10,000 ያገኘው ማነው?

#ፋና_ላምሮት #fana_lamrot
10,000 ያገኘው ማነው?

Пікірлер: 48

  • @mikiman6670
    @mikiman66702 жыл бұрын

    እናቴ ትሙት ያለምወርቅየ የኔ ቆንጆ ልክ እንደ ስምሽ ወርቅ ነሽ 🥰አንች ምኑንም ብትዘፍኝ ያምርብሻል ልዩ ነሽ ኬኳ የአለባበስሽን ነገር እማ አይወራም በናትሽ በዚህው ቀጥይ 👌👌በአዲስ ሙዚቃ አንችን ለማየት እፈልጋለሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @nasribenarfa6909

    @nasribenarfa6909

    2 жыл бұрын

    ያለምወርቅ ❤❤

  • @hayatali1011
    @hayatali10112 жыл бұрын

    አንደኛ ብትሆን ደስ ይለኛል ሁልም ጎበዝ ናቸው 💕

  • @abdumustefa6237
    @abdumustefa62372 жыл бұрын

    ባላገሩ ምርጥ በፋና ፊት ተመስገነ ቅኔ የዘፈነች ይመስላል 1 million ተብሎ በ200ሺህ ብር ይገርማል ባላገሩ ምርጥ ብወዳደር ይሻል ነበር የምትል ይምስላል ብቃት ያላት ድምፃዊት ነሽ በርቺ

  • @yosefgetaneh3485

    @yosefgetaneh3485

    2 жыл бұрын

    1 milion yeashenafiwoch ashenafi lay new

  • @hasna5336
    @hasna53362 жыл бұрын

    ወይኔ ይች ልጅ ግን የኔን ብቻ ነው ልብ የጎተተች ዋውውውው

  • @meronlife5129
    @meronlife51292 жыл бұрын

    የአለምወርቅ አንደኛ ነሽ ተባረኪ🇪🇹💚💛❤️

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom42862 жыл бұрын

    የኔ ጀግና እሕቴ በርችልኝ በጣም የሚአምር ድምጽ ነው ያለሽ

  • @linaethio30
    @linaethio302 жыл бұрын

    አቦ በጣም ልምድ ያላት ነው ልክ እንደ ነባር ዘፋኝ እጅግ ያምራል በርቺልን

  • @Nesru23
    @Nesru232 жыл бұрын

    የተለየች ናት በእውነት

  • @abelgetachew4678
    @abelgetachew46782 жыл бұрын

    ይህ ልጅን በጥሩ ሥራው ለሕዝብ ቀርቦ እንደምናገኘው ተስፋ አደርጋለሁ በርታ!!

  • @Seli801
    @Seli801Ай бұрын

    አንጀትየ በላሹ ብጣሚ ዲኒቂ ነሸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tilahunkifle5124
    @tilahunkifle51242 жыл бұрын

    አንደኛናአንደኛ ገሬ ነው፡፡

  • @tigistteshale6408
    @tigistteshale64082 жыл бұрын

    እደስምሽ ወርቅ ነሽ የኔ ቆጃ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @mulugenetu6988
    @mulugenetu69882 жыл бұрын

    ብሩኪ ዉነትም ብሩክ ነህ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hasna5336
    @hasna53362 жыл бұрын

    ባህሏ ድምፅ ሁሉ ነገርሽ ደስ ይላል

  • @fitsumbogale5738
    @fitsumbogale57382 жыл бұрын

    አቤል የኔ ጀግና ይመችክ

  • @addisken24
    @addisken242 жыл бұрын

    ያለም ወርቅ ትለያለች አንደኛ ነች

  • @edensolomon9892
    @edensolomon98922 жыл бұрын

    👏

  • @hinahina4144
    @hinahina41442 жыл бұрын

    አደኛዬ❤

  • @user-eo7vh7ch9x
    @user-eo7vh7ch9x2 жыл бұрын

    ያለም ወርቅ💐

  • @yabsramelkamu5373
    @yabsramelkamu53732 жыл бұрын

    you did it our sister

  • @weyneshetwendmagne8399
    @weyneshetwendmagne83992 жыл бұрын

    ትችያለሽ እማ ትሙት

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker47902 жыл бұрын

    ይቅናሺ የአገሬ ልጅ

  • @genetrayayoutube5741
    @genetrayayoutube57412 жыл бұрын

    ያለም ወርቅ✅✅✅✅1ደኛ

  • @fitsumbogale5738
    @fitsumbogale57382 жыл бұрын

    ያለም ወርቅ አሉሽ አባትሽ እውነትም ስም ማውጣት ይችላሉ

  • @teferatesema8514
    @teferatesema85142 жыл бұрын

    ኮዱን ልጅትዋ ትበልጣለች

  • @fuadputic2470
    @fuadputic24702 жыл бұрын

    Andegna nesh uffa

  • @masalt1424
    @masalt14242 жыл бұрын

    አስቀድሜ የገመትኩት ነዉ የሆነዉ አንድም ለአልተሳሳትኩም ነበር

  • @user-yv9ko4iy8d
    @user-yv9ko4iy8d2 жыл бұрын

    ያለም ወርቅ እስኪ የማያለቃቅስ ዘፈን ዝፈኚ

  • @Shaida-go4nb

    @Shaida-go4nb

    2 жыл бұрын

    ክክክክክክክ

  • @meronlife5129

    @meronlife5129

    2 жыл бұрын

    አርጋው በዳሶ ይዝፈንልሽ

  • @shegawkemawmenda856

    @shegawkemawmenda856

    2 жыл бұрын

    @@meronlife5129 😂😂😂እውነትም

  • @hayatali1011
    @hayatali10112 жыл бұрын

    1ኛ ብየሻለሁ

  • @yabibalavate3760
    @yabibalavate37602 жыл бұрын

    min aynet aslekash, anjet abey dimits new

  • @getawshewatatek3275

    @getawshewatatek3275

    2 жыл бұрын

    ማን አሸነፈ????????

  • @nike-ck4lq
    @nike-ck4lq2 жыл бұрын

    Number 1 Yealemwork

  • @robelenat8949
    @robelenat89492 жыл бұрын

    በጣም ትለያለች 1111111

  • @yaregalayele8647
    @yaregalayele86472 жыл бұрын

    who was the winner?

  • @eyobdaggygirma2494

    @eyobdaggygirma2494

    2 жыл бұрын

    Abrham Welde

  • @zufangebreselase2451
    @zufangebreselase24512 жыл бұрын

    አንደኛናት ያለሞርቅ 28617

  • @singitonsisay9705
    @singitonsisay97052 жыл бұрын

    General Tefera Mamo

  • @tediberehe9460
    @tediberehe94602 жыл бұрын

    ያለም ወርቅ

  • @shilmatdessalegn3766
    @shilmatdessalegn3766 Жыл бұрын

    ወደረም የለሸ ያለም

  • @tub8577
    @tub85772 жыл бұрын

    Lm 22222

  • @hanahana1amenamenamenhana130
    @hanahana1amenamenamenhana1302 жыл бұрын

    LM222222222

  • @MoMo-or4cn
    @MoMo-or4cn Жыл бұрын

    Vbngsd

  • @yasminabubeker1311
    @yasminabubeker13116 ай бұрын

    አቤል በሳ ደስተኛ ነህ

Келесі