ፓስተር አስፋው ዴሲሳ የተናገሩት ነገር ማስረጃ አለው?

ሙሉ ቪዲዮ
👇
• ...እውነትም በአደባባይ ላይ ወድቋ...
የኢትዮጵያ ሀዋርያዊት 'ቤተክርስቲያን' የአዲስ አበባ ሰበካ የቦርድ አባል ፣ የአዲስ አበባ አገልጋዮች እና የምእመናን ህብረት ክፍል አስተባባሪ ፣ የአቃቂ ንኡስ ሰበካ ሀላፊ ፣ የአቃቂና ቃሊቲ ጥምር ንኡስ አስተባባሪ ፣ የቱሉ ዲምቱ አጥቢያ መጋቢ
ቄስ አስፋው ዴሲሳ
31 አመታት በኢትዮጵያ ሀዋርያት 'ቤተክርስቲያን' ሲያገለግል ቆይቶ አሁን ግን ለእግዚአብሔር ልጅ እውነት ሲል ቤተ-እምነቱን ለቆ ወጥቷል::
መረጃ ወይም አስተያየት መስጠት ከፈለጉ በ exposingonlyjesus@gmail.com ኢሜል አድራሻ ይላኩልን::
ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇
t.me/exposingOJ
‪@letthewordspeakout‬
‪@apostolicgospel4all-ethio-514‬
‪@LidetuPetros‬
‪@apostolicchurchofethiopiay6221‬
‪@Isoyisehak‬
#apostolic_church_of_ethiopia
#apostolic_church
#bishop_degu_kebede
#wara_bethel
#bishop_degu
#wara
#hawariyawit

Пікірлер: 11

  • @gracealone22
    @gracealone224 ай бұрын

    ለእውነት አንገትን መስጠት እንዲህ ነው!!! እግዚአብሔር ይባርክህ!!!

  • @gracealone22
    @gracealone223 ай бұрын

    ፓስተር👏👏👏

  • @wendimtakelku2087
    @wendimtakelku20874 ай бұрын

    Wow... Thank you Jesus for opening his eyes.

  • @sileshiworku6619
    @sileshiworku66193 ай бұрын

    የወንበዴ ስብከት ነው ይኽ ፣ስላሴን የሚክድ የሳተና የሚያሳስት ስለሆነ ተጠንቀቁ ።ጭራሮ መንፈስ ነው በላያቸው ያለው፣ኑ የሚለው ስንት ነው?።ስላሴ በትክክል የሚገለጥበት የቃሉ ሥፍራ “የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ፣ የእግዚአብሔር ፍቅር፣ የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን።” - 2ኛ ቆሮንቶስ 13፥14 (አዲሱ መ.ት) it shows Trinity

  • @sisayasalegeribo9603
    @sisayasalegeribo96034 ай бұрын

    egizabiher yibarikih ....tebarekilign

  • @Tameis4Christ
    @Tameis4Christ4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይገስጸው የአማጻ ልጅ መንፈስ የእግዚአብሔርን ልጅ የሚያቃልል መንፈስ ነው

  • @merkato_gebya
    @merkato_gebya4 ай бұрын

    እግዚአብሔር የሐዋርያዊት ቤተ እምነትን በራስዋ ልጆች ከዘላለም ጥፋት ሊታደግ በስራ ላይ ነው!

  • @habtamusium8646
    @habtamusium86464 ай бұрын

    ጌታ የተክሌን ፍልስፍና ከምድረገጽ ያጥፋው !

  • @sisayasalegeribo9603
    @sisayasalegeribo96034 ай бұрын

    enkuwan egizihabiher tegelexilih

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame96529 күн бұрын

    ገልበጥ ገልበጥ ቱታ ቱታ ፊቱ ፊቱ ኋላው ኋላው ኮቱን አስቀምጦ ቱታውን አውልቆ ምናምን ከእውቀት እና ጤናማ ከሆነ አስተምሮ የወጣ ኑፋቄ አይደብራችሁም እንዴ ትልቅ ሰው አይደላችሁም ምድረ የኢሉሚናት ስብስብ ምስኪኑን ህዝብ ተጫወቱበት ህዝብ በእውነት አስተውሉ እኚህን ፓስተር ስሙ እርፍ ብላችሁ ከእግራቸው ስር ተማሩ ሲያስተምሩ እንኳን ሞገስ የሌላቸው ከእውቀት ነፃ የሆኑ ጥቅስ መርጠው አማኞች ጥቅሱን ከአውዱ ውጪ የሚተረጉሙ ሲጠየቁ የሚምታቱ በቂመልስ እንኳን መስጠት የማይችሉ በአሸዋላይ የተዘሩ ከንቱዎች እግዚአብሔር ይገስፃችሁና

  • @habtamusium8646
    @habtamusium86464 ай бұрын

    ሀሃሀሃሃሀሃሃሀሃሀሃሃሀ አረ ጉድ መጣ ገለባብጠት ! አለ ደጉ

Келесі