bermel Georgis ሜካፕ እቀባ ነበር መንግስተ ሰማያት በር ላይ ስደርስ ተመለሺ ተባልኩ ተዘጋብኝ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር ክፍል 19

ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን
ለበለጠ መረጃ
ስልክ:-0941161616
0943121212_በመደወል ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
1000499896477 የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ንግድ ባንክ
0914817114 ቄስ ተስፋዬ የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አስተዳዳሪ ቦታው ላይ ኔትወርክ ስለማይሰራ ወደ ከተማ ሲወጡ ይደውሉ።
ለበለጠ ስለቦታው ሰላምና ፀጥታ እና ወረዳውንና ቤተክህነቱን ለማገዝ ቤተክርስቲያኑን ለመርዳት መረጃ የቋራ ወረዳ ቤተክህነት ዋና ፀሀፊ ቄስ ጥበቡ አሻግሬ ብለው 0918557709 ይደዉሉ የቤተክርስቲያኑ አካውንትም
1000499896477
/ @elshadayorthodoxmedia

Пікірлер: 188

  • @birukamare2626
    @birukamare2626 Жыл бұрын

    ሰማእቱ ቅድስ ጊወርጊስ የልቤን መሻት ታቃለህ ለደጂህ አብቃኝ

  • @medi574
    @medi574 Жыл бұрын

    እኔ ስሰማ ሁሌ አለቅሳለሁ እውነት ሰማእቱ ፍቃድ ከሆነ ለደጅ አብቃኝ ( ጥራኝ🤲

  • @Li-pk2ng

    @Li-pk2ng

    Жыл бұрын

    Enam huuuuffff ynafkegnal dejun lemerget gin sidet new yalehut 😢😢😢😢

  • @user-wj1ln5qg8t

    @user-wj1ln5qg8t

    Жыл бұрын

    @@Li-pk2ng እኔም

  • @Makdesyemariyamlij

    @Makdesyemariyamlij

    3 ай бұрын

    እኔም አረሱ ያውቃል

  • @hiwotandarge5649
    @hiwotandarge5649 Жыл бұрын

    ሜካኘ መጠቀም ማለት ሠወችን ለዝሙት መጋበዝ ነው። ምክንያቱም ሠወችን ቀልብ ለመግዛት ነው እሚደረጉት

  • @tigisttigist9525
    @tigisttigist9525 Жыл бұрын

    ❤❤❤ ቅዱስ ጊዮርጊስ በሰደት ያለነውንም ለደጁ ያብቃን🙏🙏🙏 በእውነት ታድላችሁ😢

  • @tadla8200
    @tadla8200 Жыл бұрын

    ክብርና ምስጋና ላጋዚተ አለም ቅድስተ ስላሴ ይሁን አሜን። የልዳው ኳከብ ቅዱስ ጊዮርጊስ በስደት ያለነውንም ላውደምረት አብቃን❤

  • @HawazTube

    @HawazTube

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @sarasara-xf5wx
    @sarasara-xf5wx Жыл бұрын

    እኛንም ከስደት መልሶ ለደጁ ያብቃን

  • @elshadayorthodoxmedia

    @elshadayorthodoxmedia

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @sofiaethiopia9699

    @sofiaethiopia9699

    Жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @queenofsaba2861

    @queenofsaba2861

    Жыл бұрын

    Amen amen amen 🙏

  • @tgtg4697

    @tgtg4697

    Жыл бұрын

    Amne Amne Amne

  • @kidistdibekulu4019

    @kidistdibekulu4019

    Жыл бұрын

    አሜንንንንንን

  • @EyerusTelele-yg3rp
    @EyerusTelele-yg3rp Жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሄር ይመሰገን እኔ አህቴ ያማታል እናቴን አባቴንም አሞብኛል አና በወሰጤ ብዙ ነገር አለ ሁሌም ይህንን ቪዲወ ሳይ ልቤ ያለው እዚያው ነው ያለው እህቶቸ ወንድሞቸ እሰኪ ፀልዮልኝ

  • @birhanewetere8578

    @birhanewetere8578

    Жыл бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃሽ የልብሽነ ይሙላልሽ🤲🏽

  • @SaraS-dm4jc
    @SaraS-dm4jc Жыл бұрын

    ለናተ የደረስው ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ለስደተኞቺ ይድረስልን አሜን

  • @rozirozi8091
    @rozirozi8091 Жыл бұрын

    እግዛብሄር ከፈቀደ በበጋ እንመጣለን ክረምቱ ወንዙ ከሞላ ያስፈራል ሰማእቱ ቅዱስ ጎርጊስ ቦታህን ለመርገጥ አብቃን

  • @guidyguidy9827
    @guidyguidy9827 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እኔንም ለደጅያብቃን በፀለት አስቡን ፀጌ ማርያም እያላችሁ

  • @tigisttigist9525

    @tigisttigist9525

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ🙏

  • @HcfCccc-ih4zp
    @HcfCccc-ih4zp Жыл бұрын

    ታድላቹ ማርያምን እኔም ከስደት መልስ ለደጁ ያብቃኝ ሰሟእቱ ቅዱስ ጌወርጌስ ኣባቴ🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @mesilove9815
    @mesilove9815 Жыл бұрын

    አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቦታው ያ ብቃን ስደተኞች በጣም ጉጉት ነው ያልኩት እውነት ለቦታው ያብቃሽ በሉኝ እህት ወንድሞች

  • @selamgebre1643
    @selamgebre1643 Жыл бұрын

    ሊቀ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ይባርካቹ። የምወድሽ እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ በቤቱ ያፅናሽ።

  • @tesfayegizaw475
    @tesfayegizaw4759 ай бұрын

    ያስተወወቃቹበት መንገድ መልካም ነው! ቃለ ሕይወት ያስማልን።

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሁላችሁ ይፈውስችሁ እኛም ይፈውሰን😢😢😢❤

  • @user-pp8dg3dd8n
    @user-pp8dg3dd8n Жыл бұрын

    ሰማዓቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ደጅህ ለመምጣት አብቃኝ ካለብኝ ህመም እና ደዊ አተ ፈዉስን ስጠኝ

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Жыл бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ያሳደከኝ ለደጅህ አብቃን🙏❤🌺

  • @WubitBekele
    @WubitBekele Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ሁሌም ቢሆን ልጆቹን አፍቃሪ ነው መሀሪና ይቂርባይ ነው እኛንም ለዚ ክብር ያብቃን ለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sahletesfay921
    @sahletesfay921 Жыл бұрын

    ኣሜን ክብርን ምስጋናም የቅዱስ ጊዮርግስ ኣምላክ ይሁን በረከታቾው ይደሪበን

  • @joleasemew5970
    @joleasemew5970 Жыл бұрын

    ሰለማይነገር ስጦታዬ እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሁላችነም ይድረስልን አሜን እኛንም ከሰደት መልሱ ለደጁ ያብቃን አሜን ፫

  • @emualmu8637
    @emualmu8637 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-wm6hg1de5w
    @user-wm6hg1de5w Жыл бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ለደጁ ያብቃን የናተ የረዳ አምላክ የኛም ይርዳን

  • @HabibaKabadi-yl2
    @HabibaKabadi-yl2 Жыл бұрын

    እግዚአቢሄር ይመስገን ክብር ለሱይሁን እኛንም ለደጂ ያብቃን በፀሎታችሁ አስብን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @luluatkhalij5
    @luluatkhalij5 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የልዳው ጊወርጊስ እኛንም ለደጁ ያብቃን

  • @helenbizuneh1423
    @helenbizuneh1423 Жыл бұрын

    አሜን። ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እኛንም ለደጅ አብቃን።

  • @destayemeriyamlijj8786
    @destayemeriyamlijj8786 Жыл бұрын

    Amenn Amenn Ameen🕊️🤲🥰🥰 እንም ከስደት ማልስንይ ለደጂ ይብቃን ሣምይት ቅድስ ጎርግስ አባቴ 😭😭😭🤲🤲🤲🤲

  • @sarasara-xf5wx
    @sarasara-xf5wx Жыл бұрын

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ዉድ የኤልሻዳይ ቤተሰቦች እንደምን ሰነበታችሁ

  • @Hana-iy5re

    @Hana-iy5re

    Жыл бұрын

    አሜን❤

  • @yifrumesay5503
    @yifrumesay5503 Жыл бұрын

    ሰላም ወንድሜ ሰማእቱ ቅዱስጊዮርጊስ ይስጥልን በረከቱን ስለምታካፍለን ግን እባክህ ሁሌ እንደ አዲስ ታስተዋዉቀናለህ እሱን ነገር ብትተወዉ አመሰግናለሁ

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft Жыл бұрын

    አቤቱጌታ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን

  • @Eyob797
    @Eyob797 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን::

  • @meserettafesemamo4069
    @meserettafesemamo4069 Жыл бұрын

    እኛንም ፈጣር ሰማአቱ ይፈቀድልን ምስጋና ለመደሀንያለም

  • @kelemm8046
    @kelemm8046 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ለናተ የደርስ ለኛም ይድርስ ለምስክርነት ያብቃን እኛንም ከስደት በሳም ለሀገራችን ያድርስን አገራችንን ቤተክርስቴያችንን ገዴማችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @user-rv6yv8ob7w
    @user-rv6yv8ob7w Жыл бұрын

    ምንኛመታደልነውግን እኛም በቤቱያብቃን አባቴሰመአቱ

  • @tigisthabtamu8665
    @tigisthabtamu8665 Жыл бұрын

    በርታ ወድማችን በጣም እናመሰገንናለን

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 Жыл бұрын

    Oh kiremt geba temesgen Amlake kidus Georgis erdan🙏🙏🙏❤️

  • @abebegebrehiwot125
    @abebegebrehiwot125 Жыл бұрын

    ሁሉም ተአምር የእግዚአብሔር የእጅ ሥራ ነው እ/አብሔርን ማመስገን የጥበብ ሁሉ ጥበብ ነው፡፡ ከእርሱ ሌላ ማንም …

  • @messimessi7609
    @messimessi7609 Жыл бұрын

    ከስዳት መልስ. ለደጅህ አብቃኝ. አባቴ. ቅዱስ ጊወርጊስ

  • @efyabrha9839
    @efyabrha9839 Жыл бұрын

    የ ኪዳናምህረት ጸበል ምሉእ decumentery ቪድዮ ስራህለን ወንድምየ

  • @YoDaha
    @YoDaha9 ай бұрын

    እግዚአብሔር እንኳን ረዳቹ የቀረን ደሞ ይርዳን የሀገሬ የትግሬ ልጅም እንኳን ለዚ ቅዱስ ቦታ ኣበቃሽ በረከታቹ ይደረኝ ጊወርግስ ይርዳን

  • @abebakassaw-eb1vk
    @abebakassaw-eb1vk Жыл бұрын

    እግዚአብሔር. ይመስገን. እኛንምከስደት ተመልሰን የበረከት ተካፋይ ያድርገን

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @Rakb553
    @Rakb553 Жыл бұрын

    በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ለደጁ ያብቃን አሜን🤲🤲🤲

  • @senaytwebetu4825
    @senaytwebetu48255 ай бұрын

    ሰማዕቱ ጊዮርጊስ እኔንም ከስደት መልሰህ ለደጂህ አብቃኝ የኔ አባት

  • @user-kv4ik6xh4g
    @user-kv4ik6xh4g2 ай бұрын

    Yekuaraw St.George Please ledejih Abikagn Amen!!

  • @selamtube9373
    @selamtube9373 Жыл бұрын

    ለደጅህ አብቃኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ደጅህን ሳላይ አትግደለኝ🤲🤲

  • @abebawyenatuleje9856
    @abebawyenatuleje9856 Жыл бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የልቤን መሻት አተ ታቃለህ ለደጅህ አብቃኝ

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 Жыл бұрын

    ለኛም በረከቱ ይደርሰን

  • @axumawit140
    @axumawit140 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤አኛ ከደጁ ያብቃን

  • @user-wj1ln5qg8t
    @user-wj1ln5qg8t Жыл бұрын

    እባክህ ከሩቅ ለመምጣት ነው ያስብሁት እና ምመጣም በክረምቱ ስለሆነ የጉዟችሁን ቋሚነት ንገረኝ ስልክህም አይሰራም መጥቼ እንዳልጉላላ ስለምፈልግ ነው ንገረኝ እባክህ

  • @AmanAa-ll7fo
    @AmanAa-ll7fo Жыл бұрын

    ወገኖቸ በአገራችን ጠንቊይ መተተኛ በዝቷል።በርቱ በፀሎት

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw9 ай бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ እኔ ሀፂያተኘዋን ከቱዋን ፍጥረትህን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @rayanabdallah5512
    @rayanabdallah5512 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @tigistbobagale792
    @tigistbobagale792 Жыл бұрын

    የባሥ ቁጥር ሰጠን ወድሜ ከፍቼ ሰላሌ እዴት መኪና እና ገኛለን

  • @tigstbelay3133
    @tigstbelay3133 Жыл бұрын

    ሰላማችሁ ይብዛ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አሁን ክረምት እየገባ ነው እና መምጣት ይቻላል አሁን

  • @abeerabeer-qj6qh
    @abeerabeer-qj6qh Жыл бұрын

    Ameen Ameen Ameen mezegen lee amelake qeduse geyworegese

  • @eskadagebie379
    @eskadagebie37910 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይምስህን

  • @biritu9939
    @biritu9939 Жыл бұрын

    Ameni Ameni Ameni bereketu yidireseni❤❤❤

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Жыл бұрын

    Amen kidus Georgis bereketu balenibet yideribin yitebiken

  • @biritu9939
    @biritu9939 Жыл бұрын

    Wonidmachin fetar Yitebiqeki Kenebetseboch❤❤❤

  • @rahwaabraha4282
    @rahwaabraha4282 Жыл бұрын

    Egziabiher yemesgen

  • @Worku26
    @Worku26 Жыл бұрын

    አሜን

  • @genetchannel2200
    @genetchannel2200 Жыл бұрын

    Sematu qedus gorgis ke sedt melso ken betsboche ledju yabqany sende fqadu yehunileny rediyet berketu yedrben amen amen amen 😭😭😭

  • @ababaababa310
    @ababaababa310 Жыл бұрын

    ለደጁ እብቃንን

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 Жыл бұрын

    በገሀዱ አለም እርስ በእርስ የሚያጋጨን ሊቀ ሰይጣን በመንገዳችን ሁሉ ሊገኝ የሚችለው በኛ አጉል ደካማ ፉላጎት ነው ወሲብ ለጊዜው ብለን እንፈፅማለን ፣ጭፈራ የመጠጥ ወይ የጫትና ሺሻ ቡድን እንፈጥራለን ለኛ የሚያስጠይቀን አይመስለንም ሰይጣንም ያመቻችልናል ነፉሲቱን እስኪሞጨልፈን😢የሰው ንብረትና ትዳር እንመኛለን፣ቂመኞች ነን ቂም ይዞ ከሲኦል እንጂ ገነት በር የለውም

  • @user-ew9cn8nf4v
    @user-ew9cn8nf4v8 ай бұрын

    የኛምን ለደጁ ያብቃን

  • @mazanegusi824
    @mazanegusi824 Жыл бұрын

    Amen sematu kidus gorgis enanm kesdet melishi ledgihi abikagi

  • @selamkebede2766
    @selamkebede2766 Жыл бұрын

    Ar bemeriym endet new yemthedut entiy betam yemt neber mewesad efelg neber gn damo esaw ager new yelwet bentechu estiy endet endamderg negerung❤

  • @biskutgr
    @biskutgr Жыл бұрын

    ደጁ ለመምጣት በጣም እየተመኘው ነው ለደጁ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያብቃሽ በሉኝ እባካቹ በስደት ነኝ

  • @ZahraZahra-fb9te
    @ZahraZahra-fb9te Жыл бұрын

    እኔም ለደጁ ያብቃኝ ቸሩ አምላኬ መዳን እውዳለሁ እመንፈሳዊ ሰውች እቀናለለሁ ግን ምን እደሚዘኝ አላውቅም የልቤን ያውቅል

  • @freweynimebratu6870
    @freweynimebratu6870 Жыл бұрын

    Amennnnnn

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ማረን😢😢😢 ይቅርም ይበለኝ

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Жыл бұрын

    Semato ledjue yabikan❤❤❤

  • @thiodrosgedamu3697
    @thiodrosgedamu3697 Жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @hananhp4217
    @hananhp4217 Жыл бұрын

    እኛንም ለደጅህ አብቃን

  • @uaeuae576
    @uaeuae576 Жыл бұрын

    ለደጅ አብቃኝ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ

  • @ሀገሬ
    @ሀገሬ Жыл бұрын

    አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa261917 күн бұрын

    እባክህ ስማእቱ ቅዱስ ጌወርጊስ የእግዚአብሄር ፍቃድ ከሆነ ባለሁበት ማረኚ አይ ካልክ እባክህ ለደጂክ አብቃኚ እኔም።ልመስክር ❤

  • @mulukenzeleke6525
    @mulukenzeleke6525 Жыл бұрын

    አባቴ ጊወርጊስ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-fx8sn4tp4x
    @user-fx8sn4tp4x Жыл бұрын

    ቃለሂትን ያሰማልን ወዲማቺን እግዚአቢሒር ይባርክህ እስኪ ልጠይቅህ ትራንስቦርቱ ስት ነዉ ካዲሳባ ጀምሩ እስከቦታዉ መልስልኚ

  • @mikaelaboy12

    @mikaelaboy12

    Жыл бұрын

    4000

  • @meazaberhaneselassie3058
    @meazaberhaneselassie3058 Жыл бұрын

    Egiziabher min yisanewal kibru yisfa medhanialem. Kidus Giorgis bereketu behulachin lay yideribin

  • @sofiaethiopia9699
    @sofiaethiopia9699 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤

  • @abrhamtadele3658
    @abrhamtadele3658 Жыл бұрын

    Ebakachu yihin media like share sebscrib bemadrg enabretatachew!!!!!

  • @HusYdy
    @HusYdyАй бұрын

    ❤❤❤

  • @AssDdf-xu9iy
    @AssDdf-xu9iy Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwothiwotmamo2837
    @hiwothiwotmamo28379 ай бұрын

    Kedes Goregsu Yewedashuli Egan ledegu yabekan

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 Жыл бұрын

    ለደጁ ያብቃን 😢😢😢

  • @trhasyemane1390
    @trhasyemane1390 Жыл бұрын

    ለደጁ ያብቃን

  • @higtug6
    @higtug6 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን ሰመዓቱ አባቴ ለደጅህ አብቃን እዴት እደናፈቀኝ 😢 ሙስሊም መሄድ ይችላል አደለ አንድ የጓደኞዬ ወንድም ታሞባታል ሄዶ መዳ ይፈልጋል ?

  • @ethcc7196

    @ethcc7196

    Жыл бұрын

    እህታችን ስልክ ደውለሽ ጠይቂለት የበለጠ እርግጠኛ ሁኖ እድሄድ እግዚአብሔር ይማረው

  • @higtug6

    @higtug6

    Жыл бұрын

    @@ethcc7196 አሜን ፫ ውዴ

  • @bruktawittesfay-or7de
    @bruktawittesfay-or7de Жыл бұрын

    Elishaday silk kutir keyet yigegnal?

  • @user-zz1tw3mi5q
    @user-zz1tw3mi5q Жыл бұрын

    Selam endet nachihu nege yemihed kale ngerugn kebahrdar

  • @sarasaa8233
    @sarasaa8233 Жыл бұрын

    እኔንም ስደተኝዋ ኣስበኝ ወዳጄ ኣባቴ ጊዮርጊስ ሆይ

  • @usertadie
    @usertadie9 ай бұрын

    ሰላም ለእናንተ ይሁን የጉዞ ማህበራቹህን የት ነው የምናገኛቹህ አዲስ አበባ

  • @edenhailu2852
    @edenhailu2852 Жыл бұрын

    🥰🥰🥰🥰

  • @user-cf2oq2zt6w
    @user-cf2oq2zt6w22 күн бұрын

    ሰመአቱእኔምአስበኛ

  • @Ku.Fi.21.M
    @Ku.Fi.21.M Жыл бұрын

    How much the cost of transport from Addis ababa

  • @Philmon
    @Philmon5 ай бұрын

    Endet lhed echlalew information yalew sew ale please kalachu slkachew lakulgn

  • @almnatgete7566
    @almnatgete7566 Жыл бұрын

    እኞንም 🎉ከስደት መልስ🎉❤ለደጅ አብቃን🎉 ሰማእቱ

  • @mulu6986
    @mulu6986 Жыл бұрын

    እኛንምከስደትመልስለደጁያብቃን

  • @mesitgrai8571
    @mesitgrai8571 Жыл бұрын

    Kudus jewergis aboy hatyatey keyreuka nabzi abkeuni

  • @marinakorolevamarinakaspar8192
    @marinakorolevamarinakaspar8192 Жыл бұрын

    🙏🙏🙏👍👍👍🤲🤲🤲🤲🤲🤲

Келесі