የእኛ ቀናት

#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamily
#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamilyrealityshow#meklitmulugeta#kidusmulugeta#donkeytube#Ebs#artistgenetnigatu
+251905832283 My Telegram/ WhatsApp address
የልጄን መክሊት ሙሉጌታን ዩቲዩብ ቻናል በዚህ / @meklitmulugeta1 ሊንክ ገብተው subscribe ያድርጉ።
ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል።
Artist Genet Nigatu Channel
/ @artistgenetnigatu1371
Reality Show channel
/ @realityshow7187
For more information follow our page...
Instagram- @Official_genet.nigatu
Facebook- የገኒ ቤተሰብ Reality show:- genisfamily?...
Facebook-Artist Genet Nigatu:- genet.nigatu...
Tiktok- Our days ?Geni's Family:-www.tiktok.com/@our_days__?_r...

Пікірлер: 100

  • @user-uv3fg1on3z
    @user-uv3fg1on3zАй бұрын

    ዳዊት የወደደዉን ምሳ ዕቃ ይዉሰድ የምትሉ👍አድርጉ

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777Ай бұрын

    ገንዬ ፈጣሪ ምስጋና ይግባዉ ተርፈሽ እነዚህ ያበቃሽ የእነሱን እድገት ሊያሳይሽ ነው

  • @user-wb7fj7mc5t
    @user-wb7fj7mc5tАй бұрын

    እኔ ግን የራሴ ቤት እየመሰለኝ ነው ማርያምን። የሚያደርቁኝ ነገር😂😂😂😂

  • @hermelahaila

    @hermelahaila

    Ай бұрын

    😂

  • @FatumaTube-dp1sl

    @FatumaTube-dp1sl

    Ай бұрын

    😂😂😂

  • @ethiofamily-28
    @ethiofamily-28Ай бұрын

    የገኒ ልጆች ቲኒሹም❤ ጎረመሠ ደሥ ትላላችሁ

  • @oneallahbcha
    @oneallahbchaАй бұрын

    ገኒየ ልጆችሽ አድገዉልሽ በሰላም በጤና አቺ ደህና ሆነሽላቸዉ እድሜሽ ቆይቶ የልጆችሽን ወግ ማረግ እይ እትልቅ ደረጃ ይድረሱልሽ በልጆችሽ ተጦሪ ያረብ 🤲👉የእናትነት ጥግ ነሽ ፈገግታሽ ብቻ ሚያጠግብ ወላሂ የኔም እናት የሰዉ ጥግ ነች የናትነት ጥግ ወላሂ ለናቴ ቃላት ያጥረኛል እናታቺን ምርጥ ሰዉ ነች ከሚባለዉ በላይ ወላሂ በጣም ምርጥየ እናት ነች መልኳም የተነገረላት በቃ ለልጆቿ እናትም እህትም ጓደኛም ነች እኛም ለእሷ እደዛዉ የምር ከሚባለዉ በላይ ታቀርበናለች ዉይ እናቴ የአላህ እኔጃ በጣም ምርጥ እናት ነች እረጅም እድሜና ጤና ለእናቶቻቺን 😢😢🤲🤲በነገራቺላይ አባቴም ወላሂ በጣም ምርጥ ሰዉ ነዉ የእናቴን ላስቀድም ብየጅ

  • @zinetendris9240
    @zinetendris9240Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ገኒዬ የኔ መልካም እናት ሁሊም ሳቂልኝ እናቴ❤❤❤❤መክሊት የኔ ቅምም ሰወዲሺ ሙቼ ነው ውዶ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Man-dp8bb
    @Man-dp8bbАй бұрын

    ማሻአላህ ገንየ ልጆችሽ አድገዋል አላህ ለቁም ነገር ያብቃልሽ ❤

  • @user-Weynua
    @user-WeynuaАй бұрын

    ገኒዬ ምርጥና ጠንኳራ እናት እሰይ ልጆችሽ ጎረመሱልሽ እግዚአብሔር ለቁምነገር ያብቃልሽ❤❤❤

  • @martamar1829
    @martamar1829Ай бұрын

    ገኒዬ በርቺ ከነልጆችሽ እድሜና ጤና ይስጣቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @lopesohadiso
    @lopesohadisoАй бұрын

    ገኒዬ ልጆዎች ከሰቻገሩሸ ለአንድ ወር ሁለቱን አሰለ እነትሸ ጋ ሁለቱን ሆሳዕና የሙልጌታ እነት ጋ ይሕዱ እሰቲ የክፈለ አገር ኑሮ ይልምዱ😂😂

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367Ай бұрын

    ደሰትላላቹ የሁላችንም ታሪክ ነው ምታሳዩን እናመሰግናለን ተባረኩ❤❤❤

  • @tofikmohammed568
    @tofikmohammed568Ай бұрын

    መላ ቤተሰቡንኮ ነው ምወዳቹ

  • @user-db8ce7zt7y
    @user-db8ce7zt7yАй бұрын

    ወይኔ ሲያምሩ የልጅነታቸው ፎቶ ከትምርት ሲመጡ ገኒየ ማስቀመጥሽ እራሱ በጣም ጡሩነው👌👌👌👌

  • @draauae779
    @draauae779Ай бұрын

    የኔ ውድ ልጁ አሳዘነኝ ምሳቃውን ወዶታል ስታስቀኑ❤❤❤

  • @nawal5119
    @nawal5119Ай бұрын

    ገንዬ ከነልጆችሸ ሰወድሸ ❤❤

  • @ritatube19
    @ritatube19Ай бұрын

    የነጊ ቤተሰቦች ስወጃችሁ እኮ እግዚአብሔር ዬጠብቃችሁ መክሊትዬ የኔ ቀጫጫ 😍

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241Ай бұрын

    የኔ ውዶች እንዴት እንደምወዳችሁ ገኒየ እድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤❤

  • @SofiaHassan-eo3lu
    @SofiaHassan-eo3luАй бұрын

    እድሜናጤናገኒ ከነልጅወችሽ ለቁምነገርያብቃልሽ እናቴም እደዝህነውልቤተሸራተተየምትለው

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436Ай бұрын

    ኡፍ ስወዳችሁ እኮ ገኒየ ከልጆችሽ ጋር ያለሽ ግንኙነት ደስ ሲል ሳቃችሁ ❤❤❤❤❤

  • @MeseluSemegn
    @MeseluSemegnАй бұрын

    ምሳቃውንስጡት ወዶታልኮ ገኒዬ ስወድሽ ስጭው❤

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270Ай бұрын

    ዳዊት ስለዳዊት መፃሀፍ ቅዱስ አብ በሀል ዳዊት አካሄዱ ከእግዚአብሔር ጋር ብቻ ነዉ

  • @hikmabedru4525
    @hikmabedru4525Ай бұрын

    እኔ ለልጆቼ የብረቱን ነው ገኒ ገላግሌ ነው❤

  • @user-ld2th3qb3l
    @user-ld2th3qb3lАй бұрын

    ገንዬ እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ኖርሽላቸው ለልጆችሽ ለኛም ለተመልካች በጣም አልስለቅሰሽኚ ነበር ታመሽ ሰይፉላይ በቀረብሽ ስአት❤

  • @Aster-wb3gv
    @Aster-wb3gvАй бұрын

    ምርጥ ቤተሰባች❤❤❤❤❤

  • @madi2644
    @madi2644Ай бұрын

    ሰላምናችሁ

  • @mulu216
    @mulu216Ай бұрын

    ዴቭበህፃንነቱሲያምር አሁኑምእወደዋለሁ

  • @Edu23233
    @Edu23233Ай бұрын

    Dawitye sewedewe yne geta lji❤ siweldi dawit naw yemlwe

  • @zahraalbadri6225
    @zahraalbadri6225Ай бұрын

    መጀመሪያ ሰዉ ነኝ ዋውውው😂😂😂

  • @wewe21709
    @wewe21709Ай бұрын

    ደስስስ የሚል ቤተሰብ❤

  • @delinadesta6118
    @delinadesta6118Ай бұрын

    Yhie lunch box yshalal geniye yemr tesebrobgn ayaqm gadegnochiem chmr sietoch sle honn lihon ychlal 😅 gn grey coloru esu yshalewal is my opinion geniye 😊

  • @MikiyasMussie-oe4ec
    @MikiyasMussie-oe4ecАй бұрын

    geniye i know u love ur baby girl .iam neba

  • @user-os6qb4lo2j
    @user-os6qb4lo2jАй бұрын

    ስጥሉ በጠም ነዉ ምየነደዉ እኔ የራቦች ልጆጅ ረሱ ወዱ ልጅ በያ ቀኑ እጥለል ሴቱዋ ጎቦዝ ነት አጥልም እነታቸዉ ስታበቀ አልገዛም በክስ ስጪዉ አለቺኝ ወዶች እዚም ነዉ

  • @user-hn8ql1pj1e
    @user-hn8ql1pj1eАй бұрын

    የኔዉዱቺሙቸነዉእምወዳሁ❤❤❤

  • @MeseluSemegn
    @MeseluSemegnАй бұрын

    ምርጦችዬ

  • @genetalemu8825
    @genetalemu8825Ай бұрын

    Beautiful family ❤❤❤❤

  • @RaheleTeshoma-en1vb
    @RaheleTeshoma-en1vbАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤ገኒዬ,,ደስስትሉ

  • @wazircell4191
    @wazircell4191Ай бұрын

    ውይስወዳቹ

  • @user-gh6ki7zw1z
    @user-gh6ki7zw1zАй бұрын

    የድሜዩ መግፋት የማቀው በገኒ ልጂች እድገት ነው

  • @GhaderCell-zv2pc
    @GhaderCell-zv2pcАй бұрын

    Aye dawet negegeru hulu abatun

  • @user-og5bq7mv2o
    @user-og5bq7mv2oАй бұрын

    ገኒዬ ባለዲንፕሏ ሁሉነገርሽን ስወደው !

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1slАй бұрын

    ልጆቾቾ ደስ ሲሉ ተከባብረው ተዋደው ነው የሚኖሩት ደስ ሲሉ❤❤❤😂😂😂

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4meАй бұрын

    ደስ ሲሉ😂😂😂❤❤❤❤

  • @monelovemonelove6199
    @monelovemonelove6199Ай бұрын

    Ganiye yemahisabar misaka kurtu fetal new kkkk❤❤❤❤❤❤

  • @user-eq6bh6hi6d

    @user-eq6bh6hi6d

    Ай бұрын

    Kkkkkk

  • @Haymi113
    @Haymi113Ай бұрын

    እውነትም ሪያሊቲ ሾው ስታስቀኑ😂❤

  • @user-wp3gc6ff7t
    @user-wp3gc6ff7tАй бұрын

    Yene marwchi ❤❤❤❤

  • @helenbelay1472
    @helenbelay1472Ай бұрын

    That is unbreakable

  • @user-wt8uq5bh2r
    @user-wt8uq5bh2rАй бұрын

    ፍቅር የሆነ ቤተስብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ማርከአብ
    @ማርከአብАй бұрын

    ena girme emilegn ye geni fegegeta geniye yena enat hulem desetegna hugn fegegetash dessss silemilegn new

  • @weygude3186
    @weygude3186Ай бұрын

    Be festal yeyaz beka

  • @GeletaSifen
    @GeletaSifenАй бұрын

    ሞቸ ነው የምናፍቃት የምወዳችው❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-og5bq7mv2o
    @user-og5bq7mv2oАй бұрын

    ገኒ አንች ጀግና ሴት !

  • @jemalkassaw7338
    @jemalkassaw7338Ай бұрын

    Afbi twefriyalesh

  • @tigtig-rw9yx
    @tigtig-rw9yxАй бұрын

    ❤❤

  • @NardosNardi-bz2cn
    @NardosNardi-bz2cnАй бұрын

    በፌስታል ቆጥሪለት ገንዬ

  • @matramatta8167
    @matramatta8167Ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-xc2pk4jc6j
    @user-xc2pk4jc6jАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ስወዳችሁ

  • @meseretdebebe4759
    @meseretdebebe4759Ай бұрын

    Aye geni hulume gara new

  • @bezabezing7168
    @bezabezing716821 күн бұрын

    Wyyyy devyeeee

  • @nejunejuti7233
    @nejunejuti7233Ай бұрын

    ምትኖሩበት ቤት ግን ብዙ ጊዜ ይጀከያየርብኛል

  • @MerdyZegeye
    @MerdyZegeye12 күн бұрын

    Ministry telequal

  • @munesamuna9787
    @munesamuna9787Ай бұрын

    ልገሉወት ነዉ እኮ😅😅😅😅

  • @tesfayehailu1651
    @tesfayehailu1651Ай бұрын

    Poor sound

  • @dagmawithaile9969
    @dagmawithaile9969Ай бұрын

    ማይሰበር ምሳቃ በኒኬል የተሰረአምሳቃ አለልሽ ኒኬል ካወቅሽው የጣላ መጠጫ ነው አስቀጥቅጠሽ ምሳቃ ከተሰራበት መቼም አይሰበርም ሚገኘው ትግራይና ኤርትራ ውስጥ ነው ሚገኘው የባህል መጠጫ ነው ቢወድቅ ይጣመማል እንጂ አይሰበርም ዘወር ዘወር ብለሽ ጎብኚ

  • @natanemu9304
    @natanemu9304Ай бұрын

    ገኒ በናትሽ አታሳጥሩት

  • @MULUHayeleselasa
    @MULUHayeleselasaАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @alembesufekad145
    @alembesufekad145Ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @hiwetkasaye2265
    @hiwetkasaye2265Ай бұрын

    I love davie

  • @sarinena4266
    @sarinena4266Ай бұрын

    የናት ቤት መቸ ነዉ በስርአት ትርትቦ ፀ ድት ብሎ የማየዉ

  • @user-bm1wp2le6z

    @user-bm1wp2le6z

    Ай бұрын

    የልጅ ቤት ነዉ

  • @SofiaHassan-eo3lu

    @SofiaHassan-eo3lu

    Ай бұрын

    አታይምወከባውን

  • @HelenMeresa-om5bm

    @HelenMeresa-om5bm

    Ай бұрын

    የልጆች ቤት ነው ደሞ ለነሱ ለማሳደግ ደፋ ቀና እያለች ውጭ ነው እምትውለው እቤት መጥታም ማሳረፍ አለባት ሰው እኮ ናት😥ልጆችም ሁላቸውም ወንዶች ናቸው ደሞ በቅፅረኛ ስለ አደጉ የቤት ስራ ለመስራት ይከብዳቸዋል😌ደሞ ፅድት ያለ ቤት ነው❤

  • @tinatube1983
    @tinatube1983Ай бұрын

    ስነስርአት ይኑራቸው

  • @Tube-cn1qw
    @Tube-cn1qwАй бұрын

    ለዳሬዊት ይሰጠው እሚፈልገው ❤❤❤❤❤

  • @arsemarsem2137
    @arsemarsem2137Ай бұрын

    Ye ebdoch manahariya😂

  • @helenbelay1472
    @helenbelay1472Ай бұрын

    I know one it is ንኬል

  • @user-uq1js1mm6b
    @user-uq1js1mm6bАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MoG1983
    @MoG1983Ай бұрын

    አደንቅሻለሁ ታስዝኝኛለሽ ልጆች የሚያደርቁሽ ቀንማ ስትገርሚኝ መጀመሪያ የተወሰነ ቁጥር ከሆነ የተገዛው ምርጫውስጥ ባትገቡ ግን አልገባኝም ይህ ሁሉ ክርክር አስፈላጊ ነው ሲጀመር መኝታቤትሽን ብዙ ጊዜ ትጠቀሚዎለሽ ከውጭ ስትገቢ ከገበያ መጥጥተሽ አልጋ ላይ አይመከርም ብዙ ንኪኪ ስለሚያጋጥም ንፅህና ቢኖር ይመረጣል።

  • @TijiTigist-yb1yk
    @TijiTigist-yb1ykАй бұрын

    ፓንዳን ስላም በሉልኝ 😂

  • @naimakano4604
    @naimakano4604Ай бұрын

    😂😂🤣🤣🤣❤️❤️💋

  • @KidusMandufro
    @KidusMandufroАй бұрын

    asbydulat

  • @user-oc8lk7kj2i
    @user-oc8lk7kj2iАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @HdHd-ym4il
    @HdHd-ym4ilАй бұрын

    በኩታህ ቆጥሪለት

  • @eskedar-di1iq
    @eskedar-di1iqАй бұрын

    😅😅😅😅

  • @kasakasa3187
    @kasakasa3187Ай бұрын

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉😂😂😂

  • @user-vw9uo8dh8i
    @user-vw9uo8dh8iАй бұрын

    ምሳ እቃውን እንደ እንቁላል ሰብሮ እየበላ ነው 😂😂😂😂😂

  • @emebetandarge3361
    @emebetandarge3361Ай бұрын

    Ur lunch box is not good ones

  • @wazircell4191
    @wazircell4191Ай бұрын

    ገኒንፕራክአርጉዋት

  • @Eteteitube
    @EteteitubeАй бұрын

    ከ😂😂😂😂

  • @hayatihayat5971
    @hayatihayat5971Ай бұрын

    ወላሂስ ወዳችሁ ሞቼ ነው

  • @haregmak1519
    @haregmak1519Ай бұрын

    ምሳቃ ድባይ በዓይነት ለዛውም እርካሽ አልነበረልሽ ከዚ ይዘሽላቸው ብትሄጂ ይሻል ነበር

  • @SofiaHassan-eo3lu

    @SofiaHassan-eo3lu

    Ай бұрын

    በብርስመነዘርወድነውዱላርቀይረውኮነውየሚመጡትውደየ

  • @user-br7jl4wo4d
    @user-br7jl4wo4dАй бұрын

    I am is my brother አላለም ሁልጊዜ አድናቆት ብቻ አልሆንም ዛሬ ትችት ላቀርብ ነውና ስሙ ተቀበሉ👇 ሲጀመር እውነት ለመናገር ወንዶቹ English ስታወሩ በጣም ነው የሚያስጠላባችሁ። accent ታችሁ ደስ አይልም በዛ ላይ ዝም ብላችሁ ስለምታወሩ ጀማሪ ተለማማጅ እንደሆናችሁ ያስታውቃል። ኧረ የገኒ ልጆች ሆናችሁማ ጅል አትሁኑ የገኒዬ እንግሊዘኛ አወራሯ እራሱ ሲያምርባት በዛ ላይ ትችላለች ለመባልም ዝምብላ በወሬዎቿ ሁሉ አትጠቀምም። So pls አርፋችሁ አማረኛውን ተጠቀሙ ለሚድያ የማይመጥን አወራር አታውሩ👿

  • @user-qq5uz3oy7m
    @user-qq5uz3oy7mАй бұрын

    አላህ ያሳድግሽ ልጆችሽን 🌷🌷🌷🌾🌾🌾

  • @destateferaa2626
    @destateferaa2626Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

Келесі