ኦንሊ ጂሰስ Exposing Only Jesus

ኦንሊ ጂሰስ Exposing Only Jesus

እኛ በአብ በወልድ እና በመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ የምናምን፥ ኢየሱስ ራሱ አብ ራሱ ደግሞ ወልድና መንፈስ ቅዱስ ነው ብለው ከሚያምኑ ኦንሊ ጂሰሶች ጋር እንደ እግዚአብሔር ቃል መንፈሳዊ ውይይቶችን የምናደርግ ነን።

በዚህ ዘመን ራሳቸውን ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን አማኞች ብለው የሚጠሩ ፤ በጥንታዊውን መናፍቅ ሰባሊዮስ አስተምሕሮ መሰረት "ወልድ አብ ያደረበት ስጋና መገለጫ አካል እንጂ በራሱ ማንነት የሌለው ነው" በማለት ያስተምራሉ።

ሰባሊዮስ በ220 ዓ.ም የኖረ ሰው ነው። የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን እና (UPCI) ልክ እንደ ሰባሊዮስ ያለ ኢ-መጽሐፍ ቅዱሳዊና በጥንታዊው ክርስትና ውስጥ እንደ አርዮስ ውግዝ የተደረገ ትምህርት ይዘው እናያለን።

ይህ ዩቲዩብ ቻናል እንደ እግዚአብሔር ቃል የሆነ ትምህርት ፥ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ሙግት እና ውይይቶች ይደረግበታል።

እኛም የምናምነው እውነተኛው የክርስትና ትምህርት ቀጥሎ በአጭሩ ቀርቧል::

አብ አምላክ ነው
ወልድ አምላክ ነው
መንፈስ ቅዱስ አምላክ ነው

ሆኖም ግን አብ ወልድ እና መንፈስ ቅዱስ ሶስት የተለያዩ አማልክት ሳይሆኑ አንድ አምላክ ናቸው::

በአምላክ አንድነት እናምናለን

አብ ወልድ አይደለም፤
ወልድም አብ አይደለም፤
አብ መንፈስ ቅዱስ አይደለም፤
መንፈስ ቅዱስም አብ አይደለም፤
ወልድ መንፈስ ቅዱስ አይደለም፤
መንፈስ ቅዱስም ወልድ አይደለም፤

አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ የየራሳቸው ቅዋሜ ማንነት ያላቸው አካላት ናቸው::

በአንድ መለኮታዊ ኑባሬና በሶስት አካላት እናምናለን።

አስተያየት መስጫ ኢሜል
📩 [email protected]

Пікірлер

  • @sami2utube
    @sami2utube16 сағат бұрын

    አብ በራሱ ሕይወት እንዳለው እንዲሁ ደግሞ ለወልድ በራሱ ሕይወት እንዲኖረው ሰጥቶታልና።

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame965217 сағат бұрын

    ኢየሱስ የማን ልጅ ነው?? ተብሎ ሲጠየቅ ሌላ ድንቁርና የበዛበት ወሬ ያወራል እየተነበበለት የማይሰማ የሰው ድንጋይ ኧረ ድንጋይስ ተጠርቦ ቆንጆ ተደርጎ ለግንባታ ይውላል እነዚህ ከሀዲያን ለምን ይጠቅማሉ ለምንም አይጠቅሙም እስላም ሁላ ይሄ የድፍረት ሀጥያት ነው።

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame965217 сағат бұрын

    ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው ለማለት እንዲህ የሚተናነቃችሁ ምንድነው ፍጥረታችሁ ግን እናተ እግዚአብሔር ጥሩ አርጎ ይገስፃችሁ ይበትናችሁ በኢየሱስ ስም በድንቁርና የተሞላ ሁላ መገለጥ ይሁን መበልጠጥ ግራ የገባው የራሱን መገለጥ ለማውራት ቃሉን ሊያጣምም ይሯሯጣል እሪያዎች ናችሁ።

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame965217 сағат бұрын

    ግራ ገብ ምንም ጭብጥ የሌለው ሰውነቱ የዘላለም አባት የተገለጠበት ስጋው ምናምን ምንድነው ግን አንደዚህ መወሻከት ልጁ ለሰውነቱ አባትነቱ አምላክነቱ በጣም በጣም ያሳዝናል እውነት ጭብጥ የለውም እኮ ጌታ ይርዳችሁ እንጂ በጣም ያስፈራል😢😢😢😢😢😢

  • @yisehakkebede5400
    @yisehakkebede5400Күн бұрын

    ዋው ተባረኩ! you're making a difference . የሚሰማ ጆሮ ካለ ይስማ ! በርቱ ጌታ እረድቶኝ ትምህርታችሁን መከታተል ከጀመርኩና ክህደቱ በዚህ ደረጃ "አይኔን ግንባር ያድርገው " መሆኑን ስረዳ ደንግጫለሁ ።ለጊዜው የምታነሷቸውን ነጥቦች ከልጆቼ ጋር እየተወያየንበት ነው ግን ከዚህ የበለጠ መስራት እንደሚገባና ክህደቱን expose ማድረግ እንዲገባኝ እኔም አምኛለሁ። የጌታ ጸጋ ይብዛላችሁ !

  • @amanuelendale7277
    @amanuelendale727721 сағат бұрын

    Thanks dear Yishak

  • @biblicalfacts3409
    @biblicalfacts34092 күн бұрын

    ተባረኩ

  • @FIKADUMOLLA-sx8dq
    @FIKADUMOLLA-sx8dq2 күн бұрын

    can we have a discussion with you ?

  • @TewoderoseKefela
    @TewoderoseKefela2 күн бұрын

    በአለም ነበረ አለሙም አላወቀውም

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame96524 күн бұрын

    ይቅርታ ልጅቷ አይነ ደረቅ እና ፈጣጣ ነገር ነች ለህይወት ሳይሆን ለክርክር ብቻ ነው ከእውቀት ነፃ

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame96525 күн бұрын

    ሀሀሀሀሀሀሀ አቋማቸውን እኛ ብቻ ሳንሆን እነሱም አያቁትም የሚለው አባባል አሳቀኝ 😅😅😅😅😅😅😂😂😂 ወንድሞቼ በርቱ ሁሉ ሀይማኖቶች የክርስቶስ እና የእግዚአብሔር ጠላቶች ናቸው ነገር ግን በእኛ ዘንድ ባለ ብርሀን ክፉ ይመታል ከቃሉ ሰይፍ የሚያመልጥ የለም በርቱ በርቱ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame96525 күн бұрын

    ዋና የመዳኛ መሠረታችንን ነው የአጋንት እውቀት ያለው ይህ ሰው እራሱ አጋንት ነው እንዲህ አይነት ስጋ የለበሰ መንፈስ እያለ ሰው እንዴት ሊድን ይችላል ወንድሞች ዲቤታችሁን አጠናክራችሁ ቀጥሉ ዋጋችሁ በሰማያት ነው።

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame96526 күн бұрын

    ተወው ይሄ አለ እዛኛው ጊቢ ጂኒዎች ወንድሞቻችን ናቸው ያለው ሰውዬ የሱ መንፈስ ነው ያለበት ለነገሩ እስልምና እና የሱስ ብቻ የቦታ ልዩነት እንጂ የአንዳባት ልጆች ናቸው አንድ አምሳል ።

  • @habtamusium8646
    @habtamusium86466 күн бұрын

    የሐዋሪያዊት ቤ/ክ አደጋ ውስጥ እንደምትገኝ ዛሬ እናስተውል ! ወገኖቼ ፡፡ ሰውነት ተብሎ ወልድ (ልጅ ) የለም !

  • @berhanulegesse8589
    @berhanulegesse85897 күн бұрын

    አቤት መረዳት ! ጌታ ይባርክህ ።

  • @berhanulegesse8589
    @berhanulegesse85897 күн бұрын

    በጥሩ ሁኔታ ገልጸኸዋል።

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame96527 күн бұрын

    አራዳ ቢሾፕ ናቸው ለራሳቸው ለራሳቸው ከግሪኩ ከእብራይስጡ ከመደበኛ ትርጉም ሳብ ሳብ ልክ እንደ ሴይጣን ሌላው ግን ውሸት እና ሞት የበዛበት ትምህርት እና መገለጥ ሊተች እውነቱ ሊገልጥ ሲል ይከለክላሉ አይ ወንሊ ይሱስ ታስቁኛላችሁ ሙአሉሙ ነገር ናችሁ

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame96528 күн бұрын

    እግዚአብሔር አብ ልጁን ኢየሱስን ላከው ከዚህም የተነሳ በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ምክንያት የመዳኛ ዋና ምክንያት ሆኗል ።

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame96528 күн бұрын

    ኧረ ግልፅ እና በማያሻማ መልኩ ቁልጭ አድርጎ አስቀምጦታል ሰዎቹ ምርምር ይሁን መገለጥ ይሁን መበልጠጥ ምን እንደሚያወሩ እራሱ አይገቡም ልብ ይስጣችሁ ወልድን አለማክበር የዘላለም ህይወትን ማጣትን ያስከትላል ኢየሱስ ፍፁም ሰው ነው ከአብ እኩል ደግሞ አምላክ ነው እስላምም ሆንክ የሱስ ብቻ ባዮች ይሰማል???

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame96529 күн бұрын

    ፈሩ እንዴ ፓስተር እውነትን በፍቅር እንገልጣለን ውሸትን እንገልጣለን ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame96529 күн бұрын

    አያገባህም አይባልም የጥቅም ተጋሪ ካልሆንሽ በስተቀር ሌላው ቅንነትሽ መልካም ነው አውነት የብራልሽ ሳምሪዬ ❤❤❤

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame965210 күн бұрын

    ሼህ ደጉ አብደላ ያሲን 😂😂😂😂መካ መሄድ ነው የቀረዎት ለነገሩ የእናተ መካ ዋራ እየሄዱ ይሰግዳሉ አይደል አላህ ይዘይሮዎት 😅😅😅😅😅

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame965210 күн бұрын

    ሀሀሀሀሀ ፍሪክሽን ይበዛዋል.... ያስቃል በጣም የሴጣን ትምህርት ምን ጤና አለው የሴጣን ትምህርት እኮ ተብሎ ተፅፋል እያለ በቃላት ለመዋጋት የሚሯሯጥ ነው እስላም።

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame965210 күн бұрын

    ወንድሜ እንኳን ጌታ እረዳህ❤❤❤

  • @eyasuyonas4843
    @eyasuyonas484310 күн бұрын

    በነገራችን ላይ የብዙዎች ልሳን የሚሉት እነሱ የሁሉንም ተመሳሳይነት አይቼዋለዉ

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame965211 күн бұрын

    እንዴት አምላክ አይወለድም እርሱ ተወለድኩ አለ እኮ እሱ ያለውን እኛ ከእርሱ በላይ አውቀን ነው ያልተፃፈ የምናነበው የእስልምና መንፈስ የመሰለ አሰራር ነው እኔና አብ አንድ ነን ማለቱ እኔ ወልድ ሆኜ እናተን ለማዳን ተወልጄ መጣሁ እንጂ አኔ ከእግዚአብሔር ጋር አብሬ የነበርኩ ነኝ ማለቱ (እግዚአብሔር)ነኝ ማለቱ ነው አምላክ አይሞትም ለተባለው ክብሩን አስቀምጦ ፍፁም ሰው ሆኖ ነው የመጣው ለመሞት ነው..... የሞተው ማነው አብ ሞቶል ወይ??? በፍፁም አብ ሊሞት አይችልም አምላክ ስለሆነ ....ኢየሱስን አከበረው ከስም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው ይህም በሰማይ እና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ ምላስም ሁሉ (ለእግዚአብሔር አብ )ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame965211 күн бұрын

    መፅሀፍ ቅዱስ የሚያምታታ ሰው እንዴት ህሊና ሊኖረው ይችላል ህሊናው እንዲወቅሰው ሰው ዳግመኛ በመንፈስ ቅዱስ መወለድ አለበት ጌታን መቀበል እና የእግዘብሔር ልጅ መሆን አለበት ቅድሚያ ስለዚህ እነዚህ ሰዎች ግን ያው ......ጌታ ይድረስላቸው ክርስትና እኮ መፅሀፍ ቅዱስ የሚለንን በየዋህነት ብንቀበለው እኮ ምንም የሚከብድ ነገር የለውም መፅሀፍን ያስተውሉ ዘንድ አይምሮአቸውን ከፈተላቸው ይላል እነዚህ ወንድሞቻችን ግን መገለጥ ይሁን መበልጠጥ አይገባኝም አብ ስጋ ለብሶ መጣ ቱታው ጃኬቱ እርጥብ ስጋ ምናምን ይላሉ እኔ በእነዚህ ሰዎች ደንቆር ያለ ትምህርት የሱስ ብለው የሚሉት ማንነት ኤሊየን የመሰለ ነገር ነው የሚመስለኝ እንብርት የለውም አይበላም አይጠጣም ሲሉ ምንድ ነው በዚህ ልክ መውረድ ብቻ ለኔ የበራ ኢየሱስ ይብራላችሁ ባዛያለ ድንቁርና አለ ።

  • @EshessRoyal-hn6lz
    @EshessRoyal-hn6lz11 күн бұрын

    በእየሱስ ስም ይህ heresy group ከእትዮጰያችን ይወደቅ ተባሪኩ እናንተ በቻላችሁ እየተጋፈጣችው ነው ነገር ግን ሀሉም የእትዮጰያ ወንጌል አማኞች ይህን ኑፋቄ expose ልአደርጉ ይገባል

  • @TemesgenAbaye-jq6vd
    @TemesgenAbaye-jq6vd11 күн бұрын

    Which means እግዝአብሔር አልተወለደም ካሉ እኮ ኢየሱስ አምላክ አይደለም እያሉ ነው እኮ እንዴት ነው ጎበዝ? እኔ የዚህ ቤ/ክ አባል ነበርኩ በሐድያ ሰበካ ውስጥ: እነሱ የሚመሩት ምዕመን በነገራችን ላይ መጽሐፍ ቅዱስን ሲያነብ መሪዎቹ ከሚጠቅሱት ጥቅስ ውጭ ሌላ ክፍል አያነብም ለዚህ ነው እንደፈለጉ ሲፈልጉ ወዲህ ሲፈልጉ ወዲያ የሚያወዛግቡት።

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame965212 күн бұрын

    እናተ የሱስ ብቻ ብላችሁ የምታምኑ ሰዎች ዳግም ካልተወለዳችሁ መፅሀፉን አታስተውሉም እና ስታችኋል ጌታ ይርዳችሁ ያልተፃፈ የምታነቡ መገለጥ ይሁን መበልጠጥ ምን እንደሆነ የማይገባ በዝንቢቷ ጢዝዝዝ የተመሠረተ አስተሳሰብ ከእስልምና ትንሽ የሚለየው የሱስ ማለታችሁ ብቻ ነው ለማንኛውም የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ጌታ ያድናል ።

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame965212 күн бұрын

    ልንገራችሁ ስላሴ ለእኔ ጣዎቴ ነው ጣዎቴ ነው ኑ ወደዚህ ጣዎት ኦንሊ የሱስች....በዝንብ ላይ ከተመሠረተ ቀልደኛ የዘመናችን መሀመድ ነብያቹ ዳኑ ዳኑ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ያድናል ከከፋችሁም ምንም ልረዳችሁ አልችልም የህይወት ጉዳይ ነው።

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame965212 күн бұрын

    ጥዝ ብዝ እያለ የመጣውን ልንገርህ ሴይጣን ነው የብርሀን መልአክ መስሎ የመጣብህ ኢየሱስ እርጥብ ስጋ ነው እንደው ስታሳፍሩ የአጋንት መጫወቻ የሆናችሁ ኢየሱስ አካል የሆነ እንደ እግዘብሔር አምላክ ሆኖ ከአብ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ይኖር ነበር እኛን ለማዳን ሰው ሆኖ ከአባቱ ከአብ ሊያስታርቀን ስለመጣ በዚህ ልክ ልታዋርዱት አይገባም አሁንም ንሰሀ ግቡ የእግዚአብሔር ልጅ ከሌላችሁ መንግስተ ሰማይ አትገቡም ይህ የእስልምና መንፈሳችሁን ጌታ ይገስፅላችሁ እናተ🤨🤨🤨🤨🤨

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame965212 күн бұрын

    ፓስተርየው ተበልተሀል ኢየሱስ ወልድም አብም ነው የሚል የአጋንት ትምህርት እግዚአብሔር ያፍርሰው።

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame965213 күн бұрын

    ወንድም ያሬድ የሚገርም ትምህርት ነው የሰጠኸን ተባረክ ወገኖች ቃሉ መስመሩን ይዞ ሲሰበክ መንፈሳችን ላይ እንዴት የለ እርካታን እነደሚሰጠን እንዴት ሀይል እንደምንሞላ አቦ ጤናማ መንፈስ ያለው ቃል ይብዛላችሁ እንደው ድርቀት ከበዛበት ሲሰሙት ግራ ከሚያጋባ እና እብደት ከበዛበተ ከእውነት የራቀ ከቁርአን አስተሳሰብ ጋር ከሚመሳሰል አስተሳሰብ ጌታ ይጠብቀን።

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame965213 күн бұрын

    የአጋንት ትምህርት ነው የማን ??? የሀዋሪያት ነን ባዮች ተባረክ ወንድማችን

  • @berhanulegesse8589
    @berhanulegesse858914 күн бұрын

    ግራ ገብቶታል ።

  • @user-bo4fx1ry8z
    @user-bo4fx1ry8z14 күн бұрын

    I wanted to extend my deepest gratitude to you for the incredible discussion. Your insights were truly enlightening, and I am genuinely appreciative of the time and effort you dedicated to this discussion.It was an amazing and polite, and I am grateful for the opportunity to learn from you. Thank you once again for your generosity and for sharing your knowledge. Much respect for all of you

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha38014 күн бұрын

    ጌታ ሆይ አስባቸው🙏

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha38014 күн бұрын

    ካሮልዬ እግዚአብሔር ለውጦሃል በእውነት ስሙ ይመስገን፤ ትሁት ነህ ልክ እንደ አምላክህ✝️🙏✝️

  • @helenyegeta9265
    @helenyegeta926514 күн бұрын

    አማን ውስጥ ትልቅ ሰው አለ እመኑኝ😅😅😅

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha38014 күн бұрын

    ተባረክ ገብቶሃል🙏 እግዚአብሔርም ረድቶሃል✝️

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame965214 күн бұрын

    እነዚህ ሰዎች ግን መጥፋታቸውን አረጋግጠዋል ማለት ነው ብቻ ከአፈርኩ አይመልሰኝ የሚል አካሄድ ነው ዋኖቹ የሚያገኙት ኢሚሊየንስ ገንዘብ እና ፓስተር ፓስተር ጨዋታ እና ስልጣን ጥማት ድንዛዜ ነው አቦ የእግዚአብሔር ቁጣ ይምጣባችሁ ምድረ እስላም ሁሉ የእስላም መንፈስ ተከታይ።

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame965214 күн бұрын

    እንደዚህ የሚባል ነገር የለም ከሰው ይልቅ እግዚአብሔርን መፍራት ይበልጣል?? አንቺ የሰው ባሪያ ነሽ እንዴ??? ነው የሚከፈልሽ ብር እና ጥቅማ ጥቅም አለ??? ለምን ንሰሀ ገብተሽ ወደ እውነት አትመጭም ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ ብታምኚ ትድኛለሽ ጌታ እንደሆነ ብትመሰክሪ ትፀድቂያለሽ እነዚህ የሞት ጥላዎች ሽሺ አምልጪ

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame965215 күн бұрын

    እማ አከብርሻለሁ ግን ከእውቀት ሁሉ ነፃ ነሽና መንፈሳዊ ነገር ይቅርብሽ ማህበርሽን ነው የምታሰድቢው ቆይ አናተ ሰፈር እመጣለሁ አካል ያለውን አጋንት ታሳይኛለሽ ምናልባት እኮ አይታወቅም ብዬ ነው😂😂😂😂😂😂

  • @eyasuyonas4843
    @eyasuyonas484317 күн бұрын

    ከአጋንንት ነዉ ሁሉ ነገራቸዉ ወዳጆቼ

  • @eyasuyonas4843
    @eyasuyonas484317 күн бұрын

    እዉነት ነዉ አጠቃላይ አጋንንት ነዉ

  • @eyasuyonas4843
    @eyasuyonas484318 күн бұрын

    እግዝያብሔር ኢሔን የአጋንንት ትምሕርት ያፈርሰዋል በእዉነት

  • @eyasuyonas4843
    @eyasuyonas484318 күн бұрын

    መንፈስ ቅዱስን ፈፅሞ አያቁትም ደግሞም አይቀበሉትም ያነዉ የሒወታቸዉ ችግር

  • @loloKokom-b8s
    @loloKokom-b8s19 күн бұрын

    ❤❤❤ተባረኩ❤❤❤❤

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha38019 күн бұрын

    የእግዚአብሔርን ሐሳብ መረዳት ስለማትፈልጉ Only ጂሰሶች ልብ ግዙ።

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha38019 күн бұрын

    ሁሌም ትህትናህ አንተ እግዚአብሔርን በትክክል እንዳገኘኸው ያስታውቃል🙏