ፍቅሬን ተቀበለችኝ ደስታየን መቆጣጠር አልቻልኩም ❤❤

Ойын-сауық

ሰላም ቤተሰቦቼ በዚህ ቻናል የተለያዩ
አዝናኝ ፕራንኮች እና አስተማሪ ድራማዎች የሰዎች የሂወት ታሪክ ይደርሰዎታል የምለቃቸዉ ቪዲዬየ እንዲደርሳችሁ ይሄን ሊንክ ይጫኑ
/ channel
Hello, my family is different on this channe
#ኢቢኤስ​
#EBS​
#BESINTU_SITCOM​
#donkeytube​
#comedianeshetu​
#dinklejoch​
#dinklejoch​
#dinqlejoch​
#Ethiopiancomedy​
#ebstv​
#bbcnews​
#Ethiopian​
#ethiopianmusic​
#paralyzed​
#motivationalspeech​
#amharicmovies2022​
#መድረክ​
#lovestory​
#lovestorymovie​
#official​
#comedian​
#drama​
#ድንቅልጆች​
#donkeytube​
#ebssundayshow​?

Пікірлер: 727

  • @adidancersora2240
    @adidancersora224014 күн бұрын

    ሱሬን እየገባችሁ አበረታቱልኝkzread.info/dash/bejne/e6CMs6mGd5bYZ5c.htmlsi=nu6b9ZWh4yvc_NYd

  • @balynshyoutube-kv5fp

    @balynshyoutube-kv5fp

    14 күн бұрын

    esh wadmchn❤❤

  • @user-nn6vq7ed4r

    @user-nn6vq7ed4r

    14 күн бұрын

    Adi echi konjo Leg agnteh antem rasehen tebek set leg tsedet yale wend dess yelatal ena tenkebakebat betam desss belongal. Kongrats ❤️💯

  • @ufgryfhrfhxvxhdfir7321

    @ufgryfhrfhxvxhdfir7321

    14 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ufgryfhrfhxvxhdfir7321

    @ufgryfhrfhxvxhdfir7321

    14 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ufgryfhrfhxvxhdfir7321

    @ufgryfhrfhxvxhdfir7321

    14 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉💍💍💍💍💍💍💍

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba14 күн бұрын

    ከእርሷ በላይ ሱሬ አስደሳኝ እንድህ አይነት ጓደኛ ይስጠን።

  • @user-zv6un1ih7u

    @user-zv6un1ih7u

    14 күн бұрын

    በጣም

  • @user-gt9le8jy2m
    @user-gt9le8jy2m14 күн бұрын

    በሉ እናሳድጋቸው ውድ እህቶቸ አይከፈልበት ተስፋ አለመቁረጡ ሰላደቀው አላልፍም 😢😢

  • @belayneshyelma3310

    @belayneshyelma3310

    14 күн бұрын

    You are right ✅️

  • @ritahkarungi-we5vw

    @ritahkarungi-we5vw

    14 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-vo5dh2le1h

    @user-vo5dh2le1h

    14 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @WorkeGelana-sv5if

    @WorkeGelana-sv5if

    13 күн бұрын

    እሽ ❤

  • @Love-if4qj

    @Love-if4qj

    3 күн бұрын

    ደምሪኝ ዉዴዴ❤❤❤

  • @fatumaseid8001
    @fatumaseid800114 күн бұрын

    ሱሬ ወሏሂ ቃላት የለኝም ላተ አባትም ወንድምም ጓደኛም መሆን እምችል ሰዉ ነህ

  • @user-fd1be5uq3d
    @user-fd1be5uq3d14 күн бұрын

    ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው ❤❤❤ እንኳን ደስ አለህ አዲ ሱሬ ምርጥ ሰው የምር ትለያለህ ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ShalomMitiku
    @ShalomMitiku14 күн бұрын

    ሱራዬ የሰዉ ምርጥ በጣም ቅን የሰዉ ደስታ የሚያስደስትህ ምርጥ ወንድም ጌታን ❤❤❤❤❤

  • @almazjanka8624
    @almazjanka862414 күн бұрын

    ሱራፌል ትልቅ ቁምነገረኛ ሰው ተባረክ

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas14 күн бұрын

    ሱራዬ ግን ምርጥ ሰዉ ነህ ትልቅ ሰዉ ትልቅ ሰዉ ያሳደገህ ፍቅራችሁ አስከመጨረሻዉ ይሁንላችሁ በእግዚአብሔር ፍቃድ❤❤❤

  • @Senaytgonderaw
    @Senaytgonderaw14 күн бұрын

    ማሪያምን ደስታየን መቆጣጠር አቃተኚ ይመሥገን ፈጣሪ😊🥰🙏

  • @MHAYYoutube
    @MHAYYoutube14 күн бұрын

    ወይኔ ሥጠብቃችሁነበረ❤🙏😋

  • @riste857
    @riste85714 күн бұрын

    ትላንት ስንጠብቅ ነው የዋልነው 😂እንኳን ደስ አለ 🎉❤በል ጠበቅ አርገህ ያዛት 😊 እማማ መልካም ኑ ጉዶትን ስሙ 😅የሰው ሲያቦኩ የናንተ ተጋገረ 😂 ሱርዬ ምርጥ ወንድም ምርጥ ጓደኛ ❤❤

  • @mekdestemeche6871

    @mekdestemeche6871

    14 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂መልካም መቃጠል😂😂😅

  • @Helenabebe-fu5sl

    @Helenabebe-fu5sl

    14 күн бұрын

    ሲያቦኩ ተጋገረ 😂😂😂😂ደስ ይላል አሳቅሺኝ የራሶአሮባት የሰው ታማስላለች😂😂😂😂

  • @fatmaibrahim7027

    @fatmaibrahim7027

    14 күн бұрын

    መልካም መቃጠል 😂😂

  • @userenter2635

    @userenter2635

    13 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @malikatamn2589

    @malikatamn2589

    11 күн бұрын

    ​@@userenter2635እምለው ውዶችየ የዘንድሮ ፍቅር ግራ አላጋባችሁም እረ ዘጋኝ የመጀመርያዩቱ ፍቅረኛ የት ሄደች እና ከዝች ያዘው ወቸው ጉድ ይህ ፍቅር ሳይሆን መጋኛ መሆን አለበት ዋ ፍቅር ይህን ያህል እረከስ እረ ወድያ😂😂😂😂😂😂

  • @promobile9759
    @promobile975914 күн бұрын

    ሱሬየ የሰው ደስታ የሚስደስተውምርጥሰው ይጨምርልህ❤🎉

  • @zerthunmillion5454
    @zerthunmillion545414 күн бұрын

    እረ ሰወች ላይ አርጉዋቸው ያሳዝናሉ...ታምሪያለሽ ቆንጅት

  • @nomo6793
    @nomo679314 күн бұрын

    ሡሬ በዚሁ አጋጣማ ሳላደቅህ አላልፍም ጉቨዝ ምርጥ ጎደኛ ❤❤❤❤

  • @SaraSara-wv8on
    @SaraSara-wv8on14 күн бұрын

    አስተዋይ ሴት የሚወዳትን እና የሚያስብላትን ወድ ጠቅቃ ታውቃለች❤❤❤የኔ አስተዋይ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki14 күн бұрын

    ማርያምን በጣም ደስስስ ነዉ ያለኝ ሰብሊ የአዴን ጥያቄ ስለተቀበለችዉ❤❤❤ሱራዬ የምር አንተ ምርጥ ሠዉ ነክ❤❤

  • @hadijahassam3

    @hadijahassam3

    14 күн бұрын

    🎉🎉🎉🎉

  • @userenter2635
    @userenter263513 күн бұрын

    አሳድጓቸው እውነት ወጣት ናቸው ሰርተው ይለወጡ🙏❤

  • @madeenamohammed8430
    @madeenamohammed843014 күн бұрын

    የመዳም ቅመሞች ተው ወደዚቤት ኮራበሉ እሲ😢

  • @Nesrya.

    @Nesrya.

    12 күн бұрын

    ውዲ።ደምርኝ

  • @adiamhaile9768

    @adiamhaile9768

    11 күн бұрын

    Awo aykefelbet enaberetatachew

  • @Love-if4qj

    @Love-if4qj

    3 күн бұрын

    ደምሪኝ ደምሪሻለሁ❤

  • @Love-if4qj

    @Love-if4qj

    3 күн бұрын

    ​@@Nesrya.ደምሪኝ እኔ ደምሪሻለሁ❤❤

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5b14 күн бұрын

    አድነው እንካን ደስ አለህ ጥሩ ነው ግን ፀልዩ እሽ እዳትጎዳዱ አንተ ደግሞ ትንሽ ስለምቸከል ተረጋጋ እሽ አንተም እዳትጎዳ እሷንም እዳትጎዳት ሱሬ ምርጥ

  • @user-gv3ph1qx7v
    @user-gv3ph1qx7v13 күн бұрын

    ዋዉዉዉዉዉዉዉ ሴት ልጅ እኮ አድማቂ ናት ስለተቀበልሽዉ ደስ ብሎኛል❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እኳን ደስ አለህ አዲ❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove27514 күн бұрын

    ኢሄ በጣም ጥሩ ነው ሰርጋቹን ለመብላት ያብቃን❤❤ክርስትና ልደት....😊❤❤

  • @user-st4wi7hh7j
    @user-st4wi7hh7j14 күн бұрын

    እኮን ደስ አለህ አዲ ሰብሊም ርግት ያልሽ ቆጆ እደዘመኑ ሰው ጠይቀሽ ሳይሆን ተጠይቀሽ ልሰብበት የምትይ ቆጆ ነሽ የሴት ወጉ ያለ ነው ዘሎ ፊጥ አላልሽም ጎበዝ በዝሁ አጋጣሚ ቶሎ ፍቅሩን ስላልተቀበልሽውና ስላስጨነቅሽው እደቁላል ሳስቶ ነው የሚይዝሽ እዳታስከፊው🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rehmarehma-dy1ut
    @rehmarehma-dy1ut14 күн бұрын

    ሱሬ መልካም ሰው ነህ የምር ትለያለህ የሰው ደስታ የሚያስደስትህ ባማረ መልኩ አረከው👍👍👍👍

  • @user-ib2pe8bv4g
    @user-ib2pe8bv4g14 күн бұрын

    ማሪያምን ደስታ ለካ ያስለቅሳል የእኔ ማልቀስ ሆ❤❤❤❤

  • @Halima-pc7do
    @Halima-pc7do14 күн бұрын

    አረ የአዳም ቅመሞቺየ የኔ የስደት እህቶቼ እናሣድጋቸው ደወሏን እየነካን ያላ እህቶችዬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @soomebaby83
    @soomebaby8314 күн бұрын

    እውነት ሱሪየ ክብረ ይገባሀል. ሰብሊየ. እግዛብሄረ ፍፃሜችሁን ያሳምረ. ው አዲየ እንኳን ደሥአለህ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sarah-km5be
    @Sarah-km5be14 күн бұрын

    ማነዉ እንደ እኔ በጉጉት ሲጠብቃቸዉ የነበረ? መልካም የፋቅር ጊዜ❤ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ የሰዉ ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ እንካን ደስ አላችሁ❤🎉🎉

  • @eexx5392
    @eexx539212 күн бұрын

    ሱራኮ የውነተኛ ሰው ነው እግዚአብሔር አምላክ መልካምነትህን እስከመጨረሻው ያድርግልህ ሱራዬ እንተንም ዘበነችሁን ያሳምርላችሁ ❤❤❤

  • @hilamoo928
    @hilamoo92814 күн бұрын

    ሱራ ምርጥ ወድም በረካ ሁን❤ አዲና ሰብሊ እኳን ደስ አላቹሁ መብሩክ❤አይለያቹሁ ለምን አታሳድኳችዉም ግን

  • @gtBe-lr9vi
    @gtBe-lr9vi14 күн бұрын

    በዚህ ዘመን ሰዉ ማግኝት እደት መታደል ነወ ሱራ ዘሀበሻ እዉነት አበሻ አት አባት ወድም በቃ ሁሉ ነገሩ ነህ ኧር ቃላት አጣሁልህ የኔ የዋህ ደሞ የልጂቱ ትህትና አትጉዳኝ አይዞሺ ደሞ ፅሎችት አርጉ ወደ ቤተክርሰቲን መሂድ አእዳርሱ አደራ አዲ የኔ ሚሰኪን እንኳን ደሰ አለህ ሚሰት ያገኝ በርከት አገኝ ነወ መልካም የሰራ የፍቅር በመን እሲ አሳድጉችዉ አቤት አክፍሉበት 😢❤❤❤❤❤

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm14 күн бұрын

    እልልልልልልል ወይኔ ሱሬ የሰዉ ደስታ ሚያስደስትህ ልዩ ሰዉ ነህ አድ ነገሮችን በተረጋጋ መልኩ አስቀጥሉ ከደራ ኤንዳቴለያዩ

  • @user-ni3mr8ep1p
    @user-ni3mr8ep1p14 күн бұрын

    መልካም ሼር አርጊ😂😂😂😂😂

  • @enatmebrata

    @enatmebrata

    14 күн бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @nasanate8410
    @nasanate841014 күн бұрын

    የኔ ቆጆ የኔ ዱቡሽቡ እኳን እሺ አልሽው አዴ እኳን ደሳለክ ፍቅራቹን ያብዛው ሱርዬ ላት ትልቅ ክብር አለኝ ከ❤❤❤❤

  • @maeritube21
    @maeritube2114 күн бұрын

    አዴ መታገስ ዋጋ አለው ይች ምርጥ ልጂ በቃ እዳታስከፋት ፍቅርምራችሁ ለዘላለም ይሁ ሰብልየ የኔ ውብ❤❤❤❤❤ሱሬ ምርጥ ጎደኛ❤

  • @zeynbadadaabdlah3950
    @zeynbadadaabdlah395014 күн бұрын

    ደስ ብሎኛል በጣም አሁን አሣድጉት

  • @user-zz8rj9xc9r
    @user-zz8rj9xc9r14 күн бұрын

    ወላሂ ስጠብቃችሁ ነበር የኔማር እንደኬኩ ማር ጣፋጨ የሆንሺ ልጅ❤❤❤❤❤❤በጣም ደሥሥሥሥ ብሎኝል አድ እንኮን ደስስ አለክ ወንድሜ

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche687114 күн бұрын

    ዋዉ ምኞቴ ተሳካ❤❤❤❤❤❤ፍቅርእስከ መቃብር ❤❤❤❤❤❤ሱሶቸ❤❤❤❤❤ማነሽ እንትና መልካም መቃጠል😂😂

  • @user-fd1be5uq3d
    @user-fd1be5uq3d14 күн бұрын

    መገፈት ጥሩ ነው ሰብሊን የመሰለች ልጅ እግዚአብሔር ሰጠህ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻቹህን ያሳምረው መልካም እግዲህ ጭረዋን ትጭ እዛ ቁጭ በላ ገሌ እሂን አለ ገሌ እሂን አለ እያለች እያቦካች ቁማ ትቅር እች ስራ ፈት እንድ ቀን የራሷ የሆነ ነገር ይዛ ቀርባ አይቻት አላቅም ሁሌ ወሬ ኡፍፍ ገላገለህ ከዛች ወረኛ አሮጊት አዲ የምር

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b14 күн бұрын

    እናትህ መርቃሀለች ይችን የመሠለች ቆጆ አፍስክ ስራአቷ ይበቃል እኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe14 күн бұрын

    ስጠብቀው የነበረ ቀን ነበር እኳን ደስ አላችሁ ሠብሊ አዲ❤ሱርዬ ምርጥ ጎዳኛ የባባ አባት ፈጣሪ ይጠብቅህ ይጠብቃችሁ መጨረጃችሁን ፈጣሪ ያሳምረው❤❤❤🎉

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael1210 күн бұрын

    ላለቅስ ነበር ከሚወዱት ስው ጋር አብሮ እንደመኖር የሚያስደስት ነገር የለም 😢❤

  • @user-ff3ge2rw1j
    @user-ff3ge2rw1j14 күн бұрын

    ሱራዬ መልካም ሰው ፈጣር ይጠብቅህ❤❤

  • @Mr-fb226
    @Mr-fb22614 күн бұрын

    እስኪእንያችሁ የእዲ ደስታያስደሰታችሁ ደስስስስብሎኛል ደስብሎህ ስላየሁህ

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad86411 күн бұрын

    የመልካም ሰው የጓደኛ ጥግ እንደዚ አይነት ጓደኛ ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤ ሲቨዛ አስተዋይ ነው ሱሪ

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye673114 күн бұрын

    እንኳን ደስ አለህ አዲ መታገስ ዋጋለው አይደል የሚባል እንኳን ደስ አላችሁ ሱሬ ሰብሊ አዲ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ መልካም የፍቅር ሕይወት ይሁንላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ❤❤❤❤❤❤❤❤ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5b14 күн бұрын

    ቸኩየ ላይክ ሳላረግ ኮሜንት ፃፍኩ

  • @ZedAhmed-ui9pg

    @ZedAhmed-ui9pg

    14 күн бұрын

    ቀዠቃዣ😂

  • @user-mr7xk7ob6s
    @user-mr7xk7ob6s14 күн бұрын

    የኔ ቆንጆ በጣም ደስ የምትዪው የምወድሽ ትህትናሽ እርጋታሽ ደስ ይላል አንተ ደግሞ ይሄንን የተሰጠህን ፍቅር በደንብ ተንከባክበህ ያዝ እንዳትጎዳት እንዳታጣት እወዳችኋለሁ❤

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate971014 күн бұрын

    አረ አዲን አበረታቱት የምር ምርጥ ልጅ እኮ ነው 50kእንኳን እዲገባ

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo373314 күн бұрын

    ዋው በጣም ደስ ይላል ሱሬ የእውነት በጣም ትልቅ አዋቂ ሰው ነህ ተባረክ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yeshumtube4747
    @yeshumtube474714 күн бұрын

    እልልልልልል እንኳን ደስ አለክ አዲ ፍቅር እስከመቃብር ያርግላቹ

  • @user-do3ht1wb6e

    @user-do3ht1wb6e

    14 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ልልልልልልልልልልልል

  • @user-woleyewa-tube

    @user-woleyewa-tube

    14 күн бұрын

    አንችም ቁርጡን ታዉቂያለሽ😂😂😂😂😂

  • @user-uu5bq2vi4w
    @user-uu5bq2vi4w11 күн бұрын

    የምር በጣም ደሥ አለኝ አሣዝኖኝ ነበር ባለፈዉ❤❤❤❤

  • @user-ni9yw2tn8s
    @user-ni9yw2tn8s13 күн бұрын

    እልልል በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ መልካም የፍቅር ዘመን ውዶችየ❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @user-uz2ot3cm6v
    @user-uz2ot3cm6v14 күн бұрын

    ሱሪ እድሜ ጤና ይስጠ ትለያል በእውነት በጣም ደስ ይላል ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @imubilal6947
    @imubilal694714 күн бұрын

    ደሞ ዳይ ሌሎቹንም እናጣምረ በጣም ደስ ብሎኛል ወላሂ ዋው ማናቸው ደሞ የቀሩን ፈልጉ እሥከመጨረሻው ያድረግላቹሁ❤2❤ ቅመሞች

  • @HelenD545
    @HelenD54514 күн бұрын

    በርቱ ጠንክሩ የመዳም ቅመሞች እባካችሑ እናሣድጋቼው አዲ ጠንካራ ልጅ ነው

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t14 күн бұрын

    የኔ ዉድድድ ወንድም እኳን ደስስ አለህ❤❤❤

  • @seadamohamad2568
    @seadamohamad256814 күн бұрын

    አድዬ ና ሰብልዬ እንኳን ደስ አላችሁ በተለይ አድዬ በጣም አዝኛ ነበር ግን አየህ መታገስ ዋጋ አለው

  • @AskwalGebre
    @AskwalGebre14 күн бұрын

    ሱራ የሰዉ ጠግ ነህ። አዲ እንኳን ደስ አለህ

  • @FfFff-vr2gn
    @FfFff-vr2gn14 күн бұрын

    እንካን ደስ አለህ❤🎉

  • @enatmebrata
    @enatmebrata14 күн бұрын

    ሱራ ምርጥ ሰው የሰው ደስታ የሚያስደስትህ ምርት ጓደኛ❤❤❤

  • @medinaalimedina
    @medinaalimedina14 күн бұрын

    አይዞህ ወንድም ዬማያልፍቀንየለም ትስፋእዳትቆርጡ ታድጋለህ እውነትሰውማዬትአቁሞል ድራማ ይወዳል💞💞💞💞💞💖💖💖💗💗💗💘💘💘💙💙💙💙💙💙💙💙💛💛💛💛💛

  • @fatmaibrahim7027
    @fatmaibrahim702714 күн бұрын

    ደስ የሚሉ ጥንዶች እንኳንም አንድ ሆናችሁ ❤❤❤❤

  • @user-fp5yb5fq1j
    @user-fp5yb5fq1j14 күн бұрын

    ዋው ስወድችሁ መልካም የፍቅር ገዜ የኔ ውዶች❤❤👍👍

  • @user-bp5zf7ke8s
    @user-bp5zf7ke8s13 күн бұрын

    የሰው ደስታ የሚያሰደስተው ብቻ❤❤❤❤❤❤

  • @user-pb5tq6ow1z
    @user-pb5tq6ow1z14 күн бұрын

    የኔ ማሮች እንኳን ደስአላችሁ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤ እባካችሁ እናሳድጋቸው 50kእናስገባቸው በፈጠራችሁ ለምን ሰው ትለያላችሁ ሸር ሸር አርጉ❤ሱሪ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ያክብርህ

  • @ritahkarungi-we5vw

    @ritahkarungi-we5vw

    14 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @kfjrjejr5508
    @kfjrjejr550814 күн бұрын

    መልካም ተብየዋ ምልካም መቃጠል😂😂😂😂

  • @selamyamenemh1100
    @selamyamenemh110014 күн бұрын

    እሰይይይ የመቀለ ልጅ ነኝ ሱሬየ የሰው የሚሰደሰተው ምርጥ ሰው ይጨምርልህ የኔ ውንድሜ🤲❤👌

  • @adan1376
    @adan137614 күн бұрын

    ዋው ስጠብቅ ስጠብቅ ወይ አልሀምዱሊላህ ❤

  • @user-zn8ol3iz4g
    @user-zn8ol3iz4g13 күн бұрын

    እግዚአብሔር እቅፍ ግድፍ ያርጋችው በርቱ ድስ ትላላችው

  • @user-ur7rr9wu3h
    @user-ur7rr9wu3h13 күн бұрын

    ሱራየ አባት ወንድምም ነህ ይመችህ አድየ ደስ ብሎኛል❤❤

  • @DFf-er8gc
    @DFf-er8gc14 күн бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ሰታምሩ መልካም የፈቅር ዘመን ሁሌም ተደሰቱ❤❤❤

  • @user-el9cm2ec1k
    @user-el9cm2ec1k14 күн бұрын

    ሰብሊ እዴ አድያለ አታገኝም ምርጥልጅነው ❤❤❤❤❤❤

  • @ahmadm5724
    @ahmadm572413 күн бұрын

    Wawe ደስ ይላል አትጎዳዱ ዉለዱ ክበዱ

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd14 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ቀጣይ ስጦታ ይስጣት ወይ መዝናኛ ❤ ቦታ ሂዱ ልጀቱ ምርጥ ❤ናት

  • @chochamagician
    @chochamagician11 күн бұрын

    Adi ena sebli🎉🎉🎉

  • @user-rc9dv4eo5q
    @user-rc9dv4eo5q14 күн бұрын

    ዋዉ ፍቅራችሁን ዘላቂ ያርግላችሁ

  • @Oman-yq7ep
    @Oman-yq7ep14 күн бұрын

    ሱራ እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርከው በዚህ ግዜ ለጉዋደኛ ጥሩ እሚመኝ ማን አለ አንተ ግን ልዩሰውነህ ጌታ ይባርክህ

  • @Zahra-kk3ze
    @Zahra-kk3ze14 күн бұрын

    ስጠብቃችሁ ነበር አ&ሰ በጣም ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አለችሁ ሰብሊዬ አስተዋይ ደስ የምትል ልጅ ነሽ

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc4 күн бұрын

    Wow wow wow የት ነበርሽ እንዳትሉኝ ብቻ ደስ ይላል በርቱልን

  • @user-yl1go9ug1s
    @user-yl1go9ug1s13 күн бұрын

    ሳላመሰግን የማላልፈው ሱሬ መልካም ክበርልን

  • @alemhi8570
    @alemhi857014 күн бұрын

    እንኳን እግዝያብሄር የዝች ቀን አደረሳቹህ ተሳስባቹህ ተከባብራቹህ ለመኖር ፈጣሪ ፍቃዱ ይሁን 🙏🙏🙏❤ ሱሪም እግዝያብሄር ይስጥህ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-fn4rl8ch8i
    @user-fn4rl8ch8i14 күн бұрын

    ሲጠብቃችሁ ነበር ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SaraSara-lu8pm
    @SaraSara-lu8pm14 күн бұрын

    ዋዋዋዋ እንኳን ደስ አለህ አዲ 💞💞💞😍😍😍🎉🎉🎉🎉😍💞💞💞😍🎉🎉🎉❤️❤️🫶🏼❤️

  • @user-qy1ie3gj4h
    @user-qy1ie3gj4h14 күн бұрын

    እኳን ደስ አለህ አድየ ሰብልየ በደስታ ኑሩልን

  • @user-mb4kj2jz3o
    @user-mb4kj2jz3o14 күн бұрын

    እንኳን ደሥ አላችሁ መጨረሻው ያሣምርላችሁ❤❤❤❤❤

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2j3 күн бұрын

    የኔ ማር ሥወድሽ አድን እዳትጎጅዉ እጅ እሡ እደማይጎዳሽ ርግጠኛ ነኝ

  • @NN-kq8ty
    @NN-kq8ty14 күн бұрын

    ሱሬ ወድሜ ጓደኛ ማለት እድህ ነው ወላሂ አስደስትከኝ የምር ሰው ማለት የሰው ደስታ የሚያስደስተው ነው እኳን ደህ አላችሁ

  • @Hayat-wo4jh
    @Hayat-wo4jh12 күн бұрын

    ደሥ ሥትሉ ማሮቸ ❤❤❤

  • @asrdewadmas8959
    @asrdewadmas895914 күн бұрын

    ደስ ይላል ሁሌም ደስታችሁ ይብዛ ፈጣሪ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @AlemaAlema-bm1es
    @AlemaAlema-bm1es14 күн бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ እስከመጨረሻ ያድርግላችሁ ሱራ ምርጥ ጎደኛ❤❤❤❤

  • @almazreta9110
    @almazreta911014 күн бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ የኔ ምርጦች ሱሬ ምርጥ ሰዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Wrre5tTrdtt
    @Wrre5tTrdtt14 күн бұрын

    ሱሬ የሰው ልክ ወላሂ ቃላት የለኝም ወድማለሜ ❤❤❤❤ አድ እኳን ደስ አለህ ወድሜ ❤❤❤

  • @hawaabebawu
    @hawaabebawu14 күн бұрын

    የመዳም ቅመሞች ኧረ ወደዚህ ቤት ጎራ በሉ🎉🎉🎉

  • @user-jo2sz9ui4u
    @user-jo2sz9ui4u14 күн бұрын

    ወይይይይይ እዚህ ቤት ትላት ስጠብቅ ነበር ስጠብቅ ያመሸሁት

  • @user-dg6jj3iy4n
    @user-dg6jj3iy4n13 күн бұрын

    እንኳን ደሥ አለህ አዴመልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላቹ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @labeba3450
    @labeba345014 күн бұрын

    ሱራየምርጥጓደኛምርጥወንድምአላህይጨምርልክ🎉🎉🎉

  • @sebletube6489
    @sebletube648913 күн бұрын

    ሱሬ አንተ ትለያለህ ኮንግራ አዴ እንኳን ደስ አላችሁ ድቡሽዬ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TigestBegna6
    @TigestBegna614 күн бұрын

    አዲ እንኳን ደስ አለክ ሰብሊዬ አለም እንዳትጎጂው አደራ ፈጣሪ እረዥም እድሜን ይስጣቹ❤❤❤😂

  • @hana12261
    @hana1226114 күн бұрын

    መልካም መፀናናት መልኩ😅

  • @Tube-lv7sb

    @Tube-lv7sb

    14 күн бұрын

    😂😂ቱ ክፉ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume772613 күн бұрын

    አድዬ እንኩዋን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላችሁ ሰብልዬ ቆንጆ በርቱልን እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ ❤ሱሬ ምርጥ ሰው ተባረክ 🙏

Келесі