"" ✝ቅድስት ቴዎብስታ 🌻" እና " ስንክሳር ዘወርኃ መስከረም ፳፩ " በመምህር ዲ/ን ዮርዳኖስ አበበ deacon yordanos abebe

💠"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"💠 /ማቴ ፫:፫/
✝እንኳን አደረሳችሁ።
"" ✝ቅድስት ቴዎብስታ 🌻""
እና
"" ስንክሳር ዘወርኃ መስከረም ፳፩ ""
(🌻መስከረም 21 - 2014🌻)
✝በመምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ
✝ ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት ጉባኤ ዘጎንደር።
" ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል:: አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/

Пікірлер

    Келесі