ይሄን እንዴት ካንቺ ልጠብቅ

Ойын-сауық

ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
©Copyright: Makiba Tube
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited

Пікірлер: 116

  • @-tigistgirma
    @-tigistgirmaАй бұрын

    ክፍል አንድ ከገነት ንጋቱ ዩቲዩብ ቻናል ላይ ታገኙታለችሁ።kzread.info/dash/bejne/aWmisayaZr3eY6w.htmlfeature=shared

  • @user-nn6vq7ed4r

    @user-nn6vq7ed4r

    Ай бұрын

    Weyney huletum sewedachu 💯👌❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-nn6vq7ed4r

    @user-nn6vq7ed4r

    Ай бұрын

    Tenkaroch ye set temsaletoch nachu wededdddd new maregachu yene Raulmodelochy 💯💯💯💯💯💯👌👌👌👌👌👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-pu2on4lh4z
    @user-pu2on4lh4zАй бұрын

    የኔምርጥ እናቶች እረዢም እድሜ ኑሩልኝ ቲጅየ የኔ እናት በጣም ነዉ የምወድሽ😢❤

  • @TsehayAsefa-jn8ch
    @TsehayAsefa-jn8chАй бұрын

    ቲጅዬ ስወድሽ እኔም እንዳንቺ ጸባይ ነዉ ያለኝ ሰዎች ግን አይረዱኝም

  • @addismekonen7399
    @addismekonen7399Ай бұрын

    ሁለቱም አይለያዩም ድንቅ እናቶች

  • @user-dz2hq1cg8o
    @user-dz2hq1cg8oАй бұрын

    በጎደኛ ተስፍ ቆርጨ አለሁ ካሁን ቡሀላ እህቶቸን ነው ጎደኛ ማርግ የምፈልገው ❤❤❤

  • @sarahabtom6116
    @sarahabtom6116Ай бұрын

    ለሁለታችውንም ትልቅ ፍቅር አክብሮት አለኝ ገንዬ ❤❤❤❤❤

  • @hareggebre
    @hareggebreАй бұрын

    እሰይ ቀጥሉ ቲጂዬ በርቺ ለውጥ እንፈልጋለ ግልፅ ግልፃን ነው መፍራት መሸማቀቅ የለም እንዲህማ ሞልቷን ታስቀናላችሁ ካይን ያውጣችሁ❤🙏💯

  • @user-wc5uh8mj7f
    @user-wc5uh8mj7fАй бұрын

    አላህ ይጠብቃችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ደሞ ስታምሩ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼

  • @user-ic3cs7xm9b
    @user-ic3cs7xm9bАй бұрын

    ደስ ትላላቹ ቲጂዬ የኔ ውድ መልከምነሽን አይለውጥብሽ ሥላሴ❤❤❤

  • @Aynalem291
    @Aynalem291Ай бұрын

    በጣም ታምራላችሁ ብርቱ❤❤❤❤

  • @yeneneshregassa14
    @yeneneshregassa14Ай бұрын

    Thanks 🙏 sharing us video with TG!

  • @EmurayanMohamed
    @EmurayanMohamedАй бұрын

    ቲጅየ ደሜ ❤❤❤❤ስወዳችሁ ገኒየ የኔ የዋህ አላህ ያቆያችሁ የልጆቻችሁን ወግ ማረግ እዩ 😍💖😘ለኛ ለስደተኞችም ፀልዩልን 👏👏😢😢

  • @tiruneshegebretsadik
    @tiruneshegebretsadikАй бұрын

    የኔ ቆንጆ ቲጂዮ እኔም እንዳቺ በብዙ ተቸግሬያለሁ በየዋህነት እየለጠፍኩ በግልፅ መናጋር ይጎዳል

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848Ай бұрын

    ገኒዬ እውነት ትክክል አርገሻል የበለጠ አከበርኩሽ የተሰማሽን ውስጥሽ ያለውን በግልጽ በመናገርሽ የበለጠ ያቀራርባችኋል ያዋድዳችኋል በረቱ አድናቂያችሁ ነኝ።

  • @netsib3805
    @netsib3805Ай бұрын

    Ye memetaten gadegnenet, new Yazaleke elachehu.❤❤❤

  • @yordanosyohannes1580
    @yordanosyohannes1580Ай бұрын

    Tijiyewa you are beautiful as always..I hope you two will go shining..have a good friendship..

  • @serkeletiso
    @serkeletisoАй бұрын

    የኔ ውዶች ውይ ስወዳቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Trt-wy3fr
    @Trt-wy3frАй бұрын

    ጓደኝነታችሁ በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤

  • @user-th4zd1uk5n
    @user-th4zd1uk5nАй бұрын

    ውይይ የኔ ውዶች❤❤🎉

  • @Fikirte-nh2lr
    @Fikirte-nh2lrАй бұрын

    ጓደኝነታቹ በጣም ደስ ይላል ያስቀናል ታምራላቹ❤❤❤

  • @user-pu2on4lh4z
    @user-pu2on4lh4zАй бұрын

    ፍቅር ይቱብ ከቡታጅራ አቅርቢልን ቲጅየ😢❤❤

  • @Tigisthailu-iv7zg
    @Tigisthailu-iv7zgАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ታምራላችሁ

  • @yordanoseshta
    @yordanoseshtaАй бұрын

    የኔውዶች ሰውዳችሆ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @martamar1829
    @martamar1829Ай бұрын

    Sitamru betam eko new yemiwedachu

  • @haregmak1519
    @haregmak1519Ай бұрын

    ሁለት ምርጦች❤❤❤❤

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525Ай бұрын

    ሃና ዮሃንስን ለምን አታቀርቡልንም???? 💚 💛 ♥️

  • @almaztewelde1605
    @almaztewelde1605Ай бұрын

    ❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️🙏🏾❤️🙏🏾

  • @selinatsegaye3028
    @selinatsegaye3028Ай бұрын

    Yene mirtoch i Love u guys

  • @dagmawithaile9969
    @dagmawithaile9969Ай бұрын

    ደስ ስትሉ

  • @billusemere3163
    @billusemere3163Ай бұрын

    ❤❤❤❤ love you guys

  • @user-fp3zs4iy1u
    @user-fp3zs4iy1uАй бұрын

    ቲጅዬ ስወድሽ❤

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338Ай бұрын

    ለሁለታቹሁም ትልቅ አክብሮት አለን ገኒ andቲጅ ውድድድድ❤❤❤❤❤❤

  • @hanynursebo3781
    @hanynursebo3781Ай бұрын

    Ufff des stlu Allah ayileyachu🥰

  • @zeniworku7388
    @zeniworku7388Ай бұрын

    ቲጂ ቆንጆ ስወድሽኮ!!!

  • @ahme9759
    @ahme9759Ай бұрын

    እቲ ቲጂን 1000ሺ እናስገባት ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊።

  • @user-wk2fe1fn9r
    @user-wk2fe1fn9rАй бұрын

    የኔ❤❤❤❤❤ቦች

  • @netsaneteshetu8637
    @netsaneteshetu8637Ай бұрын

    I'm jealous of you guys ❤❤❤

  • @WidadMankelklot
    @WidadMankelklotАй бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @rs3877
    @rs3877Ай бұрын

    ቲጂዬ አንችን ሳይ ነው የምዝናና ❤❤❤❤❤❤

  • @dinaw9862
    @dinaw9862Ай бұрын

    Very nice

  • @sarahabtom6116
    @sarahabtom6116Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zenebechzikale2828
    @zenebechzikale2828Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sameri424
    @sameri424Ай бұрын

    በጣም እዩን እዩን ብላቹሃል ለጤና ያርግላቹ

  • @user-br7jl4wo4d

    @user-br7jl4wo4d

    Ай бұрын

    የጓደኝነት ወጉ ስለማይገባሽ ነውኮ። አንቺ እርግጠኛ ነኝ በዚህ ነገረኛ ባህሪሽ እንኳን ጓደኛ ጎረቤት አይቀርብሽም ጥፊ ከዚህ

  • @Dagi-bx9md
    @Dagi-bx9mdАй бұрын

    ውይ ገኒ እስቲ ትንፋሽ እየወሰድሽ አውሪ ቲጂዬ ❤❤❤

  • @Alem1921
    @Alem1921Ай бұрын

    ❤❤❤

  • @YosephTamirat-py6vk
    @YosephTamirat-py6vkАй бұрын

    Tigiye siwadish❤❤❤

  • @WaMa-hw1ds
    @WaMa-hw1dsАй бұрын

    ❤❤❤❤🎉

  • @user-cx1mi7fw1n
    @user-cx1mi7fw1nАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-pl3lj5uc5y
    @user-pl3lj5uc5yАй бұрын

    Ay yezare guadegna 😞😞😌😌

  • @NasriahJordan
    @NasriahJordanАй бұрын

    Wow😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xt6fq9pu2l
    @user-xt6fq9pu2lАй бұрын

    ስወዳችሁ❤❤

  • @Aaa-xo5eu
    @Aaa-xo5euАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌

  • @sofi8983
    @sofi8983Ай бұрын

    እነዚህን ምረጥ እናቶች ማነው የሚወዳችሁ 🎉🎉🎉🎉 ደምሩኝ ግን ተው ቅመሞችየ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-cn5rz7oj3q
    @user-cn5rz7oj3qАй бұрын

    ስወዳችሁ ገኒ ቲጂ❤❤❤

  • @martamar1829
    @martamar1829Ай бұрын

    Betam des bilognal godegna silehonachu gin ene yemimesilegn befitim godegna endehonachu

  • @Blacky_love702
    @Blacky_love702Ай бұрын

    Wey Betam des telalachu

  • @user-fe9gj9or3d
    @user-fe9gj9or3dАй бұрын

    ምርጦች❤❤

  • @user-od3bc9xt4r
    @user-od3bc9xt4rАй бұрын

    ትጅዬ የኔ ሳቅታ ደስ ስትሉ ❤😍😍😘😘

  • @WABIITUBE526
    @WABIITUBE526Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-fc5km2ld2n
    @user-fc5km2ld2nАй бұрын

    ❤❤መጀመርያ ነኝ አለፈልኝ😂❤

  • @lidacall2815
    @lidacall2815Ай бұрын

    ገኒ እኮ ምስኪን ናት ቲጂ ትንሽ ተናጋሪ ነገር ነች ምትናገረው ሰው ያስቀይም አታውቅም እንዳመጣላት ነው

  • @hawi443
    @hawi443Ай бұрын

    ቲጂዬ ❤❤❤

  • @makameko4435
    @makameko4435Ай бұрын

    ተው ተው በአላህ ጅዳ የምትኖሩ እህቶች ከልብ ጉዋደኛ ሁኑኝ በችግራችሁ የምቆም በችግሬ ምትቆሙ እንስፍስፍ የሆናችሁ 1 ወይም 2 ጉዋደኛ ፈልቃለሁ ቤተሰቦቻችንንም የምናስተሳስር

  • @user-nk5nw5zi6d

    @user-nk5nw5zi6d

    Ай бұрын

    እኔ እሆንሻለሁ ማማየ አብሽሪ

  • @zinetedris6515

    @zinetedris6515

    Ай бұрын

    እኔ እሬያድ ነኝ ግን አብሸ

  • @EmurayanMohamed

    @EmurayanMohamed

    Ай бұрын

    እኔ እህትሽም አለሁልሽ በብቸኝነት እዚሁ ጅዳ ግን እሆንሻለሁ አልልሽም ጓደኛ መሆን ከባድ ነውና እኔ ተስፋ ቆርጫለሁ ከሰው የቀረኝ ትዳሬ ነው እእእህህህ😢😢💔💔😊😊

  • @fvv1680

    @fvv1680

    Ай бұрын

    እኔ አለሁልሽ ጂዳ አብሽሪ እህቴ❤

  • @fvv1680

    @fvv1680

    Ай бұрын

    አብሽሪ

  • @yonatank2354
    @yonatank2354Ай бұрын

    እኔ ሁሌም የምናገረው የገኒ ቤትም ገብቸ የምፆፈው ገኒ ማርያምን ነገረኛ ቤጤ ነሽ ልክ እንደኔ 😂😂ቲጂዬ ግን ስወድሽ ስላሴን ቲጂዬ እወድሻለሁ❤❤❤

  • @user-fl9tt5uy4f

    @user-fl9tt5uy4f

    Ай бұрын

    አይመስለኝም በጣም ሲበዛ ግልፅ ነች የኔ አሳብ

  • @fikrcherkos772

    @fikrcherkos772

    Ай бұрын

    እውነትሽነው ደገር ዘመዷ ነው

  • @SelmSelm-zq4pq

    @SelmSelm-zq4pq

    Ай бұрын

    አሁንምኖ ነገረኛ ትመስላለች በመደሀኒአለም

  • @fikrcherkos772

    @fikrcherkos772

    Ай бұрын

    @@SelmSelm-zq4pq እርግጠኛ ነኝ አክስትሽ ናት ነገረኛ ስላልሆነች ነዋ የ4 ልጆቿን አባት የፈነገለችው

  • @yonatank2354

    @yonatank2354

    Ай бұрын

    @@SelmSelm-zq4pq በጣምማ ነገረኛ ናት እስኪ ዝምብለሽ ንግግሮቾን አስተያየቷን ተመልከች ከልጆቿ አባትም ጋር ቢሆን ለልጆቹ ቀለብ ት/ቤት ስለሚሰጥ እና ኮሜራፊት እንጂ በጣም ነገረኛ ናት ለሱብቻ ሳይሆን ለሁሉም ሰው ሀይለኛ አስመሳይ ናት ስላሶችን ናት እኔ በደንብ አውቃለሁ

  • @sinalemma2459
    @sinalemma2459Ай бұрын

    ቲጂዬ ድምፁ ጥራት ይጎለዋ ።

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989Ай бұрын

    ሳትቀምሰው አትጥላው

  • @ShamaAcademy-cy7bo
    @ShamaAcademy-cy7boАй бұрын

    የአማርኛ መምህር ነኝ ደምሩኝ❤❤

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525Ай бұрын

    ሃና ዮሃንስን ለምን አታቀርቡልንም????????? 💚 💛 ♥️

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793Ай бұрын

    ??????????????

  • @SisTu-kp7rd
    @SisTu-kp7rdАй бұрын

  • @rozatube3161
    @rozatube3161Ай бұрын

    ደምሩኝ የማዳም ቅመም ነኝ😢😢😢😢

  • @suzanbubu9978
    @suzanbubu9978Ай бұрын

    ጉዋደኛ የለሽም ለምን ሁሉ መጥፎ ነው ሀይለኛነሽ

  • @Eyob-raduzt3wg
    @Eyob-raduzt3wgАй бұрын

    ሳብስክራይብ ኣሩግኝ ውደችየ❤❤❤

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436Ай бұрын

    እኔ ገኒ በጣም እወዳታለሁ ❤ግልፅ ነች ትግስት ግን ነገረኛ አሳዳሚ ነው የምትመስለኝ😂

  • @user-cb4rx5bb3i

    @user-cb4rx5bb3i

    Ай бұрын

    አረ ተው አይባልም

  • @BeeTube726
    @BeeTube726Ай бұрын

    ብር ልስጥሽ አለኝ የምትይዉ ለምን አያሳክምሽም ነበር ደም እያለቀሽ ከምትለምኝ እያሰብን አንርሳ

  • @tseganeshkebede8936

    @tseganeshkebede8936

    Ай бұрын

    ቀሽም

  • @user-br7jl4wo4d

    @user-br7jl4wo4d

    Ай бұрын

    ቲጂ ጋር ያላችሁ ተከታዮች ግን ነገረኞች ክፋተኞች ናችሁ። የምታወሩት ሁሉ አስጠሊታ ነገር። ስለ ገኒ ሳታውቁ አፋችሁን አትክፈቱ ገኒን ብታውቋት እንደሷ ንፁህ ልብ ያለው ሰው አይገኝም። Haters ከምድር ያጥፋችሁ

  • @haliluyaelbitel692
    @haliluyaelbitel692Ай бұрын

    እንኮን አብራቹ ሆናቹ ስወዳቹ

  • @ሂወቴኢማንይመር
    @ሂወቴኢማንይመርАй бұрын

    ሸጋ ወሬ ነው

  • @Hali4127
    @Hali4127Ай бұрын

    ቤተስቡቼ ደምሪኝ

  • @kabetube
    @kabetubeАй бұрын

    የቲጅ ቤተሰቦችቤተሰብ አድርጉኝ መልካም የሆናችሁ

  • @Etagen-wu1es
    @Etagen-wu1esАй бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-ce6qm8nf3p
    @user-ce6qm8nf3pАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsSAMSUNG-xg8wr
    @AsSAMSUNG-xg8wrАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525Ай бұрын

    ሃና ዮሃንስን ለምን አታቀርቡልንም????? 💚 💛 ♥️

Келесі