ዳንኤል አዱኛ በእናቱ ፊት ስሜት የነካ ሙዚቃ ተጫወተ

#FANA_TV #FANA #ፋና #FANA_LAMIROT #ፋና_ላምሮት
ዳንኤል አዱኛ በእናቱ ፊት ስሜት የነካ ሙዚቃ ተጫወተ

Пікірлер: 201

  • @zaharamohammad2790
    @zaharamohammad2790 Жыл бұрын

    ታድላ ታላቅ እህቱ ነው የምትመስለው ደግሞ እንዴት እደምታምር

  • @Tube-nq2uz
    @Tube-nq2uz Жыл бұрын

    ይሄ ልጅ ከሚፈልገው ቦታ ደርሶ ባየው ደስ ይለኛል❤😢

  • @mekdesmekdes3774

    @mekdesmekdes3774

    Жыл бұрын

    አንበሳ ልጅ ነህ ዳኒ

  • @bettydave196
    @bettydave196 Жыл бұрын

    የኔ ጀግና 💪 ለእናትህ ስትል ከዚህ በላይ ከፍ በል ኪዲዬ ምታስበዉ ቦታ ታድርስህ 🙏❤️

  • @robelzebene

    @robelzebene

    Жыл бұрын

    ልክ ሆነህ ኪድዬ ጋር ተሳሳትህ ።ኪዳነምህረት

  • @senaittt2356
    @senaittt2356 Жыл бұрын

    መልካም እድል ዳኒ አስለቀስከን እኮ እንዴት ደስ እንደምትለን እንዴት እንደምንወድህ በርታ በርታ ሁሉም ያልፋል ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ ፈጣሪ ይርዳህ እድግ በልልን ለእናትህም እድግ በልላት በሁሉም

  • @Asmera-1
    @Asmera-1 Жыл бұрын

    ዳንኤል ኣዱኛ ጥሩ ድምጽ ኣለህ። በጣም ኣስለቀሰኝ። ለናትህም ትልቅ ክብር ይገባሻል ፣ ወርቅ ልጅ ነው ያሳደግሽ።

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 Жыл бұрын

    የዳኒ እናት ልፋትሽን ይቁጠርልሽ ❤️❤️❤️❤️👏👏👏

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын

    መልካም እድል ዳኒዬ ስታምር እናቱ ❤😘እግዚአብሔር ይርዳሕ

  • @zewudubekele8888
    @zewudubekele8888 Жыл бұрын

    ይከብዳል የእናት ፍቅር ልገልፀው አልችልም እመአምላክ ይባርክልሽ

  • @Tigist-jj6xe
    @Tigist-jj6xe Жыл бұрын

    ልጅን ነው የሚመስለኝ እግዚአብሔር ያሳድግህ ለቁም ነገር ያብቃህ

  • @jimanegawo1107
    @jimanegawo1107 Жыл бұрын

    አንተ ልጅ በእውነት በጣም ጎበዝ ዘፋኝ ነህ የዛሬ ዕንቁ ተወዳዳሪ ነህና በርታ! ለመጨረሻው ውድድር መልካሙ ብዙ ልብ ሰራቂ ዘፈኖች ስላሉት በእርሱ ተወዳደር አሸናፊ እንደምትሆን ምንም አልጠራጠርም ።

  • @tafeseteso8452

    @tafeseteso8452

    Жыл бұрын

    ሽህልማቱ ያተው ነው አታስብ አደተበላ አቁብ አስበው

  • @tafeseteso8452

    @tafeseteso8452

    Жыл бұрын

    የ ፋና ላምሮት የ 2015 አሸናፊዎች አሸናፊ ዳንኤል አዱጃ የ 1000000 ብሩ አሸናፊ በመሆን ፕሮግራሙ ተቃጭታል ለ ጋሽ መልካሙ ትልቅ ክብር ይሁን

  • @Hana-pd2kk
    @Hana-pd2kk Жыл бұрын

    ዳኒየ የኔ ጌታ ስሜት ውስጥ ይከታል በጣም ጎበዝ መልካም እድል🙏

  • @ezraman1186
    @ezraman1186 Жыл бұрын

    መጨረሻን ያሳምርልኸ ከአይን ያውጣቹ የናትኸ ጀግና በርታ

  • @leulmancity8304
    @leulmancity8304 Жыл бұрын

    አንች የብዙ ኢትዮጵያዊ እናት ምሣሌ ነሸ እንኳን ደስ አለሸ

  • @zerihundagne8461
    @zerihundagne8461 Жыл бұрын

    በጣም ድንቅ አቀራረብ ዳኒ የማያልፍ ቀን የለም ትልቅ ቦታ እንደምደረሰ አውቃለሁ ሰራዎችክን ለመሰማት ጓግቸለው

  • @fitsumbogale5738
    @fitsumbogale5738 Жыл бұрын

    አይ እናት ሆድሽ እንዴት እንደሚላወስ የልጅሽን አስተዳደግ ስታስቢ እግዚአብሔር ጥሩ ቦታ ያድርስልሽ እናቴ እናቴ

  • @aynalemgadesha

    @aynalemgadesha

    Жыл бұрын

    በጣም የምር እድሜ ይስጣት

  • @selam8792
    @selam8792 Жыл бұрын

    የዚህን ልጅ ድምፅ ስሰማው ከመማረክ አልፎ ይነዝረኛል ሰምቼ አልጠግበውም ብቻ በቃ ለኔ ልዩ ነህ ዳኒዬ💓💓💓💓

  • @kenfeshegeleso9770
    @kenfeshegeleso9770 Жыл бұрын

    የኢትዮጵያ ምርጥ ዘፋኝ ትሆናለህ እግ/ር ይረዳው ። እንደ ዳዊትን ፅጌ ትህትና;ድምጽ ና የዘፈን ምርጫው በጣም ጥሩ ነው

  • @tsedydesta3703
    @tsedydesta3703 Жыл бұрын

    እናትህም እርጋታዋ ደስ ይላል

  • @habtamugemechuhabtamugemec8782
    @habtamugemechuhabtamugemec8782 Жыл бұрын

    ዳኒ ውብ ድምፅ መልካም እድል

  • @Enzert_Tube
    @Enzert_Tube Жыл бұрын

    ዳኒዬ አንደኛ የእውነት ምርጥ ስራ

  • @dejenehunde4112
    @dejenehunde4112 Жыл бұрын

    ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምረው ፣ ለእናትህ እንኳን ደረስክላት ፣ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @mekdestamiru9259
    @mekdestamiru9259 Жыл бұрын

    በጣም ወጣት ናት ደስ ሲሉ

  • @zerihunasmamaw1062
    @zerihunasmamaw1062 Жыл бұрын

    የኔ ጌታ አቦ አስለቀሰኝ አሪፍ ድምፃዊ ነው በርታ ዳኒዬ

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Жыл бұрын

    እናትነት ሚስጥሯ ረቂቅ ነው እናትዬ💋 የመረጠው ዘፈን የሡንና የእናቱን ሒወት ያለፉበትን መታሠቢያ ለማድረግ መሠለኝ በእናቱ ፊት ይህን የዘፈነው ጎበዝ ነክ

  • @amsalmolla6955
    @amsalmolla6955 Жыл бұрын

    ወይኔ እንዴት እንዳለቀስኩ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ደርሰህ እናትህን የምታስደስት ያድርግህ የእውነት አንበሳ ነህ😘❤

  • @jezbawmedia

    @jezbawmedia

    Жыл бұрын

    የንፁሐን ሞት ያላስለቀሰሽ በዳንኪራ የምታለቅሽ ንፍርቅ እግዚአብሔር ልብ ይስጥሽ።

  • @amsalmolla6955

    @amsalmolla6955

    Жыл бұрын

    @@jezbawmedia የስድብ አባዜ ለያዘው ሰው ምን ይበላል ልብ ይስጥህ !!

  • @asefaeshete4987
    @asefaeshete4987 Жыл бұрын

    አይዞህ ዳኒ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ እናትህም ይኸን በማየቷ ደስ ይላል።

  • @yehuwalshetshiferw9141

    @yehuwalshetshiferw9141

    Жыл бұрын

    Ayezohk yebalal enda yadanazazk🤖

  • @kebebetsehay5683
    @kebebetsehay5683 Жыл бұрын

    እናት እናት ትለያለች አስለቀስከኝ ውለታዋን ማንም ከፍሎ አይጨርስም እድሜና ጤና ለእናቶች

  • @selambogale8824
    @selambogale8824 Жыл бұрын

    ዳኒ እናትህን ተንከባከባት ጥሩ እዱሜ ላይ ነክ በርታ ጀግና እናት ናት ያለችክ

  • @fahizafahiza6249
    @fahizafahiza6249 Жыл бұрын

    በጣም ጉበዝነህ በርታ እናትእኮልዬናት

  • @menenyam.youtube4472
    @menenyam.youtube4472 Жыл бұрын

    እንኳን ወንድሜ ዳኒ እግዚአብሔር አምላክ ለዚች ደግ እናትህ የደስታ ቀን አበቃሕ

  • @fekreimareyametadesse7814
    @fekreimareyametadesse7814 Жыл бұрын

    ዳኒዬ ታድለህ እኔም ከርታታ ነኝ እዳተ ገና እኔም በልጅነቴ ወልጀዉ ከመዉለዴ በሽተኛ ሆንኩ አሁን እህቴ ነች እምታሣድግልኝ ህመሜን እያዬ ያለቅሣል እና ችግርን አለሁበት እዳተ አድጎ እደ ዳኒ ባይሆንም ተሥፋ አለኝ

  • @EM-jm3xm
    @EM-jm3xm Жыл бұрын

    እናቴን አስታወስከኝ ክብር ስንት አሳልፈው ላሳደጉን እናቶች አስለቀሰኝ

  • @senaitgezahegn9750
    @senaitgezahegn9750 Жыл бұрын

    የኔ ወንድም ዳንኤል ፈጣሪ ይርዳህ ትችላለህ የእውነት መልካም እድል

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 Жыл бұрын

    ዳኒ አንደኛ በርታልን

  • @alemasmare7362
    @alemasmare7362 Жыл бұрын

    ዳኒ ጀግና ነህ ለቁም ነገር ያብቃህ

  • @meridbmk
    @meridbmk Жыл бұрын

    በእውነት ቃላት የለንም በቃ አንተ ወርቅ ነህ ምንም እንከን የማይወጣብህ ከምንም በላይ የእናትህን ደስታ ሳይ እንባ ነው የተናነቀን ብቻ አንተ ሁሌም አሸናፊ ነህ ዋንጫው ላንተ ይገባል!!! ........ መልካም ዕድል ተመኘሁ ።

  • @mulukensahilu2551
    @mulukensahilu2551 Жыл бұрын

    ፋና ላምሮት ስንቱን አሳየን ድንቅ ድንቁን።

  • @ferdosmehamed6819
    @ferdosmehamed6819 Жыл бұрын

    ላንተም ለናትህም እረጅም እድሜ ይስጣጭሁ ፈጣሪ

  • @mulukentesfaye9643
    @mulukentesfaye9643 Жыл бұрын

    ለምንድነው ያለቀስኩት ግራ አጋባኝ እናቴን በሰው ሀገር ላይ ሆኜ በብዛት እንድትናፍቀኝ ፈርደክብኛል እና አመሰግናለው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹

  • @ashumeta

    @ashumeta

    Жыл бұрын

    ምርጥ ልጅ ያሸንፋል

  • @betelhemdeme

    @betelhemdeme

    Жыл бұрын

    አይዞን!

  • @nathnaelgizachew1825

    @nathnaelgizachew1825

    Жыл бұрын

    አይዞ ወንድሜን

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 Жыл бұрын

    ዳኒ አንደኛ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ

  • @heyabe17
    @heyabe17 Жыл бұрын

    ለትልቅ ደረጃ ያብቃህ

  • @abdullaawal7659
    @abdullaawal7659 Жыл бұрын

    ውይይይ ዳኒየ አስለቀስከን ፈጣሪ እድሜ ይስጥልህ እናትህን

  • @menkirabebe8234
    @menkirabebe8234 Жыл бұрын

    እናት በልጇ ያለየችው ስቃይ የለም ከፍ ያድርግልን

  • @fasikaamare2579
    @fasikaamare257910 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ ዳኒ ጎበዝ

  • @fasilwelderufael3298
    @fasilwelderufael3298 Жыл бұрын

    ዳኒ አንተኮ 1ኛ ነክ የኔ ውድ ወንድም በርታ ማሚ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል 1ኛ የሆነ ልጅ አለሽ

  • @etag.b.6850
    @etag.b.6850 Жыл бұрын

    So beautiful you sing in front of your mother good luck 👍

  • @salams4912
    @salams4912 Жыл бұрын

    የኔ ጌታ በርታ ካሠብከዉ ያድርሥህ ወንድሜ

  • @segelgazeta8445
    @segelgazeta8445 Жыл бұрын

    Very very talented! Amazing!

  • @uaeu7765
    @uaeu7765 Жыл бұрын

    ዳኔ አይዞህ በርታ የእናቱ ልጅ በስኬት ከፍተኛ ቦታ እንደማይህ እርግጠኛ ነኝ አይ አስተዳደግ ስርአትህ ብቻ 10000ሰጥቸሀለሁ

  • @Batibati380
    @Batibati380 Жыл бұрын

    የኔ አባት ከአይን ያውጣህ ከሰብክበት በላይ ያድርስህ እኔም የ16 አመት ብቸኛ ልጅ አለኝ ማሚዬ እህትዬ የልጅሽን ስኬት ቁጭ ብለሽ በማየትሽ ልቤ ላንቺ በደስታ ፍንድቅድቅ ብላለች ቁሪ ዘመንሽ የሳቅ ይሁንልሽ በስኬት ላይ ስኬትን ያጎናፅፍሽ🙏

  • @dagiyodi1154
    @dagiyodi1154 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምረው

  • @Yorda697
    @Yorda697 Жыл бұрын

    Good luck u did great job 👌👌👌

  • @ethiopiabokona2808
    @ethiopiabokona2808 Жыл бұрын

    ዳንኤል በርታ እሽ ትችላለህ

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 Жыл бұрын

    ዳንሻዬ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰 መልካም ዕድል

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын

    እናቴ ድንግል ማርያም... ይሄ ልጅ ከፍ ብሎ ባየው ምኞቴ ነው... አይ እናት... ከገፅታዋ... ታስታውቃለች.. ምን እንደምል አላውቅም.... ሆድይፍጀው ዳሂ... መልካም እድል...🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️… ይሄ ዘፈን.. ስሜቴን ነካው ግን

  • @tg6171
    @tg6171 Жыл бұрын

    ያንተን ችሎት አለማድነቅ ንፉግነት ነው ይቅናህ አባቴ ማርያምን

  • @hayilyateshome9861
    @hayilyateshome9861 Жыл бұрын

    Dany egzhabhar amilak tilk bota deshhee yasayin specially for your mother 👩

  • @wukiyanosdaniel5487
    @wukiyanosdaniel5487 Жыл бұрын

    Betam asilekisognal,,,,,....yemilewun atawu❤❤❤❤

  • @medufkl4574
    @medufkl4574 Жыл бұрын

    1ኛ ነህ ዳኒዬ በርታልኝ👌

  • @diribatakele3718
    @diribatakele3718 Жыл бұрын

    Amazing 👏 bro thanks

  • @fetihafetiha3320
    @fetihafetiha3320 Жыл бұрын

    ዳኒዬ የእውነት አስለቀስከኝ

  • @tadelbeyenegobu1730
    @tadelbeyenegobu1730 Жыл бұрын

    you are really very unique.I wish the best to you and your families.

  • @derejesolomon5105
    @derejesolomon5105 Жыл бұрын

    የሰፈሬ ልጅ በርታልኝ አነወድካለን

  • @mesretyeshiwas1222
    @mesretyeshiwas1222 Жыл бұрын

    ዳንዬ እግዚአብሔር ይርዳህ መልካም እድል

  • @etechetech7158
    @etechetech7158 Жыл бұрын

    የኔቆጁ,አላህ,ትልቅ,በታ,የደረሰህ

  • @amelenegash9280
    @amelenegash9280 Жыл бұрын

    ጥሩ ቦታ ደርሶ ማየት ይሁንልሽ እድሜ ጤናይስጥሽ

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l Жыл бұрын

    ገራሚ ልጅ ነው 👍👍

  • @eshetiegebeyhu6850
    @eshetiegebeyhu6850 Жыл бұрын

    ጀግና ነህ የእናትህን እድሜ ይስጥልህ

  • @Tenayemedia_tsegaw
    @Tenayemedia_tsegaw Жыл бұрын

    He has a bright future good luch Dani!!

  • @metenberehanu6676
    @metenberehanu6676 Жыл бұрын

    Daniye u are the best of best good luck

  • @mamenigussie5493
    @mamenigussie5493 Жыл бұрын

    እናት ሁሌም እናት ነች!!!

  • @berhanudema8941
    @berhanudema8941 Жыл бұрын

    Daniel performance 100%

  • @mamenigussie5493
    @mamenigussie5493 Жыл бұрын

    እናት ሁሌም እናት ነች !!

  • @efremtakele7543
    @efremtakele7543 Жыл бұрын

    በርታ አንደኛ ነው ምትወጣው፣፣፣፣፣፣

  • @zebebaredu7826
    @zebebaredu7826 Жыл бұрын

    🥰🥰🥰🥰እንትህ እንዲህ በማየትዎ ምነኛ ደሰተኛ ነች

  • @senait626
    @senait626 Жыл бұрын

    የኔ ጌታ😢

  • @HayatHayat-zc8hf
    @HayatHayat-zc8hf Жыл бұрын

    የሠፈሬ ጀግና

  • @user-jq6lm1ue2b
    @user-jq6lm1ue2b18 күн бұрын

    wow new emibalew lela min yibalal...tichiyalesh bro!

  • @jambodadi4107
    @jambodadi4107 Жыл бұрын

    እዉነተም አ/ር አብዝቶ ነዉ የሰጠክ. በርታ ለኢናት።

  • @woinshetkulliche9970
    @woinshetkulliche9970 Жыл бұрын

    Great performance

  • @fms6091
    @fms6091 Жыл бұрын

    አአንደኛ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @metypiano
    @metypiano Жыл бұрын

    💓💓💓 ዳኒየ የእናቱ ልጅ 💓💓💓

  • @masrataeiuo1707
    @masrataeiuo1707 Жыл бұрын

    ጎበዝ ዳኒ በርታ

  • @mekideskibru5185
    @mekideskibru5185 Жыл бұрын

    yene geta egziabher hasabihn yimulalih

  • @seadesamera2242
    @seadesamera2242 Жыл бұрын

    ፈጣሪ ጥሩ ቦታ ያድርስህ ወንድሜ

  • @fikadusolomon3394
    @fikadusolomon3394 Жыл бұрын

    ጀግና ቸር ይግተም ወንድም

  • @user-wd5on5vh6g
    @user-wd5on5vh6g Жыл бұрын

    በጣም,ያሣዝናል

  • @zaharamohammad2790
    @zaharamohammad2790 Жыл бұрын

    ይን ስዘፈን ደግሞ እናቱ ታዳሚ ሁና ሳይ ከዝህ በፊት ኢንተርቢዋን ስለሰማሁ አስለቀሰኝ ብቻ ዋናው ማለፍነው

  • @haimenigssi7981
    @haimenigssi7981 Жыл бұрын

    ጎበዝ በርታ

  • @ephremberhanu8492
    @ephremberhanu8492 Жыл бұрын

    i cried and not able to control ma emotion.....i cant manage ma self in respect mother sacrifice to the kids.....the lose....they lose their life like candle.....no word can deserve to express mothers.

  • @EM-jm3xm

    @EM-jm3xm

    Жыл бұрын

    I can't stop crying the same time l look it again and again

  • @birhanuhunde9830
    @birhanuhunde9830 Жыл бұрын

    Really Really You Are Smart Boy

  • @ananiyateshome804
    @ananiyateshome8047 ай бұрын

    ምርጥ

  • @jemiljem8383
    @jemiljem8383 Жыл бұрын

    ዳኒ በጣም ነው የምትችለው ለስኬት ያብቃህ

  • @aycheluhemtafese2204
    @aycheluhemtafese2204 Жыл бұрын

    የኔ ብላቴና በርታልኝ!!!!

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 Жыл бұрын

    1ደኛ ወተክ እናትክን እንደምታስደስታት ተስፍ አለኝ ጀግና ነክ

  • @mekdesalemu8521
    @mekdesalemu8521 Жыл бұрын

    አግዝብሔር ይርዳህ😘😘1111

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 Жыл бұрын

    ምንኛ ደስ ይላል በእናት ፊት መዳኜት

  • @melis612
    @melis612 Жыл бұрын

    የምር ትችላለህ ፈጣሪ ይባርክህ ዳኔ

  • @ethiopiadesta3060
    @ethiopiadesta3060 Жыл бұрын

    የኔ አንደኛ ❤

  • @atoato946
    @atoato946 Жыл бұрын

    Betam ayinta fetriy destwun yasyishi

Келесі