በገና ዋዜማድምፃዊ ግርማ ተፈራ በድምፃዊት ዳግማዊት ፀሐዬ ይቅርታ ተጠየቀ - ልዩ ቀን

Ойын-сауық

በገና ዋዜማድምፃዊ ግርማ ተፈራ በድምፃዊት ዳግማዊት ፀሐዬ ይቅርታ ተጠየቀ - ልዩ ቀን #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Пікірлер: 206

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v6 ай бұрын

    ዳጊ ዘፈን ባልሰማም እወድሻለሁ ቤቢም ምርጥ አክተር እንኳን አደረሳችሁ ✝️💚💛❤

  • @hiruttesfaye8578
    @hiruttesfaye85786 ай бұрын

    እጅግ በጣም ጨዋ አሰተዋይ ጎብዣ ጠንካራ ጅግና ዳጊ🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @hanlove412
    @hanlove4126 ай бұрын

    ስወዳት ማርያምን የኔ ትሁት ለተጠየቀችው ሚሴጅ ሲላክ ምትመልስ እንደሌሎቹ የማትንቀባረር በጣምምምም ውድድድድድድድ🥰😍😍ከነባልሽ ውድድድድድ ዳዬ

  • @sofiahassan-wu1qy

    @sofiahassan-wu1qy

    6 ай бұрын

    የሚገርምዩቱብአላት እና ውሎዋንአሳይታ ቤታዋፅዳቱ አጋዥየላትም ጥሩናቸውሁለቱም

  • @tangobogale3690

    @tangobogale3690

    6 ай бұрын

    ምድረ አጨብጫቢ

  • @hanlove412

    @hanlove412

    6 ай бұрын

    @@tangobogale3690 ተነፊ ቡዳ

  • @danayithabte4733

    @danayithabte4733

    6 ай бұрын

    It’s beautiful family including her mother, lafto Michale new makachew 💜🙏

  • @samrialem1917

    @samrialem1917

    6 ай бұрын

    Esti hayele kale tenageryatena melsuan taywalesh

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor58496 ай бұрын

    ዳጊዬ በራስሽ ዩቱብ ላይ ምን አይነት እናት እና ሚስት እንደሆነች ስላየሁአት በጣም ነው የምወዳት የማደንቃት ።ከቤተሰብ ጋር ሆና አልበም ስላበረከተችልን ደስ ብሎኛል ሳምሶን( ቤቢ )እና ዳጊዬ እንኩዋን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤

  • @hilinahabtemichael
    @hilinahabtemichael6 ай бұрын

    EBC ካየሁ ቦጣም ቆየሁ እነ ዳጊን ስለሆኑ ሳላይ ማለፍ አልፈለኩም ስወዳችሁ እኮ❤❤❤

  • @mealatdemessie5939
    @mealatdemessie59396 ай бұрын

    ሳምሶን ድምፅህን በጣም ነው የምወደው ከነ ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።❤❤ ይባርክህ

  • @milan8639
    @milan86395 ай бұрын

    ሳምሶን ስወደው ርግት ያለ! እንደ ችሎታው ብዙ ያልተወራለት ምርጥ አርቲስት

  • @user-wq5qu4ld4c
    @user-wq5qu4ld4c6 ай бұрын

    ስወዳቹ ቤቢ እን ዳጊ ከነ ልጆቻቹ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ❤

  • @Cookie17554
    @Cookie175546 ай бұрын

    ዳጊዬ ስወድሽ ጥሎብኝ በጣም ነው የምወደው interviewin እራሱ አንቺ ስለሆንሽነው ከፍቼ ያየውት ውብ ፋሚሊ ልጃችሁ ደሞ እናቷ ስትዘፍን አብራ ታጅባለች sweet family ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @henokwendemu3726
    @henokwendemu37266 ай бұрын

    ቤቢ እንደ ስሙ ወደ ህፃን እየተመለሰ ነው በጣም አሪፍ ነው ያለው

  • @YeneLyu

    @YeneLyu

    6 ай бұрын

    Wend mnalebet tadya set ekonat lebtua lefategna

  • @saudihosen8183

    @saudihosen8183

    6 ай бұрын

    እኛ አኘጀንኮ እሱገና ነው ሰው ኑሮውን ይመስላል ❤

  • @user-on4di9sk3c
    @user-on4di9sk3c6 ай бұрын

    ምረጥ ቤተሰብ ናቸው ሰረአት ያላቸው ❤❤❤😘😘😘😘እንኮን አደረሳችሁ

  • @SuzanBailey-eg5jz
    @SuzanBailey-eg5jz6 ай бұрын

    ዳጊዬ እንዴት እኮ ውድድድድድድድ እንደማደርግሽ❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ

  • @medinanuru1711
    @medinanuru17116 ай бұрын

    እንዴት እንደምወድሽ ደግዬ የሴቴጀግና እኮነሸ በቢዬ ታድለህ እድሜናይስጣችሁ ዳግዬ ውድድድድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @77861022
    @778610226 ай бұрын

    ዳጊን ዘፈኖቿን ሰምቼ አላውቅም ግን ሴትነቷ ደስ ይላል የተረጋጋች ሴት ናት ሳምሶን ግን ብዙ ግዜ ስራዎቹን ስለሚቀልድበት አይመቸኝም ብዙ ስራዎቻችንን ተስማምቶ ሳይመጣ ቀርቷል መጠጥ ቢሆን አትቀርም ነበር ብለነዋል ሳምሶን እድለኛ ነህ ይቺን የመሰለች የተረጋጋች ሴት አግኝተሃል በጥበብ ያዛት ❤❤❤

  • @yetnayetalmaw7651
    @yetnayetalmaw76516 ай бұрын

    እግዚያብሄር ትዳራቹሁን ይባርከው።

  • @alem5097
    @alem50975 ай бұрын

    ዳግማዊት. እንዴት. እንዳማርሽ. ንቅስ. ብለሽ. ነው. የወጣሽው. ደስ. ብሎኛል. እድሜ. ይስጥሽ. በርቺ.

  • @menalelias7674
    @menalelias76746 ай бұрын

    ሳምሶን ለቤተሰብ መልክት የለውም በጣም ነው ምወደው❤

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie24006 ай бұрын

    ተባረኩ መልካም በዐል🎉

  • @user-by3bz5wl9s
    @user-by3bz5wl9s6 ай бұрын

    What a wonderful message I heard from ur mam ! God bless ur mam . About Samson I can see from his facial I hope he is Melkam person ! God bless all ur family's & z whole innocent Ethiopians people ! Kiya

  • @ethioethio9683
    @ethioethio96836 ай бұрын

    የእውነትም ሃገሬ ላይ ኑሮ ውድነት ጠፍቷል ይህን የሚያክል ቤተሰብ ማህል የተጋገረው ይህ ትልቅ ዳቦ ከምጣዱ ላይ በስንት ሰዎች ትብብር ራሱ እንደወረደ ይገርማል መቼም በደቦ መሆን አለበት እንጂ አንድ ሁለት ሰው ችሎ አያወርደውም

  • @saudihosen8183

    @saudihosen8183

    6 ай бұрын

    በጣም በዛአይደል 😅😅😅😅😅😅

  • @ethioethio9683

    @ethioethio9683

    6 ай бұрын

    እንዴ በጣም የገና ዳቦ የሚባለውን በለጠ እኮ በጣም ትልቅ ነው ስለዚህም ነው የኑሮ ውድነቱ ተሻሽሏል የምለው

  • @user-ll3hr6xv1c

    @user-ll3hr6xv1c

    6 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍😱🤔

  • @nigusekebede4186
    @nigusekebede41866 ай бұрын

    እንኳን አደረሳቹ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @KimberlyPablo-iz9qo
    @KimberlyPablo-iz9qo6 ай бұрын

    የባሎንድምፅ ስወደው

  • @tirsitkebede5844
    @tirsitkebede58446 ай бұрын

    Wow Dagi & Baby betam new yemakebrachew lesew temsalet senesreat yalachew le artistoch araya yrmihonu....betam yemigermegn...Esua lj nech gin betam besal nech gobez tdaruan akbari esum endezaw.....dmtsuan betam new yemwodew......arb siwota tete abkie new 1gna yadametkut.....dro new gi subscribe yaderekuat.....gobez keep it up

  • @seniethio5523
    @seniethio55236 ай бұрын

    ምርጥ ቤተሰብ እኖዳቻለን ምርጥ የሚደመጥ ሙዚቃነዉ ዳጊሻ ❤❤❤

  • @kassahundamita901
    @kassahundamita9016 ай бұрын

    በጣም መችት ብሎኝ ነው ያየሁት በልካም ገና

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede66066 ай бұрын

    God bless you beautiful family 💚💛❤

  • @helugjoy81
    @helugjoy816 ай бұрын

    🙏 ቲጂየ እድሜ ጠና ከነመላዉ ቤተሰብሺ ብሩክ ነሺ !

  • @monahussen5232
    @monahussen52326 ай бұрын

    ስሞኑን የስዋ ስራ ላይ ነው የስፈረኩት ምስጥ አድረጎኛል እናመስግናለን

  • @genetasefa8364

    @genetasefa8364

    6 ай бұрын

    I know rights same here I loved it 👌🏽

  • @user-dp1yq2np7i
    @user-dp1yq2np7i6 ай бұрын

    በጣም ልጆቻችሁ ያምራሉ አናንተም ታመራላችሁ መልካም ቤተሰብ

  • @newg3441
    @newg34416 ай бұрын

    Like Baby, he is a cool and professional guy😮

  • @user-pg9ho1rv4h
    @user-pg9ho1rv4h6 ай бұрын

    እንኳን ለዚአበቃሽ የተዋጣላቹ ባልና ሚሥት ናቹ እንኳን አደረሣቹ ዋው ያሣድጉላቹ ሥላሤዎች

  • @Alemye777
    @Alemye7776 ай бұрын

    Beautiful family ❤God bless you Dagi konjo🥰Samson gobez tewanay👏

  • @mekdesbirru1197
    @mekdesbirru11976 ай бұрын

    Beautiful family 😍 well done!!

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace24246 ай бұрын

    The best aunt I have ever seen !! Much love ❤❤ from the US elelellllll...elelelllll😁

  • @genetasefa8364

    @genetasefa8364

    6 ай бұрын

    I know right ☝️😀that was I’m thinking 🙏

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye89336 ай бұрын

    Wow very well done interesting interview , beautiful family . God bless you all.

  • @saraderba2899
    @saraderba28996 ай бұрын

    ዘፈንሽን ባልሰማም ግን በጣም ነው ምወድሽ ዳጊ😊😊😊

  • @yordihagos2890
    @yordihagos28906 ай бұрын

    ደሥ ሢል❤❤❤❤❤❤

  • @comceill6635
    @comceill66356 ай бұрын

    ደስ ስትሉ ❤❤❤ የሚያምሩ ቤተሰብ

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya46456 ай бұрын

    ዋውውውውው ሰታምሩ ❤❤❤❤❤❤

  • @kebedekebede6286
    @kebedekebede62866 ай бұрын

    eyug eyug የማትል ደስ የምትል አርተስት የሱ ደግሞ ደምጹን በጣም ነው የምወድዌ 👍

  • @tinawa56
    @tinawa566 ай бұрын

    ምርጥ ጥንዶች ናችሁ።

  • @etsegenetegebru2323
    @etsegenetegebru23236 ай бұрын

    Betam new mewdachwe eshy dagy & baby🎉🎉🎉

  • @MB-ds3gf
    @MB-ds3gf6 ай бұрын

    ትግስትየ የድሪደዋ የገንደ ቆሬ ጓደኛየ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s6 ай бұрын

    Beautiful family ❤❤❤

  • @user-hy1wc6ht7f
    @user-hy1wc6ht7f6 ай бұрын

    Betam tamralachu Egzeabiher yibarkachu❤❤❤

  • @marituberehane8606
    @marituberehane86066 ай бұрын

    መልካም በአል ይሁንላችሂ

  • @merlu1997
    @merlu19976 ай бұрын

    ዳጊ ቤቢ ምርጥ ቤተሰብ ስወዳቹ❤❤❤

  • @Abnakuabbdeette5902
    @Abnakuabbdeette59026 ай бұрын

    Amen 🙏 ❤ agerachinin yotebklen ❤emama

  • @genetasefa8364
    @genetasefa83646 ай бұрын

    Beautiful 🤩 family I like her nick name ሙና 😀 it fits her 👌🏽 Melikame Geina to you all !! Beautiful 😻 family but I’m just curious 🧐 I never seen her husband family ! Please next time invite them

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove86906 ай бұрын

    Dagi yna tehute sewdeshi ❤❤❤

  • @habtamabera1481
    @habtamabera14816 ай бұрын

    Baby ❤dagi i love you guys ❤❤❤❤❤

  • @Sunshine-rf3wc
    @Sunshine-rf3wc6 ай бұрын

    Dagi, from a lot of interviews i can tell you are not only a good singer but i learned you are a good mother and wife. Please don't listen to any of negative comments. I heard you once when you sang English songs .You should push on that. you should come to USA and try to be in American idol. I am serious you could win the American idol.❤️🇪🇷❤️🇪🇷 15:41

  • @elizabethelias9252
    @elizabethelias92526 ай бұрын

    ለጌታ ኢየሱስ ልደት እሱ የሚጠላውን ሃጥያት ዘፈን መዝፈን መልካም አይደለም በተረፈ ጥንካሬሽን አደንቃለሁ እናትነት ሚስትነት ጥንካሬ ይጠይቃልና

  • @honeybaby9337
    @honeybaby93376 ай бұрын

    አይለያችው❤እኒህ ሚዲያወች ባቀረቡ😮😮😮

  • @user-zu9zc5il9w
    @user-zu9zc5il9w6 ай бұрын

    ማሻ አላህ ውቤች💞

  • @TigistTekle-pr9eu
    @TigistTekle-pr9euАй бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @SaraAbraha-sx5kh
    @SaraAbraha-sx5kh3 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @merhawiberhe4476
    @merhawiberhe44766 ай бұрын

    Nice family 🎉🎉🎉

  • @lolaabraham5041
    @lolaabraham50416 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k6 ай бұрын

    ግን እኮ ድምፅ የለሽም የምር ግን እወድሽ አለው😂

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu6 ай бұрын

    ጀግና አክስት

  • @tirsitkebede5844
    @tirsitkebede58446 ай бұрын

    Lesew lj wanaw astedadeg new...demom elalehu.....yihew besua ayehut wollahi betam new yewodedkuachihu

  • @zumbramohammed2357
    @zumbramohammed23576 ай бұрын

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @wazircell4191
    @wazircell41916 ай бұрын

    ስወድሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamawitabera6711
    @selamawitabera67116 ай бұрын

  • @user-og6ze2jl5e
    @user-og6ze2jl5e6 ай бұрын

    Samsson the begest acter ❤

  • @Abnakuabbdeette5902
    @Abnakuabbdeette59026 ай бұрын

    Wow setamru ❤❤❤❤

  • @wasera09
    @wasera096 ай бұрын

    ቤተሰቦችሽን ስብስብ ደግ አደረግሽ በዚያበኩልማ ምቀኝነት ነው በሁሉቤት ማለቴነው :: እነስምአይጠሬን በሩቅ ነው::

  • @zizitino6797
    @zizitino67976 ай бұрын

    ቤቢ እንኳንም ጥርስህን አስተካከልክ

  • @helutube9275
    @helutube92756 ай бұрын

    😍🤗

  • @ashenafygirmay3942
    @ashenafygirmay39426 ай бұрын

    Yh ahya be safe gray yefetsemew gf mechim anresawum ❤🎉

  • @helugjoy81
    @helugjoy816 ай бұрын

    🥰🥰🥰

  • @Menbimar
    @Menbimar6 ай бұрын

    Mirt Aksit ❤

  • @user-te7qu6vr2s
    @user-te7qu6vr2s6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fetihafetiha3320
    @fetihafetiha33206 ай бұрын

    ቤቢ ና ዳጊ ስወዳቹ

  • @babayg8131
    @babayg81316 ай бұрын

    Lgasea lgea betam mesart albsea eandtksea espoert aserytea tblsalhea

  • @selamawitretta4207
    @selamawitretta42076 ай бұрын

    I wish yichi work yehonech lij bitzemiry!! Siwedish🎉🎉🎉

  • @girmaybirhanu9157
    @girmaybirhanu91576 ай бұрын

    ቤቢን እወደዋለሁ ይህንን ቲቢ ላለማየት ለራሴ ቃል የገባሁ ቢሆንም ላይ ሞክሬ አልቻልኩምና ዘጋሁት ቤቢ ይቅርታ አንተን ሳያዩ ማለፍ ያሳዝናል

  • @sofiaomer2246
    @sofiaomer22466 ай бұрын

    Techelalech

  • @mahim1878
    @mahim18786 ай бұрын

    ድምፅ እኮ የላትም ግን

  • @user-nc8db7wx3r
    @user-nc8db7wx3r6 ай бұрын

    ምርጥ አክስቴ

  • @yordihagos2890
    @yordihagos28906 ай бұрын

    ቤቢ❤ዳጊ ❤❤❤❤❤

  • @babayg8131
    @babayg81316 ай бұрын

    Abtea sewa akberea egerhnea awerd sewa akberea beabthea

  • @wasera09
    @wasera096 ай бұрын

    ጀግና ነች ግን ሀብታም ነበር የሚመስሉኝ

  • @loyalbelieve6954
    @loyalbelieve69546 ай бұрын

    Will never forget what you did in tigray! 😷

  • @tagayetakele3888
    @tagayetakele38886 ай бұрын

    Lamin south africa atimatami tiyateri lamasayeti

  • @tigisttigistbekure3214
    @tigisttigistbekure32146 ай бұрын

    Dagi konjo chewata awaki yelje awaki nate demo sewdshe

  • @ihsanamin1583
    @ihsanamin15836 ай бұрын

    dagiye yene saketa sewedat

  • @user-pg9ho1rv4h
    @user-pg9ho1rv4h6 ай бұрын

    አሣቅሽኝ ምንሆኖነው ማሽኑ ምቀኛ

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye53846 ай бұрын

    እማይመቸኝ ተዋንያን

  • @Mikallovehpk
    @Mikallovehpk6 ай бұрын

    ድምፅሽን መድረክ ላይ እንዴት ልታረጊው ነው እንዴ😮

  • @user-lp9lm4ep8j

    @user-lp9lm4ep8j

    6 ай бұрын

    ምን አይነት ቆሻሻ ሰው ነህ የናዝሬት ልጅ ስኮኒ ጥርስሽ ብልዝ ነው እሚሆነው

  • @user-vi6wb2uc6m

    @user-vi6wb2uc6m

    6 ай бұрын

    ድምፃሽና ጥርስሽ ለይተሽ ሳታነቢ ኮሜት አረ ሼ ነው 😂​@@user-lp9lm4ep8j

  • @Mikallovehpk

    @Mikallovehpk

    6 ай бұрын

    @@user-lp9lm4ep8j ደነዝ ማን ስለጥርስ አወራ ማሀይም

  • @clickcell4333

    @clickcell4333

    6 ай бұрын

    😂😂😂😂 ጥርስና ድምጽ ተምታታባት ኑሮ ነው 😂​@@Mikallovehpk

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik30976 ай бұрын

    የቤቢ ቤተሰቦች የታሉ ?

  • @TinsaeGetaneh-vb2bb
    @TinsaeGetaneh-vb2bb6 ай бұрын

    ስርዐት ያለው ቤተሰብ

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw6 ай бұрын

    ክክክክክ አልጠራም

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede59316 ай бұрын

    ይሄ ፕራንክ የምትስሩት ነገር ደስ አይልም በደጋግ በሚያስቅ ቀልድ ቀይሩት

  • @HananKsa-lj2mj
    @HananKsa-lj2mj6 ай бұрын

    ግን ጋዜጠኛዋና ቤቢ አሥተያየታቸዉ😏

  • @Nebiha574

    @Nebiha574

    6 ай бұрын

    እደው የማታይው የለ 😂😂😂

  • @tigist6595

    @tigist6595

    6 ай бұрын

    😂😂😂😂 wey komentoch yemtfelfelute negerse

  • @Gold19631
    @Gold196316 ай бұрын

    ለዓመት በዓል አnባ ይደብራ ል.

  • @monahussen5232
    @monahussen52326 ай бұрын

    ምረጥ አፍቃሪ ነው ማለት ባልዋ እንደገባኝ

  • @saedanuri

    @saedanuri

    6 ай бұрын

    በጣም 👌

  • @ihsanamin1583
    @ihsanamin15836 ай бұрын

    Ere sewu gen mene honowal lemen le sedeb techekulalachu be posetive

  • @rahwahagos2531
    @rahwahagos25316 ай бұрын

    ሃገራችን ሰላም ያርግልን ኣለ ካቻምና እየገደልክ ኣልነበረክም

  • @sudansudan2790

    @sudansudan2790

    6 ай бұрын

    እውነት ይገርማል በሰው ክቡር በሆነው ፍጡር ላይ የቶክሰ ልምምድ ላይ አነበርክም ?

  • @Tsedi20112

    @Tsedi20112

    6 ай бұрын

    ኤጭ እናንተ ደግሞ ምንም ያልተፈጠረ ነገር ይዛቹ ማልቀስ አይሰለቻችሁም አብይ ጦርነት ያወጀባችሁን ታርቃቹ እግር እየላሳቹ ግለሰብን ጥላቻ ይደብራል

  • @Nebiha574

    @Nebiha574

    6 ай бұрын

    ​@@Tsedi20112እደው ማጣጣል ይወዳሉ😢

  • @Searit-rich

    @Searit-rich

    6 ай бұрын

    ​@@Tsedi20112aheya denkoro egna ga yegeba ya hulu anchi lay yihun kalayut yesew kusel aygebawm

Келесі