ላንተ ስል ነዉ የመጣሁት

Ойын-сауық

ሰላም ቤተሰቦቼ በዚህ ቻናል የተለያዩ
አዝናኝ ፕራንኮች እና አስተማሪ ድራማዎች የሰዎች የሂወት ታሪክ ይደርሰዎታል የምለቃቸዉ ቪዲዬየ እንዲደርሳችሁ ይሄን ሊንክ ይጫኑ
/ channel
Hello, my family is different on this channe
#abelbirhanu
#seifuonebs
#ኢቢኤስ​
#EBS​
#BESINTU_SITCOM​
#donkeytube​
#comedianeshetu​
#dinklejoch​
#dinklejoch​
#dinqlejoch​
#Ethiopiancomedy​
#ebstv​
#bbcnews​
#Ethiopian​
#ethiopianmusic​
#paralyzed​
#motivationalspeech​
#amharicmovies2022​
#መድረክ​
#lovestory​
#lovestorymovie​
#official​
#comedian​
#drama​
#ድንቅልጆች​
#donkeytube​
#ebssundayshow​?#abaya #fana_tv#adeyemi

Пікірлер: 217

  • @hadyaendris1447
    @hadyaendris144729 күн бұрын

    ስታምሩ ግን አደራ የፍቅር ተምሳሌት መሆን አለባችሁ እንደሌሎቹ ተጣላን ታረቅን እዳትሉ አሰልችቶናል❤❤❤

  • @user-yl1go9ug1s
    @user-yl1go9ug1s29 күн бұрын

    የእኔ ልእልት እንኳን በደህና መጣሽ ተናፍቀሽ ነበረ ውይ ደስ ስትሉ አዲ ምርጥ ልጅ

  • @haweFekerReem
    @haweFekerReem29 күн бұрын

    ቆንጆ የደም ግባቷ የሚስብ ልጅ ናት ሰብሊ እንዳታመልጥህ ጠበቅ አድርግ አዲ

  • @user-rz1oy6ht7v

    @user-rz1oy6ht7v

    17 күн бұрын

    የፎሮፋይልሽነገርስ😂😂😂😂

  • @Nora-p8n
    @Nora-p8n29 күн бұрын

    አዲ ልጅቶን በደንብ አጥብቀህ ያዛት😂😂😂😂😂

  • @konjjhgg1320

    @konjjhgg1320

    29 күн бұрын

    😂😂😂😂

  • @ufgryfhrfhxvxhdfir7321

    @ufgryfhrfhxvxhdfir7321

    28 күн бұрын

    ❤🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-qc8vd5wb3c

    @user-qc8vd5wb3c

    28 күн бұрын

    ❤❤❤❤😂😂😂​@@konjjhgg1320

  • @user-sr7pk8ee6t

    @user-sr7pk8ee6t

    28 күн бұрын

    😂😂

  • @user-jz3rx5il7s

    @user-jz3rx5il7s

    18 күн бұрын

    እረ ብሩኬ ዙረት🤣🤣🤣😍

  • @Zahra-kk3ze
    @Zahra-kk3ze29 күн бұрын

    ሰብሊዬ& አዴ ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ ናፍቀችኝ ነበር

  • @zinet4736
    @zinet473629 күн бұрын

    ፎንቃዉ ሳይገባላት አይቀርም ለመቀበል የተቃረበች ትመሥላለች እየተግደረደች ነዉ😅❤

  • @Tisenat21

    @Tisenat21

    29 күн бұрын

    🎉😂😂😂😂😂

  • @user-wt8uq5bh2r
    @user-wt8uq5bh2r29 күн бұрын

    እውነት ታፈቅራታለክ ፍቅር እስከመቃብር በናንተ እንዲደገም እፈልጋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seadamohamad2568
    @seadamohamad256829 күн бұрын

    አድዬ በእውነቱ እንደዚህ ስትስቅ ደስ ይላል።እኳን ሰላም መጣች ሰብልዬ

  • @Lijtofuk
    @Lijtofuk29 күн бұрын

    አዲ ካችጋ ደስተኛ ነው❤ አይለያችሁ

  • @AsAs-ur9x
    @AsAs-ur9x29 күн бұрын

    እረ ቅመሞች አበርታቷቸዉ እነዚህን ልጆች❤❤

  • @adan1376
    @adan137629 күн бұрын

    የኔ ማሮችችችችፍቅሩን ተቀበለሽው የምናይበት ቀን ናፈቀኝ😢❤

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse471729 күн бұрын

    እንኳን ደሰ አለህ አደ የምትወዳት ልጅ አጠገብህ ሰለሆነች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fx1cz4pz2p
    @user-fx1cz4pz2p29 күн бұрын

    ስታምር ልጀት😂😂❤❤

  • @besan3800
    @besan380029 күн бұрын

    ዋውውውው እንኳን ደሰ አላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @NagdgjbvCkccwuov-ef3ni
    @NagdgjbvCkccwuov-ef3ni29 күн бұрын

    እዴ ደስ ስትሉ ፍቅር ማለትኮ ደስ እሚል ስቃይነዉ❤❤❤❤

  • @nadarkhan5369

    @nadarkhan5369

    29 күн бұрын

    አብራቹህ ሰትሆኑ ታምራላቹህ

  • @Mr-fb226
    @Mr-fb22629 күн бұрын

    ወይኔ የአዲ ደስታ አይለያችሁ በፍቅር እርጅምእድሜያኑራችሁ❤❤

  • @maeritube21
    @maeritube2129 күн бұрын

    ወይኔ ስታምሩ በቃ ቀስ በቀስ አመነች ፎንቃ አቤት ስታምሩ❤❤❤❤

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t29 күн бұрын

    የኔ ናት ገብቶልሻል❤❤❤❤😂😂 አድ የኔ የዋህ❤❤❤

  • @user-ef5er6ej3c
    @user-ef5er6ej3c28 күн бұрын

    አዲ እንኳን ደስ አለህ ሱራ መልካምነትህን አይቀይርብህ❤❤❤❤❤

  • @danadodo920
    @danadodo92029 күн бұрын

    እሰይ እቺ መልካም ምትባል እንኳም ቀረችብህ አዴ ሰብሊ ❤❤❤🎉🎉

  • @mehbobamahnooba

    @mehbobamahnooba

    13 күн бұрын

    ያች አሮጊት ፍቅረኛው ነበርች እንደ? ? ውደ😮

  • @shsh1715

    @shsh1715

    3 күн бұрын

    መልካም ፍቅረኛውናትዴ😂😂😂

  • @mehbobamahnooba

    @mehbobamahnooba

    3 күн бұрын

    @@shsh1715 አወ ነበረች በፊት

  • @hanawerku
    @hanawerku28 күн бұрын

    አዲ በደብ ፍቅር ስጣትጰተከባከባት የአቆያችሁ አይለያችሁ ፍቅሩን የብዛላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @nomo6793
    @nomo679329 күн бұрын

    ምርጧች ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @yasewchu
    @yasewchu29 күн бұрын

    አድየ ሲበዛ የዋህ ነህ እኮ እንኳን ደስስ አለክ ወድሜ የምር ሰብልየ እንኳን ሰላም መጣሽ

  • @Senaytgonderaw
    @Senaytgonderaw29 күн бұрын

    እንኳን ደስአለህ አዲ በጣምነው ደሞ የምወዳቹህ❤❤❤❤

  • @ማርከአብ
    @ማርከአብ29 күн бұрын

    የእውነት ባለፈው ሌላ ልጅ ቪዲዮ ላዪ ሳዪ ደብሮኝ ነበር ሰብሌ ናፍቀሺኝ ነበር የእውነት አዲ ደብሮኝ ነበር ሰብሊ እኳንመጣሽልን

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega582629 күн бұрын

    አዲ ደስ ነው ያለው ውይ በአንዴ ተቀየረ ❤❤❤❤❤❤❤ሰብሊ አትራቂው

  • @user-ix8gj6pk4u
    @user-ix8gj6pk4u29 күн бұрын

    ስብሊ ፍቅሩን ተቀበይ በናትሽ አዲ ሚስኪን ፍቅርም ጡር አለው ቡሀላ እንዳይቆጭሽ

  • @user-gd3jc5cx8z
    @user-gd3jc5cx8z29 күн бұрын

    የኔውዶች ስታምሩኮ❤❤❤አዲየኔፍልቅልቅ ሰብሊ የኔሴት ፍቅሩን ተቀብለሽው እደማይ ተስፍለኝ❤🎉🎉🎉

  • @tigisit2534
    @tigisit253429 күн бұрын

    ሰብልዬ አብረሽ ሁኚ

  • @ematiluputracoyboy5753
    @ematiluputracoyboy575328 күн бұрын

    የምር የናተ ፈገግታ ደስ ሲል አድንና ሰብሊን ፍቅር እስከመቃብር ብለናል ሱራፌል ተብለን 😅😅😅😅 እናማ ውድድድድድ ❤❤❤❤❤❤ ሰብልየ አድን ጠበቅ አድርጊ አድቱ እዳትልፍሽ

  • @DagneDan-
    @DagneDan-29 күн бұрын

    በርቱ ብሮ

  • @s3s37d3
    @s3s37d329 күн бұрын

    አቤት ደሰታ ዋዉዉዉዉዉዉ እንኳን መጣችሁ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @fatmaibrahim7027
    @fatmaibrahim702729 күн бұрын

    ልጅቱን አጥብቀህ ያዝ አዲ

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm29 күн бұрын

    አድ ወንዳወንድነቱ ሲያምር እሷም ደም ግባቷ ዋዉ ነዉ

  • @user-zz8rj9xc9r
    @user-zz8rj9xc9r29 күн бұрын

    ሰብሊየ በፈጠርሺ ተረጀው❤❤❤

  • @user-po1mq8zy7q
    @user-po1mq8zy7q29 күн бұрын

    ስታምሩ ዛሬ ደግሜ አምሮብሻል

  • @riste857
    @riste85729 күн бұрын

    አዲኮ በፍቅር ቅልጥ ብሏል❤😂😢

  • @user-ln3so2uc4m

    @user-ln3so2uc4m

    28 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-mq8ji2uc3v
    @user-mq8ji2uc3v28 күн бұрын

    ፈገግታችሁ ሲያምር❤❤❤አይለያችሁ❤❤❤❤

  • @fatumaseid8001
    @fatumaseid800129 күн бұрын

    እሺ ብላዋለችደ

  • @Papi_Vlogs5
    @Papi_Vlogs529 күн бұрын

    Bro enkuane dase alke🎉🎉🎉

  • @samprincess378
    @samprincess37829 күн бұрын

    ሰብልዬ የኔ እህት ሰውድሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-fz2bt6br9c
    @user-fz2bt6br9c29 күн бұрын

    ወንድ እኮ አያፍቅር😂😂😂

  • @aenameretu-jl5zu
    @aenameretu-jl5zu29 күн бұрын

    ኦኦኦኦ እግዝያብሄር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣሺ አዲ እንኳን ደስ ያለህ❤❤❤❤

  • @user-ln3so2uc4m
    @user-ln3so2uc4m29 күн бұрын

    ሰብልዬ የኔደርባባ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nb6vr3zv3e
    @user-nb6vr3zv3e28 күн бұрын

    አድየ እንኳን ደስ አለህ ሰብሊ ሱሬ እንወዳችሗለን❤❤❤🌹🌹🌹

  • @EthioEthio-ud4dk
    @EthioEthio-ud4dk29 күн бұрын

    ሰብሊየ እንኳን ደና መጣሺ የኔ ውድ

  • @ShalomMitiku
    @ShalomMitiku28 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሰብሊ ዋዉ ሱራዬ አዲን ሰፕራዝ አረከሀዉ ❤❤❤ አዴ የታባህ እንዲህ ናት ሰብሊ ሱራ ይመችህ😊

  • @mulu216
    @mulu21629 күн бұрын

    ስታምርየምር

  • @bintbesher
    @bintbesher29 күн бұрын

    እያየንህ ቀላህ በሰብለን ስታይ ክክክክክክ

  • @user-bw7lb8bu1s
    @user-bw7lb8bu1s28 күн бұрын

    መልካምስ።።የመልካም።ባል።አደልህወንድም😢😢😢

  • @gxh3ur129
    @gxh3ur12927 күн бұрын

    አንተ ልጅቱ ምርጥ ነው ተንከበከባት❤

  • @SalamTamne
    @SalamTamne29 күн бұрын

    ውው የኔ ውድች በጣም ደስ ብሎኛል አድ አከበክት❤❤❤❤❤

  • @user-ni9yw2tn8s
    @user-ni9yw2tn8s29 күн бұрын

    የኔ ማር ሰብልየ እንኳን ደይና መጣሽ❤❤ አዲ ታምራላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche687129 күн бұрын

    ሰብልዬአድዬ ምርጦች ❤❤❤❤❤❤

  • @RAe-uy4io
    @RAe-uy4io29 күн бұрын

    ሰታምሩ❤❤

  • @Dg-bk9zt
    @Dg-bk9zt27 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-wt8uq5bh2r
    @user-wt8uq5bh2r29 күн бұрын

    እንኳን ደስ አለህ አዴ እውነት ደስ ስትሉ❤❤

  • @mtuumtuumtuumtuu63
    @mtuumtuumtuumtuu6329 күн бұрын

    ዋው ደስ ይላል

  • @emebetmerga7291
    @emebetmerga729129 күн бұрын

    Betame tameralachuwu❤🎉

  • @alemhi8570
    @alemhi857029 күн бұрын

    አይ አደ አንተ ስለለሳምክ እንዴት ላይክ እማደርግ የራሴን ናፍቆኛል አንድሰው ❤😀😀😁

  • @user-rz1oy6ht7v

    @user-rz1oy6ht7v

    17 күн бұрын

    😂😂

  • @alahamalaham

    @alahamalaham

    15 күн бұрын

    😂😂

  • @user-ln3so2uc4m
    @user-ln3so2uc4m29 күн бұрын

    የኔውዶች በስስት እኮነው የማያችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አዲ የኔመልካም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sc2yl3zp9b
    @user-sc2yl3zp9b29 күн бұрын

    አድየ እኳን ደስ አለህ

  • @user-zo4tt1on3r
    @user-zo4tt1on3r29 күн бұрын

    ሰብልዬ የኔ እመቤት ስወድሺ❤❤

  • @workitye539
    @workitye53928 күн бұрын

    ታምራላቹህ በጣም ❤❤

  • @user-pb5tq6ow1z
    @user-pb5tq6ow1z29 күн бұрын

    የኔ ማር ስወዳት እዳትለቃት አዴ❤❤❤

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia990129 күн бұрын

    ሰብለ አዲን የመሰለ ከልብ አፍቃሪ እግርሽ እስከሚቀላ ብትሄጂ አታገኝም አንችም ብጣም እንደምታፈቅሪው ያስታውቅብሻል ጠበቅ አድርገሽ ብትይዥው ይሻልሻል በእጅ የያዙት ወርቅ እንደመዳብ ይቆጥሩታል እንዳይሆንብሽ ተግደርዳሪ ጣም አዳሪ ሆነሽ ብቻ እንዳትቅሪ

  • @meskizewde9878
    @meskizewde987829 күн бұрын

    Sebleya Enkuan Dehena metash ❤❤❤

  • @almazreta9110
    @almazreta911029 күн бұрын

    አዲ እንኳን ደስ አለህ ሁለተኛ እንዳትለቃት❤❤❤❤❤❤❤

  • @badryahmdi5979
    @badryahmdi597929 күн бұрын

    ታፋቃሩ ወይስ አውንም ያስራ በልዳራባው ነች 😂😂😂ኩሽ በሉኝ 😊

  • @fhgdjdjgf7310

    @fhgdjdjgf7310

    29 күн бұрын

    😂😂😂ባልደርባ ነች😂😂😂😂

  • @zinet4736

    @zinet4736

    29 күн бұрын

    ክክክክክ የተ ቀረበች ትመሥላለች ለመቀበሉ

  • @user-st4wi7hh7j

    @user-st4wi7hh7j

    29 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂 አዎ ሹክ ይበሉን

  • @Jkeesum

    @Jkeesum

    28 күн бұрын

    የኔ ፍቅር ስትል ሰምቻታለሁ 😂😂

  • @dgjfjhg961

    @dgjfjhg961

    28 күн бұрын

    ​@Jkeesum 😂😂

  • @user-pm3jl2hh4m
    @user-pm3jl2hh4m29 күн бұрын

    ዋው ደሥ ትላላቹ

  • @maryam-hy9oe
    @maryam-hy9oe29 күн бұрын

    ሁሌም ደስ ይበላችሁ አዲ & ሰብሊ

  • @kdejaadres5875
    @kdejaadres587529 күн бұрын

    እረ ሰብስክራይብ አርጓቸው የማዳም ቅመሞች

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq29 күн бұрын

    Yesssss like adergalehu seble kemetachi

  • @user-yo4wz5qz8b
    @user-yo4wz5qz8b29 күн бұрын

    ስታምሩ❤❤❤

  • @MeskeremHailu-sx6ob
    @MeskeremHailu-sx6ob29 күн бұрын

    አንደኛነኝ❤❤❤❤

  • @asrdewadmas8959
    @asrdewadmas895929 күн бұрын

    አዲ እንኳን ደስ አለህ ሰብሊም ደስ ትላላችሁ❤❤😂😂

  • @destateferaa2626
    @destateferaa262629 күн бұрын

    Bertu wudoche❤❤❤❤❤

  • @marfaalbloosgi9460
    @marfaalbloosgi946029 күн бұрын

    ምርጦችየ

  • @SelimHassen
    @SelimHassen29 күн бұрын

    እውይ ስታምሩ❤❤❤

  • @hadya7223
    @hadya722329 күн бұрын

    የኔማር❤❤❤

  • @Sarah-ch2cn
    @Sarah-ch2cn28 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-mr7xk7ob6s
    @user-mr7xk7ob6s28 күн бұрын

    betam new desi yemtelu sakesh betam new yemiyamerew

  • @Redu78978
    @Redu7897829 күн бұрын

    ምርጦቼ አይለያችሁ ❤❤❤❤❤

  • @user-vv3wq5mt4m
    @user-vv3wq5mt4m29 күн бұрын

    እካንመጣች❤❤❤❤❤❤

  • @nitart4949
    @nitart494925 күн бұрын

    Eski asadeqguachewo❤

  • @user-ol1vf6bn6p
    @user-ol1vf6bn6p29 күн бұрын

    Wow

  • @fevenmeliro9374
    @fevenmeliro937429 күн бұрын

    ሰብሊዬ ውድድድ አንደኛነሸ ❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @user-ec7oo1kl8j
    @user-ec7oo1kl8j29 күн бұрын

    ታምራላችዉ

  • @user-bq8pu3ko7y
    @user-bq8pu3ko7y28 күн бұрын

    😢😢😢❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-mb4kj2jz3o
    @user-mb4kj2jz3o29 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤ታምራላችሁ❤❤❤

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t28 күн бұрын

    ውይአድምሥኪን❤❤🎉🎉

  • @user-qx9os8hj1d
    @user-qx9os8hj1d28 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @SbwdenSurure-yz9lr
    @SbwdenSurure-yz9lr5 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nr3nv8kr5w
    @user-nr3nv8kr5w29 күн бұрын

    እኮን ሠላምመጣችሑ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @userenter2635
    @userenter263529 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc28 күн бұрын

    እኛም ወድድድድ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-dr3so2xp3u
    @user-dr3so2xp3u29 күн бұрын

    ክክክክክ

  • @nunu2408
    @nunu240829 күн бұрын

    ♥️♥️♥️

  • @samira7639
    @samira763929 күн бұрын

    አዲዬ ይቺልጅ ቆንጅዬ ናት እንዳትለቃት👍💕

  • @user-jx3co3um8z
    @user-jx3co3um8z28 күн бұрын

    🥰🥰🥰

Келесі