የሙዚቃ ፍቅር ያሸነፈው የፋና ላምሮት ምዕራፍ 10 ተወዳዳሪ ዳንኤል አዱኛ

"ብቻዬን ነው ያሳደኩት: ኮብል ስቶን ለመስራት ሌሊት ስወጣ ቆልፌበት ነበር የምሄደው" የፋና ላምሮት ተወዳዳሪው እናት

Пікірлер: 223

  • @fhdh9770
    @fhdh97702 жыл бұрын

    የደሀ ልጅ ሁሌም አንደኛ ነዉ፡ከኔ ጀምሮ

  • @betig8170

    @betig8170

    2 жыл бұрын

    እውነት ነው 😢

  • @jemilakedir2854

    @jemilakedir2854

    2 жыл бұрын

    ልክነሽ

  • @tsigeredamucheye9426

    @tsigeredamucheye9426

    Жыл бұрын

    የድሀ ልጅ ስትይ አቀፍህም /ሽም/

  • @bettydave196
    @bettydave196 Жыл бұрын

    ምን ልበልህ ጀግና እናት ጀግና ልጅ ከዚህ በላይ ከፍ በል ❤️🙏

  • @addisutekel6743
    @addisutekel67432 жыл бұрын

    የእናትህን ልፋት የሚያውቅ ጌታ የሚበጅህን ያርግልህ,.. የልብህን ይሙላልህ!!!🙏🙏💪💪🙏🙏

  • @mikiasshmelash
    @mikiasshmelash2 жыл бұрын

    እናትህ የልፋትህን ፍሬ የምታይበት ቀን ቅርብ ነው እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይርዳህ መልካም እድል በርታ 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @mimieska2802
    @mimieska28022 жыл бұрын

    እናትህ የምትደሰትበትን ያድርግልህ ❤️❤️❤️

  • @ephrembelay3904
    @ephrembelay39042 жыл бұрын

    ለእናቱ አንድ ብቻ የሆነ አንደኛ ነው የኔ አይነት ንህ በርታ ወንድሜ🙏🎩

  • @mohamedworake3317
    @mohamedworake33172 жыл бұрын

    ጎበዝ ነው አላ ይጠብቀው አላህ ቃላት የለኝም እናቱን እድሜ ሰጥቷት ፍሬውን ለማየት ያብቃት!❤

  • @OmuklsumTube
    @OmuklsumTube2 жыл бұрын

    እናትህ በስረአት ስላሳደገች እናት ሁልጌዜ ትኑር እደነዚህ አይነትእና ቶችይብዙ ፈጣሪ ይባርካቸው

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l2 жыл бұрын

    የኔ ጌታ ሲያምር ድምፅህ በርታልን እህቴ ልፍትሽን ይቁጠርልሽ ፈጣሬ

  • @12smart899
    @12smart8992 жыл бұрын

    እመቤቴ ለእናትህ እንኳን ስትል ዳኒዬ ትርዳህ አይዞህ ባርታልን

  • @ashenafiyitagesu4687
    @ashenafiyitagesu46872 жыл бұрын

    ጎበዝ ነሽ ለዚህ ማብቃትሽ ልትኮሪ ይገባል፡፡ ትልቅ ቦታ ይደርስልሻል፡፡ ታላቅ ድምፃዊ ነው!!!

  • @romantesfaye160
    @romantesfaye1602 жыл бұрын

    የኔ እናት ልፋትሽን መድሀኒዓለም ቆጥሮልሽ ልጅሽን ካሰብሽው ደረጃ ያድርስልሽ❤️❤️❤️❤️ ፈጣሪ ይርዳህ የኔ ጎበዝ ልጅ❤️❤️❤️

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam53642 жыл бұрын

    ዳንዬ እንኳን ደስ አለህ ' የናትህን ዕንባ ያበስክ ጀግና ልጅ ነህ እግ/ ር ከፍ ያለ ቦታ ያድርስህ።

  • @henocktariku8291
    @henocktariku82912 жыл бұрын

    እኔማ ልጄ ነዉ የሚመስለኝ እንዲዉ ሳየዉ አጀቴን ይበላኛል እንዳትበላሽ በሱስ አደራ ልጄ በትምህርት ግዜ ግፋበት የተማረ ዘፋኝ እንድትሆን እፈልጋለዉ አደራ የናትህን ነገር ዝና እንዳይወስድብ በርታ በድጋሚ እንዳትበላሽ አደራ እንደ ዳዊት ፅጌ ማጅስ አይነት ጠንቃቃ ስነምግባር ያለዉ ዝና ያላበላሻቸዉ ዘፋኝ ሁንልኝፈጣሪ ይርዳህ አንደኛ እንድትወጣ ምኞቴ ነዉ

  • @tesfaneshwoldeleul646
    @tesfaneshwoldeleul6462 жыл бұрын

    አባት ይህን የመሰለ ልጅ መችም አለማሳደግ አለመታደል ነው. እኔ እናትየዉ ስታለቅስ እኔም አስለቀሰኝ :: እናት ዉለታዋ ከባድ ነው , ፈጣሪ ይርዳህ 💜💜🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-pd4nz7kh3s
    @user-pd4nz7kh3s2 жыл бұрын

    ጌታ ያሳካል እናት ስለሆንኩ የናትህ ደስታ ማየት ያስደስታል

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick25612 жыл бұрын

    ለኔአንደኛነህ።ትልቅደረጃድረስ።ፈጣሪያሰብከውንሁሉይሙላልህ።እናትህንእድሜከጤናይስጥልህ።

  • @tibkaabate6068
    @tibkaabate60682 жыл бұрын

    አንደኛ ጎበዝ የእናትህ ጽሎት ይርዳህ ጎበዝ ነህ ዳኞቹም ይረዱሀል እንደኛ ነህ አዞህ

  • @user-hs3pd4sj9n

    @user-hs3pd4sj9n

    2 жыл бұрын

    እኮ ለዳቢሎስ አገልግሎት ለሙዚቃ ጭራሽ ፀሎት አይ አለማወቅ

  • @antenehtefera7243

    @antenehtefera7243

    2 жыл бұрын

    @@user-hs3pd4sj9n ዳንኤል አዱኛ

  • @salammidiya374
    @salammidiya3742 жыл бұрын

    እናት ትኑር😍😍😍😍😍😍

  • @yosacon7
    @yosacon72 жыл бұрын

    ታሪክ ቀያሪ አምላክን ይዘካል በርትተህ ስራ ስኬት ከአንተ ጋር ነች።

  • @user-de9hw9ob7i
    @user-de9hw9ob7i2 жыл бұрын

    ጀግና እናት ነሽ

  • @assefatizazu5612
    @assefatizazu5612 Жыл бұрын

    በጣም በጣም ጎበዝ እናት ነሽ አንተም በረታ ዳኒ

  • @stepha8391
    @stepha83912 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ምርጥ ተፈጥሮ አለህ ❤👍እናትህ ጎሮቤት ጕደኛ ጀምሮ ደስ የሚሉት

  • @user-ud2xe6ox1z
    @user-ud2xe6ox1z2 жыл бұрын

    ግሩም ድንቅ ልጅ ነህ እንኳን ደስ ያለህ ወንድማለም

  • @adoniyagoveze4726
    @adoniyagoveze47262 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ እናትህ የእናትህን ፀሎት እግዚአብሔር ሰምቷል: ምርጥ ድምጻዊ ነህ እደግ ተመንደግ: በሱዳንኛ የዘፈንከው ውስጤ ነው።

  • @peace3791
    @peace37912 жыл бұрын

    መጨረሻ ስለእናት የዘፈነው እንዴት ደስ ይላል

  • @fredjean4506
    @fredjean45062 жыл бұрын

    እግዚኣብሔር ይመስገን ጀግና እናት ነሽ እባካችሁ ላልመረጡት ብሔር ወደ ምድር መጥተው ሀገር የሚያምሱትን አሳዪልን ጀግና እናት ነሽ

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher55842 жыл бұрын

    አንች ጎበዝ እናት ነሽ አታልቅሽ የኔ ውብ ነሽ መልከመልካም ልጅ አለሽ ድምፁም ጥሩ ነው ዋው 💚💛❤🌷🌹🌺💕😀

  • @user-kp1by5qe7l
    @user-kp1by5qe7l2 жыл бұрын

    የኔ ጌታ አሥለቀሥከን እግዜረ መጨረሻህን ያሣምረ የኔናት የልፋትሽ ዉጤት ፍሬ ሊያፈራነዉ በጾለትሽ ትጊ

  • @samrawitmulu5225
    @samrawitmulu52252 жыл бұрын

    የኔ አባት ትልቅ ቦታ ያድርስህ ❤❤❤❤

  • @shembeshembe2267
    @shembeshembe22672 жыл бұрын

    ሚገርም ተፈጥሮ አለህ ጎበዝ!

  • @yalemworkmulugeta2311
    @yalemworkmulugeta23112 жыл бұрын

    የእናትክን ድካም ከንቱ አላስቀረህም ደግመህ ደጋግመህ ተባረክላት መድዬ ከዚህ የበለጠ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ

  • @aserman6031
    @aserman60312 жыл бұрын

    የእናትህን ልፋት አምላክ ይቁጠርልህ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው፡፡

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d2 жыл бұрын

    እናቶች ደስታቸውን ብቻ ያሰማን በተለይ በልጆቻቸው

  • @marthamengistu7882
    @marthamengistu78822 жыл бұрын

    Oh my God ,what an angelic voice. He makes me cry. DANNY ,the almighty God is with you and your mother. We love you!

  • @nahbantube
    @nahbantube2 жыл бұрын

    የሚመርጣቸው ዘፈኖች ያስፈሩኛል ከባባድ ሙዚቃ ነው የሚመርጠው ለፍፃሜው ያንን ባያደርግ ምኞቴ ነው ቀለል ያለ የፍፃሜ ውድድሩን ግን የሚመጥን ለሱ የሚስማማ ዜማ ይዞ መጥቶ ቢያሸንፍ ምኞቴ ነው የፍፃሜው ቀንም ከኔና ከቤተሰቤ የቴክስት ድጋፍ እንደሚያገኝ ከወዲሁ ቃል መግባት እፈልጋለሁ

  • @babuabush6590
    @babuabush65902 жыл бұрын

    በጣም ያምርበታል ሲዘፍን አለች እናት።

  • @whenimbored8404
    @whenimbored84042 жыл бұрын

    አሁን አይኑን በጨዉ አጥቦ አባት ነኝ ብሎ ብቅ ይላል ዘፋኝ ልጂ አለኝ ይላል ማፈርያ እናትየው እረጂም እድሜ ይስጥልሺ

  • @elesahabeshawit2833

    @elesahabeshawit2833

    2 жыл бұрын

    ይሄማ አይቀርም

  • @jemalhadi

    @jemalhadi

    2 жыл бұрын

    ቤተሰብ መሀል አስተያየት አትስጡ, ምንም በማታዉቁት ነገር

  • @whenimbored8404

    @whenimbored8404

    2 жыл бұрын

    @@jemalhadi ክብር ጥረዉ ግረዉ ላሳደጉን እናቶቻችን🙏👏

  • @alemenachomaye7915
    @alemenachomaye79152 жыл бұрын

    እሰይ እናታለም እንኳን ደስ አለሽ ልፍትሽን እግዚር ይቁጠርልሽ።

  • @selamawit1111
    @selamawit11112 жыл бұрын

    እኔስ ዘፋኝ እንዲሆን አልፈልግም እግዚአብሔርን አምልክበት ባለችህ እድሜ ወንድሜ አትሞኝ ከዚህ ወጥመድ እግዚአብሔር ያስመልጥህ

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 Жыл бұрын

    ለእናትህ ሢል ፈጣሪ ይርዳህ ዳኒየ

  • @miminigussie2794
    @miminigussie27942 жыл бұрын

    አንተ የእናትህ ጌጥ ነህ በርታ መጨረሻህን ፈጣሪ ያሳምርልህ

  • @asnikezira1963
    @asnikezira19632 жыл бұрын

    እደግ ተመንደግ የጥሩ አስተዳደግ ውጤት ነህ!! ለእኔ አንተ አንደኛ ነህ።

  • @gubaamba8039
    @gubaamba80392 жыл бұрын

    እውውፍፍፍፍፍ ይቅናህ ይቅናህ እናትህን ብቻ አደለም አገርህን የምታስጠራ የአንጋፋዋቻችን ምትክ ትሆናለህና በርታልን።

  • @solesole9648
    @solesole9648 Жыл бұрын

    የኔ ጀግና እናት በርቺ

  • @maruzemene93
    @maruzemene93 Жыл бұрын

    አቤል በጣም ምርጥ ሰው ነህ በፈትህ ፈገግታ ትክክል መሆናቸው መሳሳታቸውን የምትገልጸ ምርጠ ወንድም ወድድድድድድድድ

  • @Medidesalegn-ki1kc
    @Medidesalegn-ki1kc9 ай бұрын

    የኔናት ልፋትሽን አይቶ ፈጣሪ በልጅሽ ይካስሽ ❤❤❤

  • @alemmulatu5924
    @alemmulatu5924 Жыл бұрын

    የኔ ጌታ አይዞህ በርታ ፍፃሜህን ያሳምረው

  • @shewaregedmekonen3884
    @shewaregedmekonen38842 жыл бұрын

    አይዞሽ የኔ ጀግና እናት አታለቅስም ትስቃለች እንጂ ልፉትሽ ከንቱ አልቀረም

  • @abeba2tube
    @abeba2tube2 жыл бұрын

    እናት ትኑሪ ለዘላለም 😍😍😍😍😍😘😘😘😘🙏

  • @meronehuluante
    @meronehuluante Жыл бұрын

    በርታልን ዳንኤል አዱኛ

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu67872 жыл бұрын

    ማማዬ ፈጣሪ ያሠብሽበት ያድርስልሽ እናት ትኑር

  • @taz3739
    @taz37392 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ድምጽ ነው ያለህ አይዞ እያደክ እንደምትሄድ ያስታዎቃል 👍❤️

  • @alemadualem5282
    @alemadualem52822 жыл бұрын

    የእናትህ አምላክ አንደኛ እንደምትሆን ተስፋ አለኝ

  • @haymanotdaniel6679
    @haymanotdaniel66792 жыл бұрын

    የኔ ምስኪን እንዲሁ ሳየው ያሳዝነኝ ነበር ይወድቃል ብዬ ስፈራ ነበር ለፍፃሜ ውድድር በመብቃቱ ደስ ብሎኛል መጨረሻህ ይመርልህና እናትህም ባንተ ትረፍ ዳኒ

  • @alemayehunegash2061

    @alemayehunegash2061

    2 жыл бұрын

    do you know this family

  • @mekdestamiru9259
    @mekdestamiru92592 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ

  • @yacobhaile6379
    @yacobhaile63792 жыл бұрын

    Hi You are lucky to have a beautiful land lord...with a big heart! Make sure you thanks her...! From Asmara

  • @dagiyodi1154
    @dagiyodi1154 Жыл бұрын

    አንደኛ ነህ ዳኒ

  • @mitkaewntu5670
    @mitkaewntu56702 жыл бұрын

    ድንቅ እናትነሽበልፍትሽ እንደዚአደረስሽው ቆንጆእናት።

  • @senasena3091
    @senasena30912 жыл бұрын

    ፈጣሬ ይረዳህ ደምፀ አንደኛ ነህ ያምራል

  • @sharjahsharjah254
    @sharjahsharjah2542 жыл бұрын

    በጣም ደስይላል

  • @binyamalemu6276
    @binyamalemu62762 жыл бұрын

    የምስኪንዋ. እናትህ. አምላኩ. ፍፆምህን. ይባርክ

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu56782 жыл бұрын

    ጥሩ ደረጃ ያድርስህ ፈጣሪየ

  • @qwertqwee7591
    @qwertqwee75912 жыл бұрын

    የማያልፍ ቀን እኮ የለም

  • @hddhshhddusuus2000
    @hddhshhddusuus20002 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንደም ለእናትህ ሲል ያሰብከውን ያሳካልህ መልካም እደል

  • @kefagnabeqa2348
    @kefagnabeqa2348 Жыл бұрын

    ይቅናህ ጎበዝ ልጅ!

  • @abyelove9263
    @abyelove92632 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን።

  • @selam9521
    @selam95212 жыл бұрын

    ፈጣሪ ይርዳህ ጎበዝ

  • @dawisorssa378
    @dawisorssa3782 жыл бұрын

    May God bless your future life and blessed your Mom. Stay blessed 🙏

  • @tigistlesanu195
    @tigistlesanu1952 жыл бұрын

    ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃህ እመብረሀን ትርዳህ

  • @tihtinatekle7649
    @tihtinatekle76492 жыл бұрын

    Dani fetari yasebkbet bota yadrsh,ye enathn mgnot yasakalh yetmrt bete lj ante tlk dereja lay dersh mayet yehulachnm mgnot new melkam edl🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fastfast4519
    @fastfast45192 жыл бұрын

    አይዞህ።ወንዲም።በርታ።እግዛብሔር።ይዲርስልህ

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema2583 Жыл бұрын

    አይዞሽ እናቴ አታልቅሽፈጣሪ ይረዳዋል ድካምሽን ጌታ ይቁጠርልሽ

  • @rahelbela5927
    @rahelbela59272 жыл бұрын

    የኔ ጀግና ነክ🥰🥰🥰🥰🥰👏

  • @solomondesalegn7051
    @solomondesalegn70512 жыл бұрын

    እግዚአብሔር የልብህን ያሳካልህ

  • @solomonhailemichael6072
    @solomonhailemichael60722 жыл бұрын

    wow he have a beautiful Voice

  • @habesha2965
    @habesha29652 жыл бұрын

    እናት ስታለቅስ ከማየት ያድነን አስለቀሽኝ ......ለናት ምን ቢከከፍሏት ይሆን የሚያረካው??????💚💛❤️ ድንቅ ልጅ ነህ እድል ካንተ ጋር ትሁን🙏🙏በርታልን።

  • @hundeelias3170
    @hundeelias31702 жыл бұрын

    You great Dani! Jabaadhu.

  • @wubesileshi5043
    @wubesileshi50432 жыл бұрын

    እኔ የሙዚቃ ባለሙያ አይደለሁም ይሁን እንጂ ለፕሮግራሙ ታላቅ አድናቆትና አክብሮት አለኝ። በዚህ አጋጣሚ ሀገር በቀል የሆኑትን የሙዚቃ ሙያዎችን ከማበረታታትና ከማሳደግ አንፃር ኢትዮጵያዊነትን ብታስተዋውቁ፣ ኢትዮጵያዊነትን ለማጉላት አጋጣሚውን ተጠቅማችሁ ጥረት ብታደርጉ ለሀገራችን ባህላዊ ዕሴት ጉልህ አስተዋፅኦ በማድረግ ታሪካዊ አሻራችሁን ብታኖሩ ምን ይመስላችኋል? ኢትዮጵያዊ አስተያየቴ ነው

  • @tibkaabate6068
    @tibkaabate60682 жыл бұрын

    ምርጥ በርታ አይዞህ

  • @melatsoymelat6463
    @melatsoymelat64632 жыл бұрын

    የድሃ ልጅ ሁሌም 1 ነው

  • @habtamugemechuhabtamugemec8782
    @habtamugemechuhabtamugemec8782 Жыл бұрын

    ምርጥ ልጅ በርታ ፈጣሪ ያሳድግህ

  • @laylamohammed
    @laylamohammed2 жыл бұрын

    ጉበዝ የኔ ጀግና አላህ ካንተጋ ይሁን

  • @mimihabsha9023
    @mimihabsha90232 жыл бұрын

    ዋውውው እግዚአብሔር አብዝቶ ይርዳህ ያለምክበት ያድረስህ ጎበዝ

  • @tilahunabatihun3524
    @tilahunabatihun35242 жыл бұрын

    You are my hero.

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d2 жыл бұрын

    እህቴ እንኳን ጌታ እረዳሽ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @rahelmulgeta4399
    @rahelmulgeta43992 жыл бұрын

    የናትህአምላክይርዳህ

  • @berhantegegn92
    @berhantegegn922 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @hilinazewdie6728
    @hilinazewdie6728 Жыл бұрын

    Emamilaki yikinahi

  • @admasusolomon2939
    @admasusolomon29392 жыл бұрын

    አቦ ጌታ ይርዳህ

  • @nadewassefa7178
    @nadewassefa71782 жыл бұрын

    Tebarek!!!!!

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 Жыл бұрын

    GOOD LUCK ♥️ 👍 LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING GOD BLESS YOU 💚💛❤️🤝✌️🙏🏻👍❤️

  • @mediwollootube6297
    @mediwollootube62972 жыл бұрын

    የኔ አቅም አንድ ነው እማ ወድሻለው እድሜ ጤና ለናቶቻችን🙏

  • @saraalemayehu5545
    @saraalemayehu5545 Жыл бұрын

    የእዉነት ዳኒ 1ኘ ነህ

  • @tekluyohannes4323
    @tekluyohannes43232 жыл бұрын

    በጣም ጎበዝ ነክ ግፋበት በርታ ኣይዞህ ይህ ይመሰለ ድምጽህን ተጠቀምበት

  • @girmaggk3110
    @girmaggk31102 жыл бұрын

    የፈለገውን ያላገኘ ልብ ዘወትር መንገደኛ ነው።ይቅናህ

  • @user-rp4sn9jx4s
    @user-rp4sn9jx4s2 жыл бұрын

    የኔ ጎበዝ የናትህ ፆሎት ይርዳህ

  • @user-vn6ee3pi1w
    @user-vn6ee3pi1w2 жыл бұрын

    ፈጣሪ ይርዳህ ወንድማችን

  • @yibekalbelachew2589
    @yibekalbelachew25892 жыл бұрын

    የዳኒን እናቱን እንኳን ደስ አለሽ በሉልኝ።

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe32942 жыл бұрын

    የእናትህ ልፈት ፈጣሪ ስለሚያቅ ያሰብከውን ያሳካልህ

Келесі