ከሳምንት እሰከ ሳምንት ብቃታቸውን እያስመሰከሩ የቀጠሉት ያለምወርቅ ጀምበሩና ዳንኤል አዱኛ

#ፋና_ላምሮት, #fana_lamrot
ከሳምንት እሰከ ሳምንት ብቃታቸውን እያስመሰከሩ የቀጠሉት ያለምወርቅ ጀምበሩና ዳንኤል አዱኛ

Пікірлер: 409

  • @lemmaeshetu968
    @lemmaeshetu9682 жыл бұрын

    አረ ምን ጉድ ነው ? የወጣትነቴን ያን ደጉ ዘመን በዘር በሀይማኖት ሳንለያይ ስናደምጥ ያደግንባችው ዘፈኖች እናመሰግናለን ፋና ላምሮተ .ክብርት ለ ያለምወርቅ

  • @officailethio6154

    @officailethio6154

    2 жыл бұрын

    ደምሩኝ ዘጠናዎቹ ቀሩ ወዝ ያላቸዉ ጊዜ

  • @dr.natalimkassahun648

    @dr.natalimkassahun648

    2 жыл бұрын

    Thank you bro

  • @user-ok9fz5pl6j

    @user-ok9fz5pl6j

    2 жыл бұрын

    ብዙ ያሳለፍናቸዉን የፍቅር ዘመኖችን ለኔ በጣም አስታወሰችኝ በርች እንበላት

  • @assefaasefaw623

    @assefaasefaw623

    6 ай бұрын

    😊😊​@@user-ok9fz5pl6j

  • @aderajewadane42

    @aderajewadane42

    5 ай бұрын

    🥰

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede59312 жыл бұрын

    አይ 70ዎቹ በቃ እዛ ፍቅር ዘመን ወስድሽኝ ዘርና ክልል የማናውቅበት የልጅነት ጊዜ ምርጥ ዘፈን ያልተወለድሽበትን ዘመን ሙዚቃ እንዲህ አሳምሮ መስራት ጉድ ነው በቃ አሽናፊ ነሽ 👍❤️❤️❤️ሀገሬ ስልምሽ ይብዛ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹

  • @bestebeste1240

    @bestebeste1240

    2 жыл бұрын

    አረ 80ዎቹ ነው

  • @ethiopiakebede5931

    @ethiopiakebede5931

    2 жыл бұрын

    ይሁንልህ እነ የሺእመቤት ዱባለና እስፉ ደባልቄ የ70ዎቹ ዝነኛ ናቸው

  • @bestebeste1240

    @bestebeste1240

    2 жыл бұрын

    ይሆናል እኔ በ80ዎቻ ጩጬ ሆኜ የምሰማው ዘፈኖች ናቸው ለዛ ነውአይ ጊዜ እህህ

  • @abdulazizmusbha3903

    @abdulazizmusbha3903

    2 жыл бұрын

    አላህ:ሀቅ:ያናግርህ:ወንድሜ:በትክክል:ገልፀኸዋልና:አመሠግንሀለሁኝ:በርታ።

  • @meskeremsaunier4216

    @meskeremsaunier4216

    2 жыл бұрын

    @@ethiopiakebede5931 yes Indeed but she go't a talent ! With perfection !!

  • @user-bo7lc2jx8v
    @user-bo7lc2jx8v2 жыл бұрын

    ያ ግዜ ማለት ቀረ አንችን የመሰለች ድምፀ ማርዋ በኛ ዘመን ተከሰትሽልን የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤

  • @officailethio6154

    @officailethio6154

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝ💝💘💘

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu97382 жыл бұрын

    እውነትም የአለም ወርቅ... በተለይ በስደት ላለነው .. ኦክስጅናችን ወይም... ሞተራችን ብልሽ... ማጋነን አይሆንብኝም... ስራሽ @ ልፋትሽ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰😍😍😍

  • @umuuahmed721
    @umuuahmed7212 жыл бұрын

    ዳንኤልም በጣም ድንቅ ልጅ ነው ከእድሜው በላይ ነው ችሎታው ተሰጦ ማለት እንደዚህ ነው

  • @banchb18
    @banchb182 жыл бұрын

    አለባበስ 100 ስርዓት 100 ድምፅ 100 እርጋታሽ 100 ሁሉ ነገርሽ 1000000000000 በርች 😘

  • @KsaKsa-fe9dh

    @KsaKsa-fe9dh

    Жыл бұрын

    ከዚያም በላይናት ክክክክ

  • @asmegech7524
    @asmegech75242 жыл бұрын

    ፍፃሜአችሁን ያሳምረው ከምር ውስጤን ,,,,, ክብር ለዳኞች እናንተም ሰላማችሁ ይብዛ

  • @officailethio6154

    @officailethio6154

    2 жыл бұрын

    ቤተሰቦች ደምሩኝ

  • @abdulkerimoumer3607
    @abdulkerimoumer36072 жыл бұрын

    ዋዉ!! ነዳጅ እንደማዉታት ያክል የከበደዉ የሃገራችን የእንስቶች ዘመን አንድ እንቁ 'ያለምወርቅ ' ...ትችያለሽለክብርሽ ሽልማትሽን 'ከንጉሱ/ቴዲ' እጅ ብትቀበይ ደስ ይለኛል። ብዙ ይጠበቅብሽል....ልዩ!!

  • @nuhussienahmedinseid446
    @nuhussienahmedinseid4462 жыл бұрын

    ዘግይታ የተወለደች የ70ወች ዘመን ወሰደችን የሆነ የተለነ ቃና አላት በተለይ ባንዶች ደግሞ ተቀናብሮ የመጣ ሙዚቃ ነው ያስመሰሉ

  • @hailemariamayalew8096
    @hailemariamayalew80962 жыл бұрын

    ያሬድ ነጉ፣ቡዜ ማን፣ሳንቾ የጆሮ አምላክ ይፋረዳችሁ።ሙዚቃን እንደ አዲስ ማድመጥ እንድንጀምር ስላደረግሽን እናመሰግናለን እጅ ነስተናል።

  • @solshorts2354

    @solshorts2354

    2 жыл бұрын

    🤣🤣 i’m Dead

  • @amelmesfin5003

    @amelmesfin5003

    2 жыл бұрын

    😂😂😂

  • @dagneaddisu2445

    @dagneaddisu2445

    2 жыл бұрын

    😄😄😄😄👍

  • @zenbemola6456

    @zenbemola6456

    2 жыл бұрын

    ክክክ

  • @salamyayo6955

    @salamyayo6955

    2 жыл бұрын

    😁😁😁😁

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit59542 жыл бұрын

    አቤሎ አይዞን ❤❤❤❤ ያለምወርቅ 👌100%ትችያለሽ የምር ምርጥ ድምፅ ምርጥ አለባበስ 👌100%

  • @tilahunabatihun3524

    @tilahunabatihun3524

    2 жыл бұрын

    I like you too much.

  • @dagmawidefar9667
    @dagmawidefar96672 жыл бұрын

    ወደዛ ወደ ምርጡ ዘመን ሙዚቃው ፍቅርና ትዝታን የሚያስታውስ የፍቅር ዘመን ወሰድሽን እናመሰግናለን።ባንዱ ደሞ አንደኛ

  • @officailethio6154

    @officailethio6154

    2 жыл бұрын

    ደምሩኝ

  • @amezanmullatu9671

    @amezanmullatu9671

    2 жыл бұрын

    Yegermal

  • @eshetiegebeyhu6850
    @eshetiegebeyhu68502 жыл бұрын

    ይች በጣም ነው የምትገርመው ሙዚቃ መጫወቻ በሆነበት ዘመን ነብስ ሰራችበት።አንደኛ ነሽ።

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu97382 жыл бұрын

    ብዙ ነው ብዙ .. ነው ነገሩ የመስተፋቅሩ የ ወዳጁን ህመም አዋቂው.... ነው❤️❤️❤️❤️😍😍😍

  • @AmelimalBeyene
    @AmelimalBeyene2 жыл бұрын

    ድንቅ ብቃት ነው ደጋግሜ አዳመጥሁት ከመልካም አለባበስ ጋር በርች

  • @mounasager4940
    @mounasager49402 жыл бұрын

    ገደለችን እኮ ወደ ነበርንበት ወደ ጥሩ ጊዚያት መለሰችን😘😘😘 እናመሰግንሻለን 🙏🏾

  • @panoramacell5665

    @panoramacell5665

    2 жыл бұрын

    Betame ena alkaskugne 🥺🥺

  • @megersaadugna311

    @megersaadugna311

    2 жыл бұрын

    በአሳብ አስዋኘችን እኮ 🤔

  • @mkim6017

    @mkim6017

    Жыл бұрын

    Yes truly yediro degu gize Tizita kesekesechibin❤

  • @mikiman6670
    @mikiman66702 жыл бұрын

    እውነትም ያለም ወርቅ ልክ እንደስምሽ በጣም የምትችይ ደስ የምትይ እና የጠፋውን የ90ወቹን የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ባልታሰበ ሰአት ይዘሽ የመጣሽ የዘመናችን አንጋፋ ድምፃዊ ብልሽ ይበዛብሻል እንጅ አያንስብሽም የምር የምትናፈቂ ልጅ ነሽ በጣም ትልቅ ደረጃ እንደምትደርሽ ተስፋ አደርጋለሁ ድምፅሽ አለባበስሽ ደሞ ዋው ሌላ ነው ገለቶማ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @asterasamenew9236
    @asterasamenew92362 жыл бұрын

    ብዙ ጀግና 💐💐 አለ 🌺🌻 በየ ቤቱ ንቃ ያገሬ ሰው 💯💯 ፋና ላምሮት አመሰግናለሁ 🌹🌺 ብዙ ጥላሁኖችን ብዙ አሰፉ ደባልቄዋችን እያቀረባችሁልን ነው 💯💯🇪🇹 እግዚአብሔር ይባርካችሁ። ይሄን የመሰለ ድምፅ ከላይ ነው የሚሰጠው።

  • @positivethought6390
    @positivethought63902 жыл бұрын

    ይህችን ልጅ በልዩ ሁኔታ ከዉድድሩ አቅም በላይ ነች ተብሎ ትሰናበትልን በቃ ሌሎቹን አወዳድሩ

  • @rosarosa3071

    @rosarosa3071

    2 жыл бұрын

    kkkk ewunet new

  • @fatimaahmed5822

    @fatimaahmed5822

    2 жыл бұрын

    አተ፤አታዳላ፤ልጁ፤ነዉ፤አደን

  • @fatimaahmed5822

    @fatimaahmed5822

    2 жыл бұрын

    አተጉረኖ፤ዝም፤በል፤አታዳላ

  • @fatimaahmed5822

    @fatimaahmed5822

    2 жыл бұрын

    አተብ፤ሎ፤ሀከም፤ለላጂቶ፤ታዳላለህ

  • @asresyitayh2477

    @asresyitayh2477

    2 жыл бұрын

    Kkkkkkk

  • @mogeszelalem1179
    @mogeszelalem11792 жыл бұрын

    ዳንኤል በርታ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ ጥሩ እድሜ ነው ያለህበት

  • @zeeezeee8686
    @zeeezeee86862 жыл бұрын

    ማማየ የኔ ውድ ስወድሽ እህታለምየ የጎንደር ቆንጆ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን

  • @fikerabi9151
    @fikerabi91512 жыл бұрын

    *ዳኞቹንም ያለማድነቅ ንፉግነት ነው* _አቤሎ የኔ የዋህ ወደ ቡቡ ነው_

  • @officailethio6154

    @officailethio6154

    2 жыл бұрын

    ደምሩኝ

  • @ethiopialove2463
    @ethiopialove24632 жыл бұрын

    ዋዉ ዘፈን ማለት ቦታዉን ጊዜዉን ፍንትዉ አድርጎ ሲያሳይ ነዉ ልቤ ሁሉ ፈሰስ በትዝታ በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ።

  • @solomongebre6500
    @solomongebre65002 жыл бұрын

    አረ በጣም የሚገርም ድምጽ ነው።ካልተሳሳትኩኝ። የነ ዱባለ ልጆች ድምጽ ጋር ይመሳሳል።great job nice voice I wish you long life like Matusala!!

  • @dfgfgy4635

    @dfgfgy4635

    2 жыл бұрын

    ሁሉም አንድ ሀገር ናቸው

  • @tsehaytekelu8101

    @tsehaytekelu8101

    2 жыл бұрын

    betam ewnet new waw yasblal Abo beqa ye ewnet betammmmmmmmm tchiyalesh yene konjo kene alebabesesh

  • @essa2480
    @essa2480 Жыл бұрын

    በጣም አስደናቂ ምክር ሰማሁ ከዳኞች ለተወዳሪዎች ባህላዊነትን በተመ ለከተ ደሰ ይላል ። በተለይ የብሌን አገላለፅ ደስ ይላል ።

  • @hidethaylemariyam1484
    @hidethaylemariyam14842 жыл бұрын

    ልጆች ሆነን ትልልቅ ስዎች ሲያዳምጡ እና ለመልካም ስራ የሚሽቀዳደሙበትን ጊዜ አስታወሰችን

  • @officailethio6154

    @officailethio6154

    2 жыл бұрын

    ደምሩኝ ቤተሰቦቼ

  • @getanie6591
    @getanie65912 жыл бұрын

    ፋና ላምሮት ማየት ልጀምር ነው ተከታያቸው አልነበርኩም ነበር የኔ ቆንጆ ድምፅሽ ልብ ያሰፈስፋል መጨረሻው ይስመር♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @saratube9100
    @saratube91002 жыл бұрын

    ወላሂ ዳንሷም አለባበስ ስርአቷም ዘፈኗም የድሮ ትዝታ ቀስቃሽ ነው የሙዚቃ አድናቂ ባልሆንም ለሷ እድሳካላት ምኞቴነው

  • @hasna5336
    @hasna53362 жыл бұрын

    እኔም ከመዳም ቤት ሁኜ ድምፄ ይሰማልኝ ብዘፍን ይበልጣል ያስለቅሳልም. ልጀምረው ትንሽ. ይቅር የሰው ሀገር አገሬ ጥራኝ ስናገሩ አፈኛ ዝም ስሉ ሞኝ. አገሬ ወጥቸ ወይኔ በሰው ሃገር ዛፍ ያነቃንቃል የምንሰማው ነገር እፍፍፍፍፍፍፍ አገሬን አገሬን አይልም ወይ ሰው ክፉ ስናገሩት ሆድ እየባሰው. ይቀጥላል. የመዳም ቅመም. ከባህሬን

  • @baytaworwatube4556

    @baytaworwatube4556

    2 жыл бұрын

    😂

  • @madina4756

    @madina4756

    2 жыл бұрын

    🤣😥❤️

  • @milanabood5582

    @milanabood5582

    2 жыл бұрын

    ስወዳት ባህሬን

  • @beshawazemeraw8922
    @beshawazemeraw89222 жыл бұрын

    እውነተኛ ያለም ወርቅ ዕድሜ ጤና ይስጥልኝ የሀገር ፍቅር ስሜት ያስተሳሰሩን እና አለኝታ መሆን ትልቅነት ነው።

  • @user-ml8ki1no5r
    @user-ml8ki1no5r2 жыл бұрын

    ዎውው በቃ ትችላለች የድሮ ዘፋኝ ነው ምትመስለው እርጋታዋ የድምፅ ስርቅር ቅ ማለት እፍፍፍ በቃ ምንም ቃል የለኝም በርቺ ♥️♥️♥️😘😘😘

  • @abrehamshimles2064
    @abrehamshimles20642 жыл бұрын

    ያ ልጅነት የፍቅር ጊዜያቶች እውይይይይ ትዝታ ብቻ ሆኖ ቀረ #ስደት አይኑ ይጥፋና🥺🥺🥺❤

  • @emubilaltubeemubilaltube8410
    @emubilaltubeemubilaltube84102 жыл бұрын

    አለባበሷ ብቻኮ አጀት አርስ ነዉ 🖤የኔ 1ኛ ነሽ

  • @user-yz5rs1bp3q
    @user-yz5rs1bp3q2 жыл бұрын

    ወላሒ ድምፅ አደኛ ናት 😥😥😥

  • @tessam8154
    @tessam81542 жыл бұрын

    ዋው ልዩ ድምፅ ብቃት ችሎታ 30አመት ነው ወደ ኃላ የመለሰችኝ አገሬን ናፈኩ ትዝ ታዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ መጨረሻሽን ያሳምረው ያኔ ኢትዮጵያ ዊ ነህ ኤርትራ ዊ ነህ የለ ያኔ በልጅነት።።።።።።።።

  • @emumistr7760
    @emumistr7760 Жыл бұрын

    ኦፍ የኔ ውድ ዘፈነሽዋል መለስ ብየ ሳዳምጠው ብዙ ትዝታወች አክስቴ ነፍሷን ይማርና በጣም ነበረ የምዘፍነው ውዴ በርች👌👌👌

  • @hailemariamtsehay8196
    @hailemariamtsehay81962 жыл бұрын

    አቤት ያ ግዜ ዝም ብሎ እምባየ ይፈሳል ምን አይነት ዘመን ነው እውነተኛ ፍቅር ብቻ እንዳአሁኑ ገንዘብ ሳይሆን ንፁህ ፍቅር ብቻ።

  • @ehetnesheberhunbekele8102
    @ehetnesheberhunbekele81022 жыл бұрын

    ተባረኪ የልጅነት ጊዜያችን አስታወስሽን: እንዲህ አይነት ሙዚቃዎች ይዋጡልሻል ፡፡

  • @user-fj2wd1wm9u
    @user-fj2wd1wm9u2 жыл бұрын

    የዘመኔ ጀግና ብየሻለሁ የኔ ውድ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ አለባበስሽ በቃ ቆንጆ ሴት ያሰብሽበት ድረሽ ያሳካልሽ ውዷ❤❤

  • @user-vs3gf4tp5k
    @user-vs3gf4tp5k2 жыл бұрын

    የወኃላት የልጅነት ጊዜን በትዝታ 🙏💕🙏💕🙏💕🙏💕

  • @tarkumengisto8070
    @tarkumengisto80702 жыл бұрын

    ያለምወርቅ እውነትም ወርቅነሽ በርቺየኔቆንጆ ፈጣሪ ለትልቅ ደረጃ ከፍ ከፍ ከፍ ብለሽ ለመታየት ያብቃሽ ውውውውድድድድአረግሻለው ።

  • @fatimaahmed5822

    @fatimaahmed5822

    2 жыл бұрын

    አታዳሉ

  • @fatimaahmed5822

    @fatimaahmed5822

    2 жыл бұрын

    አታደሉ፤ከሶ፤yልጁ፤ቋጆዉ

  • @queenamhara
    @queenamhara2 жыл бұрын

    እረ ምንጉደኛ ነሽ መስማት አልችልም እምባ ብቻ ሆንኩኝ ምንአይነት ድምጽ ስርቅርቅ ያለ ሀገርን ስፋሬን እረስንቱን ያስታውስኛል : ምርጥ ዘፋኞች ናችሁ ሁለታችሁም

  • @gonderew5002
    @gonderew50022 жыл бұрын

    ብዙ ነው ብዙ ነው ብዙ ነው ነገሩ ከስምሽም በላይ ስራወችሽ ሲያምሩ አንችን በመፈለግ ልውጣ ጋራ ጋራው እኔስ በዘፈኑ ወድጀሽ ልሞት ነው ትልቅ ቦታ ደርሰሽ ላይሽ እመኛለው ቃላት እያጠረኝ በጣም እወድሻለው

  • @libanosseyoum7067
    @libanosseyoum70672 жыл бұрын

    She is the best...the music itself Assefu's Labeling music in 1980...she took us to our childhood.

  • @amanuelzeleke5540
    @amanuelzeleke55402 жыл бұрын

    Yalemwork Jemberu must be the winner. I listened her over, over, over and over again.

  • @fasilmesfin8327
    @fasilmesfin83272 жыл бұрын

    እኔ ዘፋኝ አላደንቅም ከድሮዋቹ ውጪ አንችን አለማድነቅ ግን እራስን እንደመሽወድ ነው በእውነት ትችያለሽ ለዳኝችም ክስተት ሆነሽባቸዋል በርቼ እህቴ።

  • @cherinet138
    @cherinet1382 жыл бұрын

    የማይታመን አሳዛኝ ድምፅ በርቺ

  • @matisimegn1556
    @matisimegn15562 жыл бұрын

    ዋው ያለምወርቅ❤❗ እውነት ተፈጥረሻል ትለያለሽ👏👏👌

  • @tilahunteshome7687
    @tilahunteshome76872 жыл бұрын

    ያለምወርቅ እንዲህ ያለማቋረጥ እንዳይሽ ያደረገኝ የድምፅሽ ለዛ የሙዚቃ ምርጫሽ አለባበስሽ ድንቅ እርጋታሽ ፤ ምን አይነት ብቃት እንዳለሽ መግለፅ ይከብዳል ያንን ድንቁን የሙዚቃ ዘመን ትመልሽልናለሽ በርቺ። ዳንኤል የልጅ አዋቂ ጎበዝ ልጅ በርታ ፤ ኮከብ ባንድ ዳግም ሮሃ ብያችኋለሁ 👏👏👏

  • @meskeremsaunier4216

    @meskeremsaunier4216

    2 жыл бұрын

    I agree 💯👍🏾

  • @hannanahmed88
    @hannanahmed882 жыл бұрын

    ትክክል ነው እኛ ኢትዮጵያውያን የኢትዮጵይን ሙዜቃ ጨርሶ አናውቀውም የምናዳምጠው እንካን ሳይቀር የውጩን አለም ዘፈን ነው ነገር ግን እንደነኝህ ያለ የተስጦዋ ድምፃዊ በአገራችን ውስጥ አሉ ታአምር ነው በጣም እንደነኝህ ያለውን ድምፃውያንን በውጭው አለም በማቅረብ በዛውም ኢትዮጵያ ምን ያከል በተፈጥሮ የታደለች ለመሆንዋ በድምፃዌያኑና በምድረ ከርስዋ በአቀማመጥዋ በባህልዋ ሲቀጥልም በቁንጅናችንም ማስተዋወቅ ይኖርብናል እላለሁ አገሬ ኢትዮጵያ እወድሻለሁ እነኝህን የመስለ ዳኝችና ድምፃውያንን በማትረፍሽ

  • @meskeremsaunier4216

    @meskeremsaunier4216

    2 жыл бұрын

    I agree 👍🏾

  • @melkamuambaw2349
    @melkamuambaw23492 жыл бұрын

    ስጦታ ነው ምንም ማድረግ አይቻልም ዋውውውውው ያለምወርቅ

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo69842 жыл бұрын

    እኔም ኡኡኡኡኡኡኡፋፋፋፋፋ ያለምዬ ❤ ይታደሉታል አይታገሉትም ትችያለሽ ዋውውውውውውው

  • @adanedinberu5072
    @adanedinberu50722 жыл бұрын

    የውነት ትለያሽ wow wow

  • @basse0410
    @basse04102 жыл бұрын

    በነካ እጅሽ ቀጣይ የአሰፉ ደባልቄን ህመም ክብረት አለም ዝፈኝልንና እንደለመድሽው አስደንቂን

  • @belaynehkelemu3774
    @belaynehkelemu37742 жыл бұрын

    I can't control my tear my beloved long live

  • @dawitmareyam6598
    @dawitmareyam65982 жыл бұрын

    ያለመወርቅ አንጀቴን ያራስሺው ። አንቺ እራስሽ እነ ብርቱካን ዱባለን የምትመስይው ። አሰፉ ደባልቄን በጣም ነው የምወዳት ።ጎበዝ በርቺ የኔ ቆንጆ

  • @tayalemu9311
    @tayalemu93112 жыл бұрын

    ዋው 🤔እነዴ ጉደኛ ❗ልጅ በብርቱካን ሲገርመኝ ጭራሽ የአሰፋን❓ አቦ ስጦታቻችን ነሽ ጤናሽን ይስጥሽ🙏🙏🙏

  • @WOLLOWECALETUBE
    @WOLLOWECALETUBE2 жыл бұрын

    ዋው በጣም ምርጥ ድምጽ ይዘሻ በርች ማማየ💐💐 የኔስ ድምጽ እንኳን ለዘፈን ለለቅሶም አይሆን😂

  • @user-vw5sp8oi9j
    @user-vw5sp8oi9j2 жыл бұрын

    አቤል የሚስቱ ትዝታ ቀሰቀሰይበት እኔም በትዝታ ሄድሁ ትችያለሽ😍

  • @ሂወቴ

    @ሂወቴ

    2 жыл бұрын

    እንዛመድ ሶሲየ

  • @mogeszelalem1179

    @mogeszelalem1179

    2 жыл бұрын

    አይባልም

  • @groumayinalem906
    @groumayinalem9062 жыл бұрын

    real memory my sweet

  • @amanuelzeleke5540
    @amanuelzeleke55402 жыл бұрын

    Amazing voice ever. Yalemye, the best.

  • @estifestifo9633
    @estifestifo96332 жыл бұрын

    ፈጣሪ ለቁምነገር ያብቃሽ ውሎየን አዳሬን እየደጋገምኩ ባዳምጣት አልጠግባት ብያለሁ።በመቀጠል ለሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋቾቹ የከበረ ምስይጋናየ ይድረሳችሁ የሙ ዚቃ ምርጫ ለመረጠላት ላሰልጣኟ እንዲሁ በመጨረሻም ለዳኞቹ ላቅ ያለ ምስጋና አለኝ

  • @shushuali9828
    @shushuali98282 жыл бұрын

    በጣም ጎበዝ ናቸው 👌👌👌👌👌

  • @user-ok9fz5pl6j
    @user-ok9fz5pl6j2 жыл бұрын

    ያለም ወርቅ የረሳሁትን ያሳለፍኩትን ጊዜ አስታወሽኝ በርችልን ከዚህ በላይ እንደምትሆኝ ተስፋ አለኝ

  • @salamyayo6955
    @salamyayo69552 жыл бұрын

    ዋው ድምፅ አለባበስ አንደኛ 100/100❤❤❤ በርቺ 😘

  • @tsehaytekelu8101
    @tsehaytekelu81012 жыл бұрын

    አንቺ የኢትዮጲያ ወርቅ ነሽ እንቁ ነሽ ዋው አስለቀሽኝ አሰፉ ደባልቄ ባለፈው የሺመቤት አረ በቃ በጣም ጎበዝ ነሽ ከነአለባበስሽ በርቺልን በዚህ ዘመን የ80ዎቹን ዘፈን ማቅረብ ብቃት ነው

  • @abrakasfaw1123
    @abrakasfaw11232 жыл бұрын

    What an elegant performance yealmaye keep shining and I would like to forward ma huge thank to Abebe Berhane who gave us such ever lasting lyric and melody u r so different abebe a lot have to said about you eqo wish u long life !!!!!

  • @azenegedefaye3330
    @azenegedefaye33302 жыл бұрын

    ዋው በትዝታ ጭልጥ

  • @robe5789
    @robe57892 жыл бұрын

    ያለምወርቅ በርቺልን!!

  • @merimoia9195
    @merimoia91952 жыл бұрын

    ዋውውውው 1ኛ

  • @dag5017
    @dag50172 жыл бұрын

    OMG!!!!ሁለቱም አንደኞቼ ናቸው👌👌👌👌👌

  • @tadesseamare2042
    @tadesseamare2042 Жыл бұрын

    Amaizing Fana Lamrot!!! You are the historical milston in the musician environment!!! Just go on....don't hasitate to continue this program. My Herro ...Alemwork Jemberie

  • @selamhailemariam6788
    @selamhailemariam67882 жыл бұрын

    የዘመናችን አሰፉ ደባልቄ በርችልን እንወድሻለን

  • @yosefgebri7764
    @yosefgebri77642 жыл бұрын

    Jegnit berchelen...love you......thank you Fana lamrot for invitation of your guest...Gash Teshom Aseged......he is old legend..still he is alive in my heart....beloved person....

  • @mihretmolla6551
    @mihretmolla65512 жыл бұрын

    በእውነት ገራሚ ነሽ!!!!

  • @samiart2989
    @samiart29892 жыл бұрын

    ድምጿ ሲያምር 👏👏

  • @temesgenfikade4363
    @temesgenfikade43632 жыл бұрын

    ዋው በጣም በጣም የምወደው ዘፈነ ነው የዘፈነሺው ተባርኪ ሺ አመት ኑሪ

  • @ftumaassefa5501
    @ftumaassefa55012 жыл бұрын

    ሁለቱም ምርጥ ነቸዉ ልጁ እራሡ አሪፍአርጎነዉ የዘፈነዉ ድምፁ ሀይል አለዉ ግን እሷ እየተሥረቀረቀች አሥለቀሰችን

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires472 жыл бұрын

    ያለመወርቅ አንደኛ ነሽ👍

  • @ayenewmelese4258
    @ayenewmelese42582 жыл бұрын

    what an amazing performance i haven't ever seen before!!!!! am in love with ur sound!!!

  • @mulukenwerku7306
    @mulukenwerku73062 жыл бұрын

    የሚገርም ብቃት ነዉ የእዉነት የእዉነት ነዉ ስሜታዊ ያደረገኝ አቦ ነፍስ ነሽ በርቺ

  • @solomonmestas
    @solomonmestas2 жыл бұрын

    She should be put out of the competition. She is beyond and above this competition. What a performance. Simply stunning

  • @getasimegnew5966
    @getasimegnew59662 жыл бұрын

    ያለም ወርቅ እውነት ነው የምልሽ ግሩም የሆነ ችሎታ ነው ያለሽ!!!! የቀሚስሽ ውበት ደግሞ እውነት ከሙዚቃሽ ለዛ ጋ በጣሙን ተስማምቷል፡፡ እናም እህቴ በርቺልን ውዷ ቆንጆዋ እና ጀግኒት አላማ ያለሽ ነሽ!!!

  • @h.g3326
    @h.g33262 жыл бұрын

    የተለዩ ታለንት ያላችው ጀግኖች ናቸው 😊💝💝💝

  • @znashworekwo5026
    @znashworekwo50262 жыл бұрын

    አንደኛ መጨረሻሽን ያሳምረው ምርጥ አለባበስሽ ሙሉ ሙሉ ነሽ አንደኛ

  • @zematube1
    @zematube12 жыл бұрын

    " ሃይማኖት በተግባር ወይም በሥራ ሲገለጥ " እንዲህ ነው ። ምርጧ ሴት ዳኛ እግዚአብሔር ይባርክሽ ። " ማተብሽ ማንነትሽን መግለጡም በላይ እጅግ በጣም ያምርብሻል ። መስቀል ብታደርጊበት ደግሞ እምነትሽንም ሆነ ውብትሽን ድምቅ አድርጎ ያወጣዋል ። በርቺ በእምነትሽ ጽኚ ።

  • @ysakoryoutube5008
    @ysakoryoutube50082 жыл бұрын

    እኔ የሙዚቃ አድናቂም የፋናም ተመልካች አልይደለሁም ግን እህታችን በተለያዩ ሚዲያዎች አይቻት እንዲህም ይዘፋንል ነው ያልሁት ዘፈን አልደግፍም ለምን ኃጢያት ስለሆነ ግን ከትውልድ አተላዎች ስለገላገልሽ እግዚአብሔር ከዚህ ከጢያት ስራ ያውጣሽ ነው የምለው ልጅ እያለሁ እሰማው የነበረ ቅላፄ ወዝ ነው የሰማሁት እግዚአብሔር ሰቶሽ ነበር ድምፅ በዛ ላይ ሳላደቅ የማላልፈው የአለባበስ ስራትሽ ደርባባ ነትሽ ደስ ይላል ብቃትሽ ከበቂ በላይ ስለሆነ የማልወደውን ሙዚቃና የማልወደውን ዘረኛውን ጣቢያ እደምለከት አደረግሽ ፋናዌች ዘረኛዎች ናችሁ ባጠቃላይ የኢትዮጵያ ጣቢያዎች ዘረኝነትን ስልምትሰብኩ አልመለከታችሁ እንደዚህ ለየት ያለ ነገር ካላየሁ በስተቀር

  • @atsedekasegn121
    @atsedekasegn1212 жыл бұрын

    ዋውውውውውውውውው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @beamlkgeletaw3450
    @beamlkgeletaw34502 жыл бұрын

    ምንም ቃል የለኝም አንደኛ ነሽ ዉድድድድ

  • @truetrue2693
    @truetrue26932 жыл бұрын

    እኔ የምለው ነገር ቤኖር እግዛብሔር ይጠብቅሽ

  • @Yorda697
    @Yorda6972 жыл бұрын

    The best performance ever in Fana TV❤️❤️❤️❤️ good luck both

  • @tadelbeyenegobu1730
    @tadelbeyenegobu17302 жыл бұрын

    You are the best from all.I wish GOD help you.

  • @ephihara6345
    @ephihara6345 Жыл бұрын

    Her voice put me down, And I am surrendering to her. You can do whatever you want; I am your voice captive.

  • @lovelet0124
    @lovelet01242 жыл бұрын

    Dani gobez lij berta betam new yemetasazenegn lijeneteh ayizoh

  • @jashmoonbirr5698
    @jashmoonbirr56982 жыл бұрын

    I still listening to her Oh my God......

  • @biniyamishetu2431
    @biniyamishetu24312 жыл бұрын

    ያለም ወርቅ በጣም ምርጥ ድምፅ ያለት ዘፋኝ ናት ሽልማቱ ይገባታል ። ማዜም ትችላለች እሪትም አጠባበቋ ብስልት የተሞላበት ነው ። በአጠቃላይ በተፈጥሮ የተሰጣት ምርጥ ድምፅ አላት።

  • @EebbaNagaa23
    @EebbaNagaa232 жыл бұрын

    Daniel is the golden boy! I am very happy for you be one of the finalists. Dani go ahead!

  • @jiruunj.u4289
    @jiruunj.u42892 жыл бұрын

    ዳንየ ድምፅህ ልዩ ነው ያሰብከው ያድርስል

  • @user-ok9fz5pl6j
    @user-ok9fz5pl6j2 жыл бұрын

    ፈጣሪ ባርኮ ቀድሶ የሰጠሽን ድምፅ ምን እንደምል አላዉቅም ዝብላችሁ አሳልፏትና ቁጭ በሉ ይሄ ድምፅ መረዋ የሆነ ምን ሊባል ይችላል በርች ጎበዝ ነሽ ።

  • @user-jj8ow5qc7g
    @user-jj8ow5qc7g8 ай бұрын

    best for ever

Келесі