ተአምረኛው በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል | ሌላ ዓለም ውስጥ የሚወስድ ድንቅ ጸበል | bermil Giyorgis | በርሜል ጊዮርጊስ

ብዙዎች ተፈውሰው ምስክርነት የሰጡበት አስደናቂ ጸበል ነው። የሚገኘውም በምዕራብ ጎንደር ዞን በቋራ ወረዳ በርሚል ቀበሌ ነው።
#ኦርቶዶክስተዋህዶ #በርሜልጊዮርጊስ
#AncientEthiopiaጥንታዊቷኢትዮጵያ | Ancient Ethiopia - ጥንታዊቷ ኢትዮጵያ | ጥንታዊቷ ኢትዮጵያ | Ancient Ethiopia | ancientethiopia | AncientEthiopia - ጥንታዊቷኢትዮጵያ | ancient ethiopia - ጥንታዊቷ ኢትዮጵያ
ኢትዮጵያ ,
, axumtube , day 7 tube , axum tube,ahaz tube,Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2 , Rodas Tadese , አቢይ ይልማ,አሃዝ ቲዩብ , አክሱም ቲዩብ , ኢትዮጵያ , Ancient Ethiopia , ancient ethiopia , አስገራሚ , አስደናቂ , ለማመን የሚከብድ , የማይታመን , orthodox , Ethiopia , ethiopian , ጊዜ ቲዩብ , አንድሮመዳ , ሚስጢራዊ , ሣልሳዊ ቴዎድሮስ , ቶ መስቀል , ንጉሥ ቴዎድሮስ ትንቢቶች , ቶ , የኢትዮጵያ ትንሳኤ , ራፋቶኤል ወርቁ , ራፋቶኤል ምእላድ , አንድሮሜዳ Andromeda,Axum Tube / አክሱም ቲዩብ,Mahibere Kidusan,ኢትዮጵ ቲዩብ,ራእየ ሳቤላ,ራእየ ሲኖዳ,ፍካሬ ኢየሱስ,ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ,ትንቢት | መምህር ዘበነ ለማ |
ሮዳስ ታደሰ | መምህር | መንፈሳዊ | memihir tesfaye abera | ማኅበረ ቅዱሳን | ኢኦተቤ | ኢትዮጵያ | Ancient Ethiopia | ancient ethiopia | መምህር ምህረተአብ አሰፋ | Feta Daily News | axum tube , ahaz tube , Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2 , Abel birhanu yeweynua lij , lij bini , ethio beteseb , feta daily , Feta Daily , Yeneta Tube , asgerami , Lucy tips , Lucy Tips , Rodas Tadese , memher abiy yilma , Abiy Yilma , አቢይ ይልማ , አሃዝ ቲዩብ , አክሱም ቲዩብ , ኢትዮጵያ ,
ኢትዮጵያ | ኦርቶዶክስ ተዋህዶ | ethiopianorthodox
| የኢትዮጵያኦርቶዶክስ | የኢትዮጵያኦርቶዶክስተዋህዶ | የኢትዮጵያኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስቲያን
| ethiopianorthodoxmezmur | ethiopianorthodoxtewahedomezmur | ethiopianorthodoxsibket
| ethiopianorthodoxtewahido | EthiopianOrthodox | ethiopianorthodoxtewahdochurch | EthiopianOrthodoxTewahedoChurch | ETHIOPIANORTHODOX | ማህበረቅዱሳን

Пікірлер: 53

  • @KinoKonjo
    @KinoKonjo7 күн бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጂህ አብቃኝ አባቴ 🙏🙏

  • @zelalemtefera4689
    @zelalemtefera4689 Жыл бұрын

    አምላኬ ሆይ ለዚህ ለቦታው አብቃኝ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @assegideshetu-be7mb
    @assegideshetu-be7mb Жыл бұрын

    ቅዱስ ጊዬርጊስ ከፈጣሪ ለምኖ ያላየነውን ይህን ቦታ ለመሳለም ያብቃን:: Amen::

  • @user-zg7mc9xb4s

    @user-zg7mc9xb4s

    10 күн бұрын

    ኣሜን❤❤❤

  • @user-pd7cc2me8x

    @user-pd7cc2me8x

    3 күн бұрын

    Amen amen amen

  • @user-pi1pb1uf2r
    @user-pi1pb1uf2rАй бұрын

    ለደጅህ አብቃኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ

  • @TeferiGetachew-nd5vl
    @TeferiGetachew-nd5vl5 күн бұрын

    ቅዱስ ጊወርጊስ እባክህ ለደጂህ አብቃኝ

  • @AsnishHh
    @AsnishHh4 ай бұрын

    ፈጣሪ ለዚ ቦታ ያብቃን 😭

  • @HuluagershTeshale-hb6gc

    @HuluagershTeshale-hb6gc

    Ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭👐👐👐👐👐

  • @user-bk9zq2wq3k

    @user-bk9zq2wq3k

    Ай бұрын

    እኔም ምኞቴ ነው 🙏🙏😭

  • @misrakgulilat4488
    @misrakgulilat44883 ай бұрын

    ቅዱስ ጊዪርጊስ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-wl9kg2qq6q
    @user-wl9kg2qq6qАй бұрын

    ቅዱሰ ግወረግሰ ጸበሉ ለመደረሰ ያበቃን❤❤❤

  • @mekdeswolde4968
    @mekdeswolde49683 ай бұрын

    Kidus egziabher amlak hoy ebakih yebetesebochin tarik yeninm tarik keyr botahn enderegt fikedilige

  • @user-ti1es7re5m
    @user-ti1es7re5m2 ай бұрын

    አምላኬ ሆይ ለዚህ ቦታ አብቃኝ?

  • @samrawitdagnachew1666
    @samrawitdagnachew1666Ай бұрын

    Amen ledeju yaabikan

  • @user-ye2jo2hs9p
    @user-ye2jo2hs9p5 ай бұрын

    ፈጣሪ ለደጁ ያብን

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sabayohhanesandemichaelsab2660
    @sabayohhanesandemichaelsab2660 Жыл бұрын

    Yahhh it's real I was been there for one week I hope everyone should have to reach there seeing is believing

  • @GeniNegese-ft5um
    @GeniNegese-ft5um5 ай бұрын

    ለደጁ ያብቃን

  • @BireFerniture
    @BireFerniture5 ай бұрын

    ለደጁ ያብቃንኝ

  • @tirualmm9755
    @tirualmm9755 Жыл бұрын

    yasenane

  • @quickistgirl922
    @quickistgirl922 Жыл бұрын

    ምልክትነው ያሳየሽ እራቁት የምትሄዱ ሴቶች ተመለሱ😢😢😢

  • @ykalooooo8999
    @ykalooooo89995 ай бұрын

    Énième tetmkie neberku keswiz hiedche

  • @HanaMengesha-yh9sy
    @HanaMengesha-yh9sy Жыл бұрын

    ስንት ቀን ነው መቆየት ያለብን

  • @salamethiopian1136
    @salamethiopian1136 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ALMIMEDIA318
    @ALMIMEDIA318 Жыл бұрын

    Brrtu

  • @kidyedegel5784
    @kidyedegel57845 ай бұрын

    Ledejek abekan 😢😢😢

  • @AsnishHh
    @AsnishHh4 ай бұрын

    ሺስክ አከባቢ ያላችሁት ስልክ ቁጥር ላኩልኝ

  • @user-ti1es7re5m
    @user-ti1es7re5m2 ай бұрын

    ታዲያ አደኙ እኮ አጠገባችን እኮ እግዚአብሔር አለ ፀበል እኮ እግዚአብሔር ይህ ውሃ ውሃ አይደለም የእየሱስ ክርስቶስ ስጋና ደሙ እጂ ይላል አዎ መናፍቃን ትላላችሁ ብቻ ፈራጁ እሱ ነው ።

  • @HalimetArage
    @HalimetArage Жыл бұрын

    ምናለበት አሁንስ ወደ ቤቱ ብትመለሺ ????

  • @user-zb6ro3ym5w
    @user-zb6ro3ym5w5 ай бұрын

    ለደጅህ አብቃኝ

  • @lolianna6011
    @lolianna6011 Жыл бұрын

    እኔም እግዚአብሔር ይመስገንከ30አመት በላይ ጫት ሲጋራ በሀይለኛውተጠቃሚ ነበርኩ አሁን ግን ለአይኔ አስጠልቶኛል በርሜል ጊዬርጊስ ሄጄ ከመጣሁ እኔ ደግሞ ፀበል ውሰጥ ስገባ ያየሁትከልክ ያለፈ ደስታ ሳቅ ስወጣ እራሱ ክትክት እያልኩ ደስተኛ ነበርኩ

  • @user-wj1ln5qg8t

    @user-wj1ln5qg8t

    Жыл бұрын

    ታድለህ በማርያም ስልክህን ልሄድ አስቤ ነበር

  • @banaberhe5223

    @banaberhe5223

    15 күн бұрын

    Yenen rdani benath behind felige

  • @ZenabHelwa
    @ZenabHelwa Жыл бұрын

    ሰላም ለእናተ ይሁን የት ነው ቦታው

  • @isruman694

    @isruman694

    Жыл бұрын

    ደለጎ ነው

  • @user-se7vk7wr3c

    @user-se7vk7wr3c

    Жыл бұрын

    ደጐሎ ማለት የት ነዉ

  • @user-zi2gz3ri3u
    @user-zi2gz3ri3u5 ай бұрын

    የት ሀገር ነው

  • @WardehAmmar

    @WardehAmmar

    25 күн бұрын

    Gonder

  • @amengetsonjuses7598
    @amengetsonjuses759811 ай бұрын

    ሰዉየዉ ለምን ሞተ ፡፡፡፡በቅርቡ በርሜል እንደቅጠል ለረገፈዉ ህዝብ ማነዉ ተጠያቂ

  • @user-bz8nn5nh4f
    @user-bz8nn5nh4f4 ай бұрын

    አሁንም ተመለሽ

  • @user-bz8nn5nh4f
    @user-bz8nn5nh4f4 ай бұрын

    ከዛ ዱግሞ መስቀል የለሽም።

  • @user-bz8nn5nh4f
    @user-bz8nn5nh4f4 ай бұрын

    እና ሳብስቲክ ትቀቢያለ አየ ስው

  • @user-vj9bg4qe5f
    @user-vj9bg4qe5f3 ай бұрын

    አተ አህያ

  • @user-oj8zo4oh9d
    @user-oj8zo4oh9d Жыл бұрын

    ከሲኦል ግን አልዳናችሁም አዳኙን ኢየሱስን ስላላወቃቹ ሰው ስጋው ቢፈወስ ከሲኦል ማምለጥ ካልቻለ ምን ያደርግልሀል? ወገኖች ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ከዘላለም ሞት ያድናል

  • @mekdi805

    @mekdi805

    Жыл бұрын

    ከኛ በላይ እየሱስን ክርስቶስን እናመልካለን እያልሽን ነው እህቴ

  • @quickistgirl922

    @quickistgirl922

    Жыл бұрын

    😂😂😂እየሱስ የትኛው እየሱስ ከተዋህዶበላ የሚያቀው አለ 24 ስአት በቅዳሴ በማህሌቱ በቅኔ በወንጌሉ ሀሌሉያ እያለ ሲቀድስ የምታድር ተዋህዶ ነች የማይመስልነገር ይልቁኑ ንቁ እየሱስ አዳራሽ ውስጥ ሳይሆን ቅድስት እሜይ ቤተክርስቲያንን ውስጥነው

  • @user-tr8ni6yk6p

    @user-tr8ni6yk6p

    5 ай бұрын

    ያንተ እየሱስ የትኛውነው እስኪ ንገረን እኛ ምናውቀው ከሰማያት ሰማይ ወርዶ ከቅድስት ድንግል ማሪያም ተወልዶ አለምን ያዳነው የናዝሪቱ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስን ነው ምናመልከው እስኪ አታምኑትም አትከተሉትም የምትሉን የትኛው ን ነው አንተ ከንቱ ዝም ብለህ ትቃዣለህ

  • @user-tr8ni6yk6p

    @user-tr8ni6yk6p

    5 ай бұрын

    ​@@mekdi805እህትየ አትከራከሪያቸው አውቆ የተኛ ቢጠሩት እንደተባለው እነሱ እያወቁ ነው ሚቀባጥሩት እና እግዚአብሔር ይገስፅህ ብለሽ ዝም በያቸው

  • @kiamesi

    @kiamesi

    3 ай бұрын

    Yena konjo Egna orthodox be getachen Be Eysuse keresetos ke siole nets wetenale❤❤❤ Amen

Келесі