ተአምረኛው የቅዱስ ጊዮርጊስ ጸበል በቁም ገናትና ሲኦልን አሳይተ የሚመልሰው ድንቅ ተአምረኛ ፀበል

Ойын-сауық

Пікірлер: 336

  • @tehetenatube-3279
    @tehetenatube-3279 Жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/pax8k6d9nc63eaw.html የተወደዳችሁ እንዴት ሰነበታችሁ? በ1373የተመሰረተችውን የኦሆ በሐሊት ቤተ ማርያም ገዳም ገብታችሁ በማየት የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ ይህን ታሪካዊ እና ጥንታዊ ገዳም የእመቤታችንን ተአምር ተመልከቱ

  • @addisteshom5793

    @addisteshom5793

    Жыл бұрын

    Adresse kene botaw asawken bakh

  • @kassahunserite4140
    @kassahunserite41402 жыл бұрын

    ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቦታዉ ያብቃን አሜን።

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 Жыл бұрын

    ቅዱስ ጊዎርጊስሆይ ፈዉሠን ለደጅህም አብቃን በምህረት ጥላት ይዋረድ

  • @beza9784
    @beza9784 Жыл бұрын

    ክርስቶስ ምህረት በሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ተአማር ማንኛውም ኦርቶዶስ ይህን በረከት የየው በዘመናችን የተደረገልን ድንቅ ቃላት የለኝም ሰማአቱ በድጋሚ ለደጅህ አብቃን

  • @user-ls1yn3ku1c
    @user-ls1yn3ku1c Жыл бұрын

    ቅርብ ነው ከትግራይ ወድ ቅዱስ ጊርግስ ፀብል እስት ንገረኝ 🤲✝️

  • @etsegenetabera8015
    @etsegenetabera8015 Жыл бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቦታዉ ያብቃን አሜን።

  • @yabimengiste2384
    @yabimengiste2384 Жыл бұрын

    “ወደ ዘላለም ሕይወት የሚወስደውን የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ምሕረት ስትጠባበቁ በእግዚአብሔር ፍቅር ራሳችሁን ጠብቁ።” - ይሁዳ 1፥21

  • @Ameena-jf1jr
    @Ameena-jf1jr Жыл бұрын

    ድቅነው ግሩም ነው ልኡል የኛ ጌታ ምስጋና ይድረሰው ከጧት እስከ ማታ🙏🙏🙏

  • @selamghebermedhin1140

    @selamghebermedhin1140

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @Gebriela19
    @Gebriela19 Жыл бұрын

    እንዴት ድንቅ ተአምር ነው ሁላችንም በዚ ለመገኘት ፍቃዱ ይሁን🙏🤍💙

  • @merontesfaye2711
    @merontesfaye27112 жыл бұрын

    ዕጹብ ግሩም ነው የአምላኬ ሥራ 💕 አምላኬ ሆይ ለዚህ ብታበቃኝ ብየ ተመኘሁ እዴት አደፈራሁ ሳየው 😓 ድንቅ ነው

  • @mariamawittewolde740

    @mariamawittewolde740

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-ug8dm2cw4i
    @user-ug8dm2cw4i2 ай бұрын

    ብታምኑም ማታምኑም እያለቀስኩ ነው እሄንን ኳሜት የኳመትኩት በፆለታችሁ አስቡኝ ወገኖቸ ሰማእቱ በርሜል ቅዱስ ጊዎርጊስ አባቴ ለደጂህ አብቃኝ😥😥😥😥🙏

  • @wuduwasew7438
    @wuduwasew7438 Жыл бұрын

    እኛንም ሰማአቱ ቅዱስ ገወርጊስ ለደጁ ያብቃን

  • @hanatadesse753

    @hanatadesse753

    Жыл бұрын

    ሰማእቱ ጊዎርጊስ ለደጁ ያብቃነ

  • @werwer9944
    @werwer9944 Жыл бұрын

    እባክህ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወዳተ ዉሰደኝ መጥፎ ሰው ነኝ😢😢😢😢

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭🇪🇷 ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣባትለ ለኛም በእምነት ፈውስኝ

  • @user-zs6yk9pd8z
    @user-zs6yk9pd8z Жыл бұрын

    ባየዉባየዉ የማልጠግበዉ.የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክሆይ. ለደጁአብቃን በኡዉነት

  • @hiwotdagne4190
    @hiwotdagne4190 Жыл бұрын

    አይቻለሁ እመሰክራለህ እፁብ ድንቅ ተአምር ተደርጎልኛል ክብር ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይሁንልኝ

  • @user-Pe8hf2bp5q

    @user-Pe8hf2bp5q

    Жыл бұрын

    Amen

  • @Ethiop93

    @Ethiop93

    Жыл бұрын

    ሄደሽ ነበር

  • @Ethiop93

    @Ethiop93

    Жыл бұрын

    የት ነው.ቦታው እህቴ ብትመጣ

  • @user-wj1ln5qg8t

    @user-wj1ln5qg8t

    Жыл бұрын

    እረ ታድላችሁ ሄደሽ ነበር እህቴ

  • @mareeyu4854
    @mareeyu4854 Жыл бұрын

    አባቴ ሰመአቱ እኔንም አስበኝ ለደጅህ አብቃኝ ቅዱስ ጊዬርጊስ ሆይ 🙏🙏🙏

  • @user-xs5yd4rh9w
    @user-xs5yd4rh9w21 күн бұрын

    ለደጅ ያብቃን ቅዱስ ጊዮርጊስ ❤❤❤❤❤❤

  • @asnakechbeyene8026
    @asnakechbeyene8026 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ምንም የሚሳነው ነገር የለም ይህን ታምር ስላደረገ ክብር ምስጋና. ይግባው

  • @saraaylew8586
    @saraaylew8586Ай бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እስከነ ቤተሰቦቸ ለደጅህ ያብቃኝ

  • @girmayeshambel5203
    @girmayeshambel5203 Жыл бұрын

    ጌታዬ ሆይ ለዚህ አብቃኝ እባክህ ቅዱስ ጊዮርስ ለቦታህ አብቃኝ

  • @qatardoha5076
    @qatardoha5076 Жыл бұрын

    ሠመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @user-vv6lo2xs1h
    @user-vv6lo2xs1h Жыл бұрын

    ድንቅ ታአምር ነው የምር ፈጣሪ ከስደት በሰላም ለሀገራችን ያብቀኝእሄዳለው❤❤❤❤

  • @abebutube
    @abebutube2 жыл бұрын

    ሰላም ሰላም የኔውድ የኔቆንጆ እግዚያብሄር። አምላክ እማይሳነው የለም ፈጣሪይ ሆይ እኔንም በቦታው ቢጥለኝ ለምኑ መታደል ነው

  • @mariamawittewolde740

    @mariamawittewolde740

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @adhanetgoitom2430

    @adhanetgoitom2430

    Жыл бұрын

    ለኔም

  • @asrat7515
    @asrat75152 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሥራዉ ድንቅ ነዉ ለኔ ያደረገዉ ብዙ ነዉ +++++++ እልልልልልልልልልልልልል

  • @KidusYared12
    @KidusYared12 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን። በክፉ ሰው መተት እና በተለያየ የመናፍስት ዐሰራር የታሰሩት ሲፈቱ ደስ ይላል።

  • @user-zo9hx6px7j
    @user-zo9hx6px7j Жыл бұрын

    እኔም ከሥደት መልስ ለመሔድ አሳቤነዉ ለአገሬ ያብቃኝ ብቻ

  • @yitbarkemedia
    @yitbarkemedia2 жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ለእኔ ያደርገኝ ብዙ ነው በዙርያችን ያሉት ድንቅ ምስክሮች ናቸው ትህትናዬ አመሰግናለሁ የኔ ልዩ ድንቅ ገበረ ተአምር ነው

  • @user-wj1ln5qg8t

    @user-wj1ln5qg8t

    Жыл бұрын

    ሄደህ ነበር

  • @MulugetaAsfaw-rg2po
    @MulugetaAsfaw-rg2po7 ай бұрын

    ሰማእቱቅዱስጊዮርጊስለደጅክአብቃኝ

  • @sarkalamabey3239
    @sarkalamabey3239 Жыл бұрын

    ቅዱስ ጊወርጊስ እኛንም ለደጅህ አብቃን 🙏❤️🙏

  • @AtoAto-yw5eb
    @AtoAto-yw5eb2 ай бұрын

    ክብር ምስጋና ይግባ ለደጅ አብቃኝ

  • @user-yv9tj6qs8e
    @user-yv9tj6qs8e Жыл бұрын

    ሰማእቱ ቅዱሰ ጀወረግሰ ለደቹ የብቃን በረከከቱ ይደረብኔ አሜን🙏🙏🙏

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም 🙏🏿🙏🏿

  • @tigistfele4740
    @tigistfele4740 Жыл бұрын

    አባቴ ለጅህ አብቃኝ አሜን

  • @hamerenoyoutube9887
    @hamerenoyoutube98872 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል በእውነት 👏👏❤️

  • @user-dg3xx8cx5p

    @user-dg3xx8cx5p

    Жыл бұрын

    እረ የት ሀገር ነው በናታቺሁ

  • @henokzenebe5932

    @henokzenebe5932

    Жыл бұрын

    Sumu lezelalem yetemesegene yhun ....👦👦👦

  • @user-yg3yr8tq1k
    @user-yg3yr8tq1k Жыл бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ ያብቃኝ🙏🙏🙏

  • @user-wn7jb6hr9z
    @user-wn7jb6hr9z Жыл бұрын

    በአለ እምበላይ ፈረስ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባትየ እኛንም ፈውሰን ድንቅ ነው በጣም

  • @yemetaye4622
    @yemetaye4622 Жыл бұрын

    ቅዱስ ጊዎርጊስ ልደጅህ ይብቃኝ እግዚአብሔር አምላክ የማይሳንህ🙏

  • @hfesdr9194
    @hfesdr9194Ай бұрын

    አሜን የክርስቶስ መልካም ፍቃድ ይሁን

  • @Ethiop93
    @Ethiop93 Жыл бұрын

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ደጅህ ሳረግጥ በስደት እንዳልቀር አንተ እርዳኝ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ

  • @geteegetee5851
    @geteegetee5851 Жыл бұрын

    ቅዱሰ ጊውርጊሰ እኔንም ለደጀህ አብቃኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abersh.zegratabersh2127
    @abersh.zegratabersh2127 Жыл бұрын

    አሜን! ይክበር ይመስገን

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu40192 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ድንቅ ታምር እኔም ሰማህቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ፈውሶኛል ስላደረክልኝ ሁሉ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏💒🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @tehetenatube-3279

    @tehetenatube-3279

    2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል

  • @user-wj1ln5qg8t

    @user-wj1ln5qg8t

    Жыл бұрын

    ታድለሽ ውዴ

  • @mesraklisanework5446
    @mesraklisanework5446 Жыл бұрын

    ለደጅህ አብቃን ታዓምርህ ይገለፅልን።

  • @mareeyu4854
    @mareeyu4854 Жыл бұрын

    አባቴ ሰመእቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ እኔንም ሀጢያተኛዋንና በደለኛዋን አስበኝ ለደጅህ አብቃኝ

  • @Sameera-fk3ho
    @Sameera-fk3ho Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለኝም ድርስለን

  • @sikosilo2323
    @sikosilo2323 Жыл бұрын

    ጌታ እግዚአብሔርሆይ እኔዉፅጥሁኖ ክፉመንፈስ እደምያስጨንቀኝ አንተ ታዉቃለ በሰላም ወደአገረመልሰኝወደዚ ፀበል እንድሄድ እርዳኝ አምላከ

  • @birtutamagn3982
    @birtutamagn3982 Жыл бұрын

    ቸሩ መድሐኒአለም ሆይ አምላከ ጊዮርጊስ እርዳኝ ያለውን እረዳዋለሁ እንዳልከው እርዳኝና ለቦታው አብቃኝ 🙏

  • @saracirs8725
    @saracirs8725 Жыл бұрын

    ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ።

  • @niniabegaz4094
    @niniabegaz4094 Жыл бұрын

    Amen bereketu yederesen

  • @samritegegnei2499
    @samritegegnei2499 Жыл бұрын

    ለእግዚአብሔር ሚሳነው ነገር የለም ቅዱስ ጊወርጊስ ተመስገን

  • @tesfayesharew3884
    @tesfayesharew3884 Жыл бұрын

    ቅዱሥ ጊዎርጊሥ ደጁን ለመርገጥ ያብብቃን 🙏🙏🙏

  • @user-lz2ev4bt5b
    @user-lz2ev4bt5b Жыл бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን👏👏👏

  • @nemariamzekarias1549
    @nemariamzekarias1549 Жыл бұрын

    AMEN ይክበር ይመስገን

  • @mafirahu6746
    @mafirahu6746 Жыл бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቦታውን ለመርገጥ ያብቃን

  • @zyz7738
    @zyz77382 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቅዳስ ጊዮርጊስ ሀያ በበረከትህ በረከነ ልጅሂነ ጠበቃ

  • @lamar5988

    @lamar5988

    2 жыл бұрын

    አሜን፫

  • @sosetg1
    @sosetg1 Жыл бұрын

    ድንቅ ነው ሰማዕቱ በረድኤት ይጎብኘን .

  • @TeddyEthiopia486
    @TeddyEthiopia4862 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እኛንም ለደጅ ያብቃን

  • @yechajabir3885
    @yechajabir3885Ай бұрын

    እንዴት እንደምቀናባችሁ እግዚአብሔር መች ይሆን የሚፈቅድልኝ?

  • @assegideshetu-be7mb
    @assegideshetu-be7mb Жыл бұрын

    ሰማእቱ ለደጁ ያብቃን

  • @zelalemdesta2484
    @zelalemdesta2484 Жыл бұрын

    Amelake tseloteshene yesemashe

  • @selamhayile8528
    @selamhayile8528 Жыл бұрын

    እግዝያብሔር ስራው ድንቅ ነው

  • @user-iz1tu6qz6x
    @user-iz1tu6qz6x Жыл бұрын

    በስደት ያለነውንም ለደጁ ያበቃን ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን።

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Жыл бұрын

    Egziabher Amlak lezihe bota yabkan Amen

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ለዚ ቦታ ለመርገጥ ያብቃኝ

  • @ganttgant1220
    @ganttgant1220 Жыл бұрын

    ተመስገን ቁዱስ ገብረኤል

  • @biruktait5687
    @biruktait5687 Жыл бұрын

    ሰማአቱ ቅድሲጊያርጊስ ለበረከት ለደጅክ ለድህነትክ አብቃኘ 🙏🙏🙏

  • @nfreek5276
    @nfreek5276 Жыл бұрын

    ቁዱስ. ጌርግስ. ኣቦይ በረኸትካ. ይሕደረና. ንዓናን. ንሃገርናን

  • @hffgtt9869
    @hffgtt9869 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ስደታችንን ኣሳጥረህ ለደጁ ኣብቃን ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🤲🤲🤲

  • @birhantamie7817
    @birhantamie7817 Жыл бұрын

    ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ እባክህ ይህን ቦታ አንዳይና እርዳይይይይ

  • @tehetenatube-3279

    @tehetenatube-3279

    Жыл бұрын

    አሜን በእውነት ለደጁ ያብቃልን

  • @user-tr8ni6yk6p
    @user-tr8ni6yk6p4 ай бұрын

    አሜን❤❤❤

  • @user-zq3mi7xh3w
    @user-zq3mi7xh3w Жыл бұрын

    አምላክ ሆይ ለዚህ ቀን አብቃነ አብቃነአስባቺነን አሳክተህ አባቴ ፈጣኑ ቅዱሱ ገወሪጊስ

  • @tehetenatube-3279

    @tehetenatube-3279

    Жыл бұрын

    አሜን በእውነት

  • @rahwanebu1359
    @rahwanebu13592 жыл бұрын

    Egziabher. yemasgen. ☝️😢🙏🙏🙏🙏⛪⛪🌿🕊️🌿🌿🌿🙍‍♀️

  • @user-ex1lx6we2h
    @user-ex1lx6we2h2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃን

  • @yitbarkemedia

    @yitbarkemedia

    2 жыл бұрын

    ምህረት ነይ ቤቴን

  • @mariahanf9675
    @mariahanf9675 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @jordans9533
    @jordans9533 Жыл бұрын

    ያሳደከኝ አባቴ ሰማይቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እኔን ጠብቀህ እንዳሳደከኝ ይልጆቼ ጠብቀህ አሳድግልኝ ለደጅህም ያብቃን አሜን. በቪዲዮው ውስጥ ፀበሉ ላይ የሰማይቱን ፈረስ ሚመስል እንደኔ የታየው

  • @tehetenatube-3279

    @tehetenatube-3279

    Жыл бұрын

    አሜን አዎን ይታያል

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 Жыл бұрын

    አቤቱ የማይንገው ሰጦታህ አፁብቅ ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @fghuiuhhu9115

    @fghuiuhhu9115

    Жыл бұрын

    ጌታ ሆይ አምላክ ሆይ ማረን ይቅር በለን ማረን ይቅር በሀን ማረን ይቅር በለን

  • @user-gg6xm2sn7d
    @user-gg6xm2sn7d Жыл бұрын

    አሠላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እህት እንኳን ደህና መጣሽ ምርጥ ቆይታ ነበር ጉዞ ወደፊት

  • @tehetenatube-3279

    @tehetenatube-3279

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ እማ

  • @user-ng7lz9dx3k
    @user-ng7lz9dx3k2 жыл бұрын

    ነኑሪልኝ ሀገሬ ክፉሽን አልስማ

  • @tsehaywoldemariam2798
    @tsehaywoldemariam2798 Жыл бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ

  • @viral_weyew_xyub
    @viral_weyew_xyub Жыл бұрын

    ለቦታው ያብቃን !

  • @weynshettadese2226
    @weynshettadese2226 Жыл бұрын

    ክብር ምስጋና ይግባው በራሱ ግዜ ነው የሚቆመው ፀበሉ

  • @tehetenatube-3279

    @tehetenatube-3279

    Жыл бұрын

    አሜን አዎን በራሱ ግዜ ነው

  • @bezademissie283
    @bezademissie283 Жыл бұрын

    ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ አብቃኝ

  • @bediluateshome2859
    @bediluateshome2859 Жыл бұрын

    Betm yigrmal Ezbr simu yetmsegen yihun.Amen lebotawu haybken.

  • @user-pe7yp5xk6f
    @user-pe7yp5xk6f2 жыл бұрын

    ሰላም ሰላም ለሀገሬ አላሆይ አገራችንን ሰላም አርግልን

  • @misomiso5027
    @misomiso5027 Жыл бұрын

    አምላክ ሆይ ሀደጂህ አብቃን ሰማእቱ ጊዮርጊስ

  • @samsonderesse7808
    @samsonderesse7808 Жыл бұрын

    ፈጥኖ ደራሹ አምላከ ቅዱስ ጊኦርጊስ ለሁላችንም በምህርቱ በረከቱ ፈጥኖ ይድረስልን ለዚህ ቀዱስ ሰፍራ አብቅቶ በበረከቱ ይጎብኝን አይለየን ሁሌም ይከተለን!!! ...አሜን አሜን አሜን.,...

  • @gashedebele9947

    @gashedebele9947

    Жыл бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ስለ አምላኩ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክነት ሲመሰክር በኢ አማንያን ታርዶ ለእምነቱ የተሰዋ ሰማዕት እንጂ አምላክ አይደለም. ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰማዕት እንጂ አምላክ ነው ብላ አታስተምርም....አንተ ካድያ ይህንን የመናፍቅ ትምህርት ከየት አምጥተህ ነው አምላኬ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብለህ የፃፍከው.......ስገምት የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ትመሰለኛለህ በእምነትህ የምትተማመን ከሆነና እውነት እኛ ጋር አለ ብለህ የምታስብ ከሆነ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እውነት ስለሆነ በእውነት ስበከው.....ሰውን ለማታለል አትሞክር......እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ...

  • @belayneshbh
    @belayneshbh Жыл бұрын

    Amen.amen.amen.yabikani

  • @estifanosberhane6314
    @estifanosberhane6314 Жыл бұрын

    ለደጅህ አብቃኝ ሰማአቱ ቅዱስ ጎርጊስ

  • @YfggfGhhgyj-gc6ks
    @YfggfGhhgyj-gc6ks11 ай бұрын

    በተኛችበት እያፈነ እንቅልፈ ነሳት😢😢😢

  • @user-gc2il3vw4h
    @user-gc2il3vw4h5 ай бұрын

    ለደጁ ያብቃን

  • @BirkeMamusha-dg2jg
    @BirkeMamusha-dg2jg2 ай бұрын

    እኛም ለመዳን ለደጁ ያብቃን

  • @tigistgetachew5815
    @tigistgetachew5815 Жыл бұрын

    ጊዎርጊስ አባቴ የኔ በደል ብዙ ነው እንዴት ብዬ ደጁ እቆማለው ፋቃድህ ከሆነ ትምረኛለህ ደሞም ለደጅህ አብቃኝ ፍቃድህ ከሆነ

  • @tehetenatube-3279

    @tehetenatube-3279

    Жыл бұрын

    እናቴ አሜን እግዚአብሔር ምንም አይሳነውም የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይምርሻል

  • @magdasgasd5728

    @magdasgasd5728

    Жыл бұрын

    😭😭

  • @yemetaye4622
    @yemetaye4622 Жыл бұрын

    ለዚህ ያብቃኝ

  • @yohnasmasrie4505
    @yohnasmasrie4505 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ቸርነትህ አይለየን ለዚህ በረከትም ታበቃን ዘንድ

  • @tehetenatube-3279

    @tehetenatube-3279

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @yohnasmasrie4505

    @yohnasmasrie4505

    Жыл бұрын

    ከባህር ዳር በጣም ይርቃል ግን

  • @user-hs4cd9hh8j
    @user-hs4cd9hh8j Жыл бұрын

    እግዚኣብሔር የሚሳነው ነገር የለም

  • @theotokos9119
    @theotokos9119 Жыл бұрын

    ወንድሞች እህቶች ፀልዩልኝ እኔንም ለቦታው ያብቃኝ

  • @tehetenatube-3279

    @tehetenatube-3279

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃሽ

  • @tehetenatube-3279
    @tehetenatube-32792 жыл бұрын

    ቦታው ምዕራብ ጎንደር ዞን ቋራ ወረዳ ነው

  • @maximaxi1259

    @maximaxi1259

    2 жыл бұрын

    ሰላማቹ ይብዛ ውድ የተዋህዶ ልጆች በእመቤቴ ስልክ ቁጥር ፈልጌ ነበር ?

  • @user-yj6qy8uh1i

    @user-yj6qy8uh1i

    Жыл бұрын

    ሴት መግባት ይችላል ፀበሉ ወይስ ወዶች ብቻ?

  • @tehetenatube-3279

    @tehetenatube-3279

    Жыл бұрын

    ሴት መግባት ትችላለች

  • @tehetenatube-3279

    @tehetenatube-3279

    Жыл бұрын

    +251978761828

  • @deesdoos6676

    @deesdoos6676

    Жыл бұрын

    እሺ

  • @shankaroon2023
    @shankaroon2023 Жыл бұрын

    የፈጣሪ ስራ ድንቅ ነው

  • @user-nf4tb7uz4k
    @user-nf4tb7uz4k4 ай бұрын

    Lebtwo abqan❤

Келесі