ይገባሻል ...!!

Ойын-сауық

ሰላም ቤተሰቦቼ በዚህ ቻናል የተለያዩ
የዉዝዋዜ ትምህርቶች እና አስገራሚ ሙዚቃዎችን ይደርሰዎታል የምለቃቸዉ ቪዲዬየ እንዲደርሳችሁ ይሄን ሊንክ ይጫኑ
/ channel
Hello, my family is different on this channe
#ኢቢኤስ​
#EBS​
#BESINTU_SITCOM​
#donkeytube​
#comedianeshetu​
#dinklejoch​
#dinklejoch​
#dinqlejoch​
#Ethiopiancomedy​
#ebstv​
#bbcnews​
#Ethiopian​
#ethiopianmusic​
#paralyzed​
#motivationalspeech​
#amharicmovies2022​
#መድረክ​
#lovestory​
#lovestorymovie​
#official​
#comedian​
#drama​
#ድንቅልጆች​
#donkeytube​
#ebssundayshow​

Пікірлер: 520

  • @ayshawolloyoutube2962
    @ayshawolloyoutube29624 ай бұрын

    ወድሀታል ንገራት እና ያበጠው ይፈዳ እኛም እናሽቃብጥ 😜🤣🤣🤣

  • @JameelaSaeed-bc7hh

    @JameelaSaeed-bc7hh

    4 ай бұрын

    🤪🤭😜

  • @SuSu-ch8np

    @SuSu-ch8np

    4 ай бұрын

    ልል ስል ተቀደምኩኝ 😂😂

  • @sebrinatube

    @sebrinatube

    4 ай бұрын

    አወ ክክክክክ

  • @sebrinatube

    @sebrinatube

    4 ай бұрын

    ​@@SuSu-ch8npክክክክክ ሁላችንም አሽቃባጭ አደለን

  • @enatmebrata

    @enatmebrata

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂🎉

  • @user-yn2ob3xm2x
    @user-yn2ob3xm2x4 ай бұрын

    ውይይይይ አሁንገና ልክህን አገኘህ አዴ ማሪያምን🎉🎉🎉❤❤

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    4 ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @FfFff-vr2gn
    @FfFff-vr2gn4 ай бұрын

    መልካም ነብስ ይማር😂😂😂

  • @ፍቅር127

    @ፍቅር127

    4 ай бұрын

    ክክክ ክፉ😂😂

  • @mekdestemeche6871

    @mekdestemeche6871

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @bdhhdhdbdhsjxbx9839

    @bdhhdhdbdhsjxbx9839

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 በሰው ሂወት ስታቦካ ይገባታን እውነት ባረገው

  • @halimamohamad6454

    @halimamohamad6454

    4 ай бұрын

    😂😂😂 ክክክ

  • @deswes7160

    @deswes7160

    4 ай бұрын

    😂😂😂

  • @user-mj1qq1ck8t
    @user-mj1qq1ck8t4 ай бұрын

    የስደት ኑሮ የመዳም ጩህት ምርር ስልችት ድክም ያላችሁ የመዳም ቅመሞች ቸሩ መደሃኒአለም የማታ እፎይ የምንልበት የእረፍት እጀራ ይስጠን😥🤲🤲🤲💞💞💞💞

  • @FiriHadad

    @FiriHadad

    4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይስጠን እፍፍፍፍ

  • @user-wz8cp8zd9h

    @user-wz8cp8zd9h

    4 ай бұрын

    እማ❤❤ደምሪኝ

  • @hanahaniye2735

    @hanahaniye2735

    4 ай бұрын

    አሜን🙏🙏

  • @user-ix8mn6nl5t

    @user-ix8mn6nl5t

    2 ай бұрын

    Amin

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena74134 ай бұрын

    ትወደሀለች ክክክክክ

  • @user-zs6pg9yh3z
    @user-zs6pg9yh3z4 ай бұрын

    በጣም ነው የምታምሩት አዲ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bc7sw6bh1e
    @user-bc7sw6bh1e4 ай бұрын

    ኑ ቅመሞችዬ እነዚህን ልጆች ጥንድ እናርጋቸው ያው ስራችን ነዉ ብዬ ነዉ 💃🤣🤣😂😂😂

  • @vyytffthhyg3268

    @vyytffthhyg3268

    4 ай бұрын

    የራሳችን እያረረ የሰዉ እናማስላለን የእነት እዉነትሽ እኮነዉ

  • @matramatta8167

    @matramatta8167

    4 ай бұрын

    ወዶ.አይስቁ

  • @hethamheitham3143

    @hethamheitham3143

    11 күн бұрын

    🤣🤣🤣

  • @user-vh2lx2pf6r
    @user-vh2lx2pf6r4 ай бұрын

    ከዛች አሮጌት በሰላም ተላቃሀል 😂😂😂😂😂😂😂መብሩክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳💏💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @haythayat6345
    @haythayat63454 ай бұрын

    ደስተኛ አድርጊው ይመቻችሑ ረጋ ያለች አሳዳጊሽ ይባረኩ ❤❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki4 ай бұрын

    የኔቆንጆዋች በቃ ተጣመሩ❤❤❤

  • @user-mt6ut6zc8x

    @user-mt6ut6zc8x

    4 ай бұрын

    አደይየኔዉድእኳንሰጠሀትያችአሮይትትቅርብህከሧምብሶተሾፍብህአለች

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche68714 ай бұрын

    ስታምሩ ዋዉ በርቱ

  • @AlemtsehayAlamata-ht3dt
    @AlemtsehayAlamata-ht3dt4 ай бұрын

    ዋው ከዚችጋ ማች ታረጋላቹሁ መልካም ትልቅ ናት ከሰቢሊ ጋ ተጋቡ❤❤❤❤❤❤

  • @emurabaapppz9005
    @emurabaapppz90054 ай бұрын

    መልካም አሮጊቷ😂😂 አየሽ እኩያዋን አገኘ አዲ ዳሰር

  • @lidacall2815
    @lidacall28154 ай бұрын

    አዴ ይችን የመሰለች ቆንጆ እንዳታመልጥክ እንደአብርሽና እሩታ ቀለበት አስረህላት አስደምመን ❤❤እኩያህን ነው ያገኘኸው ያዲስአባ ልጅ የገባት ነች አፍጥነው😅

  • @userenter2635
    @userenter26354 ай бұрын

    ይገባሻል እንካንም ገዛህላት❤❤❤❤ታምራለች እረጋም ያለችናት👌

  • @sebrinatube

    @sebrinatube

    4 ай бұрын

    እ. መግባት ለምን አልጨመርሽባትም ኮመቷ ላይ ክክክክክክክ የኛ ነገር

  • @user-sr7pk8ee6t

    @user-sr7pk8ee6t

    4 ай бұрын

    አረውይይይምናይነትናችሁ

  • @myderaftehre9652
    @myderaftehre96524 ай бұрын

    rip መልኳ 😂😂😂ግን አዲ የስራ ባል ደረባ ግምባር አንገት ይሳማል 😅😅😅 መልካም እየሄድሽ 😅😅

  • @SuSu-ch8np

    @SuSu-ch8np

    4 ай бұрын

    ቆይ ረጋ በይና በመስመሩ ይመጡልሻል ክክክክ ይቺ ጠጋ ጠጋ እቃ ለመስበር ነው አሉ እና ከስራ ባልደረብነት የዘለለ ነገር አለ

  • @mesertkifle233

    @mesertkifle233

    4 ай бұрын

    ክክክክክክክክክክክክክክክ ኧረ ኮሜንታተረ ከነሱ በላይ እኛ እናስቃለን

  • @HanaHana-dg3kd

    @HanaHana-dg3kd

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @sabo8756
    @sabo87564 ай бұрын

    ቅመም የሆነች ልጅ አንተ ነህ አሁን ቆንጆ ሤት ያገኘህው😅❤❤❤❤

  • @user-ws1rc6mn2v

    @user-ws1rc6mn2v

    4 ай бұрын

    😅😅😅😅😅

  • @SaadA-ck5by
    @SaadA-ck5by4 ай бұрын

    እኔግን እኒህ ልጆይ ፍቅረኛሞች ናቸው መሰል ግልፅ አላደረጉም እንጂ እንግዲህ የመሰለኝን ነው😅😅😅😅😅መልካምን እንደዚህ ሲንከባከብ አይቸው አላቅም ለዛ ነው😅😅😅😅

  • @Swedaa
    @Swedaa4 ай бұрын

    ጓደኝም ልክ አለው ብዙ ድበር አትለፈ ዋ 😂😂😂😂

  • @user-ye2ky4cf2d
    @user-ye2ky4cf2d4 ай бұрын

    ዋዉ ስታምሩ 🎉 ፍቅራችሁን ያብዛዉ አይለያችሁ

  • @user-fe7lo8kb3o
    @user-fe7lo8kb3o4 ай бұрын

    በዚክ ዘመን የተረጋጋች ሴት❤

  • @user-dw3bm2wn2j

    @user-dw3bm2wn2j

    4 ай бұрын

    ዘመኑ ምንም አላደረገም ተዉ እኛ ሠወች ነን የተበላሼነዉ እህታለም

  • @user-ck4nh3xk1x
    @user-ck4nh3xk1x4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂 አሁን ለክ የሚመጥን ሰው አገኛክ አዲዬተጋቡ❤❤❤❤❤❤❤💃💃💃💃💃💃💃💃

  • @asetrDejinei
    @asetrDejinei4 ай бұрын

    ወይ ይዘንድሮ ፍቅር እዛምእዛም ሁኖ ቅራ ማለት ነው ለእህታችን መልካም ሁላችም እግዚአብሔር ንፁህ ፍቅር የሰጠሸ በላት

  • @MahletMahlet-hk6bl
    @MahletMahlet-hk6bl4 ай бұрын

    አሁን ደግሞ በጣም አማረብህ 😅😅😅 አሳመረችህ አዲዬዬዬዬዬ እእእእእእእ የእውነት የእውነትትትትትትትትትት ያድርግላችሁሁሁሁሁሁ

  • @user-js6xz9zk8z
    @user-js6xz9zk8z4 ай бұрын

    አይ መልካም አብርሽ እሩታ ፍቅር እያለች ስታቦካ ስትጋግር ቆንጅት መጣ አዲን ላፍ. አረገችዉ መልካም ጊዜ

  • @nice-gc1tm

    @nice-gc1tm

    4 ай бұрын

    የራሶ አሮባት የሰው ታማሥል አለ በጣም ነበር እምታናድደኝ ሥለና ብርሽ 24 ሠአት ሥለፈልፍ መልካምየ ጥናቱን ይስጥሽ😂😂

  • @gievfieg2297
    @gievfieg22974 ай бұрын

    ትክክለኛ ፍቅርኛክ ይች ነች❤

  • @user-zs6pg9yh3z
    @user-zs6pg9yh3z4 ай бұрын

    አዲን የምትወዱት በላይክ አሳዩኝ የኔ ማሮች❤❤❤❤❤❤❤ ገባ ገባ በሉ❤❤❤❤❤❤

  • @user-rq2iu1gx7t
    @user-rq2iu1gx7t4 ай бұрын

    መልካም ነፍስ ይማር ካየች ፊት 😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-nn8fx4jg6g

    @user-nn8fx4jg6g

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @mekdestemeche6871

    @mekdestemeche6871

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @user-zx4mt8dx6o

    @user-zx4mt8dx6o

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂 እዴት መጣልሽ ቃሉ 😂😂😂👍

  • @user-ep4ek5vy5p

    @user-ep4ek5vy5p

    4 ай бұрын

    😂😂

  • @user-rq2iu1gx7t

    @user-rq2iu1gx7t

    4 ай бұрын

    @@user-zx4mt8dx6o እኔጃ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc4 ай бұрын

    አዲዬ ምንህ ናት ስታምር እኔ እኮ ዩቱበሮችን አላምንም

  • @maeritube21
    @maeritube214 ай бұрын

    ስታምሩ ሰብሊ& አዴ ይመቻችሁ❤❤❤

  • @fevenmeliro9374
    @fevenmeliro93744 ай бұрын

    ዋውውውውውው የኔ ልእልት ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sv6xs6zz6j
    @user-sv6xs6zz6j4 ай бұрын

    በቃ ቆጆና ፀባይ ሰናይ ሌጂ ጠበቅ አባቴ

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m4 ай бұрын

    ወይኔ እዴት እደምታምሩ አዲየ ወድማችን የኔ ማር ፈገግታዋ

  • @Zahra-kk3ze
    @Zahra-kk3ze4 ай бұрын

    ይጋበሸል ሰብልዬ ደሞ ስታምሪ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove33824 ай бұрын

    መልካም ነብስ ይማር እዛ የሰው ህይወት ስታቦኪ የታባሽ አዲ ይችን ልጅ አግባት ያች አሮጊት ትቅርብህ

  • @yeshieseta
    @yeshieseta4 ай бұрын

    እልፍ ቢሉ እልፍ ይገኛል የከርታቴ ልጅ ሞቱን ይመኛል አለ የሀገሬ ሰው ዕጥር ምጥን ሱፍ በልኩ አዲዬ❤❤

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon2584 ай бұрын

    የእኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወዳት ልክ እንደ ሩታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samprincess378
    @samprincess3784 ай бұрын

    ዊው በጣም ደስ ይለል❤❤❤❤❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove2754 ай бұрын

    ምን ጥንድ ሆናቹ ነው? ከመልካም ጋ በቃ አበቃ😢😂😂አይ ወንዶች ታድላቹኮ ፍጥነታቹ😅

  • @sintayosintayo443

    @sintayosintayo443

    4 ай бұрын

    😂😂😂

  • @masaratmasarat5240

    @masaratmasarat5240

    4 ай бұрын

    ይመስላል እሁንስ ጥምዶች ይመስላሉ

  • @jemilaahmed8994

    @jemilaahmed8994

    4 ай бұрын

    ያስብላል 😢😢😢እኔ ምን አለ እደዚህ ቢሆን

  • @user-rq2ot2ws4l

    @user-rq2ot2ws4l

    4 ай бұрын

    ወንዶች አስመሳይ ወላሂ ሲነዲዲ

  • @yeshumethiolove275

    @yeshumethiolove275

    4 ай бұрын

    @@user-rq2ot2ws4l በጣም ነው የሚገርመው እኛ ሴቶች ብንሆን ትንሽም ቢሆን ስለሚከፋንም ቶሎ ከሌላ ጋ መልመድ ሚዲያ ላይ መውጣት የለም ግን ዘመዱ ትሆን እያልኩ ነው ሃሃሃሃ

  • @user-ur1qh8no2r
    @user-ur1qh8no2r4 ай бұрын

    የስራ ባልደርባ ይስማል እንደ😅😅😅ለማንኛው ደስ ትላላችሁ

  • @samritube645
    @samritube6454 ай бұрын

    *ወየው ኮሜንታተሮች እኛው አፋቾች እኛው ዳሪዎች ሆነን ቀረን😂*

  • @haymikassa7866
    @haymikassa78664 ай бұрын

    እሱዳርዳር እያለነው የስራ ባልደረባ ባልደረባ እያለ እኛን ይሸውዳል😂 አንድ ቀን ያፈነዱታል

  • @ritahkarungi-we5vw

    @ritahkarungi-we5vw

    4 ай бұрын

    ❤❤❤በጣም የፍቅርሌባነዉ❤❤ልጁ መልካም መቃጠል ለዛቺላሮጊት መልካም ተብየዊ

  • @user-vl6ck5ko6k

    @user-vl6ck5ko6k

    4 ай бұрын

    ​@@ritahkarungi-we5vw የሆነ ነገርማ አለ ያች አሮግትማ አብርሽ እሩታ ፍቅር እያለች ስለሰው ስታማስል ጎብዟ ላፍቻት ሀሀሀሀሀ

  • @user-ep4ek5vy5p

    @user-ep4ek5vy5p

    4 ай бұрын

    ልከነሽ ሁልግዘበሰውነው እምሰረው​@@user-vl6ck5ko6k

  • @Senaytgonderwa
    @Senaytgonderwa4 ай бұрын

    ስታምሩተጣመሩ❤❤❤❤❤

  • @FatimaFatima-fg1bq
    @FatimaFatima-fg1bq4 ай бұрын

    የምትመጥንህን አገኘተሃል ጠብቅ አደረግአዲ😂መልካም መልካም መቀጣል😂😂😂😂😂😂😂

  • @mekdi7550
    @mekdi75504 ай бұрын

    መልካም ተብዬዋ የዩትዩብ ጥንዶች ስጣሉ እየጠበቀች ምስጥር ላፈነዳ ነው ስትል ቆይታ ምስጥራቸውንም ሳታፈነዳ የአዴ ምስጥር ፈነዳ😂😂 አዴ ግን ጓደኛዬ ናት እያልክ ግምባሯን ትስማታለህ😂😂😂

  • @HanaHana-dg3kd

    @HanaHana-dg3kd

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @NigistLove
    @NigistLove4 ай бұрын

    ታምራላችሁ❤ገና ቢጤህን አገኜህ የሴት ደርባባ

  • @user-ud3zh4mv6k
    @user-ud3zh4mv6k4 ай бұрын

    አሁን ልክህን አግኝተሃል የምር የስራ ባል ደረባ አትባባሉ ፍቅረኛሞ ሁኑ ታምራላችሁ በጣም 😘😘😘😘

  • @msgjh3659

    @msgjh3659

    4 ай бұрын

    ዉነትሺነዉ ይመጣጠናሉ ያችኛይቱ ትልቅ ናት ይች ትመጥነዋለይ

  • @user-ud3zh4mv6k

    @user-ud3zh4mv6k

    4 ай бұрын

    @@msgjh3659 በጣም የኔ ቆጆ 🤭💃ያጣምራቸው ሲጀመር እኔ መጀመሪያ ቀን ፍቅረኛው አልመሰለችኝም ነበር ያችኛይቱ በጣም ትልቅ ናት 💃🙆🙈

  • @hayathayat9273
    @hayathayat92734 ай бұрын

    ዉይ ኮሜንታተሮች ግን እንደት ነዉ እምታሽቃብጡት አድስ ስታዉ የበፊቱን እምታጣጥሉት እኔማ እንኳን ሰዉ ልብስምሆነ እቃ ከአድሱ የበፊቱን ነዉ እምወደዉ ደግሞ ነዉርነዉ አሮጊት ምናምን አትበሉ ያችም ቆንጆ ናት ሁሉም ሰዉ የራሱ የሆነ ዉበት አለዉ

  • @ritahkarungi-we5vw

    @ritahkarungi-we5vw

    4 ай бұрын

    ሚሥኪን አርጊት ተቃጠለቺ ሀጆዛ እርርትበል😅😅😅

  • @አማራዊቷ

    @አማራዊቷ

    4 ай бұрын

    😁😁😁😁😁

  • @nunubintbaba

    @nunubintbaba

    4 ай бұрын

    ትክክል የኔ ዉድ አይባልም ባለጌስለኮኑጅ እድሜደሞ ፀጋነዉ

  • @hayathayat9273

    @hayathayat9273

    4 ай бұрын

    @@nunubintbaba ኑኑየ ወላሂ እኔማ ግርም ይሉኛል አንዳድ ሰወች እንደ አድስ ባዩ ቁጥር የበፊቶቹ ሰዉ መስለዉ አይታዮአቸዉም አኡዙቢላህ

  • @nunubintbaba

    @nunubintbaba

    4 ай бұрын

    @@hayathayat9273 አወሐያቲ የዘመኑ ሠዉ እንደዝናብ ዉሐነዉ በፈሠሠበት ነዉ የሚፈሱት ሠዉ ከእንሰሳ የሚለየዉ በአስተሣሠቡነዉ መጀመሪያ በሚያከብሯትልክ በሚወዷትልክ አሑን ሢሣደቡ እንደሠዉአለማሠባቸዉ ይገርማል ሕሌናቸዉ አይወቅሳቸዉም ግን እሷስ ተወዳምተፈቅራም አብሯትም ሑኗል እሕሉሐየላቸዉሑኖይሖናል ይሕኔኮ ምንም የለላቸዉ ናቸዉ የሚሣደቡት የራሧአሮባት የሠዉታማሥልይባልየለ የራሣቸዉንሕይወት ቢኖሩጥሩነበረ

  • @user-pn7yo5bx8h
    @user-pn7yo5bx8h4 ай бұрын

    በጣም ታምራላችሁ በርቱ አዲ

  • @tegistbaye6750
    @tegistbaye67504 ай бұрын

    ዋው በጣም ደሰ ይላል❤❤❤❤

  • @yordanosteklesenbet998
    @yordanosteklesenbet9984 ай бұрын

    BETAM TAMRALCHU ZEMENACHUN YASAMRLACHU🥰🍇👏👏👏 ADI YOU ARE SO SMART MAIND I PROUD YOUR OBJECTIF BRAVO & OLWEYS YOUR LAFIGN IT'S JOUST FANNY 🎉🎉🎉🎉⚡

  • @user-qg3be8bx7h
    @user-qg3be8bx7h4 ай бұрын

    እርጎ የሆነች ልጅ😊😊❤❤❤❤የኡነት ያስብሻል❤❤❤

  • @user-cm8ev4tm2g
    @user-cm8ev4tm2g4 ай бұрын

    ይች ጠጋ ጠጋ

  • @user-kk2jq3vx8l
    @user-kk2jq3vx8l4 ай бұрын

    አሁን ነው ምርጥ ጎደኛ ያገኘህው

  • @sikosilo3525
    @sikosilo35254 ай бұрын

    ወይኔ እንኳንደሰአለህ 20000kበመግባትዳይወደመቶኪኪኪኪኪኪ

  • @wiloAwllo
    @wiloAwllo4 ай бұрын

    አይ አይ ይህ መከረኛ ፍቅር ጠልፎሀል መሰል እያሳሳቀህ ነው የምን የስር ደረባ ነው 😁😁😁😁

  • @ኮኬትmyworld119
    @ኮኬትmyworld1194 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ ስታቀርብ ጠበቅ ነዉ እንግዲህ ❤

  • @GhfhG-ue6ml
    @GhfhG-ue6ml4 ай бұрын

    በል ነቃ በል ስትከረፈፉ እንዳይመነትፉህ ልእልት ነች መልካምዬ አይዞሽ ያጋጥማል

  • @mazadasalw5374
    @mazadasalw53744 ай бұрын

    ዋው በጣም ደስ ይላል 🥰🥰🥰🥰👍👍

  • @mesii6226
    @mesii62264 ай бұрын

    Ahun beten newyagegehew tebk argeh yaze❤😂

  • @askidesta4271
    @askidesta42714 ай бұрын

    ስታምሩ ❤

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat52404 ай бұрын

    ውይ ጉድ እዴ ያሳዝነም በጣም ውይ የዛሬ ውንድች ማመን

  • @user-nr3nv8kr5w
    @user-nr3nv8kr5w4 ай бұрын

    ደሥይላል

  • @user-cv3qy4jx1m
    @user-cv3qy4jx1mАй бұрын

    የኔ ውዶች ቀጥሉሉበት ❤❤❤❤❤❤

  • @sanaymeneda
    @sanaymeneda4 ай бұрын

    ይገርማልየመልካምስ ነገርአዴ😢

  • @zeharalegese9619
    @zeharalegese96194 ай бұрын

    ስታምሩ❤❤❤

  • @user-dk7ml1fg9w
    @user-dk7ml1fg9w4 ай бұрын

    ሥታምሩ❤❤❤

  • @user-yi6pw9rm6s
    @user-yi6pw9rm6s4 ай бұрын

    ዋውውውውውው❤❤❤❤❤ ስታምሩ❤❤❤❤❤

  • @mekyamekya
    @mekyamekya4 ай бұрын

    🎉ይገባሻል ቆንጆ ነሽ ህፃንም ነሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉 መጫወቻ ያስፈልግሻል😅😅😅😅አሁንም ይጨምር!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @merymryana-oy3sz
    @merymryana-oy3sz4 ай бұрын

    ዋዉዉዉዉ❤❤❤❤ ደስትላላችሁ

  • @animawgashu2436
    @animawgashu24364 ай бұрын

    በማሪያም ተጋቡ፣ አዲ ወዶሻል

  • @user-lk4of8dl9d
    @user-lk4of8dl9d4 ай бұрын

    ስትስቅ እኮ አብሬህ አበድኩ አድየ ያንተን ሳቅ ልስማ ነው ምገባ እድሜህ ይብዛልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @user-de8pi8uc2x
    @user-de8pi8uc2x4 ай бұрын

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ❤❤❤❤ሥታምሩ❤❤❤❤❤

  • @Toyba-oo1zz
    @Toyba-oo1zz4 ай бұрын

    በጣም ታምራላችሁ❤❤❤

  • @user-ne3sr7cc1v
    @user-ne3sr7cc1v4 ай бұрын

    Wowo dasii siilii ❤

  • @FhhhGfgg
    @FhhhGfgg4 ай бұрын

    ወይኔ ስታምር

  • @dfghxvbb4310
    @dfghxvbb43104 ай бұрын

    አዲ የሳቁነገር ያሥቀኛል😂 እንደበግ ግግግ ነውሚለው😂

  • @user-lc9jv6it6x
    @user-lc9jv6it6x4 ай бұрын

    እዴ በቃ ከመልካም ጋር የምር ነዉ አከመቸዉ❤❤❤

  • @user-gh4ll2ci6u
    @user-gh4ll2ci6u4 ай бұрын

    ሥታምረደሞ

  • @smeerhs638
    @smeerhs6384 ай бұрын

    ዋውታምራላችሁ❤❤❤

  • @MhamadUasun-ce5mo
    @MhamadUasun-ce5mo4 ай бұрын

    ደስ ስትሉ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-rk1of5oy3b
    @user-rk1of5oy3b4 ай бұрын

    ቅመምየሆነችልጅ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @Gelilajida-zu2ck
    @Gelilajida-zu2ck4 ай бұрын

    Wow sitamiru adiy betam desi yileli

  • @teje7615
    @teje76154 ай бұрын

    አዴ የስራ ባልደረባ ግንባር አይሳምም😂😂😂

  • @user-ep4ek5vy5p

    @user-ep4ek5vy5p

    4 ай бұрын

    😂😂

  • @masarat2998

    @masarat2998

    4 ай бұрын

    ትክክል

  • @haethio8005

    @haethio8005

    4 ай бұрын

    Kkkkkkkkk ekua gebaruane eyasama yasr yatedare agara ayeleme

  • @rahima1683

    @rahima1683

    4 ай бұрын

    ትክክል

  • @madenam830

    @madenam830

    4 ай бұрын

    😂😂😂

  • @jamelamohamed224
    @jamelamohamed2244 ай бұрын

    ፍቅር. ይዞታል. እኳ. አፉ. እራሱ. እየተባተበ ነዉ

  • @user-rv6ve3zl3m
    @user-rv6ve3zl3m4 ай бұрын

    ሥታምሩ

  • @user-rt7cj2qw1i
    @user-rt7cj2qw1i4 ай бұрын

    ሳቅህ ደስ ይላል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya46454 ай бұрын

    ወዬኔ መልካምዬ እንጀራ በሹካ በመላው 😂😂😂አንተህ የእውነት አርክው እውነት ይደብራል 😂😂😂😂

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j4 ай бұрын

    መልካም ሰዉ ይጨምርላቹ❤❤🎉🎉

  • @merymryana-oy3sz
    @merymryana-oy3sz4 ай бұрын

    ደግሞ ስታምር

  • @sofyamohmmed5025
    @sofyamohmmed50254 ай бұрын

    መልካም ፈጣሪይማርሽ

  • @rahima1683
    @rahima16834 ай бұрын

    አይለያችሁ❤❤❤

  • @user-ie9mz8ff3m
    @user-ie9mz8ff3m4 ай бұрын

    መልኩ መልካም ትባለው አሮጊት ናት

  • @Zhara123-q4x
    @Zhara123-q4x4 ай бұрын

    የስራ ባላደባ አላለም መሳሙን ምን አመጣሁ ታድያ😅😅😅😅😅

  • @tizitaabate5880
    @tizitaabate58804 ай бұрын

    የስራ ባልደረባዬ አላለም😂😂😂

  • @user-gh4ll2ci6u
    @user-gh4ll2ci6u4 ай бұрын

    ስታምሩዌድድድ

  • @atalataya8320
    @atalataya83204 ай бұрын

    New good friend and god bless you both ❤❤❤❤

  • @user-nd3lr3yb4w
    @user-nd3lr3yb4w4 ай бұрын

    ወይኔ ስታምሩ

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle2334 ай бұрын

    ወይኔ መልካምዬ ቆጮ በሀይቤ ልብላልሽ ወይኔ ኧረ ወንዶች አሳበዳቹን እኮ

  • @user-wp1mw1vh7h
    @user-wp1mw1vh7h4 ай бұрын

    ወደሀታል አፍርጥው😂😂

Келесі