Ancient Ethiopia - ጥንታዊቷ ኢትዮጵያ

Ancient Ethiopia - ጥንታዊቷ ኢትዮጵያ

ይህ ቻናል ከዘረኝነት የፀዳ የቀደምቷን የኢትዮጵያ ገናንነት የሚያወሳና የወደፊቷን ኃያሏን ኢትዮጵያ ለማብሰር መንገድ የሚጠርግ ቻናል ነው።
ከውሸት፣ከዘረኝነት፣ከጥንቁልና፣ከአድልዎ፣ከድህነት ፣ የፀዳች በአባቶቻችን ጥበብ ላይ የተገነባች ንጹሕ አገር የምትፈልጉ የቻናላችን ቤተሰብ ሁነው ይከታተሉን ። እናመሰግናለን ።
This channel is a channel that is free from racism and it is a channel that will determine the innocence of Ancient Ethiopia and pave the way to announce the future power of Ethiopia.
Be part of our channel family if you are looking for a clean country built on the wisdom of our forefathers, away from racism, poverty, discrimination, and poverty. Thank you.

Пікірлер

  • @user-zm3dd5ol9g
    @user-zm3dd5ol9g2 сағат бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤

  • @user-zm3dd5ol9g
    @user-zm3dd5ol9g2 сағат бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤

  • @sarauyas1694
    @sarauyas1694Күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤ቃለ ህይወትንያሰማልንአባታችን

  • @haileeyesusmisganaw
    @haileeyesusmisganawКүн бұрын

    ስለፃድቁ ክብር ለመናገር ባይቻለኝ እግዚአብሄር የመስገን

  • @genzebmolloa5907
    @genzebmolloa5907Күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን አምላከ አቡነ ሀብተማርያም ይቅር ይበለን ስለአቡነ ሀብተማርያም ብሎ ይምረን ይቅርይለን ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን

  • @TeferiGetachew-nd5vl
    @TeferiGetachew-nd5vl2 күн бұрын

    ቅዱስ ጊወርጊስ እባክህ ለደጂህ አብቃኝ

  • @EshetieSolomon
    @EshetieSolomon2 күн бұрын

    አሜን

  • @user-oc1se2bk9b
    @user-oc1se2bk9b2 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን የቅዱሣን እናቶቻችን አባቶቻችን በርከት ይደርብን

  • @MeskeremSisay-n7w
    @MeskeremSisay-n7w2 күн бұрын

    አቡነ ሀብተ ማርያም በረከቶት ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @MeskeremSisay-n7w
    @MeskeremSisay-n7w2 күн бұрын

    ሀብትዬ ለስለቶት አብቁኝ ከሳት የሚያወጡት ሀብትዬ አመሰግኖታለው አሜን

  • @almazzewde543
    @almazzewde5432 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት የስማልን በረከት ረድኤት የጻዲቁ የአቡነ ሃብተማርያም የደርብን

  • @user-ls5vh3ng6g
    @user-ls5vh3ng6g2 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን የአባታችን አቡነ ሃፍተ ማርያም አረዴት በርከቱ ይደርብን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🕯️🕯️🕯️

  • @AmhasilassieAshagrie
    @AmhasilassieAshagrie4 күн бұрын

    አባቴ ታሟል አንተ አድንልኝ

  • @KinoKonjo
    @KinoKonjo4 күн бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጂህ አብቃኝ አባቴ 🙏🙏

  • @KasechLegese
    @KasechLegese4 күн бұрын

    Aba becerneth barkegn❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mariouset142
    @mariouset1424 күн бұрын

    አቤቱ ይቅር በለን

  • @user-dk6hs9bm2x
    @user-dk6hs9bm2x6 күн бұрын

    አቤቱማረኝ😢😢😢😢

  • @ArgashdastaArgashdasta
    @ArgashdastaArgashdasta7 күн бұрын

    በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏

  • @user-ij6sz3nj5y
    @user-ij6sz3nj5y8 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህ ይወት ያሰማልን አባታችን አቡነ ሀብተ ማርያም በረከታቸዉ በእኔ እና በእናተ ላይ ይደረብን አሜን❤❤❤

  • @user-hx1km6ur1f
    @user-hx1km6ur1f8 күн бұрын

    አሜንአሜንአሜንቃአሜንአሜንአሜንቃልህይትያሰማልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉

  • @degsewhabesha1989
    @degsewhabesha198910 күн бұрын

    ፃዲቁ አባቴ ሆይ ሰላም ለስምኦ እና በስምኦ ለተሰባሰቡት መናንያን ብሎም ለገዳምዎ ለገዳምዎ ወንያት ይሁን እያልኩ ከታሰርኩበት የድግምትና የአጋንንት ስቃይ በገዳምዎ መጥቼ ተፈትቼ ተፈውሼ ይሄው በህይወት አለሁ። እግዚአብሔር ስለእናንተ ስሙ ለዘላለም ይክበር ይመስገን። አባቴ በነፍስ በስጋዬ ያስቡኝ። ለቤተክርስቲያን እና ለልቿ የስደት የመከራ ጊዜ ነውና መናፍቃን የሰለጠኑበት ዘመን ነውና አባታችን ሆይ ቤትህን ቤተክርስቲያንን ሁልጊዜ ወደ እግዚአብሔር አሳስባት። ቦታህን ድጋሜ ለማየት አብቃኝ አሜን።

  • @user-go7pb6sy5e
    @user-go7pb6sy5e10 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን! ቃለ ህይወት ያሰማልን! ቃለ ህይወት ያሰማልን 1

  • @user-me1ku9zn4t
    @user-me1ku9zn4t15 күн бұрын

    Abata abun hara dingl tilant kemot yansahgn zaryem ant tebikgn👏👏👏👏👏👏👏

  • @TigistDenekew-sl7qw
    @TigistDenekew-sl7qw17 күн бұрын

    አባቴ በረከትወ ይድረሠኝ የልቤን መሻት ይፈፅሙልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @helenmelona6192
    @helenmelona619217 күн бұрын

    አብናራድንግል ለኔ ልዩ ነው አሁንም ቆጠሬን ይፍታልኝ ጸሎቴ ይሰማልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @getahunalemu718
    @getahunalemu71819 күн бұрын

    Kale Hiwot Yasemalin! Tsadiku Abatachin lelemenut ena yasebutin yemiyasaka fetno derash ena emba abash nachewu. Ene degmo lezih buzu yetederegelet hiyaw Misikir negn. Lene fetno ye derese , lemiyamnut hizbe Christian Hulu Yidres, AMEN!!!

  • @mesimesi-yi4xb
    @mesimesi-yi4xb21 күн бұрын

    አባ አቡነ ኃብተ ማርያም ከፈጣሪኅ አማልደኝ አስታርቀኝ የኢትዮጵያን መከራም በደስታ ቀይርልኝ

  • @mesimesi-yi4xb
    @mesimesi-yi4xb21 күн бұрын

    የአባ አቡነ ኃብተ ማርያም ገድል እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሰግናለኁ አሜን አሜን አሜን

  • @user-oi9oq6dj6u
    @user-oi9oq6dj6u28 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤አሜን🎉🎉🎉🎉አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemayehubedasse7359
    @alemayehubedasse7359Ай бұрын

    ኦርቶዶክስ ዝማሬ አልቸገራትሞ! ችግራችን ሌላ!

  • @user-kc8qc6ok8x
    @user-kc8qc6ok8xАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @user-dl5el8qk2v
    @user-dl5el8qk2vАй бұрын

    አባቴ ለደጅሆት አብቁኝ

  • @mesi557
    @mesi557Ай бұрын

    የአባታችን አቡነ ሃብተ ማርያም አምላክ ሆይ ማረኝ ይቅርም በለኝ🤲✝️ የአባታችን አቡነ ሃብተ ማርያም በረከት ርድኤት አማላድነት ከሁላችን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ፀንቶ ይኑር 🤲✝️🕊🕊

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095Ай бұрын

    ውቢቱ ባህር ዳር❤❤❤❤❤❤❤

  • @zdethiotube
    @zdethiotubeАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማል አቡነ ሀብተ ማሪያም ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን

  • @HanielAlemayehu
    @HanielAlemayehuАй бұрын

    AMELAKE HOYI ENE HATEYATGNA LJEHNE SELETSADEKU ABUNE HBETEMARIYAM BLEH KLJENET ESKEWEKT YESERAHUTEN HATYAT BMULU YIKER BLGNE

  • @user-pi1pb1uf2r
    @user-pi1pb1uf2rАй бұрын

    ለደጅህ አብቃኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ

  • @zahraamzahra1132
    @zahraamzahra1132Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @user-kc8qc6ok8x
    @user-kc8qc6ok8xАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @abechio5737
    @abechio5737Ай бұрын

    የአባታችን ሐራ ድንግል ረድኤት በረከታቸው ይደርብን። አሜን አሜን አሜን

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samrawitdagnachew1666
    @samrawitdagnachew1666Ай бұрын

    Amen ledeju yaabikan

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095Ай бұрын

    እንኳን ደስ ያለን እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ አይነት አባቶችን ያብዛልን መምህር አቤል ፀጋዎት ይብዛ , ልጆቸዎት ዘረወት ሁሉ ይባረክ

  • @helensahle6071
    @helensahle6071Ай бұрын

    EllllllllllllEllllllllllllllllElllllllllllllllllllllllllElllllllllllllllEnatachin arsema ttebken kekfu neger des ylal. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @meazaworku931
    @meazaworku931Ай бұрын

    Abune hara dingl yeliben meshat endsetugn tselihulign!

  • @user-sb6yu2bl7b
    @user-sb6yu2bl7bАй бұрын

    አባቴ በጨነቀኝ ጊዜ ደረሦክልኝ ለኔ የደረሠ ለናንተሞ ይድረሥላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @TGSTTGS
    @TGSTTGSАй бұрын

    😢😢

  • @ShumetNecho
    @ShumetNechoАй бұрын

    በወነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን የአናታችን ጾለትና ልመና ምልጃ ከሁላችን ጋር ይሁን

  • @user-cw9ni4hc9g
    @user-cw9ni4hc9gАй бұрын

    አሜን በረከታቸው ይደርብን አባቴ ጤናዬን ስጠኝ 😢😢😢😢

  • @user-go3di4cb7k
    @user-go3di4cb7kАй бұрын

    ያባታችን በረከታቸውን ያድለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏