እንኳንም ተቀበልኩህ ❤❤

Ойын-сауық

ሰላም ቤተሰቦቼ በዚህ ቻናል የተለያዩ
አዝናኝ ፕራንኮች እና አስተማሪ ድራማዎች የሰዎች የሂወት ታሪክ ይደርሰዎታል የምለቃቸዉ ቪዲዬየ እንዲደርሳችሁ ይሄን ሊንክ ይጫኑ
/ channel
Hello, my family is different on this channe
#abtube #love
#ኢቢኤስ​
#EBS​
#BESINTU_SITCOM​
#donkeytube​
#comedianeshetu​
#dinklejoch​
#dinklejoch​
#dinqlejoch​
#Ethiopiancomedy​
#ebstv​
#bbcnews​
#Ethiopian​
#ethiopianmusic​
#paralyzed​
#motivationalspeech​
#amharicmovies2022​
#መድረክ​
#lovestory​
#lovestorymovie​
#official​
#comedian​
#drama​
#ድንቅልጆች​
#donkeytube​
#ebssundayshow​?

Пікірлер: 364

  • @rahima1683
    @rahima168315 күн бұрын

    ተዉ የማራልጅወች እናሳድጋቸዉ የኛ እሩጫ ቡታጅራ ብቻ አይሁን

  • @fttgygyfhfuhggh2507

    @fttgygyfhfuhggh2507

    15 күн бұрын

    ወላሂ በጣም😢

  • @user-pb5tq6ow1z

    @user-pb5tq6ow1z

    15 күн бұрын

    በጣም የኔ ቅን አሳቢ❤

  • @sadaalsabban1509

    @sadaalsabban1509

    15 күн бұрын

    በጣምወላ

  • @zahrasyed-pq8xf

    @zahrasyed-pq8xf

    15 күн бұрын

    አወ❤❤🎉🎉

  • @SadieaSad

    @SadieaSad

    15 күн бұрын

    በትክክል

  • @user-ri9im8bj5f
    @user-ri9im8bj5f15 күн бұрын

    እባካችሁ እናሳድጋቸዉ ተዉ

  • @user-jo7dt5cy3m
    @user-jo7dt5cy3m15 күн бұрын

    የፍቅር ተምሳሌት ሁኑ❤❤❤

  • @enatmebrata
    @enatmebrata15 күн бұрын

    አዲ እንኳን ደስ አለህ የመዳም ቅማሞች እናሳድጋቸው ስንቱን አሳድገን የል❤❤❤❤❤

  • @ritahkarungi-we5vw
    @ritahkarungi-we5vw15 күн бұрын

    ሥጦታ ዪሠጣት የምትሉ በላዪክ❤❤❤❤❤

  • @QqqQqqq-qi2df
    @QqqQqqq-qi2df15 күн бұрын

    አንደኘ ነኝ እስከ ግጩኝ አምሮኝ ነዉ😂😂😢

  • @user-cv3qy4jx1m
    @user-cv3qy4jx1m15 күн бұрын

    ኣላህ ይጨምርላቹ ከዚ ቦሃላ ተንከባከባት የምትሉ❤❤❤

  • @ritahkarungi-we5vw

    @ritahkarungi-we5vw

    15 күн бұрын

    ለምዲነወ እማንሥባቸዉ ለጎደኞቻቺን ሸርእናርግ እናሣዲጋቸዉ አዪከፈልበትም❤❤❤

  • @user-rk7ku2dz6b

    @user-rk7ku2dz6b

    15 күн бұрын

    በጣም😂

  • @FatumaMustefa

    @FatumaMustefa

    15 күн бұрын

    አላህ እዚህ ምን ይሰራል ጉድ አላህ አቅል ይስጣችሁ

  • @ufgryfhrfhxvxhdfir7321

    @ufgryfhrfhxvxhdfir7321

    14 күн бұрын

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @sada-or9gx

    @sada-or9gx

    13 күн бұрын

    ሳህ ክክክክ

  • @user-cq3sq5de5y
    @user-cq3sq5de5y15 күн бұрын

    አረ ተው የማዳም ቅመሞች እናሳድጋቸው አዲን ና ሰብሊዬ በጣም ነው እምወዳቹህ በርቱ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zedraya8818
    @zedraya881815 күн бұрын

    እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ብሃር ማዶ ህዳችሁ ከምታሽቃብጡ መጀመሪያ በአካባቢችሁ ያሉትን አበርታቱ

  • @Helen-Tube2112

    @Helen-Tube2112

    15 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pq5ws6dd8n
    @user-pq5ws6dd8n15 күн бұрын

    አሳድጓቸው አትከፍሉበት ቤተሰብ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove27515 күн бұрын

    አዲሻ እንኳን ደስ አለህ በል ሰርጉን አፍጥኑት😊❤❤

  • @user-yw7kc2zi7h
    @user-yw7kc2zi7h15 күн бұрын

    ሠብሊየ ስለተቀበልሽዉ ደስ ብሎናል❤❤❤❤❤

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat524015 күн бұрын

    ደስ ይላል ሁለታቹም ታምራላቹ መብሩክ

  • @yasewchu
    @yasewchu15 күн бұрын

    የምር በጣም ነው ደስስ የለን አዴ ወድሜ ሰብሊየ ደስታችሁ ደስታችን ነው በርቱ እንወዳችሆለን

  • @ChannelNatra
    @ChannelNatra15 күн бұрын

    ያችን አውርቶ አደር የሰፈር አሮጊት መልካም የምትባል ሴትን ገላገለህ ይችን ቆንጅየ ፈጣሪ ሰጠህ

  • @mekdestemeche6871

    @mekdestemeche6871

    15 күн бұрын

    በጣም❤❤

  • @hawatube4864

    @hawatube4864

    15 күн бұрын

    ተለያይተው ነው ወይስ የነሱም ድራማ ነበር?

  • @Halima-pc7do

    @Halima-pc7do

    15 күн бұрын

    😂

  • @user-jr7je8md8z
    @user-jr7je8md8z15 күн бұрын

    ሰብስክራይብ አድርጓቸው አንርሽና ሩታ ብቻነው እንደ እምታደርጉት እረ ተው አማራወች

  • @Zeze-ds6qq

    @Zeze-ds6qq

    15 күн бұрын

    😂😂😂AR ALWEDACHEWM

  • @user-cq3sq5de5y

    @user-cq3sq5de5y

    15 күн бұрын

    እኮ የውነት እናበረታታቸው❤❤❤

  • @bdhhdhdbdhsjxbx9839

    @bdhhdhdbdhsjxbx9839

    15 күн бұрын

    ​@@Zeze-ds6qqመች ፈለጉሽ እነሱስ

  • @Helen-Tube2112

    @Helen-Tube2112

    15 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zeze-ds6qq

    @Zeze-ds6qq

    15 күн бұрын

    @@bdhhdhdbdhsjxbx9839 le betesba yalhone ene mn yadrgulay

  • @teklemedhanie7104
    @teklemedhanie710415 күн бұрын

    ሰርጋቹ የ ኣብራም እና የሳራ ያርገው❤❤

  • @user-bk4zl1gx6c
    @user-bk4zl1gx6c15 күн бұрын

    የኔ ቆንጆ ሰብልየ በተለይ ስትስቂ ድምጽሽ ደስ ነው እምለኝ የኔ እናት ❤❤❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷 እዲም አንደኛ

  • @Helen12349
    @Helen1234915 күн бұрын

    የመዳም ቅመሞች ክብር ይገባቹአል ወጥቶ ከመቅረት ይሰውራቹ❤❤

  • @user-cv3qy4jx1m

    @user-cv3qy4jx1m

    15 күн бұрын

    ኣሜን ውዴ❤❤❤❤

  • @user-id2pz2gv3v

    @user-id2pz2gv3v

    15 күн бұрын

    አሚን ያረብ❤❤❤

  • @moomoalkaaber2171

    @moomoalkaaber2171

    14 күн бұрын

    amin yareb❤❤❤❤

  • @MubarekSeyum
    @MubarekSeyum15 күн бұрын

    ወላሒ እውነት ከሖነ ለሶሻል ሜዳ ካልሖነ በኡነት በጣምነው ደስ ያለኝ መጣመራችሑ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @samerisweet2818
    @samerisweet281815 күн бұрын

    የማዳም ቅመምች የሰዉ ደስታ ዩሚያሶደስታችሁ የኔ ምርጦች ምነዉ እናንተን ቢያደርገኝ እነዚህን ልጆች አሳድጓቸዉ የአብርሽና የሩታ ወዳጆች ገባ ገባ በሉ ።

  • @wollotube4957

    @wollotube4957

    14 күн бұрын

    እኛ አንታማም እናጋባለን እናለያየን አቤት ፍቅር የሚጀምራቸው እኮ በለጤወቹ በኮሚት ነዎ 😂😂 በሉ አሳደዱአቸው ጉአቸው አጣበሳች አሁን ወደፊት

  • @user-tq8jr4ej1r
    @user-tq8jr4ej1r15 күн бұрын

    ደስ ትላላችሁ ችግር ስገጥማችሁ አደራ በግላችሁ እየፈታችሁ አብሮ ለማርጀት ያብቃችሁ❤

  • @fatmaibrahim7027
    @fatmaibrahim702715 күн бұрын

    አዲዬ ወዝህ ፍልቅልቅ ብለሀል በፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @maryam-hy9oe
    @maryam-hy9oe15 күн бұрын

    ሀባይቢ ሁሌም ደስ ይበላችሁ መጨርሻችሁንም አላህ ያሳምርላችሁ

  • @user-mk9zk1yx4h
    @user-mk9zk1yx4h15 күн бұрын

    እንኳን ደሰ አለህ ይችን የመሰለች ቆንጆ ያንተ ስለሆነች ከሜካፕ የፀደች ቆንጅዬ ፈገግታዋ ሁሉ ነገር ዋው ያጣፍጥላቹሁ❤❤❤❤

  • @user-bd1go6sb2e
    @user-bd1go6sb2e15 күн бұрын

    እሰይ እንኳን. ደስ አላችሁ ፍቅራችሁ እደምድር አሻዎ ይብዛላችሁ❤🎉

  • @user-yh7uh1pz7r
    @user-yh7uh1pz7r15 күн бұрын

    እስቲ እደኔ ደስያለዉ በላይክ ❤❤❤❤

  • @Seada-tj1gt

    @Seada-tj1gt

    14 күн бұрын

    ፈቅርእስከመቃብርያርግላችሁውለዱክበድ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesiferede
    @mesiferede15 күн бұрын

    አዲ አፈስክ🥰

  • @HabtamAsres-wf8jm
    @HabtamAsres-wf8jm15 күн бұрын

    ወዝህ ሁሉ መጣ አዲሻ 😂😂😂😂❤

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche687115 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤የኔሱሶች መጣችሁ❤❤❤❤ስታምሩ❤❤አዲ ከዛች ሴትዮ የገላገልህን ፈጣሪ አመስግን😂ሰብልዬ ስታምር እኮ❤❤

  • @MHAYYoutube
    @MHAYYoutube15 күн бұрын

    ግን አዴ በጣምነው ያማረበት ❤ ሠብሊና💛🍭

  • @tigistgirma2583
    @tigistgirma258315 күн бұрын

    የኔ ሚስክን እግዛቤር ካሰህ ኣየህ መታገስ ጥሩ ነው ሰው ሲሄድ ሰው ይመጣል❤

  • @AdenMolla
    @AdenMolla15 күн бұрын

    ምረጥ ጥዲች ናቹህ

  • @fevenmeliro9374
    @fevenmeliro937415 күн бұрын

    ሰቢሊ እንኳን ደረሰ አለቀ ውድድድ❤❤❤❤❤❤

  • @NN-kq8ty
    @NN-kq8ty15 күн бұрын

    እኳን ደስ አላችሁ አላህ መጨርሻችሁንም ያሳምርላችሁ በተርፈ እናበራታታቸው አይከፈልበትም

  • @fttgygyfhfuhggh2507
    @fttgygyfhfuhggh250715 күн бұрын

    አቦ አበረታቷቸው አይከፈልበት❤️❤️

  • @tgabytgaby6977
    @tgabytgaby697715 күн бұрын

    እግዚአብሔር ፍጻሜያችሁን ያሳምርላቸሁ🎉 በጣም ነው ደስ. የሚትሉ

  • @yerustarafa9939
    @yerustarafa993915 күн бұрын

    ስጡታ ስጣት

  • @zinab8096
    @zinab809614 күн бұрын

    አዲዬ ዴሰ ስላለህ እኔም በጣም ዴሰ ብሎኛል ሰብልዬ ፍቅሩን ሰለተቀበልሸዉ በጣም ዴሰ ብሎኛል የኔ ዉዲ እናመሰግናለን

  • @aenameretu-jl5zu
    @aenameretu-jl5zu15 күн бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ትላላችሁ መልካም የፍቅር ዘመን የመዳም ቅመሞች እናበርታታቸዉ❤❤❤❤

  • @user-lb6ol6ef2r
    @user-lb6ol6ef2r15 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤አላህ በፍቅርያኑራችሁ

  • @GuGg-mf2ni
    @GuGg-mf2ni15 күн бұрын

    መልካም የፍቅር ዘበን ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤

  • @KalkidanMerise
    @KalkidanMerise15 күн бұрын

    በጣም ነው ደስ የምትሉት የምር እንወዳችኋለን ደስታችሁ ደስታችን ነው ከዚህም በላይ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ ፍፃሜያችሁ ይመር 🙏ሰብሊዬ ቀጣይ ቀሚስ ለብሰሽ ነው የሴት ልጅ ውበቷ ቀሚስ ነው ከዚህ ደርባባነትሽ ላይ ቀሚስ ብትለብሽ ደግሞ አቤት ታዬኝ ብበትሽን🥰🥰🥰🥰

  • @asrdewadmas8959
    @asrdewadmas895915 күн бұрын

    ሰው ማለት የሰው ደስታ የሚያስደስተው ሰው ነው

  • @samprincess378
    @samprincess37815 күн бұрын

    ስብልዬ የኔ እህት ደሰ ሰትሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe14 күн бұрын

    አዲ ነው ያፈሠው😂ሠብሊዬ አዲ ፍቅራችሁን ያብዛው መጨረሻችሁን ፈጣሪ ያሳምረው❤ሠፕ አርጎቸው የኛ ልጆች ውይ እሌላ ቦታ እደምሮጡት ሁሉ😅

  • @user-ly9cb5xv2o
    @user-ly9cb5xv2o15 күн бұрын

    ፍቅሮ ችዬ በርቶልን እኖዳች ሁአልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-yl1go9ug1s
    @user-yl1go9ug1s14 күн бұрын

    የእኔ ፎንቃዎች በርቱልን እሽ ሁሌም በፍቅር ኑሩ

  • @user-nr3nv8kr5w
    @user-nr3nv8kr5w15 күн бұрын

    በፍቅር መቆየት የለባችሑም ቶሎተጋቡ🎉🎉🎉

  • @fatmaibrahim7027
    @fatmaibrahim702715 күн бұрын

    ወይኔ አተ ትጠይቀዋለህ አላለችም😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t15 күн бұрын

    የኔ ዉድድድ ሰብሊየ ❤❤ ስወድሽ አድ አንተም ምርጥ ልጂ ነህ ወንድም እኳን ደስስ አለህ አለሽ❤❤❤💒💒❤❤❤

  • @user-jf7om3sd2j
    @user-jf7om3sd2j15 күн бұрын

    ጊን አለበበስሽ በጠም ነው የሚየምቢሽ ቀጥይበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Faithbemnet
    @Faithbemnet14 күн бұрын

    የነኚህ ልጆች ጥምረት የማዳም ቅመሞች ቅንነት የተነሳ ነው ለእገራችሁ ያብቃችሁ እህቶቼ👍👍👍👍

  • @seadamohamad2568
    @seadamohamad256815 күн бұрын

    አድዬ ስትደሰት ማዬት በጣም ደስ ይላል

  • @slamahsalm5131
    @slamahsalm513115 күн бұрын

    እውነት ደሰሰ ብሎኛል ኣንድ በምሆናቸ ፍቅራቹ በፈጣር ይባረክ❤

  • @almazreta9110
    @almazreta911015 күн бұрын

    Welcome back You are so beautiful❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @makamohamed3279
    @makamohamed327915 күн бұрын

    የኔ ውዶች ሁሌም ደስተኛ ሁኑልኝ ይቺን ኮሜንት እምታነቡ የሀገሬ ልጆች በሙሉ ደስታችሁን ያብዛው ደሥተኛ ሂደት ባይኖረኝም በናንተ ደስ ስደሠት እኖራለሁ

  • @badryahmdi5979
    @badryahmdi597915 күн бұрын

    አይካፋልየት ጠለት ድብን ይበል ለይክ እናርጋቻው 😂😂😂

  • @haythayat6345
    @haythayat634515 күн бұрын

    ሑለታችሑም ቆንጆ ናችሑ ትመጣጠናላችሑ❤❤❤❤

  • @user-ys8gp9io1x
    @user-ys8gp9io1x15 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤አዲ ና ሠብለ በርቱ መጨረሻችሁ ያማረ የሠመረ ይሁን አዴ እኳን ደሰ አላችሁ

  • @fozeyaderbaw387
    @fozeyaderbaw38715 күн бұрын

    የሠውወሬአትሥሙሠውሲዋደድሠይጣንይቀናልእናፀልዩ

  • @user-zz8rj9xc9r
    @user-zz8rj9xc9r15 күн бұрын

    የኔ ጥንቅሾች እንኮን ደህና መጣችሁልን የኔልአልት ወላሂ ሰለተቀበልሺው በጣም ደሥ ብሎኝል❤❤❤❤

  • @Wrre5tTrdtt
    @Wrre5tTrdtt15 күн бұрын

    ፈጣሪ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ መልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @user-rg8bs9jn8m
    @user-rg8bs9jn8m15 күн бұрын

    መጨረሻችሁን እግዚአብሔር ያሳምርላቹህ ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤

  • @asrdewadmas8959
    @asrdewadmas895915 күн бұрын

    ደስ ስትሉ ፈጣሪ ሁሌም አትለያዩ ፈጣሪ ሺ አመት በፍቅር በሰላም ኑሩ

  • @hadya7223
    @hadya722315 күн бұрын

    የኔፉልቅልቅ❤❤❤የኔማር❤❤🎉🎉

  • @user-op9yg2ro4s
    @user-op9yg2ro4s15 күн бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki15 күн бұрын

    የኔምርጦች ሁሊም በፍቅር በደስታ ኑሩልን❤❤❤

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl15 күн бұрын

    በርቱልን ውዶችየ❤❤❤❤❤

  • @2010nardos
    @2010nardos15 күн бұрын

    ያኔ አዲን ሳየው እንዲህ እል ነበር ፍቅር ባዲ ብቻ ምነው አመረረ ሰፈርሽን ቀን በቀን ያዞረው ጀመረ

  • @ematiluputracoyboy5753
    @ematiluputracoyboy575315 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እስከመጨረሻው ያምሽላችሁ ደሞ ወድምናህት ትመስላላችሁ ተጠናኑ መልካችሁ ይቀራራባል❤❤❤❤❤❤❤

  • @labeba3450
    @labeba345015 күн бұрын

    አዲየእንኮንደስአለክ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @clipalert4324
    @clipalert432415 күн бұрын

    Huletachiewume,adi,tinkaraseratign,selehune,manme,seti,yemetimegnwu,new,❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mwale8371
    @mwale837115 күн бұрын

    Very nice ! Tebareku!!!

  • @fatmaibrahim7027
    @fatmaibrahim702715 күн бұрын

    ቶሎቶሎ ልቀቁ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-sv6xs6zz6j
    @user-sv6xs6zz6j15 күн бұрын

    ፈጣሪ ገላገለህ ያችን አሮጊት ነገረኛ

  • @kfjrjejr5508

    @kfjrjejr5508

    15 күн бұрын

    😂😂😂😂

  • @HanaZamadu
    @HanaZamadu15 күн бұрын

    ሳብል የኔ ቆንጆ 🥰🥰🥰🥰 አንኩዋን ዳና ማጣችሁ 👍👍👍🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tsigeniguse1988
    @tsigeniguse198815 күн бұрын

    Amen bother 🥰🥰🙏🎉🎉sabliyee yene qojoo ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zahrasyed-pq8xf
    @zahrasyed-pq8xf15 күн бұрын

    ዉይ ስታምር ሰብልየ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @clipalert4324
    @clipalert432415 күн бұрын

    Tenkara,gobeze,bale,kenashe❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nz1qq4qo8q
    @user-nz1qq4qo8q15 күн бұрын

    ደሞኮማችናችሁ 😂❤❤❤❤🎉

  • @SsSs-yh9gu
    @SsSs-yh9gu15 күн бұрын

    ቀለበትአርግላት

  • @ematiluputracoyboy5753
    @ematiluputracoyboy575315 күн бұрын

    ደስ የምትሉ ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Halima-pc7do
    @Halima-pc7do15 күн бұрын

    ተው እናሣድጋቸው የስደት እህቶቼ የአዳም ሞተሮቺየ❤❤❤❤

  • @Redmi9Newphonr-eo5wt
    @Redmi9Newphonr-eo5wt15 күн бұрын

    ኤረ እነዚህን ካብሎቺ እናሣድጋቸው

  • @tigistdires9064
    @tigistdires906415 күн бұрын

    ሰብሊ ቆንጆ አዲም ❤❤❤❤❤❤

  • @AaDd-nc4fu
    @AaDd-nc4fu15 күн бұрын

    ሰብሊ ግን ግልፅነቷ ደስሲል. የኔ ቆንጆ ስወድሽ❤❤❤❤

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin176515 күн бұрын

    👍👍👍👍👍💋💋💋💋💋💋💋💋💞💞💞💞💞💞አዳ

  • @meseretaymeseretay7199
    @meseretaymeseretay719914 күн бұрын

    እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ከዚያች አሜተኛ ሤት ገላገለሕ በዚሕ ላይ በድሜም ትበልጥሕ ነበር

  • @Redu78978
    @Redu7897815 күн бұрын

    ሰብልዬ ያዲ ንግስት❤❤❤❤

  • @user-vr9ue4kg5j
    @user-vr9ue4kg5j13 күн бұрын

    ደስ ማለታችሁ. በርቱ ምርጧቸ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AeWr-lh9ix
    @AeWr-lh9ix15 күн бұрын

    👍👍❤🎉

  • @masarat2998
    @masarat299815 күн бұрын

    ❤❤❤❤ስውዳቹህ

  • @sadaalsabban1509
    @sadaalsabban150915 күн бұрын

    ስታምሩ 🎉🎉🎉🎉

  • @fghuutyu8870
    @fghuutyu887015 күн бұрын

    በርቱ ታምራላችሁ❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume772615 күн бұрын

    ዉዶች እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላችሁ 🙏🥰

  • @yeshkassie4025
    @yeshkassie402515 күн бұрын

    በሪቱ ፍቅራችህ ይብዛ❤❤❤

  • @HabtamBelay
    @HabtamBelay15 күн бұрын

    ❤🎉

  • @RayaTube-ur6lw
    @RayaTube-ur6lw13 күн бұрын

    አሚን የኔ ውዶች አብራችሁ ስላየሗችሁ ደስ ብሎኛል ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @AsAs-ur9x
    @AsAs-ur9x15 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤በርቱልኝ

Келесі