ይሄ የአረብ ግመል

  • @dr.getahunmengistu2510
    @dr.getahunmengistu25102 жыл бұрын

    yefikr gizyachew alko teb teb blowachewal. terawoch nachew

  • @minty1188
    @minty1188 Жыл бұрын

    ኑሜሪ ቡፋ በለው ባካፋ ይረሳናል

  • @eskinderteshome7413
    @eskinderteshome74133 жыл бұрын

    Kante wichi tireka yastelal

  • @ethiopiancitzen8542
    @ethiopiancitzen85423 жыл бұрын

    Why you call it alfashka ? If its Ethiopian land it must have Ethiopian name

  • @user-gv9ht7vl7b
    @user-gv9ht7vl7b3 жыл бұрын

    We stand with sudan always

  • @fikermariamayalew1645

    @fikermariamayalew1645

    3 жыл бұрын

    Go head majmer esti eraschu calu ekakam hula deros ente ekobnurachu alnurachu

  • @fikermariamayalew1645

    @fikermariamayalew1645

    3 жыл бұрын

    Hule gegr memtaw. Kanye nae

  • @aynalemgeletu46
    @aynalemgeletu46 Жыл бұрын

    MENE AYANT ADBTE NAWE YASTHE .BATAME YAMEGERME.LMENE ETHIOPIA WASTE AHUNE YALNBTEN.BATANGERN PLEASE. MENE ALABTE ETHIOPIA WASTE KALHE LAYMACH YHUNALLE.ZAMANHEN YABERKAW.

  • @ibrahimahmed7498
    @ibrahimahmed7498 Жыл бұрын

    Why are you silent on Ethiopia? We've two years of war and other challenges. Are you waiting until Abiy Ahmed is gone?

  • @ethioartschool9342
    @ethioartschool93423 жыл бұрын

    ለ 37 ዓመታት ጠፍቶ የነበረዉ አዉሮኘላን ከተሰወረበት ዓለም ተመልሶ እንዴት መጣ? የጠፉት ሰዎች ምንም የዕድሜ ገፅታ ለዉጥ አላሳዩም።ለምን? በ Ethio Fact ይመልከቱ

  • @semirafarisidris
    @semirafarisidris3 жыл бұрын

    በተለይም ኢትዮጵያ ነው ያልከው ? 🤣🤣

  • @Gozhini

    @Gozhini

    3 жыл бұрын

    Awo lemen geremesh ? Ewnet aydelem?

  • @MOHAMED.HAROUN
    @MOHAMED.HAROUN2 жыл бұрын

    سيبقي البرهان اسم في ذاكرة الشعب الإثيوبي وهو الذي اعاد الحق لأهله بعيدا عن علاقة الأخوة التي تجمع الشعبين يبقي الحق حق و الفشقة سودانية 🇸🇩

  • @goitom19
    @goitom193 жыл бұрын

    መሬቱ ማ በሀይል እና በዲፕሎማሲ ጀግኖች አቆዩት እንጂ: ያው አመለኛው ሚኒሊክ የፈረመላቸው ነው::

  • @ermeyasabebe4062
    @ermeyasabebe4062 Жыл бұрын

    Aye ethiopia yerasiwa arobat yesew tamasilalech alu yerasiwan zegoch eyechefechefu yesudan selam mebetibet asasebachew 😂😂😂😂😂😆😆😆

  • @dejengidey6451
    @dejengidey64513 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ሱዳን Sudan 🇸🇩 we love Sudan from Tigray

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ..,,!!

  • @apexfuture1979

    @apexfuture1979

    3 жыл бұрын

    በወያኔ የተኮላሸህ ህሊና-ቢስ የባንዳ ውላጅ ትግሬን አይወክልም።

  • @abdurehimgumataw358
    @abdurehimgumataw3583 жыл бұрын

    ፅንፈኛ አንተ ነክ !

  • @user-gb7kc2jt8d

    @user-gb7kc2jt8d

    2 жыл бұрын

    ጆሮ አለክ እንዴ

  • @thomassisino10

    @thomassisino10

    Жыл бұрын

    Zem bel ante buhaka neger weshela

  • @bekelegutema7875

    @bekelegutema7875

    Жыл бұрын

    Ignorant

  • @user-pn6dp7bj4n
    @user-pn6dp7bj4n3 жыл бұрын

    ወያኔና ሱዳንም ገንፎ እንጉራስ ቢምል ፍቅር እፍ ብልወል።

Келесі