" የእውነት ወንጌል" ደምቆ የታየበት (በ "Aman shalom" እና በ"Beka /እውነትን በፍቅር)

#Apostolic_gospel #Apostolic_Truth #ACE#Apostolic_church_International #Apostolic_church_song #Apostolic_Songs #Ethiopia #Apostolic_church #International_Apostolic_church #Apostolic_Church_of_Ethiopia #Addis_Ababa #orthodox #Protestant #Catholic #Muslim #Islam #Religon #poletics #Federalism #Ethiopian_flag #UPC #united_Pentecostal_Church #One_God #One_Name #One_baptism #Jesus #Jesus_Christ #USA #America.#Europe #Asia #Australia #Africa #North_America #South_America #Canada

Пікірлер: 251

  • @maleda_sports
    @maleda_sportsАй бұрын

    አማኒ ጌታ ይባርክ ፀጋዉን ይጨምርልህ ከእንደዚህ አይነት አቅጣጫ ከጠፋበት ከሳተዉ ሰዉ መነጋገር እጅግ አሰልቺ ነዉ ብሆንም በርታ ወነድሜ።

  • @Fares-zz4pn
    @Fares-zz4pn11 ай бұрын

    ፓ/ቤክዬዬዬ የሱስ ረዥም እድሜና ጤና እናም በመሰታወል ይምራክ የኔ አበት🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-rg7ik5ie3e

    @user-rg7ik5ie3e

    6 ай бұрын

    👍👍👍👍👍

  • @temesigensamuel2365
    @temesigensamuel23653 ай бұрын

    pastor Beky Eyesus Abizto yibarkilin❤❤❤❤❤

  • @Fffuee
    @FffueeАй бұрын

    ተባረክ ወንድም ቤኪ 🙏❤❤

  • @mekeds2424
    @mekeds2424 Жыл бұрын

    በወንጌል አናፍርም የአንድ ልጆች በጥቅስ ነው አንጨምርም አንቀንስም በመጀመሪያ አቶ አማን ስነ ሰረአት የለህም ስድብ በራሱ ሀጢያት ነው አቶ አማን

  • @simonsappa
    @simonsappaАй бұрын

    በክዬ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-pd9cx9lt4v
    @user-pd9cx9lt4v10 ай бұрын

    ወ/ቤኪ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kalkidanmohammed-rx4dm
    @kalkidanmohammed-rx4dmАй бұрын

    “ከክርክር ይርቅ ዘንድ ለሰው ክብሩ ነው፤ ሰነፍ ሁሉ ግን እንዲህ ባለ ነገር ይጣመራል።” - ምሳሌ 20፥3

  • @aayoosh6090
    @aayoosh6090Ай бұрын

    አንድ አምላክ ኢየሱስ ቡቻ

  • @misganawaddis9366
    @misganawaddis93662 ай бұрын

    ኢየሱስ ይባርክህ ወ/ም ቤኪ

  • @mekeds2424
    @mekeds2424 Жыл бұрын

    አንድ ብቻ ነው አምላካችን እልልልልል ተመስገን በእውነት እንዴት መታደል ነው በእውነተኛው ወንጌል በአንድ አምላክ በስጋ በተገለጠው በማመኔ መታደሌ እኔን ሀጢያተኛዋን አምላኬ አሰበኝ እልልልልልልልል ክብር ሁሉ ለአንድ አምላክ ብቻ

  • @eiasugebrelibanos8172

    @eiasugebrelibanos8172

    Жыл бұрын

    ማንም እኮ ሁለት ወይም ሶስት አምላክ አለ አላለም። በባህርይ በስልጣን በመለኮት አንድ የሆነ አምላክ አለ ነው ያልነው (አሉን) አላልንም ። መቅዲ በደንብ ማድመጥ እና ቃሉን መመርመር ለሁላችን መልካም ነው ደግሞም አንዱ አንዱን ለማሸነፍ አታስመስይው፡ የሳተውን ለመመለስ ለማዳን ለማቅናት እንጂ ፡፡ Bless you

  • @user-tr3mt3ol3w

    @user-tr3mt3ol3w

    Ай бұрын

    ​@@eiasugebrelibanos8172ቅጀታም

  • @user-rm4jb4ls8w
    @user-rm4jb4ls8w11 ай бұрын

    Ameni❤ eyesusi Ande newu

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume89497 ай бұрын

    ከአማን ጋ የተነጋገሩት ሰው ፈፅሞ የእግዚአብሔርን ቃል የላቸውም ፊደል እንጂ

  • @busunebusuneBussune
    @busunebusuneBussune2 ай бұрын

    በረከት ተባረከ የነ አባት

  • @LovelyBulldogPuppy-eb7sy
    @LovelyBulldogPuppy-eb7sy2 ай бұрын

    ገና አንድ አምላክ ዓለሙን ይወርሳል ቤኪ ኢየሱስ ፀጋውን ይጨመርልህ በርታ

  • @abrahambekele4196

    @abrahambekele4196

    Ай бұрын

    Revelation 2;2 eyalekese nw

  • @user-zz5ft7pp3b
    @user-zz5ft7pp3b11 ай бұрын

    Aman you are right answers respond.

  • @danielaklilu30
    @danielaklilu30 Жыл бұрын

    አማን የእዉነት ጀግና ነህ በሚገባ መልሰህለታል ትንሽ ግን ስሜታዊ አትሁን እዉነቱን ይሸፍንብሃል በርታ

  • @kassagurmessamelka7950

    @kassagurmessamelka7950

    10 ай бұрын

    ከማን እንደሆነ ተለይቷል ስሜታዊ ሆኖ ሳይሆን መንፈሱ ነው እግዚአብሄር ይርዳዳችሁ

  • @BelekoNegesa

    @BelekoNegesa

    4 ай бұрын

    አይ አማን 😂😂😂😂 ተበልተሃል ባክ

  • @mirithbekele1884
    @mirithbekele188410 ай бұрын

    ዎንድሜ በክ እየሱስ ይባረክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @naturetalks1
    @naturetalks13 күн бұрын

    What an amazing manifestation

  • @sintayehuderbe8915
    @sintayehuderbe891528 күн бұрын

    ❤❤❤❤አማኒ ጌታ እየሱስ ይባርክክ

  • @jojowondukicWonde
    @jojowondukicWonde11 ай бұрын

    Tebarkh bek

  • @yordanostadesse6291
    @yordanostadesse6291 Жыл бұрын

    ተባረክ አማኒ

  • @BizuneshAsefa-uq6oo
    @BizuneshAsefa-uq6oo8 ай бұрын

    Tsegaw yebezalek Beki selant Andu geta yemesgen❤

  • @selamgobena3932
    @selamgobena3932 Жыл бұрын

    Eyesus yebarkh bro Bereket, enz eko sem lematefat on line business serewoch nachew ,temeheretachew eres beres yemayesemamu.

  • @biniamdesalegn2693
    @biniamdesalegn26932 ай бұрын

    እግዚአብሔር አብ እግዚአብሔር ወልድ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ።

  • @Mafitube12
    @Mafitube1211 ай бұрын

    Tebarek beki ❤

  • @DawitTadese-tu7wp
    @DawitTadese-tu7wp Жыл бұрын

    Beki በርታ

  • @MitaMita-s2m
    @MitaMita-s2m27 күн бұрын

    መደመጥ ወደ መደን የደርሰል

  • @lelisaasmare1456
    @lelisaasmare14562 ай бұрын

    One God.

  • @asteralamyo1868
    @asteralamyo186811 ай бұрын

    taberki.bikye❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulugetabayisa9335
    @mulugetabayisa93355 ай бұрын

    Pastor Beraket God is bless you

  • @tigistmathewos6739
    @tigistmathewos6739 Жыл бұрын

    Tebareki w/m beki ❤❤❤❤

  • @user-tz2hi7py1g
    @user-tz2hi7py1g6 ай бұрын

    Aman shalom God blessed you.

  • @David_Prince_
    @David_Prince_29 күн бұрын

    Tedamametu bekiye

  • @zelalemmarkos8996
    @zelalemmarkos89966 ай бұрын

    God bless you Pastor Bereket

  • @hammoudcell834
    @hammoudcell834 Жыл бұрын

    ተባረክ በክ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-hl7qr6dd5y
    @user-hl7qr6dd5y Жыл бұрын

    ቤኪ በርታልን ተባረክ!

  • @petros9877
    @petros9877 Жыл бұрын

    God bless you kesi barakat about this bright

  • @Atinafuzinash
    @Atinafuzinash7 ай бұрын

    Wondime Bek abatih iyesus ybarikih

  • @Tihtena-Getachewbg7zw3nh8w
    @Tihtena-Getachewbg7zw3nh8w7 ай бұрын

    እየሱስ ሁሉን ይቸላል ነገር ግን ወድሱ የፀልየው ስልሰው ልጆች ሃፀያት የአብን ፍቃድ ሊያደርግ ስልመጣ ነው አማንዬ ጌታ ይባርከህ

  • @andargealaro9945
    @andargealaro99457 ай бұрын

    እግዚአብሔር ወልድ እና እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ የሚባሉ አማልክት የሉም በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ። እግዚአብሔር አብ ብቻ ነው አምላክ ስሙም ኢየሱስ የሆነው።

  • @user-qm4dd1dp5j
    @user-qm4dd1dp5jАй бұрын

    አንድ አምላክ ብቻ ነው ❤️❤️📖📖📖📖📖

  • @natiashkol7739
    @natiashkol77395 ай бұрын

    እግዚአብሄር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ቤኪዬ❤❤❤

  • @asmeromgebremedhne1663
    @asmeromgebremedhne1663 Жыл бұрын

    No matter what GOD become one forever and ever,it doesn’t change the generation ,it’s doesn’t matter who you r where come from no matter how much u have a wisdoms ,but all teaching in these world against one GOD,finally all comes to this one GOG ,one will ,one heaven ,one savior

  • @DinkineshPetros-dj6vk
    @DinkineshPetros-dj6vk Жыл бұрын

    አንድ አምልክ ብቻ 👏

  • @EyerusalemApo
    @EyerusalemApo Жыл бұрын

    Tebarek wendim bereket ❤❤❤❤

  • @wintiberhe7414
    @wintiberhe74142 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ Pastor Bereket! በጣም በተረጋጋ መንፈሰ እና በትህትና እና ጭዋነት በተሞላዉ ሰለመለሰከዉ መልሰ ጌታ ይባርክክ። አማን ግን መንፈሰህን አረጋጋዉ እግዚአብሔር ማሰተዋሉን ይሰጥህ።

  • @BereketMarqos
    @BereketMarqos Жыл бұрын

    Tabaraki bety❤❤❤❤

  • @mastewalize
    @mastewalize Жыл бұрын

    በረከት የአገራችን እንቁ ነው። ሙስሊች አጋጣሚ ተጠቅመው መንግስት ለመገልበጥና እስላማዊ መንግስት ለማምጣት ሲያሴሩ በነበረበት ግዜ ያለፍርሀት ሴራቸውን የማጋለጥ ስራ ይሰራ የነበረ ሰው ነው። አረብ ሀገራት ውስጥ በእምነታቸው ምክንያት ተለቅመው የመከራ እስር የታሰሩ ክርስትያኖችን ለማስፈታት በየኤንባሲዎች ደብዳቤ በመፃፃፍ ብዙ የታገለ፣ በፖለቲካ ውይይቶች ላይ የወያኔን ሴራ የማጋለጥ እና የማንቃት ትግል ያደርግ የነበረ ተፅእኖ ፈጣሪ ጀግና ነው። በነገረ ክርስቶስ ላይ ባለን መረዳት ልዩነት ቢኖረንም ድንቅ ውለታውን ግን ልንረሳ አንችልም። ጌታ ዘመኑን ይባርከው!

  • @Psalm100_1
    @Psalm100_1Ай бұрын

    Were Becha yehone Ye Hawariat Bete menafeqan Pastor

  • @selamusamuel7772

    @selamusamuel7772

    Ай бұрын

    Wore ayidelemn ewunetegna ye ELIZABEHER KALI NEW Amani beki linegerewu bifelig silalifelege newu endih eyehone yalewu question aproch answer nebere

  • @Psalm100_1

    @Psalm100_1

    29 күн бұрын

    @@selamusamuel7772 Mesemamat yelelebet Q and A mndn nw terfu ante setayew?

  • @user-jj6tx6bt8s
    @user-jj6tx6bt8s4 ай бұрын

    Tnxs bro

  • @misganawaddis9366
    @misganawaddis93662 ай бұрын

    beki yemir betam jegna neh

  • @MitaMita-s2m
    @MitaMita-s2m27 күн бұрын

    ይችለል

  • @HabtamuH-qo9qd
    @HabtamuH-qo9qd4 ай бұрын

    The Lord Our God is One.Elllllllllllll

  • @selamgobena3932
    @selamgobena3932 Жыл бұрын

    Aman yemetebalw bemenaded ewent medebek ayechalem ,mejemeriya come down ❤

  • @NsrtibebuAlebachewu
    @NsrtibebuAlebachewuАй бұрын

    ene ye bereket asabe eyegezagn new

  • @user-jj6tx6bt8s
    @user-jj6tx6bt8s4 ай бұрын

    Bekiye tebarek

  • @user-hl7qr6dd5y
    @user-hl7qr6dd5y Жыл бұрын

    አማኒ ተዋረድሽ!

  • @AgeredechAlemu

    @AgeredechAlemu

    2 ай бұрын

    አይባልም

  • @user-tr3mt3ol3w

    @user-tr3mt3ol3w

    Ай бұрын

    ኧረ ይባላል😂

  • @aayoosh6090
    @aayoosh6090Ай бұрын

    ጌታ አየሲስ ይባረክ❤❤❤❤❤

  • @eliasabdulahi7982
    @eliasabdulahi7982Ай бұрын

    ❤❤❤Bekii

  • @User1User-my7rz
    @User1User-my7rz6 ай бұрын

    Bekiy❤❤❤

  • @zelalemmarkos8996
    @zelalemmarkos89966 ай бұрын

    God is One

  • @andargealaro9945
    @andargealaro99457 ай бұрын

    አንድ አምላክ ኢየሱስ ይባርክህ ጸጋውን ይጨምርልህ ወንድም ቤኪዬ

  • @petros9877
    @petros9877 Жыл бұрын

    Amen amen amen amen amen amen

  • @user-ze4kd3jl5b
    @user-ze4kd3jl5b5 ай бұрын

    Mn yasfeligal qoyi seyixanawi timirti mn mareg ayichelem abi welde ayidelem weld ab ayidelem amani tebarek

  • @user-rr4ut2wc1f
    @user-rr4ut2wc1f5 ай бұрын

    Aman bezih lik kenesu gar lemawrat genna nek!

  • @BelekoNegesa

    @BelekoNegesa

    3 ай бұрын

    Gena yiqerewal

  • @mihrettesfaye137
    @mihrettesfaye13710 ай бұрын

    And Amilak Lelala Yelem❤❤ A

  • @user-tx6hh8mi2i
    @user-tx6hh8mi2i9 ай бұрын

    ሰወች ቤግድ ኢግዘአበሔር 3ሊያረጉ ነው ኢንዴ

  • @user-rg6hm1pr9u
    @user-rg6hm1pr9u Жыл бұрын

    በመለኮት አንድ ናቸው በአካል፣ይለያያሉ ይላል አማን።

  • @nabarboruuf
    @nabarboruuf3 ай бұрын

    እሄ የእግዚአብሐር ቃል ነው ኣት ቃልድ Aman ድል የአንድ ኣምላክ ነው

  • @malaksayed4462
    @malaksayed44625 ай бұрын

    KesBeki☝️ Amlak ychmrilhHulumNegerBe❤YihunEshiYeneAbatBecauseAndAmlakEndikebr❤❤❤❤

  • @abrahambekele4196
    @abrahambekele4196Ай бұрын

    Asceniqew aman

  • @bienish3671
    @bienish3671 Жыл бұрын

    የሐዋርያት ሥራ 7 55፤ መንፈስ ቅዱስንም ተሞልቶ ወደ ሰማይ ትኵር ብሎ ሲመለከት የእግዚአብሔርን ክብር ኢየሱስንም በእግዚአብሔር ቀኝ ቆሞ አየና፦ የሐዋርያት ሥራ 7 56፤ እነሆ፥ ሰማያት ተከፍተው የሰው ልጅም በእግዚአብሔር ቀኝ ቆሞ አያለሁ፡ አለ። የማቴዎስ ወንጌል 3 16፤ ኢየሱስም ከተጠመቀ በኋላ ወዲያው ከውኃ ወጣ፤ እነሆም፥ ሰማያት ተከፈቱ የእግዚአብሔርም መንፈስ እንደ ርግብ ሲወርድ በእርሱ ላይም ሲመጣ አየ፤ የማቴዎስ ወንጌል 3 17፤ እነሆም፥ ድምፅ ከሰማያት መጥቶ፦ በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው፡ አለ።

  • @mesfinberise3977
    @mesfinberise3977 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር መንፈስ ብቻ ነው¡¡¡¡

  • @bizuayehusisay3391
    @bizuayehusisay3391Ай бұрын

    Aman ayzok eyesus yredakal yhe ewnet yberalkal

  • @marthaabib7824
    @marthaabib78243 күн бұрын

    Amani yimlut Almawekun Ayakem

  • @sisaydemisie9955
    @sisaydemisie9955Ай бұрын

    Aman be patient, ዎንጌል እያወሩ ስድብን ምን አመጣው!

  • @user-cx2nt2wc5o
    @user-cx2nt2wc5oАй бұрын

    2 John 1 አማ - 2ኛ ዮሐንስ 9: ለሚወጣ ሁሉ በክርስቶስም ትምህርት ለማይኖር ሰው አምላክ የለውም፤ በክርስቶስ ትምህርት ለሚኖር አብና ወልድ አሉት።

  • @user-cw7lj6df5q
    @user-cw7lj6df5q4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ወልድ የሚባል በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የለም ።

  • @user-iu4fc8ww3c
    @user-iu4fc8ww3c7 ай бұрын

    Woyene Amane😭😭😭 yasaferal

  • @NsrtibebuAlebachewu
    @NsrtibebuAlebachewuАй бұрын

    aman kengegeru sreda alebeselem sratim temar

  • @AgegnehuBogale-pj4vy
    @AgegnehuBogale-pj4vy Жыл бұрын

    Aman asazengn esu yefelgew yekalat chaweta nbr enji mengager alinbrem filagotu wendm berket gn be ewinet egnam yebtkrstyan lijoch ewiketachin merdatachin yeblte endiyadeg nw yaderkw gn yensu asitmro gn yasazinal betamm simet ena kuta enji mnm yemawek ngr alayehubetm

  • @user-bj1wh1tc4z
    @user-bj1wh1tc4z9 ай бұрын

    ሀዋሪያቶችን የሚችላቸው የለም በጣም ያነባሉ ደሞም ትክክል ናቸው❤❤❤❤

  • @wagayemengesha2496
    @wagayemengesha2496 Жыл бұрын

    አማን የምትጠይቀው ጥያቄ ፖለቲካ እንኳን ሰው አውቆት ነው የሚመልሰው ሰለ እግዚአብሔር ቃል ምንም እውቀቱ ስለሌለህ ንግግርህ እራሱ ይደብራል ስለዚህ መጀመሪያ ወንጌሉን አንብብ እስቲ ስማው ፖስተር በረከት ሲመልስ ግን በጣም ተረጋግቶ ነው ወንጌሉን የሚናገረው ጌታ ኢየሱስ የእውነቱን ወንጌል ያብራልህ

  • @HabtamuH-qo9qd
    @HabtamuH-qo9qd4 ай бұрын

    God bless you beki.Aman you believ three gods which is wrong The lord our God is One who has an ear let him hear.

  • @Fares-zz4pn
    @Fares-zz4pn11 ай бұрын

    አማንዬ አንቴን ደግሞ እግዚአብሔር መስታወል ይስጥክ ምንም ብትነደድ እውነቱ ግን በንዴት ልሆን አይችልም በጭረሽ😔😔

  • @user-xs3bs1tc8t
    @user-xs3bs1tc8t Жыл бұрын

    ከእውቀት ወለል በታች ያለ የህፃናት ክርክር።ሲጀመር የውይይት መርህ ለመማማር እና ለመተናነፅ ነው የሀሳብ ልዩነት ቢኖር እንኳን ይመረመራል ለጊዜ ይተዋል።።ካልሆነ ተራ ብሽሽቅ ይሆናል።እደጉ።

  • @ShawulMati
    @ShawulMati19 күн бұрын

    አማን አስተማሪ ጥያቄ ለሚያነሱትን ሰዎች አቅርብ ደረቅ ሰውን አታስገባ።

  • @dursaaermiyaad
    @dursaaermiyaad Жыл бұрын

    አማንዬ እጅ ወደ ላይ? ወ/ም ቤኪ እግዚያብሔር ይባርክህ

  • @AgeredechAlemu
    @AgeredechAlemu2 ай бұрын

    ይችላል ወይም አይችልም አትልም አማንዬ

  • @cherefeye3949
    @cherefeye3949 Жыл бұрын

    Aman mejemeriya gra yegebaw sew tmeslaleh stnager demo bemastewal & bemawek Yhun yalebeleziy ayimro yegodelew tihonalek

  • @ISRAELLINGUAFRANCA-df5nf
    @ISRAELLINGUAFRANCA-df5nf2 ай бұрын

    Amani ysemakhun leleloch gowadegnawochi asem

  • @user-fs7uo1hd7w
    @user-fs7uo1hd7w9 ай бұрын

    ❤ወንድም በረከት ተባረክ። ቀጥልበት ደግሞ ጥሩ ነው ያለሀው። ሌላ አማን የክርክር የተንኮል ጥበብ ከድያብሎስ ነው የተማርከው አይደል? የውይይቱ አሳብ ለመበረዝ የተንኮል ወሬ አትጨምር አያዋጣሃምና።

  • @eiasugebrelibanos8172
    @eiasugebrelibanos8172 Жыл бұрын

    ማጠቃለያ ሃስቡን ግን ለምን ከአንድ ወገን ብቻ ሆነ ? ለምን ተቆረጠ ?? ፍርዱን ለሰሚዎች ከሰጣቹ ሁሉንም መስማት እንዳለብን አስባለው። የጌታችንና የአምላካችን አባት በኢየሱስ ስም የማስተዋልና የጥበብ መንፈስ ይስጠን ።

  • @simonsappa
    @simonsappaАй бұрын

    አማን ግራ እየተጋባ ነው

  • @teshalegetahun9252
    @teshalegetahun9252 Жыл бұрын

    አማንዬ መረዳትህን ሚገርም ነው ተባረክ.

  • @betheliemtafese

    @betheliemtafese

    10 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @mirkofetene-jf2ri

    @mirkofetene-jf2ri

    5 ай бұрын

    Minun new yeteredaw 😂 yihe eko ye aganit timirt new nebiyat yalisebekut

  • @user-cw7lj6df5q

    @user-cw7lj6df5q

    4 ай бұрын

    ምኑ ነው መረዳቱ ?

  • @tesfamichaeltesfazgie2552
    @tesfamichaeltesfazgie255211 ай бұрын

    ሁሉን ይችላል

  • @kasbanafenesh6596
    @kasbanafenesh659611 ай бұрын

    Amen amen amen amen amen amen ☝️🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻😭😭😭😭🙌🏾🙌🏾❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽😘😘😘😘😘😘

  • @estaelalemayehu
    @estaelalemayehu6 ай бұрын

    ወይ የስላሴ ትምህርት ግራ ተጋብቶ ግራ አጋባን

  • @user-um6mj1qu9m
    @user-um6mj1qu9mАй бұрын

    ፕሮቴስታንት እናተ ዘምሩ ስብከቱን ከነ ተግባሩ ለሐዋርያት እምነት ሰጡት እኔ በሁለታችሁም እምነት ወስጥ ነው ያደኩት

Келесі