♦️በተአምረኛው በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ምን ተፈጥሮ ይሆን ? እህታችን ራሔል ትነግረናለች

Пікірлер: 528

  • @user-rr5cr6td4d
    @user-rr5cr6td4d10 ай бұрын

    እኔና ባለቤቴ ከህመምተኞቹ ውስጥ ነበርን እግዚአብሔር በምህረቱ በእመቤታችን ምልጃና በሰማዕቱ ተራዳዒነት ለልጆቻችን ብሎ በህይወት አቆየን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @alazarbekele6920

    @alazarbekele6920

    9 ай бұрын

    እንክዋን አተረፋቹ

  • @SelamGirma-je5zc

    @SelamGirma-je5zc

    9 ай бұрын

    ​@@alazarbekele6920❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በበበበ❤❤❤ ❤

  • @brhanuseid-ox1le

    @brhanuseid-ox1le

    9 ай бұрын

    ​@@alazarbekele6920❤

  • @user-wj1ln5qg8t

    @user-wj1ln5qg8t

    9 ай бұрын

    እና መቼ ነው ጉዞ እሚጀመረው ግን??

  • @FelekeAbebaw-pi1lp

    @FelekeAbebaw-pi1lp

    9 ай бұрын

    Keri hiwotachihun yibark

  • @hyme7165
    @hyme716510 ай бұрын

    ድንቅ ታምር ነዉ እህታችን እንኳን እግዚአብሔር አተረፋቹህ እኛንም ለደጁ ያብቃን ቅዱስ ጊወርጊስ

  • @user-sd9gp5co1c

    @user-sd9gp5co1c

    9 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @gamarissam1038

    @gamarissam1038

    8 ай бұрын

    Amen

  • @addisietafere1918
    @addisietafere191810 ай бұрын

    ተባረኪ!!! ኤልሻዳይ የጉዞ ማህበር ጉልኮስ ያስፈልጋል ብለው እንደነገ ሊሄዱ እንደዛሬ ለህዝቡ ጥሪ ሲያቀርቡ በጣም ከልባቸው ተጨንቀው ነበር ለታማሚዎች ለመድረስ ያላቸው ጉጉት ከፊታቸው ይታወቅ ነበር እግዚአብሔር ይባርካቸው።

  • @Timelesson100
    @Timelesson10010 ай бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈቅደህ ለደጅህ አብቃኝ አሜን

  • @selamt8660

    @selamt8660

    9 ай бұрын

    🤲🤲🤲😢😢😢

  • @manahlosharagaw8077

    @manahlosharagaw8077

    9 ай бұрын

    አሜን ለደጅህ ያብቃኝ

  • @ziondezay4686

    @ziondezay4686

    9 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @BetySol-ym2zy
    @BetySol-ym2zy9 ай бұрын

    እኔም በሰአቱ ነበርኩ ለኔም የተደረገልኝ ተአምር ይሄ ነው አብዛኛውን ጊዜ በህልሜ ማያቸው ነገሮች እውነት ይሆናሉ ከዛ ከ አአ ባህር ዳር ሂጄ በህልሜ አንድ ልጅ ለምን አብን ወልድን መንፈስ ቅዱስን አምነሽ አርፈሽ ስራሽን አትሰሪም እነሱ እኮ ምንም አይሳናቸውም አለኝ ጧት ላይ እህቴ ደወላ ተመለሽ ሽፍታ አለ አለችኝ በሰአቱ ህይወቴ ምስቅልቅል ስላለብኝ ሰማዕቱን ተስፋ አድርጌ ነው የወጣሁ አውቆ ሰይጣን ነው ብዬ ሄድኩኝ ከዛ ከኋላችን የነበረውን መኪና ሽፍታ እንደዘረፋቸው ሰማን። የሚገርመው በርሚል አንድ ቀን እንደገባሁ ሳልሰወር የወር አበባ መጣብኝ ከዛ በአምስት ቀኔ ለመመለስ ነበረ ያሰብኩ ከዛ ከውጭ ስሆን በንዴት ከዚህ ቦታ ተሰውሬ ተአምር ሳላይ አልሄድም ብዬ በአምስተኛው ቀን በሽታው እንደገባ ተነገረን የሄድኩት እሱን አምኜ ለብቻዬ ነበር የሄድኩት ከዛ ደለጎ ስደርስ ባጃጅ ላይ 4 ሰዎች አግኝቼ ከነሱ ጋር ሆንኩኝ ከዛ አንደኛው ማታ ላይ አመመው ጧት ላይ እህቶቹ ንሰሀ አባት አምጥተው ተነሽ ተፈቺ ልንሄድ ነው አሉኝ በጣም ለመኑኝ ልፈታ ግን አልሄድም ብዬ አንደኛው ሲቀር ሶስቱ ሄዱ ልሸኛቸው ወጥቼ ሳይ መንገዱ ሁሉ በሽተኛ ብቻ ሁኗል ከዛ ማርያው ቤተክርስቲያን ልሄድ ትንሽ እንደተጎዝኩ ማታ ዝናብ ጥሎ ስለነበረ ቦዩ ሞልቷል ከዛ ተመልሼ ለመጠመቅ ስሄድ መንገድ ላይ የሚቀብር ጠፍቶ 3 አስከሬን ተቀምጦ አየሁ ትንሽ ሄድ አልኩና ብሞት እንኳን መርዶ ሚነግር የለም ብዬ ተመልሼ ልብሴን ይዤ ስወጣ የቀረውን ልጅ እንሂድ በሌላ ጊዜ ትመጣለህ አልኩት አይ ብዙ አስከሬን አለ እሱን እቀብራለሁ ጊዩርጊስ ያውቃል ብሎ ቀረ ከዛ ባጃጅ ጠፍቶ በሲቃይ ደለጓ ደረስን አዛ ኳራንታይን ገባን እዛም ሰው የለኝም ግን ሰማዕቱ ቀድመው የወጡትን ጓደኞቼን አገናኘኝ ከዛ ያን ቀን የሲቃይ ድምፅ እንደሰማን አደርን ያን ቀን ማታ በህልሜ ጓደኞቼን ሸኝቼ ስመለስ ወንዙ ሞልቶ እሻገራለሁ ስል ውሀው ውስጥ ገብቼ እየወሰደኝ ቻው ቻው እላለሁ ከዛ ትንሽ እንደወሰደኝ እረዥም ገመድ ከወንዙ ዳር ካለ ዛፍ ታስሯል ከዛ በዛ ተስቤ ስወጣ አየሁ ። ያን ቀን እሁድ ጧት እንሂድ ስለው የቀረው ልጅ እንደሞተ ሰማን በጣም ደነገጥን በአንድ ቀን አዳር ሲሞት ብቻ በጣም አሰቃቂ መቅዘፍት ነበረ ለሳምንት በሽተኛ እያስታመምኩ ምንም ሳልታመም ገንዘብ እጄ ላይ የለም ወጥቼ ማውጣት አልችልም ግን ምን ነገር ሳይጎድልብኝ እሱ ሰው ሰጥቶ ተንከባክቦ ከዛ ወጥቼ ወደ አአ ስመጣ ከፊታችን መኪና ተገልብጦ በጣም ብዙ ሰው ሞተ አባይን ተሻግረን ደግሞ እኛ እንዳለፍን ከኋላችን ያለው መኪና ታገተ አይገርምም ሳይሰውረኝ አልሄድም ስል ከዚህ ሁሉ ሰውሮ በሰላም መለሰኝ ማን አለ አሁን እንደኔ የታደለ ማን አለ ! የልዳው ቅዱስ ጊዮርጊስ ተመስገን ምልጃህ አይለየን!

  • @amareasmamaw2

    @amareasmamaw2

    9 ай бұрын

    ሳይሰውረኝ አልሄድም! ከሰንቱ ሰወረን አሜን

  • @user-wj1ln5qg8t

    @user-wj1ln5qg8t

    9 ай бұрын

    በጣም ይገርማል

  • @eyerusalemageze6220

    @eyerusalemageze6220

    9 ай бұрын

    እንደዚህ አምላክን መፈታተን ጥሩ አይደለም ለአሁኑ ረድቶሻል ወደፊት አስቢበት

  • @kdest____6070
    @kdest____60709 ай бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን❤❤ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን አሜን፫

  • @alemnigusse6279
    @alemnigusse62799 ай бұрын

    እሚገርም ታአምር ነው እግዚአብሔር ይመስገን ሰማእቱ ጊዮርጊስ ለፀበሉ ያብቃን ለዝማሬው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Afrem16
    @Afrem1610 ай бұрын

    እናቴ ህፃን ልጅ ይዛ እዛው ነበረች በሰላም ለቤቷ በቃችልኝ በሰማእቱ ምልጃ🥺ምንም ሳይሆኑ❤

  • @TWA356
    @TWA35610 ай бұрын

    የሚገርም ነው። እንኳን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምህረቱን ላከላችሁ እህታችን።

  • @betelhemgebeyaw

    @betelhemgebeyaw

    10 ай бұрын

    ቅዱስ ጊወረጊስ ላንቺ እንደደረሰልሽ ለኛም ይድረስልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EyerusalemTeshome-cp5ny

    @EyerusalemTeshome-cp5ny

    9 ай бұрын

    አሜን

  • @etusolometusolom596
    @etusolometusolom59610 ай бұрын

    በጣም የምገርም ተምህረ ነው ሰላም ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን የሰመይቱ ቅዱስ ጎርጎርዮስ በለከቱ ይደረሰንንን❤❤❤❤❤

  • @GEBRETENSAETsehaye
    @GEBRETENSAETsehaye10 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን በረከታችሁ ይድረሰን ሰማዕቱ እኔንም ሐጥያተኛውኝ ልጁ ገብረትንሳዔን ለደጁ አብቅቶኝ አይ በፀሎት እሰቢኝ እባካችሁ 😢😢

  • @user-il2jl8bj6o

    @user-il2jl8bj6o

    10 ай бұрын

    እመቤቴ ታስብህ

  • @genetdesalegn4159
    @genetdesalegn415910 ай бұрын

    እግዚያብሔር ይመስገን ሉሌ እባክህ ያንተ እርዳታ ያስፈልገኛል እኔንም እዛው በርሜል ጎርጊስ አድርሰኝ ከእግዚያብሔር ታገኘዋለህ በፈጣሪ

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon55110 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩን እሱ ይውሰድ እግዚአብሔርን ስራው ድንቅ ነው። ዛሬ አባታችን አቦዬ ገብረመንፈስ ቅዱስ ናቸው ተቀብዬ ነው የመጣሁት እና ተረጋግቼ ነው ያዳመጥኩት❤❤❤❤❤

  • @ritafisum9975
    @ritafisum997510 ай бұрын

    ይሄ የእግዚአብሄር ተዓምር ነው ልጅቱ ባየችው ነገር እኔ ብሆን ብያለው ድካሜን ስለማውቅ በእውነት አሁንም እግዚአብሄር እምነትሽን ያፅናልሽ በቤቱ ያኑርሽ

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms9 ай бұрын

    የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ሁሌ በሰማእት ቅዱስ ጊዬርጊስ ይፈጽማል ክብር ይግባው አምላካችን እህታችን እንካን ደህና አወጣሽ በምህረቲ

  • @ggtt5112
    @ggtt511210 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር በእውነት እህቴ እንኳን ሰማዕቱ አተረፋችሁ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔም ለደጅህ አብቃኝ

  • @mimimegersa3765
    @mimimegersa37654 ай бұрын

    በጣም ድንቅ ታምሪ ነው ስለ መይነገረ ስጦታ እግዝአብሔር ይመስገን እኛንም ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን

  • @user-sn3yw7eh1k
    @user-sn3yw7eh1k10 ай бұрын

    ስለሁሉም ነገር የድንግል ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን 🤲 ስማዕቱ ቅዱስ ጎርጊስ ሁላችንንም በበረከታቸው ይጎብኙን🙏 ለዳጁ ያብቃን እህቴ ዘማሪ መላዕክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ🙏

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime15199 ай бұрын

    ድንቅ ታምራቱ እጅግ ብዙ ነው የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏💚💛❤️‼️‼️‼️

  • @user-mj7eq3ps3x
    @user-mj7eq3ps3x9 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ልዑሌ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን ፫ //አባቴ ለደጅህ አብቃኝ🙏🙏🙏😢😢😢😢

  • @tigestasfaw8473
    @tigestasfaw84739 ай бұрын

    በጣም ድንቅ ታምሪ ነው ስለ መይነገረ ስጦታ እግዝአብሔር ይመስገን እኛንም ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን❤❤❤

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe674810 ай бұрын

    ማርያምን ተአምር ነዉ 😢አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይክበር ይመስገን 😢😢😢

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall85310 ай бұрын

    ሊቀ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢❤❤❤

  • @laylalayla9893

    @laylalayla9893

    10 ай бұрын

    ሀደ❤❤❤😢😢😢😢

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe674810 ай бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @dghhxvhh9131
    @dghhxvhh913110 ай бұрын

    የኔ እህት እንኳንም ተረፍሽ አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ምስጋና ይድረሰዉ😢😢😢😢😢😢😢

  • @altudz4055
    @altudz40559 ай бұрын

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፋቹ🤲🤲 😥እኔ ስፈራ እሩቅ መንገድ መሄድ የኛ ሰው ንፅህና ይጎለዋል ከተማም ገጠርም ንፅህና ለራስ ነው ሚባለው ለዚ ነው መፀዳጃ እናሰራ 🤲 ተረባርበን በየ ፀበል ቦታ

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael627810 ай бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g10 ай бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እናተን የረዳ እኛንም ይርዳን እንደወጣን እንዳንቀር አትርፈን😢😢😢

  • @mekonnenasrat9816
    @mekonnenasrat981610 ай бұрын

    ሁሉን ላደረገ ለልዑል እግዚአብሄር ክብር ምስጋና ይድረሰዉ አሜን

  • @serklma4551
    @serklma455110 ай бұрын

    ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @beckyararssa7022
    @beckyararssa702210 ай бұрын

    ❤አሜን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ በበረከት ይጎብኝን

  • @muluderbia7106
    @muluderbia71069 ай бұрын

    ተባረኪ እህታችን በእዉነት ዲንቅ ታምርነዉ ያካፈልሽን ለእናተ የደረሰ ቅዱስ ጊወርጊስ ለኛም ይዲረስልን በምልጃዉ 🤲🤲🤲🤲🤲👍👍🤲🤲🤲❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zed8332
    @zed83329 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ደንቅ ታአማሪነዉ ሳማኤቱ ቅዱሰ ጊዮወርጊሰ ለደጅህ ለፀበልህ አብቃኝ 🙏🙏😔😔አምላኬ ላች የደረሰዉ ሰማኤቱ ቅዱሰ ጊዮወርጊሰ ለኛም ይደረሰለን🙏🙏🙏🙏💒💒💒🙏🙏

  • @user-un1fi2qm5u
    @user-un1fi2qm5u22 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ላንቺ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኛም ይድረስልን ተስደት በሰላም ይመልሰን እና ለደጅ ያብቃን ❤❤❤❤

  • @user-js3mz3fm6f
    @user-js3mz3fm6f10 ай бұрын

    እኛንም ለደጁ ያብቃን ያዳናችሁ የረዳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @user-zo1tb9tw3w
    @user-zo1tb9tw3w7 ай бұрын

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ያ ሁሉ ስቃይ አልፎ ለመመስከር ያበቃሽ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን ። ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለደጁ ያብቃኝ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz36079 ай бұрын

    ወለተ ማርያም ስለ ሰማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን 👏👏👏👏💚💛❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @melkimelki1671
    @melkimelki16719 ай бұрын

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አምላከ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ለደጅህ አብቃኝ አብቃን አባቴ👏👏👏💚💛❤💐🌿🌹

  • @bbhh211
    @bbhh21110 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን አምላከ ጊወርጊስ እንኳን አተረፋችሁ የምታገለግይው መላዕክ እንኳን ረዳሽ ጉሩም ድምፅ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @user-il2jl8bj6o
    @user-il2jl8bj6o10 ай бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @IguvjvHufud-ou7zc
    @IguvjvHufud-ou7zc9 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እንኳን ሰማእቱ ቅድስ ጊዮወርጊስ አተረፈሽ ክብር ብስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf10 ай бұрын

    ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመሰገን ስለሁሉም እግዛአብሔር ይመሰገን እንኳን ተረፋችሁ ለበጎነው ፈተናው😢😢😢 በተረጋነው የዳመጥኩት የእግዚአብሔር ስራው ድቅነው

  • @alemzertube4322
    @alemzertube432210 ай бұрын

    ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ❤እንኳን እግዚአብሔር አተረፋችሁ ላረፉትም ነብስ ይማር ❤

  • @eyopiyaaetoi8157
    @eyopiyaaetoi815710 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬመላክት ያሰማልን እንኳን ደስአላቺሁ ለናተየደረሰ አምላከ ቅድስገወርስ ለኛምይድረስልን

  • @tig5299
    @tig52999 ай бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈቅደህ ለደጅህ አብቃኝ አሜን 😢😢

  • @raheldebrwork5523
    @raheldebrwork552310 ай бұрын

    ትልቅ ምስክርነት ነው አምላከ ቅድስ ጊዎርጊስ እንኳን አተረፍቹ ቦታውን ስለማውቀው አንቺ ስትናገሪ እስከንቦታው ፊቴ ይመጣብኛል እዚ ሆኜ በፅሎቴ ፈጥነህ መድረስ ትችላለህህህህህህህህ ብዬዋለው አምላከ ጊዎርጊስ እኔም ምስክርነት መስጠት ያለብኝ ነኝ ለሆነልኝ ሁሉ በፅሎታችው አስቡኝ ወደሀገሬ ለመግባት በድጋሚ እንዲያበቃኝ የሞቱትንም ነፍስ ይማርልን ምን ይሳነዋል ተመስገንንንንን

  • @sebkbur6019
    @sebkbur60199 ай бұрын

    ይህ ድምፀ መረዋ እግዛብሄርን ለማወደስ ፈጣሪ የመረጠሽ ክብሩ ለሱ ይሁን። በርሜል ቅ/ግዮርጊስ 7 ቀን ተጠምቄለሁ ይመስገን። እህቴ በርቺ ከስዊትዘርላንድ ነኝ

  • @user-wj1ln5qg8t

    @user-wj1ln5qg8t

    9 ай бұрын

    እና እንዴት ነበር መቼ ነበርስ የሄድሽው? እስኪ ንገሪኝ ስለፅበሉ እህቴ ?? ጉዞ ከተጀመረ እሄዳለሁ ብየ ነበር

  • @etusolometusolom596
    @etusolometusolom59610 ай бұрын

    እልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏እልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልል 👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት የሰማልንንን እህታችን በረችንንንንን❤❤❤❤❤❤❤

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin746010 ай бұрын

    ❤ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤ አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን .እንኳን እግዚአብሔር ማራችሁ 🙏

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael627810 ай бұрын

    አቤት የሰው ልጅ መከራና ስቃይ ! መቼም ፈጣሪ ለእኛ ለኃጢያተኞች ባሪያዎችህ የምትሰጠን ምህረት ተዝቆ አያልቅምና ስምህ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏

  • @shebramenber2204
    @shebramenber220410 ай бұрын

    እኔ አድ ደካማና የማረባ ሰዉነኝ ግን ባጠቃላይ በእየገዳማቶች ምግብ ቤቶች መጠጥቤቶች ባይከፈት አባቶች ቢከለክሉ ምክንያቱም በሶና ሽብራ በቂነዉ ድህነት ለፈለገሰዊ🙏👋👋

  • @miserts7657

    @miserts7657

    9 ай бұрын

    Thank u wedalemawi eyewesdenew selehone yehatyatachin bizat new

  • @user-tv4pi6dp8r
    @user-tv4pi6dp8r9 ай бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግግዚአብሄር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤

  • @sabafissha8726
    @sabafissha872610 ай бұрын

    ክብርና ምስጋና ለመድሐኒዓለም ይሁን በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እንኳን ተፈውሰሽ ለቤትሽ አበቃሽ ቅዱስ ገብርኤል ገና በአውደ ምህረቱ እንታገለግይ ይፈልጋል ከዛሁሉ መከራ አውጥቶ ወደ ቦታው የአደራ ወንድምሽንም ጨምሮ በሰላም መልሷችኋል ትልቅ ተዓምር ነው ፈጣሪ ከዚም በኋላ ረጅም እድሜና ጤና ሰጥቶ ሁሉ ዘመናቹን የተባረከ ያድርግላቹ።❤❤❤

  • @EyerusalemTeshome-cp5ny

    @EyerusalemTeshome-cp5ny

    9 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ክብር ይስጥልኝ

  • @AbnetTesfaye
    @AbnetTesfaye9 ай бұрын

    አምላከ ጊዮርጊስ ይመስገን🙏🙏🙏 እንኳን ተረፋችሁ የሞቱትንም ነፍስ ይማር😥 የእምነትሽ ጥንካሬ ይገርማል🙌 በቤቱ ያፅናሽ🙌 ይህን ድንቅ ቦታ በማየቴ እድለኛ ነኝ🙏 የእግዚአብሔር ድንቅ ስራው የሚገለጥበት ቦታ ነው እና በተቻለን መጠን እንጠብቀው እባካችሁ🙏

  • @ethio4ever850

    @ethio4ever850

    9 ай бұрын

    ጊዮርጊስ አምላክ ሆነ እንዴ?

  • @yewbdartiksie9476

    @yewbdartiksie9476

    9 ай бұрын

    ኡኡኡኡ አረ ምን ጉድ ነው ደግሞ ጊዮርጊስ አልክ ሆነ ገና በምድሪቱ ላይ መአት ትጠራላችሁ

  • @tewahidowisdom

    @tewahidowisdom

    4 ай бұрын

    amlake giorges malete ye kidus giorgis amlak malete new

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye375110 ай бұрын

    እግዛቤር ይመስገን እንኳንም ዳንሽ እግዛቤር ይቅር ይበለን አፅያተኛው ልጅህን እኔን ይቅር በለን ፈረሰኛም ቅድስ ጎርጊስ የተሰጠንን በረከት ይከፈትልን አሜን አሜን አሜን

  • @kisisebsibe9408
    @kisisebsibe94088 ай бұрын

    ግሩም ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የክርስትናን መከራና አሸናፊነትን በዉስጥሽ አይቼ ደስ ብሎኝ ራሴንም መዘንኩኝ

  • @mekonnen74
    @mekonnen7410 ай бұрын

    እንኩዋን ለዚህ አበቃችሁ እህታችን ከ ወንድም ጋር . ሁሉም ለበጎ ነው በርቺ

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas10 ай бұрын

    ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ🙏

  • @user-qf8jd5qy2k
    @user-qf8jd5qy2k10 ай бұрын

    የምገርም ነዉ እንኳን ፎወሰሽ አምላኬ ቅዱስ ግዎርግስ እህታችን🙏

  • @user-ph5yr7sn5g

    @user-ph5yr7sn5g

    9 ай бұрын

    Amilake ayibalim semat new

  • @user-ti6cw5qg9d
    @user-ti6cw5qg9d9 ай бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ በረከትህ ረደኤትህ አማላጅነትህ አዳኝነትህ ሁልጊዜ በእለተ. በእለተ ጠወት ለማታ አይለየን አሜን

  • @andualemasmamaw
    @andualemasmamaw10 ай бұрын

    አካባቢውን የንግድ ቦታ ነው ያደረጉት እንጂ ስለ ንፅህና የሚጨነቅ የለም። ከትራንስፖርት እስከ አካባቢው ሰርቪስ። ፈጣሪ ይገስፃቸው በውነት። ይህ ፀበል ምናለ ወደ ደቡብ አካባቢ በፈልቅ። እንዴት ገነት እንደሚያስመስሉት ይታየኛል።

  • @user-tb4dl3kp1b

    @user-tb4dl3kp1b

    10 ай бұрын

    በትክክል እኔም የታዘብኩትን ነው የተናገርከው ንግዱ ቢቀር በይ ነኝ እኔም ሰሚ ካለ

  • @user-mb9os9wo7t

    @user-mb9os9wo7t

    9 ай бұрын

    አይ ጥበት

  • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb

    @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb

    23 күн бұрын

    Esti nigerun ebakachu ene tsebelin aminalehu ena bizu sew dinenal yilalu sewoch demo bizu new yemisemaw Digimt minamin sibal sideman demo eterateralehu mikniatum sew seytanin eyameleke endayihon biye eterateralehu ena mind new ewnetun nigerun ebakachu.

  • @MeronTadese-yy2vf

    @MeronTadese-yy2vf

    3 күн бұрын

    ኣይ እኛ ማስተዋል ይስጠን ደቡብ ምስራቅ ኣይባልም ባለበት በረከት ይድረሰን የሚነግድ ሰው ደቡብ ኣይሀድም ?

  • @belinhabeshiwtu1925
    @belinhabeshiwtu19259 ай бұрын

    እኛንም ሰመአቱ ለደጁ ለምስክርነት ያብቃን👏😢

  • @MM.Ge.
    @MM.Ge.10 ай бұрын

    Amen Amen Amen silemayneger sitotaw Egziabher yimesgen 🙏

  • @geemayle7969
    @geemayle796910 ай бұрын

    መዝሙረ መላአይክትን ያሰማልን💚💛♥️

  • @SaraSara-nm9ks
    @SaraSara-nm9ks8 ай бұрын

    ሰማዕቱዬ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ አባቴ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ ፍቃድህ ቢሆን

  • @amlesethaile1923
    @amlesethaile19238 ай бұрын

    በቅድሚያ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እንክዋን ፈወሳችሁ ሰማዕቱ እንክዋን ደረሰላችሁ ሁል ጊዜ የምለው ነገርን ነው ወንድሜ የተናገርከው የተሰጠንን በረከት በተለያየ ምክንያት እያረከስነው በረከታችንን የፈውስ ቦታችንን እራሳችን እናስነጥቀዋለን በተሰጠን የፈውስ ቦታ ሁሉ የማይገባንን ነገር ሲደረግ እናያለና ሲጀምር የአካባቢው ሰው ሲቀጥል እዚያው ያሉ ካህናትና ዲያቆናት በተጨማሪ ቅድስት ቤተክርስትያናችን አጥብቃ ልትሰራበት ይገባል እባካችሁ እባካችሁ የተሰጠንን በረከት እንጠብቅ እናስጠብቅ አምላክ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይርዳን

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse50079 ай бұрын

    😢😢😢አቤት የአንተ ስራ እግዚአብሔር ሆይ ክብር ምስጋና ለአንተ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን😢😢❤❤

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf9 ай бұрын

    የእግዚአብሔር ፀጋና በረከት ለሁላችን ይብዛል።

  • @aklilufikadu1436
    @aklilufikadu14369 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይመስገን ❤❤❤

  • @werwer390
    @werwer39010 ай бұрын

    የሚገርምነው ምህረቱን ይላክላችሁ እህታችን❤❤❤

  • @orthodox_274
    @orthodox_2749 ай бұрын

    እውይ የኔ እህት ልቅም ያልሽ ቆንጅዬ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ🥺🥰

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k10 ай бұрын

    ብቻ እኳን እግዚአብሔር ማራችሁ ተባረኪ ስለማይገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @serkalemyosef7288
    @serkalemyosef728810 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን ለቤቱ ያብቃን

  • @tgethiopia9601
    @tgethiopia960110 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እግዚአብሔር አተረፋችሁ❤❤❤❤

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa746510 ай бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y10 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን❤🙏

  • @raweyaalmagshali7894
    @raweyaalmagshali78949 ай бұрын

    እሜን እሜን ምመህራችን እውነት እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን ሁለት ፂድቃን ብላችሁ በፆሎታችሁ አስብኝ

  • @user-vl1lw4bo7o
    @user-vl1lw4bo7o9 ай бұрын

    ክብር ለመድሐኔዓለም በምሕረት እጁ ተርፈሻልና ቅ/ግዮርጊስ ለቦታው ያብቃን

  • @abrahampeace8372
    @abrahampeace837210 ай бұрын

    ሰው እንደዛ በብዛት የሚሄድ ከነበረ: ለምንድን ነው ሰው እንደሌለ ተደርጎ እባካችሁ ኑ: እየተባለ በየጉዞ ማህበር የሚነገረው:: ምናለ ሁሉም በስርአት በበጎ ህሊና በቅን ልቦና ቢደረግ:: የፀበል ቦታዎች ገዳማት ምናለ በንፅህና በስርአት አክብረን ብንጠቀምባቸው:: እግዚአብሔር ይርዳን::

  • @itsokitsok5210

    @itsokitsok5210

    9 ай бұрын

    ሰው እንድድን ነውእ

  • @abrahampeace8372

    @abrahampeace8372

    9 ай бұрын

    ሰው እንዲድን ይሆን ገንዘብ ለመስራት ህሊናቸው ይፍረድ:: ከገዳሙ አቅም በላይ ሰ ው እንዲመጣ ማድረግ ግን ሰዎች እንዲጉላሉ የድህነት ቦታውም እንዲህ እንዲሆን በፀጥታም በሱባኤ የማይቆይበት እስከሚሆን ደርሷል:: አሁንም ሁሉም በስርአት ቢሆን ጥሩ ይመስለኛል:: አምላከ ቅዱስ ጊዎርጊስ ይርዳን:: አሜን::

  • @weynishetassefa8592

    @weynishetassefa8592

    9 ай бұрын

    እባካችሁ በየፀበሉ መፀዳጃ ተባብረን እንሥራ ሁላችንም ይመለከተናል ዋናው መፀዳጃ ውሃ ነው

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael627810 ай бұрын

    አሜን ልዑሌ ሰላምህ ያብዛልህ 🙏🙏🙏

  • @AbebeDaneil
    @AbebeDaneil10 ай бұрын

    ኤልሻዳይ ጉዞ መኣከልን አድራሻ ብታስቀምጡልን. እግዚአብሔር እንኩዋንም አተረፈችሁ እህቴ እዛ ላሉ ወገኖቻችን ምህረቱን ይላክልን

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya464510 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ማበርከታቸውን ይደርብን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @muhabaabdul
    @muhabaabdul9 ай бұрын

    እግዚኣብሔር እንኳን አተረፋችሁ ። የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ እኛንም ለደጁ ያብቃን

  • @marthaalebachew1199
    @marthaalebachew119910 ай бұрын

    እሰይ ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል እምነትሽ ነው ያዳነሽ እንኳን በሰላም ተመለሳችሁ እህቴ

  • @Amen2216
    @Amen221610 ай бұрын

    ጊዮርጊስዬ ሆይ እንዳተወኝ!!❤️❤️❤️

  • @abubakeregigu9410
    @abubakeregigu941010 ай бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዝአቡሔር ይመዝገን 😭😭😭😭😭

  • @user-yf3xf7rs2v
    @user-yf3xf7rs2v10 ай бұрын

    እግዚአብሔር ከናንተጋር ይሁን ከልጅነቴ ጀምሮ የማከብር ዘማራነህ እናትናልጁ ከአንተ አይለዬ

  • @user-yu1gb7vs6z
    @user-yu1gb7vs6z7 ай бұрын

    አሜን፫ እግዚአብሔር ይመስገን ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ በርከቱ ይድረሰን ለደጅህ አብቃን እኔ ሃጢያተኛ ልጅህ አንተ ጠብቀኝ እንካንም አተረፈሽ እህቴ ዝማሬ መላእዕክት ያሰማልን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @redienigatu7372
    @redienigatu737210 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን፣የምታመልኪው ገብርኤል እንኳን ማረሽ!!!

  • @zenebutadesewoldetsadik5683
    @zenebutadesewoldetsadik56839 ай бұрын

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን። በርሚሉን ሄጄ ስለአየሁት ሄዳችሁ በረከቱን አግኙ

  • @user-wj1ln5qg8t

    @user-wj1ln5qg8t

    9 ай бұрын

    መቼ ነበር የሄድሽው እህታለም???ከቻልሽ ብታወሪኝ ደስ ይለኛል

  • @zenebutadesewoldetsadik5683

    @zenebutadesewoldetsadik5683

    9 ай бұрын

    @@user-wj1ln5qg8t መጋቢት መጨረሻ ላይ

  • @febengosaye1020
    @febengosaye10209 ай бұрын

    እዩዬ እንኳን ለዚ አበቃሽ እግዚአብሔር ይመስገን ቃልም የለኝም

  • @user-ls1di1ld7v
    @user-ls1di1ld7v9 ай бұрын

    እኛንም ለደጁ ያብቃን እህታችን በእግዚአብሔር ታምር ነዉ የተረፍሽዉ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork603610 ай бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @khanpk166
    @khanpk16610 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-dl2em7dc7j
    @user-dl2em7dc7j7 ай бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን (3)ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ደጅህን እድርገጥ ያንተ ፈቃዱ ይሁንልኝ

  • @sintayehudawit2930
    @sintayehudawit29309 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃሽ እህታችን እኔንም ከበረከቱ ያሳትፈኝ ግን ወደሜ ልዉል ሰገድ ኮሜቴን ካነበብክ ገዳማት በዙ ችግር የሚያጋጥማቸዉ እኛ ከከተማ የምንሄድ ምህመናን ነን ምክንያቱም አካባቢዉን እየበከልን ንፅናዉን ባለመጠበቅ አካባቢዉን የገበያ ማህከል በማድረግ ሽንትቢት አጠቃቀማችን በአጠቃላይ በርሚል ቅዱስ ጊወርጌስ በጣም ብዙ ሰዉ ሲያማሩ ሰምቻለዉ ጫጫታ በዛ ፀጥታዉ ጠፋ ሲሉ እና ኪዚህ በዊላ ለገዳሙ ህግና ደብ የገቢያ ማህከሉ ግርግሩ ቢቆም

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia78099 ай бұрын

    አሜን🙏ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን❤

  • @dersosisay8838
    @dersosisay88389 ай бұрын

    በእውነት እኔም ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በርሚል ፀበል ሂጄ ያደረገልኝ ታዕምር በጣም ብዙ ነው

  • @aragashdabele7691
    @aragashdabele76919 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልል አማሬ.መላእአክትን.ያሰማልን እግዚአብሔር.ይመስገን.እንክዋን.ተረፍሽ ሰማእቱ.ቅዱስ.ጊዮርጊስ.ክብርና.ምስጋና.ይድረሰው.ለደጅህ.አብቃኝ

  • @user-vb3nz2yx5e
    @user-vb3nz2yx5e8 ай бұрын

    በግዜው እዛው ነበርኩ ከሁሉም ተሪፌ ለበቴ በቅቻል ተመስገን አምላኬ ቸሩ መድሀንያለም። ሰማእቱ ጊየርጊስ ፀበል ይለያል ብዙ ምስክርነት ታዝዜ እየመሰከርኩ እገናለው ተመስገን

Келесі