ፍቅሩን ልቀበለው ወሰንኩ...

Ойын-сауық

ሰላም ቤተሰቦቼ በዚህ ቻናል የተለያዩ
አዝናኝ ፕራንኮች እና አስተማሪ ድራማዎች የሰዎች የሂወት ታሪክ ይደርሰዎታል የምለቃቸዉ ቪዲዬየ እንዲደርሳችሁ ይሄን ሊንክ ይጫኑ
/ channel
Hello, my family is different on this channe
#ኢቢኤስ​
#EBS​
#BESINTU_SITCOM​
#donkeytube​
#comedianeshetu​
#dinklejoch​
#dinklejoch​
#dinqlejoch​
#Ethiopiancomedy​
#ebstv​
#bbcnews​
#Ethiopian​
#ethiopianmusic​
#paralyzed​
#motivationalspeech​
#amharicmovies2022​
#መድረክ​
#lovestory​
#lovestorymovie​
#official​
#comedian​
#drama​
#ድንቅልጆች​
#donkeytube​
#ebssundayshow​?

Пікірлер: 251

  • @hawaabebawu
    @hawaabebawuАй бұрын

    የመዳም ቅመሞች ግን ለምን ነው እነዚህን ልጆች የማናበረታታቸው የእኛ ማሽቃበጥ ቡታጅራ ላይ ያሉ ዩቱበሮች ብቻ ነው እንደ የምር ይገርማል እረ እናበረታታቸው 🤔🤔🤔

  • @yasewchu

    @yasewchu

    Ай бұрын

    ትክክል የምር ደግሞ አዲ ያሳዝነኛል ❤❤

  • @user-pm4ow8yi9n

    @user-pm4ow8yi9n

    Ай бұрын

    በተለይ የአማራልጆች አሽቃባጭ እኔ በስስት ስልክ ነው ያረኩት❤

  • @user-pm4ow8yi9n

    @user-pm4ow8yi9n

    Ай бұрын

    በተለይ የአማራልጆች አሽቃባጭ እኔ በስስት ስልክ ነው ያረኩት❤

  • @yasewchu

    @yasewchu

    Ай бұрын

    @@user-pm4ow8yi9n ተይ ተይ አትሳሳች አናሽቃብጥም አናስመስልም አንዋሽም። ገባሺ ደረቆች ነን

  • @RoziYnatwalij

    @RoziYnatwalij

    Ай бұрын

    በትክክል ማሺቃበት እንወዳለን እኔ ራሱ ጥያቄ ንው ምፍጥርብኝ

  • @user-gt9le8jy2m
    @user-gt9le8jy2mАй бұрын

    ያጀመአ ላይኩ የኔ ነው ዛሬ እዳታልፉኝ

  • @HHjb-mt2xq
    @HHjb-mt2xqАй бұрын

    😢😢😢❤መሻአለህ ተክቢሩ ደስ ሲል ምናዉ በዚህ ሰዓት ሀጋሬ ብሆን እኔንም ደሚሩኝ

  • @user-ef3ux4bz2d

    @user-ef3ux4bz2d

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @MekdesAyalew-fk9dz

    @MekdesAyalew-fk9dz

    Ай бұрын

    ደምሬሻለሁ ውዴ ደምሪኝ 🥰

  • @HHjb-mt2xq

    @HHjb-mt2xq

    Ай бұрын

    @@MekdesAyalew-fk9dz እሺ ተበረኪ

  • @user-gt9le8jy2m
    @user-gt9le8jy2mАй бұрын

    ያረፋ ተክቢራ ማነው እደኔ የሰማ

  • @KalkidanMerise
    @KalkidanMeriseАй бұрын

    ወይኔ የሱራ ደስታ😂😂እኔም በጣም ደስስስስ ብሎኛል የምር በጣም ነው የምትመቹኝ ከዩቱበሮች እናንተን ብቻ ነው የምከታተለው ኮመንትም የምሰጠው በፍቅር ኑሩልን የምር ማፍቀር መታደል ነው መፈቀር ፀጋ ነው❤❤❤

  • @madeenamohammed8430
    @madeenamohammed8430Ай бұрын

    ደስየምትሉ ጥዶችናችሁ ምናለ የነሩታአዲናቂወችም ኑ አበረቷቷቸው ወላሂ❤❤❤

  • @ufgryfhrfhxvxhdfir7321

    @ufgryfhrfhxvxhdfir7321

    Ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @yenemartube1
    @yenemartube1Ай бұрын

    ሱራ ዘ ሃበሻ አስታራቂ አፋቃሪም አማካሪም ጭምር ጎበዝ እንግዲ አዲ የዋህ ልጅ ስለሆነ ጥያቄውም የመጣው ከአዲ ስለሆነ ሰብሊ ብትቀበይው መልካም ይመስለኛል😊

  • @user-sq9tk3fb7e
    @user-sq9tk3fb7eАй бұрын

    ሱሬ ሚስኪን የስው ደስታ የሚያስደስተው ❤

  • @gtBe-lr9vi
    @gtBe-lr9viАй бұрын

    ኧር በቅዱሰ ሚካኤል ሰብሰክራብ አርጓችዉ አቤቱ ሰዉ ሰመርጡ ደሞ አዛን እያለ ነወ እኔ ተዋህዶ ነኝ❤❤❤

  • @user-qc9sh1iw2u
    @user-qc9sh1iw2uАй бұрын

    በእዉነት በጣሞ ጥሩ ልጅ ነዉ በጣም ነዉ የሚወድሽ የትወጅዉን ሳይሆን የሚወድሽን ነዉ ማፍቀር ያለብሽ እዉነት ነዉ በጣም ጥሩ ልጅ ነዉ በግዜ ነቅተሻል

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7pАй бұрын

    ትንሽ ግዜ ብቆይ አርፍ ነባር 😂😂እኛ ምነበራታተው ሚነፋራቅ ሰው ስለሆና የታራፋው በርቱ 😂😂😊😢🎉❤

  • @Zahra-kk3ze
    @Zahra-kk3zeАй бұрын

    ባጣም ደስ ብሎናል ሰብሊዬ አንች ልዩ ልጅ ነሽ

  • @user-st4wz8cx5q
    @user-st4wz8cx5qАй бұрын

    ደስስስስስ ይላል ልጅም ምርጥ ልጂ ነው

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754Ай бұрын

    ወይ ሱሬ መልከም ልብ ለጓደኛ አለው🎉

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3utАй бұрын

    እያ ሆ አለ ሱራ 😂😂😂❤

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbeАй бұрын

    እኳን ደስ አለህ አዲ ሠብሊዬ መልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላችሁ🎉ሱሬ ምርጥ ጎደኛ የሩጫህ ነገር😂😂😂❤

  • @habtemayenew7040
    @habtemayenew7040Ай бұрын

    ማነዉ እንደኔ ሰብልየን ሚወዳት የኔ እህት መጨረሻቹህን እግዚአብሔር ያሳምርላቹህ🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @fevenmeliro9374
    @fevenmeliro9374Ай бұрын

    ሰብሊዬ ደሰ ይላልልል እልልልል😂😂😂😂😂❤❤

  • @user-yl1go9ug1s
    @user-yl1go9ug1sАй бұрын

    ሰብልዬ ፍቅር ያራዳ ልጅ ተመቸሽኝ የምር ሱሬ መልካም ሰው 🎉🎉🎉🎉

  • @user-fs5pq8bi5p
    @user-fs5pq8bi5pАй бұрын

    ተክቢራው ደስሲል ማሻአላህ

  • @selamlove6129
    @selamlove6129Ай бұрын

    አይ ሱሬ ሐይሎካ አለ😂😂😂😂 የሠዉ ደስታ የሚያስደስትህ ምርጥ ጓደኛ❤❤❤❤

  • @Senaytgonderwa
    @SenaytgonderwaАй бұрын

    ወይኔ ማሪያምን እደዛሬ ይደሰታል ተኛሁኘ አላቅም አድየ እንኳን ደስ አላቹህ❤❤❤❤

  • @yeshumtube4747
    @yeshumtube4747Ай бұрын

    ዋውውውውውውውውውው ነውውውው

  • @sofi8983
    @sofi8983Ай бұрын

    ጥሩ አድረገሻ እኳን አሰብሽበት አድ ሚስኪን ልጁ ነው ቅመሞችየ አበረታቱኝ ስለተቀበልሽ ደስ ብሎናል

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731Ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤ ወይኔ ሱራዬ ደፍተህ እዳጥላት በደስታ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @user-qw3tf4ur1c
    @user-qw3tf4ur1cАй бұрын

    የኔፍልልቅቅ ስታምርርር እስኪ አበራቶቸው እነዚህን ጥዶችችችች ሀምሳሽ እናሥገባቸው

  • @hilamoo928
    @hilamoo928Ай бұрын

    ማሻ አላህ ማነዉ እደኔ ተክቢር የሰማ❤❤❤ አይለያቹሁ ቆንጆዋ እና አዲ

  • @yasewchu
    @yasewchuАй бұрын

    ጎበዝ እሚወድሺን እጂ እምትወጅውን አትከተይ ቆጆ ጥሩ ልጅ ቁምነገረኛ ነው አዴ ሰብልየ የምር ወደድኩሺ ❤❤❤❤ ሱራየ ምርጥ ወንድም❤❤

  • @samprincess378
    @samprincess378Ай бұрын

    ዋውውውውውውውውውውው ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሱረዬ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ni9yw2tn8s
    @user-ni9yw2tn8sАй бұрын

    ኧረ እሰይ ደስ ብሎኛል ፍቅሩን ስለተቀበልሽው ሰብልየ❤❤❤አዲ በጣም ነው ምታምሩት እወዳችሁ አለሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @almazreta9110
    @almazreta9110Ай бұрын

    በጣም ነዉ የምወዳችሁ እግዚአብሔር አይለያችሁ ሁሌም ከጎናችሁ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @seadamohamad2568
    @seadamohamad2568Ай бұрын

    ሱራዬ ትክክል ነህ ዝም ብሎ በሜዳ ላይ የሚነገር አይደለም

  • @Helenutub
    @HelenutubАй бұрын

    ወይኔ 😂😂ደስ ሲል የሱሬ ጭፈራ😂😂❤❤❤አዴ ዛሬ ቁመቱ ጨምሮ ነው እሚያድረው😅😅😅❤❤❤❤❤እሰይ

  • @soomebaby83
    @soomebaby83Ай бұрын

    ደሥሲሊል የኔቆንጆ. ሱራየ. ❤❤❤❤❤ ጭፈራው. የሰው ደሥታ የሚያሥደሥተው. አዲ የ እንኳን ደሥአለህ

  • @ShalomMitiku
    @ShalomMitikuАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሱራዬዋ ደስታህ ደስ ይላል ሰብሊዬዋ እወድሻለሁ አዴ የኔ የዋህ ቅን ልጅ ነህ ደስ ይበላቸኋለሁ

  • @AlemaAlema-bm1es
    @AlemaAlema-bm1esАй бұрын

    የኔ እህት መጨረሻቹህን እግዚአብሔር ያሳምርላቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዋውውውውውው

  • @user-ft8eo8gy4w
    @user-ft8eo8gy4wАй бұрын

    የኔ ቆንጮ ጥሩ አድርገሻል ጎበዝ የሚወድሺን መምረጥሺ ዴሥይላል አይለያችሁ

  • @user-mg4cj9wm6x
    @user-mg4cj9wm6xАй бұрын

    ደስ ይላል

  • @zinet4736
    @zinet4736Ай бұрын

    እኔ ብዬ ነበር በቀደም እንደወደደችዉ አዉቂያለሁ ደሥ ይላል❤❤❤❤እንኳን ደሥ አላችሁ

  • @ZewdineshWoldyes-ls7sv
    @ZewdineshWoldyes-ls7svАй бұрын

    ችለሁለታችሁም አንኩዋን ደስ አላቺሁ ፍቅር የጋራ ነው በርቱ ❤️

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia9901Ай бұрын

    ሰብልየ ዛሬ የእኔን ምክር ሰማሽ በጣም ጥሩ ውሳኔ ወሰንሽ አዲ ጥሩ አፍቃሪ ሰርቶ የሚያድግ ጎበዝ የዋህ ልጅ ነው ማንም ሴት የምትመኛው በእዝህ ዘመን ስንት አጭበርባሪ የሴት ገንዘብ መብላት የለመደ በሞላበት ዘመን እውነተኛ አፍቃሪ ማግኘት መታደል ነው በርቱ አብራችሁ እየተረዳዳችሁ እደጉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ 💚💛❤️

  • @enatmebrata
    @enatmebrataАй бұрын

    ሰብልዬ የኔ ፍልቅልቅ ደስስስስስስ ብሎናል🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fatumaseid8001
    @fatumaseid8001Ай бұрын

    ሱሬኮ ይለያልልል

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4fАй бұрын

    የሱራ አሯሯጥ😁🥰❤

  • @madenam830
    @madenam830Ай бұрын

    ተናግሬነበር እደምትቀበይው 😮 ደስይላልከምር🥰🥰🥰😝😝

  • @user-bd1go6sb2e
    @user-bd1go6sb2eАй бұрын

    ወይኔ እዴት ደስ እዳለኝ አይኑ ያስታውቃን እኮ አዲ ፍቅሩ ❤

  • @user-rv6ve3zl3m
    @user-rv6ve3zl3mАй бұрын

    ዋውውውውደሥሥሥሥይላል

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hdАй бұрын

    እችልጀ ❤ ግን ❤ስታምር❤

  • @Halima-lt3pm
    @Halima-lt3pmАй бұрын

    የኔልዩ ደሥ ይላል የምረ

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717Ай бұрын

    ሰብልዬ በጣም ደሰ ያለኝ ዉድድድድድድ አደረኩሽ more❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ፍቅር127
    @ፍቅር127Ай бұрын

    ዋውደስይላን❤❤❤

  • @fatmaibrahim7027
    @fatmaibrahim7027Ай бұрын

    መጨረሻዉን ሳየዉ ነዉ የምኮምተዉ❤❤❤❤

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382Ай бұрын

    እማማ መልካም ማሰላሜ😂😂😂😂ሰብልዬ የኔውድ❤❤❤❤ዌልካም

  • @nomo6793
    @nomo6793Ай бұрын

    ዋው መጨረሻው ማየት የጓጓ❤❤🎉🎉

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871Ай бұрын

    የኔ ቆንጆ ደስሲል ስትጣመሩ ደግሞ በጌታ❤❤❤❤❤❤❤ላይክ ሰብክራይብ አረጓቸዉ❤❤❤

  • @user-qc9sh1iw2u
    @user-qc9sh1iw2uАй бұрын

    ሰብልይ ደስ ብናል የኔ አስተዋይ እንዴት ደስ እንዳለኝ በእግዚአብሔር ዋዉ

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafakiАй бұрын

    የኔዉዶች ሱራዬ ከተኮ አስታራቂም አፍቃሪም ነህ ይመችህ❤❤ሰብሊዬ አዴዬ መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ❤❤

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233Ай бұрын

    ደስ ይላል አዴ እንኳን ደስ አለክ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ

  • @user-wt8uq5bh2r
    @user-wt8uq5bh2rАй бұрын

    ሰብልዬ እውነት ጥሩ ሰው ነሽ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አዲ እንኳን ደስ አለክ ❤❤❤❤

  • @user-el9cm2ec1k
    @user-el9cm2ec1kАй бұрын

    ❤❤❤❤ሱሬ የኔየዋህ

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717Ай бұрын

    ወይኔ ሰብልዬ በጣም ደሰ ይላል አዲ በደሰታ አበደ ንገሪዉ እባክሽን

  • @user-zi6hh1oy2y
    @user-zi6hh1oy2yАй бұрын

    ♥️♥️♥️♥️ወይኔ ሱራዬ ♥️♥️♥️♥️የድስታ ብዛት ♥️♥️💕የዋህ 💞ቅን 💞ይመችህ 💕ብሮዬ💕

  • @ritahkarungi-we5vw
    @ritahkarungi-we5vwАй бұрын

    ወላሂእንሣበዉ እናበረታታዉ ❤❤❤

  • @user-ye2ky4cf2d
    @user-ye2ky4cf2dАй бұрын

    አዲ እንኳን ደስ አለህ 🎉 ሱራ መልካም ሠዉ ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @user-zs2zj4it1t
    @user-zs2zj4it1tАй бұрын

    ሱሬ ማኛ ሰው የጓደኛ ጥግ❤❤❤❤

  • @MeremAsenu
    @MeremAsenuАй бұрын

    ማሻአላህህህ

  • @user-zz8rj9xc9r
    @user-zz8rj9xc9rАй бұрын

    የኔ ማር የኔኬኬ የኔማር ሥለተቀበልሺው በጣም በጣም ደሥሥሥ ብሎኝል❤❤❤❤

  • @sebletube6489
    @sebletube6489Ай бұрын

    ድቡሽዬ ስወድሽ❤❤❤❤ሱሬ ያሀገር ሽማግሌ😂😂

  • @tgabytgaby6977
    @tgabytgaby6977Ай бұрын

    በጣም ደስ ትላለችሁይላል🎉🎉🎉

  • @Faithbemnet
    @FaithbemnetАй бұрын

    አዲ እኳን ደስ ያለህ ፍቅራችሁ እግዚአብሔር ያለምልማችሁ!!!!👍👍👍👍

  • @user-hp6gn8or7x
    @user-hp6gn8or7xАй бұрын

    መሻአላ🥰🥰🥰🥰

  • @RoziYnatwalij
    @RoziYnatwalijАй бұрын

    ሰብሉ የኔ ቆንጆ አደ እካን ደስ አለክ

  • @hagaresime8058
    @hagaresime8058Ай бұрын

    ሱራዬ ጎበዝ

  • @ማርከአብ
    @ማርከአብАй бұрын

    የሱሬ ደስታ ደስሲል ሰብሊዬ ፈጣሪ ፍቅራቹን ያብዛላቹ አዲ የኔ ሚስኪን ወንድሜ

  • @lidacall2815
    @lidacall2815Ай бұрын

    ሚያዋጣሽ እሺ ማለት ነው ሲጀመር በጣም ነው ምትወጅው ሲቀጥል አካበድሽው አብራቹ ብትሆኑ እኛ በጣም ደስ ይለናል ተጋብታቹ ወልዳቹ ማየት እንፈልጋለን እኛ ፈቅደናል ተቀብለናል እኛም ከጎናቹ ነን ❤❤❤ሱሬም መልካም ሰው የሰው ደስታ ሚያስደስተው ሰው ነው ተባረክ ይመቻቹ

  • @ማርከአብ
    @ማርከአብАй бұрын

    ሰብሊዬ የጋባት ልጅ

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gcАй бұрын

    ሱራ መልካም ሰዉ ዘመንህ በሙሉ በደሰታ የተሞላ ይሁን❤❤❤❤❤

  • @maryam-hy9oe
    @maryam-hy9oeАй бұрын

    ማሻአላህ ሱራ ለሰወች ደስታ የሚታገል በጣም ጥሩ የዋህ ሰው አዲ ሰብሊ መጨረሻችሁን ያሳምረው

  • @Hayat-rf1vj
    @Hayat-rf1vjАй бұрын

    ወይኔ የሱሬ ደስታ😂😂😂😂

  • @GiasBd-kh8uh
    @GiasBd-kh8uhАй бұрын

    ደስሲልልል🎉🎉🎉ማሽአላህደስሲል፣አዲ፣ሰብሊ፣ልይወቹ🎉🎉

  • @zaharamuhammad2691
    @zaharamuhammad2691Ай бұрын

    አር ደሰሲል

  • @Jkeesum
    @JkeesumАй бұрын

    ሠብሊ ደስስስ ብሎናል የኔ ፈንዲሻ❤❤

  • @battyy248
    @battyy248Ай бұрын

    Kelbshi new gen ewunet kelebesh afkeriw yewah leji new maryamn ❤

  • @sabirasabir-hm8zw
    @sabirasabir-hm8zwАй бұрын

    ላይክ አርጓቼው አበረታቷቼው ወላሂ ለምነው ሠብሥክራይብሥ ለምን አታረጓቼውም

  • @FikiritaMengia
    @FikiritaMengiaАй бұрын

    ፍቅር ያሸንፋል ❤❤❤❤❤

  • @msaye-fetene
    @msaye-feteneАй бұрын

    የአድን ዴስታ ለማየት ጓጓሁ

  • @user-qn7nt2pv4j
    @user-qn7nt2pv4jАй бұрын

    እያሯሯጠ ወሸዳት ልትናገርነበር ወይኔሱራ ሲመቸኝኮ😅😅

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240Ай бұрын

    እዴ ጥሩ ስውነው ፍቅር ተቀብይ እትጉጂ እዴ ስብል

  • @NN-kq8ty
    @NN-kq8tyАй бұрын

    ማሻ አላህ እኳን ደስ አላችሁ

  • @hyy791
    @hyy791Ай бұрын

    ደስ ሲል

  • @user-ef5er6ej3c
    @user-ef5er6ej3cАй бұрын

    አዲ እንኳን ደስ ያለህ ሰብልዬ የኔ ቆንጆ ሱራ መልካም ወንድም ነህ የሰዉ ደስታ የሚያስደስትህ መልካምነትህን አይቀይርብህ❤❤❤❤❤

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤ዋዉ ደሰ ይላል

  • @haythayat6345
    @haythayat6345Ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልል አድየ,,,,ስላተ እኔን ደስ አለኝ መጨረሻችሑን ያሳምረው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ShalomMitiku
    @ShalomMitikuАй бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉 ዉይ ሱራ አታስቀኝ

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gcАй бұрын

    ሰወቺ ሲፋቀሩ ምፈነጥዘዉ ነገርሰ❤❤❤❤

  • @Oman-yq7ep
    @Oman-yq7epАй бұрын

    አይ ሱራ ፊትሽ እየሳቀነው አላለም ክክክ ፊት ይስቃል እንዴ ጥርስነው ነው እንጂ

  • @A.w-55

    @A.w-55

    Ай бұрын

    በትክክል ይስቃል ፊትም

  • @Juandb-dn6vi

    @Juandb-dn6vi

    Ай бұрын

    ትክክል 🎉​@@A.w-55

  • @mesi6505
    @mesi6505Ай бұрын

    እኮንም ተቀበልሺው በጣም ነው የምታምሩት ወላሂ ❤❤❤❤❤

  • @lemleayele4468
    @lemleayele4468Ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂 betam des emil zina new sura gn tleyaleh maryamn❤❤❤❤❤❤❤

  • @madeenamohammed8430
    @madeenamohammed8430Ай бұрын

    አረልቀቁልን ቀጣዩንንንን❤❤❤

  • @user-qn7nt2pv4j
    @user-qn7nt2pv4jАй бұрын

    የሱራ መደሰትስ😮❤😂

Келесі