በቃ አልቻልኩም ሰብሊ..!!

Ойын-сауық

ሰላም ቤተሰቦቼ በዚህ ቻናል የተለያዩ
አዝናኝ ፕራንኮች እና አስተማሪ ድራማዎች የሰዎች የሂወት ታሪክ ይደርሰዎታል የምለቃቸዉ ቪዲዬየ እንዲደርሳችሁ ይሄን ሊንክ ይጫኑ
/ channel
Hello, my family is different on this channe
#ኢቢኤስ​
#EBS​
#BESINTU_SITCOM​
#donkeytube​
#comedianeshetu​
#dinklejoch​
#dinklejoch​
#dinqlejoch​
#Ethiopiancomedy​
#ebstv​
#bbcnews​
#Ethiopian​
#ethiopianmusic​
#paralyzed​
#motivationalspeech​
#amharicmovies2022​
#መድረክ​
#lovestory​
#lovestorymovie​
#official​
#comedian​
#drama​
#ድንቅልጆች​
#donkeytube​
#ebssundayshow​?

Пікірлер: 161

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382Ай бұрын

    ምናለ በላይክ ብታጨናንቋቸው ሀበሻ የሚያለቅስ ነው የሚወደው❤❤❤

  • @Nora-p8n
    @Nora-p8nАй бұрын

    ሰብሊ ተረጂው በቃ

  • @ማርከአብ

    @ማርከአብ

    Ай бұрын

    ሰብል ምርጥዬ ልጅ ነች አዲ ቲንሽ ትግስት የለውም ዪቹኩላል

  • @user-nb6vr3zv3e

    @user-nb6vr3zv3e

    Ай бұрын

    እውነት ተረጂው

  • @HhddHdhd-pz6zf
    @HhddHdhd-pz6zfАй бұрын

    ፍቅሩን ትቀበለው የምትሉ በላይክ❤❤❤❤❤❤

  • @SalamTamne
    @SalamTamneАй бұрын

    አንች ልጅ ታራጅ እውነተኛ ፍቅር ማግኘት ማታደል ነው ❤❤❤❤

  • @Tigist-qj4ic
    @Tigist-qj4icАй бұрын

    😢በናትሽ ሰብሊ ተረጂው

  • @ማርከአብ
    @ማርከአብАй бұрын

    ዋው ሰብሌዬ ምርጥ ልጅ ነሽ ከዩቱብ ሩታ እና አብርሽ ነበሩ ምናፍቃቸው እናንተም መጣቹ ደሰብሎኛል አዲ በጣም ነው ሰብሌ እሚወድሽ በአንዴ ፈንዲሻ ሆነ

  • @Senaytgonderwa
    @SenaytgonderwaАй бұрын

    ሰበሊ በማሪያም ተቀበይው❤❤❤

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5bАй бұрын

    የተጎዳን ሰው ጠግኖ የራስ ማድረግ የፍቅር ትክክለኛ መሰፈርቱ ነው ሰብለ ወንጌል አይደለ ሰምሽ ጎበዝ ❤❤❤ አደናቂሽ ነኝ ሰብልየ

  • @tgabytgaby6977
    @tgabytgaby6977Ай бұрын

    እኔ ደግሞ ቀለበት መስሎኝ ነበር😊

  • @user-st4wi7hh7j
    @user-st4wi7hh7jАй бұрын

    😢እሽ በይና ተቀበይው አድ ጥሩ ልጅ ሚስኪን ነው እኛም ከአሳብ እንረፍ ስራችን ተመልካችና ማጠመር አደል ተቀበይ😅

  • @user-ti8ot3kn7e
    @user-ti8ot3kn7eАй бұрын

    አዲ በውስጥ አውሩበት እና ከዛ እኛን በፕራንክ አስደስቱን ሰብሊ ደግሞ ለማሰብ የወሰድሸው ጊዜ በቂ ነው በቃ ተጣመሩ ደስ ይበለን😍

  • @fekerlehulum7413
    @fekerlehulum7413Ай бұрын

    አዲ ሰብልቾ ደሰታህን ሰለመለሰችው ደሰብሎኛል አሁንም ፈጣሪ ደሰታችኡን ሙሉ የሰጠው አይለያቹ ፍቅራቹ እየጨመረ ይኢድ ፀሎቴነው ሰብሊ አዲ በርቱ❤❤❤❤❤❤

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbeАй бұрын

    እኳን ሠላም መጣችሁ ውዶቼ ሠብሊ ተረጂው ውድ❤ዛሬ ሁለተኛ ነኝ ላይክ አርጉኝ ቅሞሞች አምሮኝ ነው😢😂😂❤

  • @user-sq9tk3fb7e
    @user-sq9tk3fb7eАй бұрын

    ደስታችሁ ደስታችን ነው ተደስታችሁ ስላየናችሁ ደስ ብሎናል ❤

  • @skettube4149
    @skettube4149Ай бұрын

    ተረጂው ተረጅው የምትሉ ጤነኛ ናችሁ እየጠየቃት ያለውኮ ሂወታችንን አብረን እንሁን እንጅ ብር አበድሪኝ አላላትም ፍቅር በሁለቱም ወገነን ካልሆነ በግፊት የለም

  • @weyni7527

    @weyni7527

    Ай бұрын

    ትክክል

  • @ae7936
    @ae7936Ай бұрын

    ሰብሊቆንጆ እናመሰግናለን አዲ እንኮን ደስ ያለህ ሁሉንም በርጋታ በማስተዋል አርጉት ሰብልዬ ተረጂው ስወድሽ ተባረኪ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-ni9yw2tn8s
    @user-ni9yw2tn8sАй бұрын

    ኡፍ አድየ ሲያሳዝን ባክሽ ሰብልየ የኔ ቆንጆ ልዕልቷ ተረጅው ማር ፍቅር ከባድ ነው እውነተኛ አፍቃሪ አይገኝም በአሁኑ ስአት፡፡!❤❤❤❤❤

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871Ай бұрын

    ሰብልዬ ተቀበይዉ አታናጂኝ ክክክክ አድበቃ ቀስብለህ ጠብ አርጋት እቢካለች

  • @user-yy8pg3pb3x
    @user-yy8pg3pb3xАй бұрын

    ትወደዋለች ላለመሸነፍ ነው እንጂ😂😂😂😂😂

  • @almazreta9110
    @almazreta9110Ай бұрын

    ሰብሊ እሺ በይዉ አዲ ጥሩ ልጅ ነዉ❤❤❤❤

  • @Zahra-kk3ze
    @Zahra-kk3zeАй бұрын

    እሄ ነው የሚያምርባቹህ አዴ& ሰብሊዬ እንኳን ደህና መጠሽ ንግስት ሰብሊ

  • @RAe-uy4io
    @RAe-uy4ioАй бұрын

    ሰብለ የኔ ማረ😘😘

  • @user-qc9sh1iw2u
    @user-qc9sh1iw2uАй бұрын

    በጣም ደስ ብሎናል ሰብሊ እንኳን ደህና መጣሽ ፍቅር በሂደት ነዉ እንዳትጎጅዉ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240Ай бұрын

    ስብለ ተርጂ በቃ እዴ ምርጥ ልጅ ነው

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275Ай бұрын

    አዴ ሃምሳ ሺህ እስክትደርስማ ማወዛገብ አለብህ ሕዝቤን እንደነዛ በቶሎ ታረቅንማ አትበል😂😂❤

  • @yasewchu

    @yasewchu

    Ай бұрын

    ወይ አዴ እኮ ችግር ማውራትም ሆነ ማስመሰል አይችልም

  • @seadamohamad2568
    @seadamohamad2568Ай бұрын

    አድዬ እየሳክ በማዬት ደስ ብሎኛል

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1tАй бұрын

    ተበቀይዉ አደራ😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @haweFekerReem
    @haweFekerReemАй бұрын

    ቆንጅየ የተረጋጋች ልጅ ናት ያጣፍጥልህ አዲ 👍

  • @fatoumamohamed1277
    @fatoumamohamed1277Ай бұрын

    መቼም እዳትለያዩ አዴ የዋህ ነው

  • @Hawa-qg4lm
    @Hawa-qg4lmАй бұрын

    የኔ ማሩች ❤🎉🎉🎉😂

  • @fevenmeliro9374
    @fevenmeliro9374Ай бұрын

    😂😂😂❤❤❤ ዋውውውው❤❤❤

  • @user-fy7xj1oi1p
    @user-fy7xj1oi1pАй бұрын

    ሰቡሊ በፈጠረሽተረጂዉ

  • @user-lz3mc1rh9b
    @user-lz3mc1rh9bАй бұрын

    ሰብልየ በቃ ተቀበይዉ❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726Ай бұрын

    ደስ ይላል ይበልጥ ደግሞ ብትጣመሩ ሠብሊ ❤

  • @GuGg-mf2ni
    @GuGg-mf2niАй бұрын

    ዋዉ ተቀበይዉ ማች ታደርጋላችሁ❤❤❤❤

  • @halima7993
    @halima7993Ай бұрын

    ሰበለ ተቀበይው ፍቅረ ነው

  • @sofi8983
    @sofi8983Ай бұрын

    ቅመሞችየ ሸምግሉ እናተ የገባችሁበት ነገር ይሳካል ኑስሲት ወደኔም ልያችሁ

  • @hayimtubi
    @hayimtubiАй бұрын

    Sebil adi betam temchesh aydel endet endamarebish befitm konjo nebersh ahun gin kebefitu wow new❤❤😂😂

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia9901Ай бұрын

    ሰብለ ጥያቄውን ተቀበይው አዲ በጣም እፍቃሪ ልጅ ነው ነገ የሚያድግ ብርቱ ታታሪ ሰራተኛ ነው እመኝኝ ትልቅ ቦታ በቅርብ የርሳል ልቡ ንፁህ ስለሆነ

  • @Halima-lt3pm
    @Halima-lt3pmАй бұрын

    አረ ተረጂዉ ሠብል

  • @user-ux9eb7iy2u
    @user-ux9eb7iy2uАй бұрын

    አታካብጂ እንጂ😢😢

  • @KalkidanMerise
    @KalkidanMeriseАй бұрын

    ሰብሊዬ ተረጅውና በፍቅር ኑቶሎ እኛም በፍቅር እንመልከታችሁ❤🎉🎉አዲ ምስኪንና የዋህ ሰው ነው የምር

  • @user-nz1qq4qo8q
    @user-nz1qq4qo8qАй бұрын

    ቀለበት😂 ደስ ስትሉ❤🎉

  • @user-wt8uq5bh2r
    @user-wt8uq5bh2rАй бұрын

    ደስታችሁ ስለተመለስ ደስ ብሎኛል❤❤

  • @yasewchu
    @yasewchuАй бұрын

    ተቀበይው ሰብሊየ ቆንጆ ተደጋግፋችሁ እደጉ የምር ደግሞ እኮ እየፈራ ነው የሚያወራው አድየ ታሳዝነኛለክ❤❤❤❤

  • @berhanukessie2616
    @berhanukessie2616Ай бұрын

    ታምራላችህ ግን ሰብሊ ወንድሜን እጎዳሽዉ ነዉ

  • @user-qc1qn7gc8y
    @user-qc1qn7gc8yАй бұрын

    የኔ ውዶች ስታምሩ እኮ በአላህ ተረጂውው እድ ስታምሩ እኮ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @33-ig4bb
    @33-ig4bbАй бұрын

    ሰቡሊቆጅትተረጅውዴተቀበይው❤❤❤❤

  • @user-uv3fg1on3z
    @user-uv3fg1on3zАй бұрын

    የዩቱብ ፍቅር ምንም እዉነት የለዉም😂😂😂😂😂

  • @user-ym8hs2jx8h
    @user-ym8hs2jx8hАй бұрын

    እንካን ደስአለ ወዴሜ

  • @amaamm4474
    @amaamm4474Ай бұрын

    እኳንድህና መጣችሁ አዲ😊

  • @user-wd1ct4wr2t
    @user-wd1ct4wr2tАй бұрын

    እንኮን ደስአለህ❤❤❤❤😂😂

  • @user-wt8uq5bh2r
    @user-wt8uq5bh2rАй бұрын

    እንኴን በሰላም መጣችሁ ሰብልዬ መልካም ሰው ❤❤❤❤❤❤

  • @fatmaibrahim7027
    @fatmaibrahim7027Ай бұрын

    ሰብሊ እንደምትቀበይዉ ተስፋ አለኝ ፍቅሩንም ተቀበይ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fz2bt6br9c
    @user-fz2bt6br9cАй бұрын

    ሰብሊ ዋ አንዷ ላፍ፣ እዳታደርግሽ ዋ😂😂😂

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717Ай бұрын

    ሰብሊ እናመሰግንሻለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sanaaosanaa8399
    @sanaaosanaa8399Ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @ematiluputracoyboy5753
    @ematiluputracoyboy5753Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤ስወዳችሁ ሰብሊና አድ❤❤

  • @user-vt6sj2yr6c
    @user-vt6sj2yr6cАй бұрын

    ክክክክክክክክ ደግጨ ነበር

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765Ай бұрын

    የኔ ማሮች❤❤

  • @FatimaAaassa
    @FatimaAaassaАй бұрын

    የኔ ውዶች ደስ ስትሉ ❤❤

  • @user-qn7nt2pv4j
    @user-qn7nt2pv4jАй бұрын

    ሰብሊ የኔውበታም ስታምርኮ

  • @user-ix8gj6pk4u
    @user-ix8gj6pk4uАй бұрын

    ሰራህላት እሷግን እራሷን ሰቀለች እንደጥሬ ሙዝ

  • @user-yy8pg3pb3x

    @user-yy8pg3pb3x

    Ай бұрын

    😂😂😂

  • @salamsami1988
    @salamsami1988Ай бұрын

    Sebileya Bemareyam Tekibeyew Begata

  • @AtalayMekureyaw
    @AtalayMekureyawАй бұрын

    Dese yelal

  • @destateferaa2626
    @destateferaa2626Ай бұрын

    Unken dena metachu maroche yemir setebikachu nebar❤❤❤❤❤

  • @yetemashmenyilu4320
    @yetemashmenyilu4320Ай бұрын

    በጣምየሚያሰቀ,,አደኢ,አቢብላ,ቀለበትላያገመሰሎኘ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @madenam830
    @madenam830Ай бұрын

    ሰብሊተረጂው😥😥

  • @SaadaSaada-rj1kg
    @SaadaSaada-rj1kgАй бұрын

    የመዳም ቅመሞች የትናችሁ አድንም በነካ እጃጅሁ እናሳድገው❤❤❤

  • @user-zb2ze2vt6m
    @user-zb2ze2vt6mАй бұрын

    አዲእና ሰብል ሰወዳችሁ❤❤❤❤

  • @aenameretu-jl5zu
    @aenameretu-jl5zuАй бұрын

    አንች ግን ብትረጂዉ አሪፍ ነዉ በኋላ ይቆጪሻል

  • @seadaawol8455
    @seadaawol8455Ай бұрын

    አረ የሀገራችን ወንዶች ግን ሁሉንሞ ነዉ እዴ የሚፈቅሩት አንዶ ሰወዳት ሳፈቅራት ሲሉ ይቆዩና ሲለያዩ ሌላ ሴት ቶሎ አፈቀርኩ ይላሉ አይ ፍቅር ቀልዱ

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw5942Ай бұрын

    በናትሽ ሰብሊ ተረጂዉ😢❤❤

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581Ай бұрын

    ተው ግን 50k እናስገባቸው በማሪያም

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5bАй бұрын

    ቀልድ ጨምርሐል አድነው በእውነት ለሁሉም ነገር አተቸኩል አድነው ከአሳለፍከው አንፃር ነው የቸኮለ አፍሶ ለቀመ እዳይሆንባቹህ

  • @besan3800
    @besan3800Ай бұрын

    ❤❤❤ዋውውውውው

  • @user-jh1fj4su9i
    @user-jh1fj4su9iАй бұрын

    Ewnete new betam dese belognale

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878Ай бұрын

    Funny 😂😂😂😂❤❤❤

  • @user-ly9cb5xv2o
    @user-ly9cb5xv2oАй бұрын

    ዋውድስ ሴል 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-qg3be8bx7h
    @user-qg3be8bx7hАй бұрын

    ታምራላቹ 😊❤❤❤

  • @user-lb6ol6ef2r
    @user-lb6ol6ef2rАй бұрын

    ሰብልየ ተረጅው ❤❤❤❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7pАй бұрын

    ናብስ ይመር ማልካም 😂😂😂😂

  • @mekdestemeche6871

    @mekdestemeche6871

    Ай бұрын

    ክክክክ

  • @Zhara123-q4x

    @Zhara123-q4x

    Ай бұрын

    መልካም መቃጠል ለመልኩ😂

  • @Zade-h7p

    @Zade-h7p

    Ай бұрын

    @@Zhara123-q4x አዎ

  • @SammyDaghalo
    @SammyDaghaloАй бұрын

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304Ай бұрын

    ተረጀው ሰብሊ❤❤❤

  • @user-lt1rr1wc9z
    @user-lt1rr1wc9zАй бұрын

    ተረጀው ሰብሊ❤❤❤❤

  • @SkaliA-no2gu
    @SkaliA-no2guАй бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-rj6kl6qc6y
    @user-rj6kl6qc6yАй бұрын

    ❤❤👍👍👌🤣

  • @user-md2gq9lo6b
    @user-md2gq9lo6bАй бұрын

    ❤❤❤❤😂😂

  • @zeyadajameel1589
    @zeyadajameel1589Ай бұрын

    ❤❤❤ሰ❤አ❤❤❤

  • @user-mp8vk2gp5q
    @user-mp8vk2gp5qАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @habtemayenew7040
    @habtemayenew7040Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qqАй бұрын

    😂😂😂😂😂😂 nu sb saladergachihu tegabu

  • @JdsbSnis
    @JdsbSnisАй бұрын

    Anchi isun agibi

  • @SbwdenSurure-yz9lr
    @SbwdenSurure-yz9lr20 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ur1qh8no2r
    @user-ur1qh8no2rАй бұрын

    ሰብልየ እሽ በይው❤

  • @samriqonjo
    @samriqonjoАй бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @samriqonjo
    @samriqonjoАй бұрын

    Adi manya

  • @tigisit2534
    @tigisit2534Ай бұрын

    😎ተይ ሰብሊ ግን 🙆ተረጅው

  • @SammyDaghalo
    @SammyDaghaloАй бұрын

    ❤❤❤❤🎉

  • @user-xm1ef1xq9h
    @user-xm1ef1xq9hАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

Келесі