♦️"" ዓምደ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ባስልዮስ (ዘቂሣርያ) " ዲ/ን ዮርዳኖስ አበበ (deacon yordanos abebe)

💠"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"💠 /ማቴ ፫:፫/
"" ✝የቤተ ክርስቲያን ምሰሶ✝ ""
"" ❇️ገድለ ቅዱስ ባስልዮስ (ዘቂሣርያ)❇️ "
✝በመምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ
✝ ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት ጉባኤ ዘጎንደር።
" ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል:: አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/

Пікірлер: 2

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin74602 ай бұрын

    ❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️ አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን 🙏 የጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይቅርታውና ርህራሄው አይለየን እንዲሁም የቅዱሳኑ በረከታቸው ይደርብን 🤲🤲🤲

  • @hannaathuniya9335
    @hannaathuniya93355 ай бұрын

    amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤

Келесі