Fana Television

Fana Television

This is the official Fana Broadcasting Corporate (FBC) KZread Channel - where you can get all the latest video in Amharic, Afan Oromo, Tigrigna and Arabic. You can follow us on: t.me/fanatelevision t.me/afanoromofana t.me/tigrignafana

ዜና በምስል

ዜና በምስል

ፋና ቢዝነስ

ፋና ቢዝነስ

የሀገር እጅ

የሀገር እጅ

Пікірлер

  • @ttube2549
    @ttube254915 сағат бұрын

    what a band , the drummerrr 🥰👏👏👏👏👏👏

  • @getasewtaddesse168
    @getasewtaddesse16815 сағат бұрын

    he is a brelliant guy, i hope he will reach where ALMESTAHAY WIDAJO OR TSEGAY DEBOCH OR ABEBE MELESE OR YELEMA G/ABE REACHS

  • @MesfinAsfaw-kh7qi
    @MesfinAsfaw-kh7qi15 сағат бұрын

    እንዴት ነው የሞተችው,,,እቺ'ኮ,, ,,,,ሞትን ደጋግማ የገደለች ጀግኒት ናት ፈጣሪ ነፍሷን ይማረው

  • @ttube2549
    @ttube254915 сағат бұрын

    the drummer , THE BASIST wooowww👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @felenuna8034
    @felenuna803415 сағат бұрын

    አመዴ ገበያ እሷ እንዳለችው ስሙ የወጣው በአቡዋራው ሳይሆን የአዲስ አበባው አመዴ ገበያ ተከፍቶ በሬዲዮ በጣም ማስታወቂያ ይነገር በነበረ ጊዜ በአጋጣሚ ይሄም ሲጀመር ሰዉ ይሄም የናዝሬት አመዴ ብለው እንደቀልድ ተጀምሮ ስሙ ሆኖ ቀረ ግን የአሁኑ ትውልድ ስለማያውቀው ሌሎችም ብዙ ሰው ረስቶታል ከተጀመረም የ 20 አመት ታሪክ ብቻ አይደለም በደርግ ጊዜ ነው ከ38-40 አመት ይሆነዋል

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita780016 сағат бұрын

    i hope this will be kept as it is nowadays

  • @asegee.9909
    @asegee.990916 сағат бұрын

    የኦክስጅን ማምረቻው አገልግሎት ጀምሮአል ?

  • @samuelamare635
    @samuelamare63516 сағат бұрын

    We don't need relationship with dictator communist country what we need is from Democratic world like USA!

  • @user-yz4ls9jx8y
    @user-yz4ls9jx8y17 сағат бұрын

    انا اريد اجي ايثوبيا ولاكن فيها لصوص كثير 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @sufiyannassir6469
    @sufiyannassir646917 сағат бұрын

    ብልፅግና የሀገራችን የወደፊት ተስፋ ነው

  • @apit4385
    @apit438517 сағат бұрын

    🤣🤣🤣 kemoke gojowachew awteto meda lay talachew ayy abichuu tarik eyserah yetlatehn aff eyazegah rejem amet gezzzaa

  • @asterworku9645
    @asterworku964517 сағат бұрын

    የኔ እናት ፈጣሪ ነፍሷን በአፀደገነት ሁሌም ያኑራት😭😭😭🤲🙏

  • @habtamuwimago8696
    @habtamuwimago869617 сағат бұрын

    🎉🎉🎉 Fana Lamirotoch, welcome እኔ በበኩሌ በጣም ነው ምውዳቹ፡ ለሀገሪቱ ጥበብ እንዱስትሪ ብዙ አስተዋጽኦ እያደረጋችሁ ሰለሆነ በጣም ደስ ይላል። ሌላው የሚጨምረው ነገር ብኖር፡ ባለፈው ከዚዙር በፊት በተጠናቀቀው ፍፃሜ ለሀገሪቱ አርቲስቶችና የጥበብ ባለሙያዎች ላደረጋችሁት አክብሮትና እውቅና፡ እናመሰግናለን። ሌላው እንደሀገር በኢትዮጵያ እንደው የአርቲስቶች ወይም የጥበብ ባለሙያዎች ቀን ብኖርና ለሀገሪቱ ጥበብ አስተዋጽኦ ያበረከቱ ባለሙያዎች የምዘከሩበት ቀን ብኖርና ብከበር ጥሩ ነው፡ ፋና ላምሮት ያምራል፡ አዳናና ምህረት please አትጥፉ በናንተ በጣም ያምራል እኮ። ሌላውና የመጨረሻ አስተያየት የምለው፡ አዲሶቹ ዳኛች እንኳን ደና መጣችሁ እያልኩ፡ ተወዳዳሪዎች ቀድመው ምን እንደሚያቀርቡ ባያስተውቁና ከዚ በፊት እንደነበረው እንደመጡ ቀጥታ ወደ ሙዚቃቸው ብገቡ እላለው፡ አመሰግናለሁ። ሀብታሙ፡ ከአርባ ምንጭ።

  • @liulyimam5946
    @liulyimam594617 сағат бұрын

    blen eko 10/10 nese kale esuwa bado nachu ketay zur amixulin

  • @Ethiopians539
    @Ethiopians53918 сағат бұрын

    oromo king

  • @wondimuheme477
    @wondimuheme47718 сағат бұрын

    Minister chaltu des tiyalesh betam berchi anchinim akbarish negn agelaletsish berasu sinesireat alesh anchim ende docto abiy zik bilesh keff maletin yemitawuki yimeslegnal

  • @sufiyannassir6469
    @sufiyannassir646918 сағат бұрын

    ዶክተር አቢይ በሁሉም ስራቸው ጥሩ ነበሩ ግን ስንት እና ስንት እናቶች,አባቶች እና,ህፃናት ቤታቸው ፈርሶ ጎዳና ላይ ወድቀዋል በተለይ ሸገር ሲቲ ላይ ይህንንም አትርሱት:: ሆኖም የሀገራች እድገት ከብልፅግና ጋር እውን ይሆናል እንሻአላህ

  • @AaAa-px7ck
    @AaAa-px7ck18 сағат бұрын

    ድልለፋኖ

  • @EmanMekonen
    @EmanMekonen18 сағат бұрын

    ሰላም ይሁን አገራችን

  • @AbduSeid-lr6qu
    @AbduSeid-lr6qu18 сағат бұрын

    አወራህ ነው የሚባለው

  • @kkenso7571
    @kkenso757118 сағат бұрын

    ጅግጅጋ ብትሄዱ መልካም ነው። ጅግጅጋ ሞቅ ደመቅ እያለች ነው እድሉን ተጠቀሙበት ።

  • @askalkedane6069
    @askalkedane606919 сағат бұрын

    እሺ እናመስግናለን ግን ፋና 10ኛ ክፍል ተምረን ሥራ ላጣነው ሴቶች መፍትሄ ቢኖራቹ ጥሩ ነበር።

  • @mashoabuhay8639
    @mashoabuhay863919 сағат бұрын

    Waw ybsblal berta

  • @tibltsgebremedhin4096
    @tibltsgebremedhin409619 сағат бұрын

    Good job keep up

  • @abiy026
    @abiy02619 сағат бұрын

    Fana TV great work on investigative journalism

  • @AfariMadSleuthExportingSaltDB
    @AfariMadSleuthExportingSaltDB19 сағат бұрын

    ተው እንጂ እውነት ነው ውሸት?

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim123819 сағат бұрын

    ❤❤1990 ውስጥ ተማሪ ነበርኩ ትልቅ መዝናኛ ቦታ ላንጋኖ ሶደሬ እና ሆራ ነበሩ ከዛ ሆራ ስንመጣ ፒራሚድ ምሳ በላን ❤ከዛ አድጌ አረብ አገር ተሰድጄ ስመለስ ከነ ቤተሰቦቼ ፒራሚድ ጋበዝኳቸው ገረመኝ ገረመኝ ለውጡ ገረመኝ እግዚአብሄር ፈቀደና አሜሪካ ገባው በእረፍቴ ከአዋሳ እና ከቢሸፍቱ ሳልወጣ እረፍቴን ጨርሼ እየተመለስኩ ነው ❤❤በርቱ ፈጣሪ እድሜ ጤና ከሰጠን ሁሌም ከጎናቹ ነን እኛም ደስተኛ ነን በእናንተ መስተንግዶ ❤❤

  • @bekizele6314
    @bekizele631419 сағат бұрын

    ምን ጉድ ነው። ሃይማኖት ቤተሰብ ልጆች የላችሁም እንዴ እንደዚህ በአደባባይ ምትዋሹት። ያው መቸም በእድሜ ነው ትልቅ ሰው እንደዚህ በአደባባይ የሚዘላብድ ከሆነ እናንተ ምታሳድጓቸው ልጆቻቹ ነገ ምን ሊያደርጉ እንደሚችሉ ማሰብ ነው። እናንተ እንደው ጥያቄ ነው የእምነት ተቋም ሄዳችሁ ትጸልያላችሁ ፈጣሪ ፊት ትቆማላችሁ። እረ ፈጣሪን ባትፈሩ ልጆቻችሁን አስቡ። የክልሉ ፕሬዝዳንት እነዚህን ማሃይማን ይዘህ ነው ክልሉን ምትመራው እረ ጉድ። የክልሉን ህዝብ ነው ያሳፈራችሁት። ለመዝገብ ቤት ስራ አትበቁም እንኳን ቢሮ ሃላፊ። ፕሬዝዳንቱ ደስታ ይሄን አይተህ ሰምተህ ዝም አልክ ወይስ።።።። ፋና ውጤቱም ብታሳውቁን መልካም ነው።

  • @tsegaye7548
    @tsegaye754820 сағат бұрын

    የወጣቱን የፈጠራና የመቻል ሥነ ልቦና ከፍ የሚያደርግ ቀስቃሽ ግጥም ውድድር ቢኖር Sponsor ተገኛላችሁ።

  • @SarahSarah-fm7oi
    @SarahSarah-fm7oi20 сағат бұрын

    በእውነት ሲሰማ እንኳን ያማል ያሳፍራል እነዚህ አብይ አብይ በል ሀገር የሚበሉ አውሬዎችን በመቃወም

  • @AfariMadSleuthExportingSaltDB
    @AfariMadSleuthExportingSaltDB20 сағат бұрын

    ውሻ

  • @abrhamassefa8335
    @abrhamassefa833521 сағат бұрын

    በረከታቸው ይደርብን

  • @user-rd2tl9rs6t
    @user-rd2tl9rs6t23 сағат бұрын

    💚💚💚💚💚💚 Lovely Development

  • @hayatahmed1267
    @hayatahmed1267Күн бұрын

    ወረኞችናቹ እኛ የነሱን እያመጣን እናሥተዋውቃለን ገቢም እያደረግንላቸውነው እነሱስ የኛን ያሥተዋውቃሉ አረ ተዉ የኛ ምን አለን

  • @user-kg3ki5ni9t
    @user-kg3ki5ni9tКүн бұрын

    Fana TV ገለቶማ ናቹ አይደል ወየላቹ ነብሰበላ

  • @natnaelalemu3257
    @natnaelalemu3257Күн бұрын

    ❤❤❤

  • @getibegum8411
    @getibegum8411Күн бұрын

    😭😭😭❤❤❤❤

  • @user-iu4ml5tx1r
    @user-iu4ml5tx1rКүн бұрын

    ሌላ የምትቀርፁት አጣችሁ አትደጋግሙ ጅልአይሙት እንዳጫዉትአለች የመርሣ ሳዱላ

  • @Senaytube677
    @Senaytube677Күн бұрын

    ይገበዋል ክብር ቁልፍ ሠው 🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🔑♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @felenuna8034
    @felenuna8034Күн бұрын

    የመጀመሪያ ሆቴላቸው ገበሬዎች ሆቴል 25 ምናምን አመት ያልከው ስህተት ነው እኔ እንኳን የማውቀው 1980 በደርግ ጊዜ ነው 36 አመት በፊት ነው የተከፈተው መቼ እንደሆን አላውቅም

  • @firewbekele4769
    @firewbekele4769Күн бұрын

    No comments & left to free media

  • @user-bk7zz8ou1r
    @user-bk7zz8ou1rКүн бұрын

  • @bilatab1969
    @bilatab1969Күн бұрын

    The only good stuff I ever saw in government media. The rest is garbage.

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519Күн бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ እኛም ደስ ብሎናል በርቱ ❤👍🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @MeleseSisay-hi5zn
    @MeleseSisay-hi5znКүн бұрын

    የጥሪ ማዕከል ሰራተኞች ለማግኘት ቁጥሩ ስንት ነው?

  • @Afarvoice1
    @Afarvoice1Күн бұрын

    🇵🇸💪💪❣️

  • @GIRUMWEGENE
    @GIRUMWEGENEКүн бұрын

    1ስት ኮመንት

  • @Hkim185
    @Hkim185Күн бұрын

    የሰፖርቱ ጭቃ ሹም አቶ አሰፋተህ ዳኘዉ አንብቦ አዳሪዉን ( ጋዜጠኛዉን) ላይ ጡባጡቦ ይጫወተበታል አንብቦ አዳሪዉ፤ ሱትሜን አሰፋ ታቃታለህ? አሰፋ ዳኜ፤ እንዴት አላቃትም ልጄ አንብቦ አዳሪ፤ ከኦሎምፒክ በምን መሰረት ቀረች አሰፍተህ ጋግረዉ፤ መሰፈርቱ የሚለዉ ይህ ይህ ነዉ አንብቦ አዳሪ ከሆንክ እዚህ ላይ ታቆማለህ ጋዜተኛ ከሆንክ ግን ፤ሰማ ሰለናተ ወርቃማ ሕግ አልጠይኩህም የጠየቅሁህ አትሌት ሱትሜ በመሰፈርቱ መመዛኛ ታሞላለች ወይም አታሞላም yes or no መልሰ ሰጠን ማለት ይጠበቅበታል አምታታወና ዳኘዉ ግዜዉን ወሰዶ ጉዳዩን መርምሮ መልሱን መመለሰ አለበት ያለበለዝያ ኢትዬጵያ ወርቅ ካጣች ሰራቸዉን ማጣት አለባቸዉ ሱትሜ በUN ባንድራ ሰር መሮጥ አለባት አሰልጣኙ ደሙ ከፈላ ይህን አርግ ከምትቆጭ ድካምህ ከንቱ ከሚሆን

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230Күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @birhanulegesse1463
    @birhanulegesse1463Күн бұрын

    I love you my dear leader ❤❤❤