ከ90 ዎቹ ፈርጦች "አዲስ አበባማ ሽር ነው በጫማ" በተሰኘ ክሊፑ የምናውቀው ሌላአለም ማናዬ የት ነው? /የት ናቸው?/ /በቅዳሜ ከሰአት/

Ойын-сауық

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 124

  • @meronbelay2660
    @meronbelay2660 Жыл бұрын

    ማነው እንደእኔ 90ዎቹን የሚናፍቅ

  • @yeneneshyared934

    @yeneneshyared934

    Жыл бұрын

    ሁላችንም

  • @zuzumohammed7832

    @zuzumohammed7832

    Жыл бұрын

    እንደኔ ያን ግዜ የሚናፍቅ ያለ አይመስለኝም

  • @fortnitechristian1399

    @fortnitechristian1399

    Жыл бұрын

    የፍቅር የደስታ ዘመን

  • @siaw5419

    @siaw5419

    Жыл бұрын

    Sint ametish newu????

  • @yeneneshyared934

    @yeneneshyared934

    Жыл бұрын

    ዜሮ

  • @haregetegegne6195
    @haregetegegne6195 Жыл бұрын

    ለአለም ምርጥ ኢትዮጵያን የሚወክል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሙዚቃ በአዲስ ስራ ተመለስልን

  • @betamesfin309
    @betamesfin309 Жыл бұрын

    :) ወይኔ በጣም ነው ይሄን ልጅ የምወደው:: ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል:: ❤❤❤

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Жыл бұрын

    አንድ ቦታ ተገትረው ከሚዘፍኑት ይልቅ የተሻለ ሰው ልብ ውስጥ ሊሰርፅ በሚችል አይነት መልኩ ነው የዘፈነበት መንገድ በተጨማሪ አንድ በዝቅተኛ ኑሮ ውስጥ ያለ ግለሰብ ወይም አንድ ሎተሪ አዟሪ የከተማ ልጅ ቢያፈቅር እንደሚናቅ ተቀባይነት እንደማይገኝ ያስገነዝባል ።

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 Жыл бұрын

    ሌላአለም ማናዬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል አድስ አበባማ ሙዚቃህ የልጅነት ግዜያችንን ያስታውሰናል

  • @haregetegegne6195
    @haregetegegne6195 Жыл бұрын

    በጣም የምወደህ እንቁው ድምፃዊ ምነው ጥፍት አልክ በስላም ነው ስላየውህ ደስ ብሎኛል💚💛♥️💚💛♥️💪💪🔥

  • @melketsadikmanaye1293

    @melketsadikmanaye1293

    Жыл бұрын

    አለ

  • @ZahraZahra-fb9te
    @ZahraZahra-fb9te Жыл бұрын

    ማርያምን በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነበር እኛ ወሎ ውስጥ በጣም ነበር የተደመጠው ህፃን ብሆንም አስታውሳለሁ

  • @user-wo9fr3zf5q

    @user-wo9fr3zf5q

    8 ай бұрын

    አዎ እኔ እራሱ ከአእምሮየ አይጠፋም

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Жыл бұрын

    ሉላዬ እርጋታሽ ደሰ ይላል!!!!

  • @tinsaekebeda3977
    @tinsaekebeda3977 Жыл бұрын

    ወይኔ ሙሉ ቀን ነበር የምሰማው እየመላለስኩ

  • @aduyegiyonu1888
    @aduyegiyonu1888 Жыл бұрын

    ሁሌም ከአንተ ጋ ሁኜ ስለምሰራ እድለኛ ነኝ ሌሊሽዬ የኔ ሰው እወድሃለሁ

  • @kadoos4696
    @kadoos4696 Жыл бұрын

    ይህ ሙዝቃ በጣም ነው እመወደው 👍👍👍👍👍👍😘😘😘❤❤❤

  • @haimanotayele5450
    @haimanotayele5450 Жыл бұрын

    ቆንጆ ዘፈን ጥሩ ትዝታ!!

  • @rehimamohammed120
    @rehimamohammed120 Жыл бұрын

    ይሄን ሙዚቃ ያልሠማው አለ ብየ አላሥብም ወንዲሜ ደጋግሞ ነበር እሚሠማው

  • @emusenafe627
    @emusenafe627 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ሉላዬ በአዲስ ስራ እንጠብቅሀን

  • @astertamiru3963
    @astertamiru3963 Жыл бұрын

    በእዉነት በዚህ ሳምት ሙዚቃውን እያዳመጥኩኝ ለምን ጠፋ ብየ እራሴኔ እየጠየኩኝ ነበር ደስ ሲል በአጭር ግዜ ግን ሚድያ ላይ አሁን አየሁት ኢቢኤስ በጣም እናመሰግናለን

  • @samrawitdemas4775
    @samrawitdemas4775 Жыл бұрын

    ዋው የምወደው ዘፈን ትዝታ ያለው ሙዚቃ ነው

  • @bmbtube
    @bmbtube Жыл бұрын

    እንቁው ድምፃዊ! ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል!!!

  • @user-qz2ke7cw1z
    @user-qz2ke7cw1z Жыл бұрын

    ስወደው እሄን ዘፈን

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመገን

  • @degnetgetahun
    @degnetgetahun Жыл бұрын

    90's is not just a news feed issue it is our life. Say it like Early 90s Mid 90s or the Late 90s. he is the last one to be 90s generation.

  • @yonasnigussie6024
    @yonasnigussie6024 Жыл бұрын

    ዋው ስላየሁ ደስ ብሎኛል ስራህንም እንናፍቃለን

  • @user-ti1jb6hh9q
    @user-ti1jb6hh9q Жыл бұрын

    ወይኔ ልጅነቴ ትዝ አለኝ አይ ጊዜ😓

  • @aapp8779
    @aapp8779 Жыл бұрын

    አይ ትዝታ ይችምእድሜሁና. ነበርእያልን. አወራንኮ. የ90 ወችትዝታ

  • @melketsadikmanaye1293
    @melketsadikmanaye1293 Жыл бұрын

    እንዴ ወንድሜ በጣም ደስ ብሎኛል በርታ

  • @yenutube8940
    @yenutube8940 Жыл бұрын

    ዉይይ ይሄን ዘፈን ስወደው ነበር ለኔ ነው የዘፈነው እል ነበር በስሜ ስለሚዘፍን ሃሃሃሃሃ

  • @dawitarsenal9587
    @dawitarsenal9587 Жыл бұрын

    Great childhood memories 🤔

  • @user-bf2ol3rl5j
    @user-bf2ol3rl5j Жыл бұрын

    አይገርምም ገና ዛሬ ነው ስሙን ያወቅኩት

  • @eastsoldierson
    @eastsoldierson Жыл бұрын

    I love the song 🎵

  • @getnetminale8352
    @getnetminale8352 Жыл бұрын

    Woyine, Am back to 90's.

  • @tadelemekuriaw2492
    @tadelemekuriaw2492 Жыл бұрын

    የሰራውን ስራ ቀድሞ አይቶ ቃለመጠይቅ ማድረግ ጥሩ ነው ...

  • @nona1628
    @nona1628 Жыл бұрын

    አይጉድ በጣምደስሚልዘፈን

  • @rehima4916
    @rehima4916 Жыл бұрын

    አለህህህህህህህ ወዮዮዮ ትዝታችን

  • @TigistKasse-oq2wl
    @TigistKasse-oq2wlАй бұрын

    ስላየሁህ ደስ ብሎኛል አብሮ አደጌ ላለም

  • @user-zi9mt2cl1f
    @user-zi9mt2cl1f Жыл бұрын

    የእውነት፣90ዎቹ፣ምረጦች፣ደስየሚል ጣም የለው ጊዜ፣።አለማዮ፣ዘላለምን አቅርቡልን፣

  • @shutup1682
    @shutup1682 Жыл бұрын

    ዋዉ ጎበዝ ሞዛቂ ነው!

  • @zuzuali1491
    @zuzuali1491 Жыл бұрын

    አድሳበባማ ሽርነው በጫዋ እኳን በልጅነት የዛኔ ያሣለፉት ቀርቶ ገና ለሚፈጠሩትም ሕፃኖች የሚሖን ነው የሖነ ልጅነትን የሚያሥታውስ ነገር ነው

  • @manycell9813
    @manycell9813 Жыл бұрын

    ወይ ያ ግዜ አረ ስንቱ መመለስ ቢቻል ያን ግዜ

  • @tezatezta
    @tezatezta Жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚለኝ ልጅ ነው ዘፈኑን ሁሉ በልጅነቴ ሸምድጃት ሁሉ ነበር

  • @roseabr2762
    @roseabr2762 Жыл бұрын

    Wow das sil eski hule seri lulaye...🥰🥰🥰

  • @Ethio.selam27
    @Ethio.selam27 Жыл бұрын

    በወቅቱ እኔም በጣም የምወደው ዘፈን ነበር ልጁ ግን ብዙም አልተለወጠም እንደነበረ ነው አንዳንድ ሰው አያረጅም ይገርማል

  • @leylaoumerleylaoumer9052
    @leylaoumerleylaoumer90523 ай бұрын

    እኔ የሄን ዘፈን በምወደው ፍቅረኛዬ ልኮልኝ ነበር ያየሁት ደጋግሜ እሰሜው ነበር አሁን ግን አልሰማም የምወደውን ልጅ ስላጣሁት ስለማሚያስታውሰኝ ስሰማው ስለማለቅስ ዘጠና ቤት ነውንዴ 2008 ነው ያየሁት

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 Жыл бұрын

    ዋው የት ጠፋህ ዜማው እራሱ ትዝታዬ ነው

  • @Verysoli_
    @Verysoli_ Жыл бұрын

    Lelaye you’re such an inspiration! We all love you!

  • @saudisaudi7467
    @saudisaudi7467 Жыл бұрын

    ዋውዋው ይህ ልጅ

  • @bisratababu1104
    @bisratababu1104 Жыл бұрын

    ዋው በጣም እምወደው ሊላ አለም እሱም ልዩ ሙዚቃውም ልዩ

  • @user-jh3cu9tb5s
    @user-jh3cu9tb5s Жыл бұрын

    ወይኔ ስወደውኮ❤❤❤❤❤

  • @rahealhaile3956
    @rahealhaile3956 Жыл бұрын

    ከ ልቤ ማይወጣ ዘፈን ሌላኣለም እናመሰግናለን

  • @naimaahmed3300
    @naimaahmed33002 ай бұрын

    ሥወደውወላሒሑላምእየሠማከመዳምኩሺና

  • @Tube-nv2jg
    @Tube-nv2jg Жыл бұрын

    ወይኔ ስወደው ሙዚቃው ሁሉ አንጀት ይበላል

  • @meseretandargie8610
    @meseretandargie8610 Жыл бұрын

    ዘፈኑን ስለምወደው የስልኬ መጥሪያ አድርጌዋለው

  • @nebilatube5713
    @nebilatube5713 Жыл бұрын

    አይ ትዝታ🥺

  • @user-be8nn9sx9v
    @user-be8nn9sx9v4 ай бұрын

    ዋዉዉዉዉዉ

  • @fasshsehmufjde3599
    @fasshsehmufjde3599 Жыл бұрын

    Edna ye nat ena ye lije DANA bgugut eyetbk yale eji wodlayyy🙏🙏

  • @orionzetop3034
    @orionzetop3034 Жыл бұрын

    ያራድየ ዪመችህ እናቴን።

  • @tube-rn5eg
    @tube-rn5eg Жыл бұрын

    ወይኔ ምወደው ዘፈን

  • @hibretassefa9872
    @hibretassefa9872 Жыл бұрын

    ሰርቶታል ጎበዝ

  • @lifeonmenorlemen632
    @lifeonmenorlemen632 Жыл бұрын

    Please endadis seralin ersunuuu 🙏😞

  • @umoamaryoutube1460
    @umoamaryoutube1460 Жыл бұрын

    አንደኛ ነኝ

  • @MahletMesfin-gz9so
    @MahletMesfin-gz9so4 ай бұрын

    Lelaye silayeweh betam Des bilognal

  • @bura7009
    @bura7009 Жыл бұрын

    ማርቆስ ባየሁት ቁጥር ለምን ሌላ ስራ ግን አይሰራም እያልኩ አስብ ነበር ።

  • @tesfamichaelayalew1289
    @tesfamichaelayalew1289 Жыл бұрын

    ናፍቆታችን 🤲😭

  • @ermiasgetachew1239
    @ermiasgetachew1239 Жыл бұрын

    Selam..metewenewedalewagzughi

  • @romangina5121
    @romangina5121 Жыл бұрын

    ካፋማ ባለቤቶች ሜሰኬን ከውጭነው የሜያባሩት

  • @user-my3cn7mc4w
    @user-my3cn7mc4w7 ай бұрын

    እኔ የተወለድኩት እራሱ በ1994 ነዉ ምነዉ በ77 ተወልጄቢሆን ማርያምን😢😢😢

  • @selomaadeunga5220
    @selomaadeunga5220 Жыл бұрын

    ይገርማል የት ነው ብየ አስብ ነበር

  • @shita4992
    @shita4992 Жыл бұрын

    የልጅነቴ ትውሥታ አረብሀገር ሥመጣ እኛም ባገራችን እኛም በወዛችን ሽር ነው በግራችን የሚለው ፓርት እውነትነው ወይሀገሬ እንዴት እንደናፈኩሽ

  • @saudisaudi7467
    @saudisaudi7467 Жыл бұрын

    ዘፈኑ አይረሳም እኮ

  • @juju....1091
    @juju....1091 Жыл бұрын

    በጣም ተናፍቀ ነበር

  • @haymanotmanaye9872
    @haymanotmanaye9872 Жыл бұрын

    ሌላ አለም በ አዲስ ስራ እንጠብቃለን እባክህ

  • @ezedinyusuf862
    @ezedinyusuf862 Жыл бұрын

    ልጅነቴ ናፈቀኝ

  • @getnetminale8352
    @getnetminale8352 Жыл бұрын

    pls drop his contact!

  • @geni2791
    @geni2791 Жыл бұрын

    ይሄን ዘፈን ተጋብዤ ነበር ተማሪ እያለው 🥰🥰

  • @belayneh97
    @belayneh97 Жыл бұрын

    ሉላ፣ ወዶሻል ልጁ፣ ኢንተርቪው ላይ እየጀጀነ 😊😁

  • @saraaamarech5920

    @saraaamarech5920

    Жыл бұрын

    እኔ እራሱ፡ስወት፡ሉላን

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 Жыл бұрын

    አይ ያድሮ ትዝታ

  • @mesiyenemrt2391
    @mesiyenemrt2391 Жыл бұрын

    ❤️❤️😘😘

  • @Esuman143
    @Esuman143 Жыл бұрын

    ሌላዓለም ማናየ

  • @user-ym9er7su4r
    @user-ym9er7su4r Жыл бұрын

    Yeny gadigne yezh aynet tarek alew

  • @eshetsol4204
    @eshetsol4204 Жыл бұрын

    የ2000 መጀመሪያ ነው እንጂ 90 ዎች አይመስለኝም

  • @Tamking72
    @Tamking72 Жыл бұрын

    😊Lula liju fonka yazaw yimasilal ka anchi gar benegerachin lay yihen musica ba beltooth neber jalase lekolgn kagorobetachin lij fiker yazagn 2007, gin sudia hedachi woyne

  • @shutup1682

    @shutup1682

    Жыл бұрын

    😂

  • @aderew9095
    @aderew9095 Жыл бұрын

    Lulayeeee Nebssei!! Ufff , zena yale interview abo. Wendataaa!!

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z Жыл бұрын

    Miss Ethiopia?? 😒 🤔

  • @mesiyenemrt2391
    @mesiyenemrt2391 Жыл бұрын

    Betam new yemwedew

  • @jcbv3997
    @jcbv3997 Жыл бұрын

    Betam mewedew zefn

  • @Yemariam4284
    @Yemariam4284 Жыл бұрын

    Ke ahunochu zefen yebefitochu remix bidereg yidemetal

  • @hayatkonju261
    @hayatkonju261 Жыл бұрын

    ገራም ዘፍኝ ነው ይመቻችሁ

  • @abdiirahameto3601
    @abdiirahameto3601 Жыл бұрын

    Yewunet yihan zefen degagima newu yemisemawu

  • @mesiyenemrt2391
    @mesiyenemrt2391 Жыл бұрын

    Yene met sew

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 Жыл бұрын

    ለአለም እናንተ ጠፍታችሁ እኮ ነው ጀሮችን የተቃጠለ እስፒክር የሚመሠለው የዘጠናወቹ ፈርጦች እባካችሁ ተመለሡልን😭😭😭

  • @emyeethiopian4756
    @emyeethiopian4756 Жыл бұрын

    Huletegna negn

  • @ermiaserifo9948
    @ermiaserifo9948 Жыл бұрын

    Lula beautiful.

  • @zeamanuel360
    @zeamanuel360 Жыл бұрын

    Ere lash 90wochuma aydelem kemilinim bewal ayel ende yewetaw yehe zefen

  • @derejelibabw6715
    @derejelibabw6715 Жыл бұрын

    ዘሪሁን የተባለው የአባቱ ስም ካለ እንወቀው

  • @sewdamuhammed4146
    @sewdamuhammed4146 Жыл бұрын

    Abet ene bezu kan yet dersa yehe lej beye aseb neber yeleben awkachu e b s

  • @gebresilassiedestaferede6089
    @gebresilassiedestaferede6089 Жыл бұрын

    አር መቸ ነዉ ሚለቀቅ

  • @DZ.-aaae
    @DZ.-aaae2 ай бұрын

    የሰራው ፊልም አለ በጣም ምርጥ ፊልም ሽፍታ ሁኖ ስሙን ንገሩኝ እስኪ በናታችሁ?????

  • @samuelkasahunkebede5523
    @samuelkasahunkebede5523 Жыл бұрын

    ኧረ ጋሞ ቦይስ(Gamo Boys) ፈልጋችሁ አቅርቧቸው እባካችሁ።

  • @gezagunnarsson4173
    @gezagunnarsson4173 Жыл бұрын

    Lula 💌favoritte💯

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 Жыл бұрын

    እንኳን ከየንህ የት ጠፍተህ ነው

  • @Israel-um2sb
    @Israel-um2sb Жыл бұрын

    እኔ ብቻ ነኝ ሞዴሏ ሉላ የመሰለችኝ

  • @romangina5121
    @romangina5121 Жыл бұрын

    አይጌዜ አሁንማ የማንም በጭራቃ ዘፈኩ ብለው እያበድነው ምድረ እብድ

Келесі