ትዝታችን በኢቢኤስ የፊትበር ሰፈር ትዝታዎች ጋር Tezetachen On EBS Addis Ababa Fit Ber SE 17 EP 4

Ойын-сауық

Пікірлер: 164

  • @tebebugemechu2980
    @tebebugemechu29804 жыл бұрын

    ነፍስ ያለው ጋዜጠኛ ዮኒ ምርጥ ሰው

  • @frehiwotbaraki435

    @frehiwotbaraki435

    4 жыл бұрын

    Lebes sefiw gorebetachen???

  • @astergessesse4023
    @astergessesse40234 жыл бұрын

    ዮኒ የልጅነቴን ትዝታ ነው የቀሰቀስክብኝ በልጅነቴ የተጫወትኩበት ዉይይይይ ሰፈሬ 😭😭😭😭😭 እረ ስንቱ!!! ውድ ሰፈሬ ፍቅር አብሮነትን ሰላምን መተሳሰብን የተማርኩብሽ ማማዬ ዛሬም ተበታትነን በያለንበት አንቺን ናፋቂ ነን ምናለ ዘመን ወደኋላ ቢመለስና ሳይፈርስ ዘለአለም በኖረ😭😭 የፊት በርና የፍል ውሃ ልጆች ይመቻችሁ ፍቅራችሁ ይብዛ!!!! እናመሰግናለን ዮኒ

  • @askalkedane6069
    @askalkedane60694 жыл бұрын

    ሠፈሬ ወርቅ የሁነች ስው ወርቅ የሁነ ሠርቶ መኖር ብቻ ተበታተነን በለንበት ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቀን።

  • @muluchokele9357
    @muluchokele93574 жыл бұрын

    "የትም ተወለድ ፊትበር እደግ" ቀበሌ 24 የልጅነት መንደሬ It is a blessing to see it all, it was home, lots of memories and love, thank you🙏🙏🙏❤💞❤

  • @morningmorning1191

    @morningmorning1191

    3 жыл бұрын

    ይናፍቃል ፓሊስ ገራጅ ሰፈሬ ቀበሌ 21 ሎተሪ ክለብ ሰፈሬ ትዝ ይለኛል እናት ዳቦ ቤት በአስር ሳንቲም ዳቦ ስንበላ ሰላምታዬ ይድረሳችሁ በተለይ አሸብር አርኮ እና ናዚው አርያ ሁላችሁም የሰፈር ልጆች

  • @user-wd4yj7vw8s
    @user-wd4yj7vw8s4 жыл бұрын

    የ ፊት , ፊል የፊት በርና የፍል ውሃ ልጆች ይመቻችሁ ፍቅራችሁ ይብዛ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @beruktawitalemayhu7795
    @beruktawitalemayhu77954 жыл бұрын

    ወይኔ ሰፈሬ የአሮጌው ቄራ የፊት በር ልጆች የሰፈሬ ሰዎች በያላችሁበት ''እግዚአብሔር'' ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤

  • @user-zz9og6bg5h

    @user-zz9og6bg5h

    4 жыл бұрын

    እኔ የፈትበር ልጅ ባልሆንም ብዙ ትዝታ አለኝ ብዙ ጥሩ ጎደኞች ነበሩኝ የኔም ሰፈር ለፊት በር እርብ ነበር እኔም ብዙ ትዝታዎች አስታወሥኩኝ

  • @meserettesfaye433

    @meserettesfaye433

    4 жыл бұрын

    Beruktawit Alemayhu አሜን እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @tsisami9841

    @tsisami9841

    2 жыл бұрын

    ብሩክዬ ላንቺም የኔ ውድ

  • @ganzeinfache4638
    @ganzeinfache46384 жыл бұрын

    ዮኒ የልጅነቴን ትዝታ ነው የቀሰቀስክብኝ ሎተሪ ክለብ በልጅነቴ የተጫወትኩበት ዉይይይይ ሰፈሬ 😭😭😭😭😭 ሊጋባ ጣሰው ጊቢ ህብረት ሱቅ ደቦቃ (ስላሴ ገበያ) መኰንን ነጋሽ ጊቢ ጆኒ ወፍጮ ቤት ትኩስ ዳቦ የበላሁበት እናት ዳቦ ቤት እረ ስንቱ እናመሰግናለን ዮኒ

  • @melakukassa2447

    @melakukassa2447

    4 жыл бұрын

    Yamgrme tezeta naw thank yoni

  • @fikrumenaga2438

    @fikrumenaga2438

    4 ай бұрын

    ተመሳሳይ ትዝታ ነው ያለን::

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee4 жыл бұрын

    ዬናስ deserves to be nominated and given a tremendous award for this show!!

  • @alemzewdu7235
    @alemzewdu72354 жыл бұрын

    Thank you so much God bless you ያደኩት ፓሊስ ገራጅ ፊት ለፊት ነው ብዙ ትዝታ ነው የፈጠረብኝ

  • @woinshetmersha3764
    @woinshetmersha37644 жыл бұрын

    አቤት ደስ ሲል ይህን የፍቅር ዘመን እግዚአብሔር አምላክ የመልሰው

  • @seblewongelteklu1206
    @seblewongelteklu12064 жыл бұрын

    አዲስዬ ትዝታሽ ብዙ ነዉ እናመሰግናለን ዮኒ

  • @alemayehuzike6015
    @alemayehuzike6015 Жыл бұрын

    Yone kebede you are the best. I left police garage 43 years ago, You weren’t even born when I was there but you cover every corner Amazing. Thank you for great memories.

  • @tamaa4107
    @tamaa41074 жыл бұрын

    ዮኒ በጣም ነው የምናመሰግንህ ከባህር ማዶ ሆነን ስናየው ሁላችንም እያየነው በትዝታ ወስደህናል … ሁለተኛውን ክፍል ከተጨማር መረጃዎች ጋር አብረን ለመስራት ተመኘን …ያቆየን እናመሰግናለን

  • @romantsehay7354
    @romantsehay73544 жыл бұрын

    Thank you ebs i grow up in Ara tkilo fite ber in front of bete mengest you remind me my childhood i grow up by Haileselasse Time my father workibg in bete mengest ,now i am living in Gernany.

  • @gedag5658
    @gedag56584 жыл бұрын

    Teweleje yadekut fitber new ahun yemenorew US new fitber betefersem betezeta abragn lezelalem tenoralech. Eyalekesku new yihen video yayehut tnx.Yoni tnx.ebs.👍

  • @mollahoresa9435
    @mollahoresa94354 жыл бұрын

    I grow up here i have a lot of memories, thanks.

  • @selamawittadesse8346
    @selamawittadesse83464 жыл бұрын

    ሰፈሬ ፊትበር የተወለድኩባትና ያደኩባት ነች እኔ የብቅል ግቢ ወይም ኮባ ግቢ ልጅ ነኝ የፊትበር ትዝታው በጣም ብዙ ነው ፊትበር የሌለ ማህበረሰብ የለም ከተማረ እስከ አልተማረ ከደሃ እስከ ሃብታም በአሁኑ አጠራር የሌለ ቤሔር የለም የሚገርመው አንድም ቀን ስለቤሔራችን ተጠያይቀን አናውቅም ንፁህ ፍቅርና ንፁህ ኢትዮጲያዊነት ብቻ ፊትበር ለቸገረው ሰው አዋጥቶ የሚሰጥባት መንገድ ላይ እየለመነም ይሁን እየሰራም ማደሪያ የሌለው በሚሞት ጊዜ እንኳን ሰዉ አዋጥቶ አልቅሶ የሚቀብርበት ፆም የማይታደርባት ምርጥ ሰፈር መፍረስ የሌለበት ነበር ፊት በር የፊት በር ልጆች ሁላችሁም በሰው አገርም ተሰደን ያለነውም በአገርም ያላችሁ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ መልካሙን ጊዜ ያምጣልን ፡ዮኒ እናመሰግናለን ተባረክ ልጅነቴን አስታወሰኝ ፊት በር ያራዶቹ ሰፈር

  • @ermiasmesfin5829
    @ermiasmesfin58294 жыл бұрын

    ዬኒ እግዚይብሔር ክብረትን ይስጥህ የናፈቁንን የሸገር ሰፈሮች ስደት ላይ ሆነን ስለምታስጎበኘን ምርጥ ፕሮግራም ነው አንተም አብረውክ የሚታትሩት ክሩዎችም በርቱ እናመሰግናለን።

  • @kassahunmereawi1120
    @kassahunmereawi11204 жыл бұрын

    Omg ,I can't resist my feelings . Thanks a lot

  • @user-bh5ev4zt9p
    @user-bh5ev4zt9p4 жыл бұрын

    ሠፈሬ የተወለድኩበት ያደኩበት ዋው❤❤❤

  • @ganzeinfache4638
    @ganzeinfache46384 жыл бұрын

    ዮኒ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ሁሌም አቀራረብህ በጣም ደስ ይላል 👍❤❤❤❤

  • @samuelbeyene2621
    @samuelbeyene26214 жыл бұрын

    ዮናሰ አመሰግናለሁ ሐያት ሰፈሬ ነዉ ከቦሌ ነው ወደዛ የሔድነው መለኛው ግሮሰሪ ቤቴ መግቢያ ላይነው ሁሉንም አውቃቸዋለሁ አኔ የምኖረው አሜሪካን ነው የሰው ፍቅር እና ትዝታ ከውስጤ አልወጣ ብሎኛል

  • @shkuralamohamed8553
    @shkuralamohamed85534 жыл бұрын

    Wow arif perogeram new bezihe ketelebet ke cherkosr sefer neagn (m)

  • @birukalemu7625
    @birukalemu76254 жыл бұрын

    ዩኒ በጣም የምንወደው ፕሮግራም ነው እራስህን ይምትመስል ድንቅ ግዜጠኝ አርቲስት ሁሉ ነገር ነህ አድናቂህ ነኝ

  • @Yared542
    @Yared5424 жыл бұрын

    Yone mereteye yarada lij bereta betam aryf sera eyeserak new 🙏🙏💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @reigndeere2356
    @reigndeere23564 жыл бұрын

    Thank you so much! Missing Addis

  • @Ethiopianlion
    @Ethiopianlion4 жыл бұрын

    This the best show thank you yoni

  • @azeb2809
    @azeb28092 жыл бұрын

    ዮኒ እባክህን የአሮጌ ቄራን ትዝታ ድጋሚ ስራልን ድሮና አሁን እንዲህ አምሮባት ደግሞ እንያት ኢትዮጵያ መጥቼ ሳያት ደንቆኛል ❤️🙏❤️

  • @abumod308
    @abumod3084 жыл бұрын

    ዮኔየ አድናቂህ ምረጥ ሰዉ ነህ የድሬ ልጅ

  • @2024710404
    @20247104044 жыл бұрын

    This is the best one yet! Love it !!!

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML4 жыл бұрын

    ምርጥ ስፈር ነው ፊት በር ሌላው ስሙ ባርሙዳ ነው የሚባለው የገባ ስው ከፊት በር እስክ አምባሳደር ስምጦ ነው የሚቀር አይወጣም ምርጥስፈር ነው ፊት በር ይመቻችሁ የአራዳ ልጆች❤️❤️❤️

  • @meselutasew9636
    @meselutasew96364 жыл бұрын

    የፊት በር ነሽ የደቦቃ፣ አኔ የጠከራራ ያባ ጨምር የፍልውሃ ጥርት ያልሽው የምንጭ ውሃ የሰፈሬ ልጆች በያላችሁበት እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ፡፡ ዮኒ እናመሰግናለን ግን ስለፊት በር ትዝታ ቀሰቀስክ እንጂ አልተወራም ያንሳል ያንሳል ያንሳል

  • @Abawtes
    @Abawtes4 жыл бұрын

    wow Yoni you bring back all the good memories ....what a great and lovely program.

  • @meserettesfaye433
    @meserettesfaye4334 жыл бұрын

    ውይኔ ስፈሬ የተወለድኩበት ያደኩበት ቄራ ደቦቃ ጠከራራ የፍቅር ስፈር

  • @tenagneworktessema7888
    @tenagneworktessema78884 жыл бұрын

    Am born and raised at Fir Bir - My parent met there and got married as well at Firt Bir. What a nostalgy. really you broiught me back to my childhood.. Were force to leave due to the development and all of us catered every where. Miss Fir bir - the arada

  • @bettyeric5454
    @bettyeric54544 жыл бұрын

    It’s amazing memories i am glad to see my childhood places memories thank you ebs

  • @user-qf2ms3rm3z
    @user-qf2ms3rm3z4 жыл бұрын

    ወኔ ስፍሬ ፍቅራችን አረ ስንቱን አንስተን እንጨረስው ቦኖሀ ሰፍሬ እውነት በጣም ነው የናፈቀኝ እውነትም እናታለም ፊት በር በታተነን በዝህ አጋጣሚ እናቶቻችንን ስላሳያቹን እናመሰግናለን ሰፈሬ መቻም አረሳሽም መጠርያ ክብሬ😍😍😍

  • @ironiam2689

    @ironiam2689

    4 жыл бұрын

    ❤️❤️👍

  • @eyasuhagos1471
    @eyasuhagos14714 жыл бұрын

    በድንገት ጋደም ብየ ስልኬን እየተመለከቱኩ ነበር በአጋጣሚ ስለታሪከኛዋ ፊት በር ተመለከትኩ ብቻ ምን ልበላቹሁ ተጀምሮ እስከሚያልቅ እየተቁነጠነጥኩ ነው የጨረስኩት ።በተለይ በየመሀከሉ የሚታዩ ቆየት ያለ የፊት በርን ገፅታ የሚያሳዩ የፊልሞች ሳይ አይኔ በእምባ ይሞላ ነበር በትዝታም ወደውሀላ ተመልሼ ስደሰትም ሳዝንም ፕሮግራሙን አይቼ ጨረስኩ ። መላው የፊት በር ሰዋች ባላቹሁበት ሰላም ሁኑልኝ ።

  • @AhmedAli-cz4pt
    @AhmedAli-cz4pt4 жыл бұрын

    Yoni you’re doing a wonderful job for remembering our childhood in ADDIS 👍👍👍👍🙏🙏🙏thanks a lot my dear!!

  • @askeberechabtew7793
    @askeberechabtew77934 жыл бұрын

    Yeljinet meborekiyaye sefere yadekubeshi yetemarekubesh tezetaye. Yoni thanks for bringing back my childhood memories.

  • @addisgasser2803
    @addisgasser28034 жыл бұрын

    በጣም ጥሩ ሥራ ነው

  • @OneLove-wj2bg
    @OneLove-wj2bg4 жыл бұрын

    በጣም ነው ደስ ያለኝ እምዬ ፊትበር ሁሉ እርካሽ በሀምሳ ሳንቲም ተጠግቦ የሚታደርበት ነበር ሰደት ለያየን ሰፈራችንም ፈራረሰ እስኪ የሰፈሮቼ ልጆች ሰብስክራይብ አርጉኝ እና እንሰባሰብ

  • @dagmefikeru2788
    @dagmefikeru27884 жыл бұрын

    በጣም ደስ አለን ስላየነዉ ሰፈራችን

  • @tsisami9841

    @tsisami9841

    2 жыл бұрын

    ሂዊዬ

  • @zumateme6121
    @zumateme61214 жыл бұрын

    ዮኒ ምወድ በምክንያት ነዉ!!!! በያለንበት ይተብከን ምርጦች።

  • @almazjanka763
    @almazjanka7634 жыл бұрын

    ዬናስ የድሮን የአዲስ አበባ ሰፈር ትዝታዎች እያቀረብክ እያስታወስከን ነው ደሞም የአንተ የአቀራረብ ዘዴ በጣም አግዋጊ ነው ጦርሀይሎች ሰፈርና ቶሎሳ ስፈር የተወለድኩበትና ያደኩበት ሰፈር ስለሆነ እየጠበኩ ነው አዲስ አበባዬ ኑሪሊኝ ተመንደጊ ዬናስ እግዚአብሔር ፀሎትህን ሁሉ ይፈፅምልህ 🙏

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee4 жыл бұрын

    As usual, well done Yoni! 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @dawitdesdes5963
    @dawitdesdes59634 жыл бұрын

    I like ur show so much keep it up bro 👍

  • @theprecious4238
    @theprecious42384 жыл бұрын

    wow betam enamesgenalen ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏 betam new des yalgn seferen selayehu OMG 😍

  • @romantsehay7354
    @romantsehay73542 жыл бұрын

    እኔም ፊት በር ነው ያደኩት ዮኒ አንድ ትዝታ ላጫውትህ ቤተመንግስቱ ይሁን ወይ አስፉልት ለመሥራት አላቅም ልጅ ስለነበርኩ ድንጋይ በዲማሚት ስፈነቀል ቤታችሁን ልቀ ቁ እየተባለ ቤተሰቦቼ እኛን ይዘው የሸሹ ነበር ሰፈርተኛው ጭምር ታዲያ አንዴ ከሸሸንበት ስንመለስ ጣራውን ቀዶ የገባ ጥቁር ድንጋይ አገኘን በግምት የሦስት አመት ልጅ እሆናለሁ ያሳደገኝ አባቴ አቶ ሙላት ይባል ነበር ነፍሱን በገነት የርግልኝ የሚሠራው ቤተ መንግስት ውስጥ ነበር ፈረስ ነበረው የማስታውስው አይ ትዝታ የአቶ ሙላት ቤተሰቦች ነበርን እቤታችን መሐበር ሲደገስ ከቤተ መንግስት እምቢልታ የሙዚቃ እኒስትሩመንት የሚጫወቱ የሙዚቃ ባለሚያዎች መተው ሲጫወቱ ትዝ ይለኛል ከጀርመኒ 😍🥰🥰🥰😍😍😍😍🥰🥰😷😷😷😷😷😷😷

  • @bazatekle8929
    @bazatekle89294 жыл бұрын

    ሰፈሬ ፊትበርን በማየቴ ደስ ብሎኛል

  • @user-ud9ex7uo3r

    @user-ud9ex7uo3r

    4 жыл бұрын

    በጣምምም

  • @trendycell9915
    @trendycell99154 жыл бұрын

    ውይ ሰፈሬ እውነት ናፈቅሽን እምዬ ሰፈሬ

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga24384 ай бұрын

    ዮኒ አመሰግናለሁ! ሰፈሬን አንዴ እንኳን እንደነበረ አለማግኘቴ ቅር ያሰኘኛል

  • @tenagnadegafa4131
    @tenagnadegafa41314 жыл бұрын

    ፊት በር ውብ ሰፈር አሮጌው ቄሪ ስላሴ ገበያ እሪ በከንቱ ያደኩ የተማርኩበት ጆንኤፍ ኬኔዲ የአሮጌው ቄራ ትዝታ የአንባሻው የጠጅቤቱ ብዛት

  • @endaletadesse4188
    @endaletadesse41884 жыл бұрын

    ከልብ ነዉ የምንወድ በርታልን

  • @DawitGAyele
    @DawitGAyele4 жыл бұрын

    My father was borne and grew up near fitber kera area and gebrail sefer

  • @jesuslovesme7440
    @jesuslovesme74404 жыл бұрын

    Welcome back Yoni love your show ❤❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸

  • @user-vr3ub5pz9e
    @user-vr3ub5pz9e4 жыл бұрын

    ዋው ሰፈሬ ያደኩብሽ ቄራ ስላሴ ገበያ እሙዋ

  • @frehiwotbaraki435
    @frehiwotbaraki4354 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግንአለን 🙏❤️❤️❤️

  • @sisaygetachew8386
    @sisaygetachew83864 жыл бұрын

    የሾለቄ ሰፍር ልጆች በያላችሁበት ሰላም ሁኑልኝ

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia5134 жыл бұрын

    በጣም ቆንጆ ቅንብር ነው።የሚ ቀጥለውን ዝግጅትሕን በጉጉት እጠብቃለሁ።🕵

  • @-wibhabeshochi5097
    @-wibhabeshochi50974 жыл бұрын

    ግንብ ሠፈር ሠፈሬ የፍቅር መንደሬ ኪሎ ከተሠደድን እንጂ ማነህ የሠማነው ኪሎ ማነው ሚባለው በር ሲንኳኳ ብቻ ነው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ahile2942
    @ahile29424 жыл бұрын

    ውብ አዲስ አበባ ትዝታሽ

  • @kassahunmereawi1120
    @kassahunmereawi11204 жыл бұрын

    Fitber is The little Ethiopia , yarada sefer !!

  • @selame1000
    @selame10004 жыл бұрын

    ወይኔ ሰፈሬ የያያ ሸንኮራ😍😍😍😍

  • @tenagneworktessema7888
    @tenagneworktessema78884 жыл бұрын

    Kebele 22 - lovely community

  • @salimsdilbago2864

    @salimsdilbago2864

    4 жыл бұрын

    ማን ታውቃላችሁ ከባለሱቅ ስማቸው ከተጠራውሌላ

  • @tigistkoyas7640
    @tigistkoyas76404 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @nunitsegaye3439
    @nunitsegaye34394 жыл бұрын

    OMG my heart is melting ❤❤❤

  • @yohanpodcast3026
    @yohanpodcast30264 жыл бұрын

    ኧረ ሠፈሬ የተወለድኩብሽ ያደኩብሽ ጥርሴን የነቀልኩብሽ የዛሬን አያድርገውና አፍርሠው በታተኑን

  • @benyamtesema4089
    @benyamtesema40894 жыл бұрын

    Yone kebede as usual ur great and Thanks for bringing awesome show to us keep shining,probably u don't know how many people are going to be happy watching this great show

  • @selama5095
    @selama50954 жыл бұрын

    እረ ሰፈሬ አይኔ እምባ ሞላ ተወልጄ ያደኩብሽ ቤታችን እንደ ነገ ሊፈርስ እንደ ዛሬ ነበር አገሩን ለቅቄ የተሰደድኩት ። እምባዬን ያፈሰስኩት ቤተሰቤንም ሰፈሬንም መልሼ እንደማላገኛቸው ስለማቅ ነበር

  • @zelalemworku2684
    @zelalemworku26844 жыл бұрын

    A lot to of memories.

  • @seblea2090
    @seblea20904 жыл бұрын

    ዮኒ ምርጥ 👌👌👍👍💚💛❤

  • @hiwotmelese3350
    @hiwotmelese33503 жыл бұрын

    wow sefere emeye fit bere

  • @user-fz3gi4gb9j
    @user-fz3gi4gb9j4 жыл бұрын

    ዮኒ ማኛ እንኳን ደህና መጣህ

  • @flrehiwottessma999
    @flrehiwottessma9994 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ዮኒ ያራዳዋች መንደር

  • @ethiopawt1416
    @ethiopawt14164 жыл бұрын

    ወይኔ ሰፈሬ እትብቴ የተቀበረብሽ አነቀጠቀጠኝ ሳይሽ ትዝ አለኝ ፍቅርሽ

  • @beteytariku9950
    @beteytariku99504 жыл бұрын

    ምርጧ እናት አለም ፊት በር ይው ትውልድ ያስታውስሻል ልጅነት ያበቃው አቺጋ ነው ምርጧ ሰፈሬ

  • @michelhaile-mariam9159
    @michelhaile-mariam91593 жыл бұрын

    Many thanks

  • @tesfayegetachew1296
    @tesfayegetachew12964 жыл бұрын

    ፊት በር ነሽ የደቦቃ፣ አኔ የጠራራ የቀበሌ 25 የጎመን ተራ ያባ ጨምር የፍልውሃ ጥርት ያልሽው የምንጭ ውሃ ዮኒ እናመሰግናለን

  • @seblemesfin3645
    @seblemesfin36454 жыл бұрын

    Can you pleas make sengatra

  • @tena319
    @tena3194 жыл бұрын

    btame enamesgenalhu

  • @fasikakebede8027
    @fasikakebede80274 жыл бұрын

    Sefera nafekege Thanks 🙏 yoniya

  • @bezaananiya6019
    @bezaananiya60194 жыл бұрын

    Fitber yadegubsh sefere❤

  • @flypicollo
    @flypicollo4 жыл бұрын

    Wed sefere wow so many memories

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter44544 жыл бұрын

    ምርጥ ጋዜጠኛ ዮኒ አመሰግናለሁ የልጅነቴን በትዝታ እየወሰድከን ነው ፊት በር ሰፈሬ ባይሆንም ናዝሬት ት/ቤት ሰፍር ባድግም ቤተሰቦች ጋር እንዲሄድ ነበር የኮሶ መድሃኒት ለመጠጣት የማይረሳኝ ነው አመሰግናለሁ

  • @mohamedworake3317
    @mohamedworake33174 жыл бұрын

    ደቦቃ ለሁሉ የሚበቃ! ስድስት አመት ኖሬበታለሁ!

  • @tsehayassefa4014
    @tsehayassefa40144 жыл бұрын

    ተወልጄ ያደኩበት እትብቴ የተቀበረበት አሁንም ወደፈት ትዝ የሚለኝ ፈትበር ላይ ተወልዶ ፈትበር ላይ ያደገ ይኖራል ዘላለም እንዳስገደደ የተባለበት ሠፌረን ስላቀረብክልኝ በጣም አመሰግናለሁ🙏🙏

  • @sosinamerid5137
    @sosinamerid51374 жыл бұрын

    እትብቴ የተቀበረበት ያድኩብሽ ሰፈሬ በሰው አገር ሆኜ ሳይሽ ምን ሃይል ልቤ አዘነ የሰው አገር የሰው ነውና አዘጋጁን በጣም እናመሰግንሃልን ወደ ልጅነታችን ስለመለስከንና ስላስታወስከን ፊት ነበር እውነተኛ ሰፈር ከነቆሻሻዋ ሁሌ የምትናፍቅ ሰፈር ጆንኤፍ ኬኔዲ ትምህርት ቤቴ

  • @Damotra1

    @Damotra1

    4 жыл бұрын

    enem yetemarkut John of Kennedy new. I visited two years ago .. Its completely on bad condition

  • @ironiam2689

    @ironiam2689

    4 жыл бұрын

    ትክክል

  • @user-ud9ex7uo3r
    @user-ud9ex7uo3r4 жыл бұрын

    ወይይይይይ ሰፈሬሬሬ

  • @bazatekle8929

    @bazatekle8929

    4 жыл бұрын

    የአሮጌው ቄራ ልጅ አርቲስት ይገረም ደጀኔን ቢያቀርበው ጥሩ ነበር ለሚቀጥለው እንጠብቃለን ሌሎች አርቲስቶችም ስላሉ።

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r4 жыл бұрын

    ዮንዬ ምርጤ እኳን ሰላም መጣክልኝ ምርጤ ምርጥ ያራዳ ልጅ ፕሮግራምክን እኮ በጉጉት ነው ምጠብቀው ሰላምክ ይብዛልኝ ያሰብከው ሁሉ ይሳካልክ ስታወራ እኮ ምስጥ ብለክ ስለሆነ እዴት ተመስጬ እደምሰማክ

  • @aratkilo1808

    @aratkilo1808

    4 жыл бұрын

    ምንድነወ፣ይሄ፡ክክክክክ፣ብሎ፣ነገር?

  • @user-os6ht3hj6i
    @user-os6ht3hj6i4 жыл бұрын

    Betam des ylal .Abwaranem asaun

  • @getachewmelese9840
    @getachewmelese98404 жыл бұрын

    ደቦቃ እንዴት እንደናፈቀኝ

  • @sirgutbekele4298
    @sirgutbekele42984 жыл бұрын

    Wow yoni ene minim alimi akerarebih endet des endemil eshetu kegeletseh belay hulem begugut new yemitebikih degimom melikam ye abatoch Ken biyehalew

  • @azebasmelelsh6083
    @azebasmelelsh60834 жыл бұрын

    Wiy sefera😍😍i miss you

  • @mussieeyassu2048
    @mussieeyassu20483 жыл бұрын

    ስለ የብሔረ ጽጌ የፊት በር ትዝታ ታቀርበዋለህ ብዬ ነበር 24 እና 25 እድር ብሔረጽጌ ያደኩብሽ ፊት በር እትብቴ የተቀበረበት 💚💛❤️

  • @metsihetkebede116
    @metsihetkebede1164 жыл бұрын

    ሰው ከሰሜን ይምጣ ከደቡብ ከምስራቅ ይምጣ ከምዕራብ የማይጠየቅበት ፥ ሰው ሰውን ወዶ ፡ እሱም የሚወደድበት *የሸገር እምብርት!*

  • @obiyya3372
    @obiyya33724 жыл бұрын

    4kilo ፊት በር የእትብቴ መቀበሪያ አአዬ ሀገሬ ብሄሬ ክፉሽን አልስማ

  • @hmyoutube4054
    @hmyoutube40544 жыл бұрын

    እስኪ የሰው ደስታ የሚያስደስታቹ የሰው ድካም የሚያዛዝናቹ እኔ ደካማዋ እህታቹ ነኝ የአረብ ገረድ የሆንኩት እህታቹ ነኝ አትከፍሉበት አትደክሙበት በሰው ቤት ኩሽና የምረመጠምጠዉ እህታቹ ነኝ ሰብስክራይብ አድርጉኝ አይማኖት ወይም ብሔር አልነካ በሰው ቤት የምደክም ደካማ ድሃ ነኝ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ እስኪህ እህቶቼ ከልቤ እወዳቹዋለው

  • @desalegnbireda4108
    @desalegnbireda41084 жыл бұрын

    Thank u bro! If u in case need to know more about ''Fit ber'' please let me know. I have done a research about this place, and I am willing to share.

  • @bgbey3972

    @bgbey3972

    4 жыл бұрын

    What u got bro? Please need to know

  • @emanfuad6971
    @emanfuad6971 Жыл бұрын

    ዴቭዬ ስላየሁክ ደስብሎኛል ማማዬ እንደነገረችኝ ራሱ ጉልቤ ዴቭዬ ደግሞ ወንድሙን ኢሱ እና ሄኖኬን ተክቷል ጉልቤነታቸው የሰፈራቸውን ልጆች አያስነኩም

Келесі