ገናን ከ3ኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍጻሜ ተወዳዳሪዎች ጋር

ገናን ከ3ኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍጻሜ ተወዳዳሪዎች ጋር

Пікірлер: 140

  • @mastewaldegu2147
    @mastewaldegu2147 Жыл бұрын

    ገረመው በጣም ጎበዝ ድምጻዊ ነዉ መሰናበት አልነበረበትም እንዲያውም እኮ የተሰናበተ ቀን ታስታዉሱ ከሆነ አሉላ ድራማ መሰል ነገር ነዉ ያቀረበ ዉድድሩ ደሞ የድምጻዊያን ዉድድር ነዉ እና ገረመው በጣም ጥሩ አድርጎ ነበር ያቀረበ ማለፍ ነበረበት

  • @neza88
    @neza88 Жыл бұрын

    የአለም ወርቅ መልካም እድል እንደምታስደምሚን ሙሉ ተስፋ አለኝ አንድ ሚሊዮኑን ዋንጫ የአንች እንዲሆን ምኞቴ ነው ከሳኡዲ የበጎች እረኛ ነኝ

  • @user-gv7ty3bd4x

    @user-gv7ty3bd4x

    Жыл бұрын

    ሁለተኛ

  • @abebawgetahun5617
    @abebawgetahun5617 Жыл бұрын

    አሸናፊዋ የዓለምወርቅ የክብር እንግዳ ፍቅር አዲስና በእንግድነት የመጣችው የሸመቤት ዱባለ! መልካም ዝግጅት ሰላም ለሀገራችን!

  • @masalt1424

    @masalt1424

    Жыл бұрын

    ንዋይ ደበበ ካልሆነ ይገርመኘል

  • @tsigetibebe4107
    @tsigetibebe4107 Жыл бұрын

    ያለምዬ በጣም ደግሜ እልሻለሁ እጅግ በጣም ጎበዝ ነሽ አምላክ ይጠብቅሽ አክባሪሽ ነኝ ከአድስ

  • @amanueltsegaye5972
    @amanueltsegaye5972 Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ዳኒ መልካም እድል ይቅናህ

  • @Amen2216

    @Amen2216

    Жыл бұрын

    👍🤭

  • @zafran7128

    @zafran7128

    Жыл бұрын

    አዎ ዳኒ

  • @azebe858
    @azebe858 Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችው ያለም ወርቅ ጀበሩ መልካም እድል ምርጧ እንወድሻለን

  • @sameeraadam3135
    @sameeraadam3135 Жыл бұрын

    ያለመወርቅ እደምታኮሪን ተስፍ አለኝ ከዱባይ የመዳም ቅመም ነኝ

  • @hirtjifa7567
    @hirtjifa7567 Жыл бұрын

    You all are great. Keep moving Daniel በድጋሚ ግን ገረመውን አስታወሳችሁኝ። የሆነ ተቸግሯችሁ ግዴታ ሆኖ እንደጣላችሁት ይሰማኛል። ከእነሱ ጋር መወዳደር ባይችል እንኳ ፋናዎችም ሆናችሁ ዳኞች በፍፃሜው ቀን እድሉን ብሰጡትና ስራውን ቢያቀርብ ትልቅ እገዛ ነው። በተረፈ ለሁሉም መልካም እድል

  • @neftegnaamhara4468
    @neftegnaamhara4468 Жыл бұрын

    የጎንደር የበለሳይቱ ልጅ ተኩሶ የማይስት የአነጣጥሮ ተኳሽ ዘር ያለምወርቅ ታሸንፋለች💪

  • @dawitdave6328
    @dawitdave6328 Жыл бұрын

    ፋናዎች እባካችሁ ገረመው የሚባለውን ተወዳዳሪ በሆነ ነገር surprise አድርጉት ልጁ ይችላል በዛ ላይ ስርአቱ ይገርማል

  • @hirtjifa7567

    @hirtjifa7567

    Жыл бұрын

    በትክክል 👌👌👌

  • @geteyohanes54
    @geteyohanes54 Жыл бұрын

    ዳኒ መልካም እድል

  • @AmharaNews9
    @AmharaNews9 Жыл бұрын

    የውድድሩ አሸናፊ ማን እንደሆነ ተመልካች ህዝብ ለይቶ ተናግሯል እርሷም ያለምወርቅ ናት፡፡እስካሁን በተወዳዳሪዎች የተዘፈኑትን ዘፈኖች ተመልከቱ እና ምን ያክል እይታ ላይክ ኮመንት ያገኘ ማን ዘፋኝ እንደሆነ ማንም ያውቃል፡ፋና ላምሮትም በያለምወርቅ ዘፈኖች በዩቲዩብ ትልልቅ ተመልካቾችን እንዲያገኝ ሆኗል አብዛኛው ይሷ ሙዚቃዎች ከ3ሚሊዮን በላይ እይታ አግኝተዋል፡፡ሙዚቃን ለመዳኘት ያሬድ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ብቻ መግባት አይጠብቅም ህዝብም ሙዚቃ ስለሚያቅ ነው ያለምወርቅን የሚወዳት የሚከታተላት ጥሩ ኮመንት የሚሰጣት፡፡ሌሎቹም ጎበዝ ዘፋኖች ናቸው ነገር ግን ያለምወርቅ ከሌሎቹ ዘፋኞች አንድ ደረጃ ከፍ ያለች ናት፡፡Goodluck you guys but the winner has already known who is Yalemwork.

  • @zafran7128

    @zafran7128

    Жыл бұрын

    በሰፈር ልጅነት አይደለም

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳቹ ውዶቼ መልካም እድል ይሁንላቹ ዳኒሻ ብትበላው ደስ ይለኛል

  • @Amen2216

    @Amen2216

    Жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ... አቦ እኔም!

  • @Amen2216

    @Amen2216

    Жыл бұрын

    ዳኒዬ ♥️🤭

  • @sambitoded299
    @sambitoded299 Жыл бұрын

    መልካም እድል ያለምወርቅ

  • @habtechekole3291
    @habtechekole3291 Жыл бұрын

    ያለም ወርቅ ምርጥ ድምጻዊ ነች ሌሎቹም እንደዛው በርቱልን

  • @naredibiserat5985

    @naredibiserat5985

    Жыл бұрын

    እንጦጦ ሄዳችሁ ኩሪፍቱ ትላላችሁ እንዴ 😃😃😃😃😃

  • @yibeltalseyid1633
    @yibeltalseyid1633 Жыл бұрын

    ድሮም ጎንደሬ አነጣጥሮ መተኮስ ባህሉ ነው!! ያለምወርቅ 1ኛ!!

  • @dailyspor26

    @dailyspor26

    Жыл бұрын

    አቤት የጎንደር ሰው ጉረኛ

  • @user-um1qp3ej8x

    @user-um1qp3ej8x

    Жыл бұрын

    @@dailyspor26 ይሄስ ጉራም አይደለም እውነት ነዉ በስራ አጋጣሚ ወደ ጎንደር ክፍለ ሐገር ሂጅ ነበረና ህጻናት ሳይቀሩ ናቸው መሳርያ መተኮስ የሚችሉት

  • @misganawaniley3718
    @misganawaniley3718 Жыл бұрын

    ውዶቻችን( የኢትዮጵያ ተተኪ ዕንቁዎች) እንኳን ለገና በዓል በሠላምና በጤና አደረሣችሁ።

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 Жыл бұрын

    ፋና ላምሮት እናመሠግናለን ዳኞቹንም ብታቀርቡልን የበለጠ እንደሠት ነበር

  • @saditube8617
    @saditube8617 Жыл бұрын

    መልካም እድል ያለም እኔ ባቺ እርግጠኛ ነኝ

  • @derejesolomon5105
    @derejesolomon5105 Жыл бұрын

    ግራ ግብት ነው ያለኝ ለማን እንደምደግፍ አላቅም

  • @emumistr7760
    @emumistr7760 Жыл бұрын

    የኛ ምርጦች እኳን አደረሳችኩ ካሜራ ማኖችም ጋዜጠኞችም መልካአም ብአል ብያለሁ እዲሁን ምርጥ የሀገሬ ልጆች እወዳችኩ አለሁ ሰላማችኩ ይብዛ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sofyagonderawa8528
    @sofyagonderawa8528 Жыл бұрын

    አለምየ የኔ ውድእህት በርችልኘ 1 ኛ

  • @milanabood5582
    @milanabood5582 Жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም እድል የአለም ወርቅ።

  • @aynadisyenealem7152
    @aynadisyenealem7152 Жыл бұрын

    መልካም እድል ያለምወርቅ ጀምበሩ

  • @fetihafetiha3320
    @fetihafetiha3320 Жыл бұрын

    ያለምዬ አደኝ እንደምትወጪ እርግጠኝ ነኝ

  • @haregitugetachew1322
    @haregitugetachew1322 Жыл бұрын

    ያለም ና ዳኒ በጣም ነው የምወዳችው ደግሞ በጣም ደስ ነው የምትሉት

  • @_50501
    @_50501 Жыл бұрын

    ጎንደሬ ተኩሶ አይስትም

  • @alemwosendesta
    @alemwosendesta Жыл бұрын

    ሁላችሁንም በጣም አድናቂያችሁ ነኝ።ዳኞች በጣም እወዳችኋለሁ

  • @abu-rafeekindris
    @abu-rafeekindris Жыл бұрын

    ያለምወርቁ ጀምብሩ 1ሚሊዮኑ ያንቺ ነዉ

  • @wanjchetwanjchet2867
    @wanjchetwanjchet2867 Жыл бұрын

    Amen amen amen Enkuan abor aderesena Egziabhe yimesgen

  • @sewalechoma3994
    @sewalechoma3994 Жыл бұрын

    wow wow ድሮም ጎንደሬ ተኳሽ ነው BRavooo!!!!!

  • @user-wo3fn3sn3z
    @user-wo3fn3sn3z Жыл бұрын

    መልካም እድል ለሁሉም በተለይ ግን በደንብ ካዳመጣችሁት ደሳለኝ በጣም ድምፅ አለው ❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yihunmedi1356
    @yihunmedi1356 Жыл бұрын

    የአለም ወርቅ መጠናል መጠናል ከአሜሪካ አይዞሽ ሽልማት አለሽ ካሸነፍሽ የሆነ ሽልማት አዘጋጅተናል

  • @shouqahmad843

    @shouqahmad843

    Жыл бұрын

    አደራቹሁን በደማቅሁኔታ ተቀበሎት እኔ ደስታዋን አብሬ እካፈላትነበር በስደትነውያለሁ በጣም አድናቂዋነኝ እናእድትቀወጡት አደራ

  • @user-ry3oj1ct6v

    @user-ry3oj1ct6v

    Жыл бұрын

    አደራ ያለምን በደንብ አጅቧት እሺ

  • @abdurhmanibn3273
    @abdurhmanibn3273 Жыл бұрын

    Daniel adugna berta bro❤❤❤

  • @habtechekole3291
    @habtechekole3291 Жыл бұрын

    መልካም በአል ለሁላችውም ለዳኞች መልካም በአል ዳኝነት በጣም ከባድ ነው ለናተ ለዳኞች ለናተ ትልቅ ክብር አለኝ በርቱልን ተተኪ በማፍራታችው ኮርተንባችዋል በርቱልን

  • @ameledesissa8025
    @ameledesissa8025 Жыл бұрын

    መልካም እድል ያለም

  • @tayitutube6686
    @tayitutube6686 Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ መልካም ዕድል ምርጦቸ🙏🙏🙏

  • @user-uo9yz6ev5o
    @user-uo9yz6ev5o Жыл бұрын

    ያለምወርቅ አንደኛ

  • @birhannibret8894
    @birhannibret8894 Жыл бұрын

    all are rely amazing artists!!!!

  • @tsedeniyabirhan8702
    @tsedeniyabirhan8702 Жыл бұрын

    አሉላ እና ዳኒ እደምታስደምሙን እርገጠኛ ነኝ

  • @mihretterefe1591
    @mihretterefe1591 Жыл бұрын

    ለመተኮስ ለማለም እማ የበለሳ ልጅ አይደለች ምን ይገርማል

  • @user-hs4cd9hh8j
    @user-hs4cd9hh8j Жыл бұрын

    መልካም እድል ይሁንላችው

  • @mastewaldibo6379
    @mastewaldibo6379 Жыл бұрын

    አሉላ በርታ አንደኛ ነህ

  • @tigistademe7791
    @tigistademe7791 Жыл бұрын

    desu bitashenfe desi yelgnal ❤❤💝

  • @desuyenaneye6222
    @desuyenaneye6222 Жыл бұрын

    ያለምዬና ደሱ እንደምታስደሙምን አልጠራጠርም ብርቱ እግዚያብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @milatmilat1045
    @milatmilat1045 Жыл бұрын

    ደስየ ወይብላ ማርያም ትርዳህ ወንድሜ አንድ ሚሊየኑ ያንተ እንደሚሆን ባለ ሙሉየ ተስፋ ነኘ።ለወይብላ ማርያም ስለት አስገባለሁ።እመብርሀን አታሳፍረኘም

  • @hananmomhemmed3852
    @hananmomhemmed3852 Жыл бұрын

    ዳንኤል my number #1Good luck

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ መልካም እድል ለሑላችሑም 🙏

  • @user-ju1yd1vd3o
    @user-ju1yd1vd3o Жыл бұрын

    መልከም እድል ያለም

  • @zeynbadadaabdlah3950
    @zeynbadadaabdlah3950 Жыл бұрын

    ያለምየእምንአደረሽውያንድሚሊዮኑንውድድር አደረዘፈንምረጫላይሠው አማክሪከንች ብዙእንጠብቃለን

  • @Hana-pd2kk
    @Hana-pd2kk Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ለሁላችሁም መልካም እድል 🙏

  • @fetihafetiha3320
    @fetihafetiha3320 Жыл бұрын

    በጉጉት ነው የምጠብቃቹ መልካም እድል ለሁላችሁም

  • @robeltsige316
    @robeltsige316 Жыл бұрын

    Geremewn melsuln please please please

  • @samueltsegaye8512
    @samueltsegaye8512 Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳቹ

  • @zeynb5682
    @zeynb5682 Жыл бұрын

    ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ

  • @abiybirhan
    @abiybirhan Жыл бұрын

    መልካም ዕድል ይሁንላችሁ

  • @shanbeleshetu4793
    @shanbeleshetu4793 Жыл бұрын

    ያለምየ አጎራጉሪልን

  • @eregoyarau5827
    @eregoyarau5827 Жыл бұрын

    ዳንኤል በጣም ጎበዝ ነው

  • @hannahagos8740
    @hannahagos8740 Жыл бұрын

    Tilek sira eyesirachu new gen betechalachu metin geremer akerebulen 6 beyas azefenuleg betam gobez silehon aberetulen please please

  • @yordihagos2890
    @yordihagos2890 Жыл бұрын

    Yalmework i miss u please ዝፈኝልኝ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Жыл бұрын

    Welcome selam 👍👍

  • @yordihagos2890
    @yordihagos2890 Жыл бұрын

    yalmework number one

  • @ferossalem4081
    @ferossalem4081 Жыл бұрын

    መልካም እድል

  • @eyayamelkie4049
    @eyayamelkie4049 Жыл бұрын

    መልካም ዕድል ለአሸናፊዎች

  • @endateww6889
    @endateww6889 Жыл бұрын

    ትንሹ በርታ

  • @makimaki2748

    @makimaki2748

    Жыл бұрын

    Melkam Edel Tenshu Luel

  • @Amen2216

    @Amen2216

    Жыл бұрын

    ትንሹ ♥️

  • @masalt1424
    @masalt1424 Жыл бұрын

    ዛሬ ነበር መሆን የኀበረበት ፋና በመጨረሻዉ ላይ ወይ የዝግጅት መጓደል ወይ የሆነ ነገር አየጣዉም ጥንቃቄ አድርጉ ሽልማቱ ያንሳል ተነጋገሩበት

  • @shanbeleshetu4793
    @shanbeleshetu4793 Жыл бұрын

    ያልምየ የዘመነችን ልዪ ዘፍኚ ነሽ

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 Жыл бұрын

    ለጥርሩዬ ዘፋኞች ኮንዲሽን ገብተዉ ስለ ዘፈንና አልባሳታቸዉ የሚዘጋጁበት ቀን መቼ ነዉ???? መቼም የልብ😍ሥ_ፋሽን ዲዛይነሮች ሥቦንስር ለማድረግ ሲርመሰመሱ ታዮኝ በይበል ቀኙን!!! 🙏🙏🙏

  • @hayatsuleyman3800
    @hayatsuleyman3800 Жыл бұрын

    Daneya melkam edel

  • @sakla.beni.
    @sakla.beni. Жыл бұрын

    Daniye melkam edl leyet Yale neger endemtasayen tesfa aregalew

  • @user-dk2sy8xs5c
    @user-dk2sy8xs5c Жыл бұрын

    ግን ብሩበጣም ያሳል በጣም ፍናወች ግን ምሁናችሁነዉ አሁን ይህአንድ መሊወን ተገቢ ነዉን???

  • @haregetegegne6195
    @haregetegegne6195 Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ መልካም እድል

  • @samueltsegaye8512
    @samueltsegaye8512 Жыл бұрын

    አሉላ #1💪🏆

  • @mekdidiress358
    @mekdidiress358 Жыл бұрын

    መልካም ዕድል ይሁንላችሁ 1 ዳኒ 2 ያለመወርቅ ቢሆኑ ደስ ይለኛል

  • @user-pv8ws9je1z

    @user-pv8ws9je1z

    Жыл бұрын

    እኔ ለሁሉም መልካም እድል እመኛለሁ ሁሉም ያሳዝናሉ ከምር

  • @genetwondim3454

    @genetwondim3454

    Жыл бұрын

    enem dani 1ኛ

  • @elesaasrat7871
    @elesaasrat7871 Жыл бұрын

    alula malekam edel ke akaki temagnetenelekal

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 Жыл бұрын

    እኔ ፈረስ ላይ ስሆን እግሬ የሚረዝመው ነገር 🤣🤣🤣

  • @milywondywondy2479
    @milywondywondy2479 Жыл бұрын

    Fetsamewun miskinu lij biyashenef mirchaye new

  • @hiwetbehayilu5678

    @hiwetbehayilu5678

    Жыл бұрын

    ደሴ ወይስ ዳኒ

  • @osmandulla7944
    @osmandulla7944 Жыл бұрын

    ይህን ብሮግራም ሳየው ያብረሃም ወልዴ ባለገሩ አይዶል ይመስለኛል አሁን ደግሞ አባሳቹት እግር በግር እተከተላቹ ነው የምትኮርጁት አሁንማ እስከና አዘገጃጀቱ ሆነ ኩረጃቹ ትሽ አዲስነገር አምጡ ወይም አገርወስጥ ያልገባን ስራ ኮርጃቹ አምጡ መቼም መፍጠር ሃጥያት ነው

  • @habtamusolomon7838
    @habtamusolomon7838 Жыл бұрын

    Ere live gebcha .mayet eflgalew ticket setuge fana lamerotoch

  • @danielberhane1770
    @danielberhane1770 Жыл бұрын

    Anyone can tell me When is the final competition for fana lamrot?

  • @selamawitbaye7494

    @selamawitbaye7494

    Жыл бұрын

    Next week Saturday

  • @danielberhane1770

    @danielberhane1770

    Жыл бұрын

    @@selamawitbaye7494 thank you for your information

  • @desuyenaneye6222

    @desuyenaneye6222

    Жыл бұрын

    next saturday በ6

  • @netsanetlucas9122
    @netsanetlucas9122 Жыл бұрын

    danel😍😍

  • @user-ze6vi4jw1d
    @user-ze6vi4jw1d Жыл бұрын

    ግን ስተየ ነው እሚወዳደሩት ❓😢😢😢

  • @wondwosenwogayehu7365
    @wondwosenwogayehu7365 Жыл бұрын

    FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.) ፋናዎች??? ቀድሞ ለገመተ ሽልማት ካለው ከ ተወዳዳሪዎቹ ጋር ብትሸልሙኝ ደስ ይለኛል። ፋና ላምሮት ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ እስከዚኛው የ ፋና ላምሮት ውድድር ድረስ አብዛኛዉን ተከታትየዋለሁ በተለይ ደግሞ የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድርን። ነገር ግን ሁሌም የናንተን ዉድድር የሚያመሳስላቸው አንድ ነገር አለ፣ መጨረሻው ሲደርስ እናንተ አንደምትሉት የአሸናፊዎች አሸናፊ ላይ ሁሌም በየአመቱ ተመሳሳይ ነው። ቀድሞ የታቀደነና የተወሰነ በሚመስልና በሚያሳብቅባችሁ ሁኔታ ማንን ለማሳለፍ ማንን ለመጣል ማንን 1ኛ ወያም 2ኛ ማንን መጨረሻ ለማረግ የሚታይ የ ቴሌቪዥን ፕሮግራም ነው። መድረኩንም የምትመሩትን ባለሞያዎች (ጋዜጠኞች) ሳይቀር ያሳብቅባቸዋል። ሽልማት ድንገት ካለው የዘንድሮው የ3ኛ የአሸናፊዎች አሸናፊ የፋና ላምሮት ተሸላሚዎች 1ኛ. ያለመወርቅ ጀምበሩ 2ኛ. ዳንኤል 3ኛ. አሉላ/ደሳለኝን 4ኛ. ደሳለኝን/አሉላን ለማረግ ከመጀመራያውም ያሳብቅባችኋል

  • @adth14
    @adth14 Жыл бұрын

    መልካም እድል ለሁላችሁም ። አራታችሁም ትችላላችሁ!!

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina Жыл бұрын

    Game yemiachawutu dirijitoch gin yihe teshkerkari endet Endemineda bedenb geletsa madreg alebachihu. Zim bilo frane ina nedaj alew tebilo yisetal Ende? Bizu yegna sew silefrane ina sikenrdaj eko ayawkim eko. Ende. Ere adega alew bakachihu. Ahun echi lij Farne meyaz endalebat nedaj mekenes weyim Makom endalebat bitawk bekelalu datigach takomew nebere.

  • @itaoman7268
    @itaoman7268 Жыл бұрын

    ለሁላችሁም መልካም እድል

  • @biruktilahun6912
    @biruktilahun6912 Жыл бұрын

    ያለምወርቅ 1ኛ

  • @addistube8191
    @addistube8191 Жыл бұрын

    ዳንኤል ውድድሩን ያሸንፋል

  • @Amen2216

    @Amen2216

    Жыл бұрын

    ባረገው....

  • @pierrenajem3319
    @pierrenajem3319 Жыл бұрын

    😁😁አለም ወርቅ ወይ በሳቅ

  • @Emuti349
    @Emuti349 Жыл бұрын

    መቼ ነው መጨረሻው??

  • @name-lesssss

    @name-lesssss

    Жыл бұрын

    Ter 6

  • @kemila1900

    @kemila1900

    Жыл бұрын

    ቅዳሜ ጥር6

  • @wanjchetwanjchet2867
    @wanjchetwanjchet2867 Жыл бұрын

    Huluchute Enkuan aderesenachut

  • @tewekeltualellah6835
    @tewekeltualellah6835 Жыл бұрын

    ያለምወርቅ ኣርቴፊሻል ጥፍርሽን ማውልቅ ኣቃተሽ፧? ? ? እባክሽ ኣውልቂ መካሪ ኣጣሽ? ? ? ስምንት ትልብሺዋልሽ? ? ? ቢቀርብሽስ፧? ? ? በጣም ያስጠላል።

  • @mastewaldegu2147
    @mastewaldegu2147 Жыл бұрын

    ገረመው መሰናበት አልነበረበትም

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 Жыл бұрын

    መቼ ነው ውድድሩ🤔

  • @ameledesissa8025

    @ameledesissa8025

    Жыл бұрын

    ሳምንት ቅዳሜ

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 Жыл бұрын

    👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 💒 👆👆👆👆👆👆👆👆

  • @almazalmaz5542
    @almazalmaz5542 Жыл бұрын

    እነየ ግን ይለም ወርቅ እን ደሴ ባል እን ሚይስት ነው የሚይመስሉኝ

  • @Amele8427

    @Amele8427

    Жыл бұрын

    አይደሉም ግን የአንድ ሀገር ልጆች ናቸው

  • @zafran7128
    @zafran7128 Жыл бұрын

    ዳኒ አዱኞ

  • @engidaaworke8585
    @engidaaworke8585 Жыл бұрын

    FANA LAMEROT TEWDADAREYWOCH ALEMWORK DESALEGN ALULA DANILE ENA LE BERUKE LE ABALE LE BELAN LE ADANE LE MEHRAT BATKALAY FANA LAMEROT ENQUWAN LEGENA BALE ADRSACHEHU ELALAHU MELEKAM BALE MELEKAM EDLE YEHUNLACHEHU YALEMWORK VERY VERY BESET BETAM GOBZE NECH LEBE WESETE NOW MEGBAW YALEMWORK AZAFAFEN YAW HULUM MELAW NOW

  • @saralamesa9370
    @saralamesa9370 Жыл бұрын

    Deniye melakem edael demo fata bela atefar beguguta atbekahelw.....lehulachum melakm edale

  • @dargedemeke
    @dargedemeke Жыл бұрын

    Desuye dlu lante yhun berta

Келесі