ጓደኛ ሁኖ ቀርቦ ሿሿ ሚሰራ ሰው አልወድም - የማስተዋል ወንድወሰን Mastewal Wondwosen With Fegegita React

Ойын-сауық

Fegegita React is an Ethiopian Entertainment media bringing you various videos weekly.
Check out more awesome videos at Fegegita React
For Get More Fegegita Follow us on Social Media:
Facebook: / fegegitareact
Instagram : / fegegitareact
Telegram : t.me/FegegitaReact
SUBSCRIBE: / @fegegitareact
-
-
-
ጓደኛ ሁኖ ቀርቦ ሿሿ ሚሰራ ሰው አልወድም - የማስተዋል ወንድወሰን Mastewal Wondwosen With Fegegita React
mastewal wendesen youtube channel : • Video

Пікірлер: 708

  • @FegegitaReact
    @FegegitaReact3 жыл бұрын

    የማስተዋል የዩትዩብ ቻናል እየገባችሁ ቤተሰብ ሁኑ 👉 kzread.info/dash/bejne/hK512blwktqrmJc.html

  • @seranatube1366

    @seranatube1366

    3 жыл бұрын

    አረ ዲያስፎራ ነኝ እፈራለሁ 50 እኮ ነው ምትጠይቀው አውቄሽ ነው ቤተሰብ ሁኛለሁ

  • @selamtube3774

    @selamtube3774

    3 жыл бұрын

    ስራም አላጣሁ ከዚች መደዴ ምን ቁምነገር ልማር ነው ሰብስክራይብ የማደርግ

  • @michuberiso2872

    @michuberiso2872

    3 жыл бұрын

    T ggtttu

  • @user-tk8hj9ki7n

    @user-tk8hj9ki7n

    3 жыл бұрын

    ባርቲፊሻን እየተሞላቀቀችነዉ ቤተሰብ የማደርግሽ ዘወር በይ ጥባዣም

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube40453 жыл бұрын

    ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር እናንተንም ቤተሰቦቻችሁንም ይጠብቃችሁ ቤታችሁ ዉስጥ ያልታሰበ ደስታ እና በረከት ይግባ

  • @user-ui1kz7cl2j

    @user-ui1kz7cl2j

    3 жыл бұрын

    አሜን፫

  • @hemiyordi5621

    @hemiyordi5621

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @corneliatesfaye2989

    @corneliatesfaye2989

    3 жыл бұрын

    Amen amen 🙏

  • @uaeuae250

    @uaeuae250

    3 жыл бұрын

    amen Amen Amen

  • @user-bn9pc9ux6q

    @user-bn9pc9ux6q

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-lu8lo8sy5z
    @user-lu8lo8sy5z3 жыл бұрын

    እችን እምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🙏እንዲሁም ለእስልምና እምነት ተከታዬች መልካም የረመዳም ፆም ይሁንላችሁ 🙏💚💛💞

  • @zeinabnehme400

    @zeinabnehme400

    3 жыл бұрын

    Amen wedema🤲🤲🇪🇹🇪🇹

  • @eduyedingillijedu20

    @eduyedingillijedu20

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @saidsuleiman2338

    @saidsuleiman2338

    3 жыл бұрын

    አሚን

  • @user-lp6nw8st1k

    @user-lp6nw8st1k

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-dc1us5ct5s

    @user-dc1us5ct5s

    3 жыл бұрын

    ብሩኬ😍😍😍😍

  • @ashruka
    @ashruka3 жыл бұрын

    እስቲ ፈገግ እንበል 🤔😂

  • @mohmmadghg8098

    @mohmmadghg8098

    3 жыл бұрын

    አሹየ የኛ ምርጥ መልካም ሰዉ😍

  • @frexentertainment290

    @frexentertainment290

    3 жыл бұрын

    Ashru😂🤙❤

  • @kukukuku5502

    @kukukuku5502

    3 жыл бұрын

    Min Tirs Aleh Ena Fegeg Tilaleh🤣 Ante Zirzir Tirs 🤣

  • @user-cy3gm9jb6m

    @user-cy3gm9jb6m

    3 жыл бұрын

    Ashekabach

  • @bettybelay1258

    @bettybelay1258

    3 жыл бұрын

    😁😁😁😁😁😁

  • @LoveHub
    @LoveHub3 жыл бұрын

    👆👆👆ለመላዉ እስልምና እምነት ተከታይወች በሙሉ እረመዳን ሙባረክ። 🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @hawitube4863
    @hawitube48633 жыл бұрын

    አሰላሙ አለይኩም ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እንኳን አደረሳችሁ ኑ እናፍጥር 🍕🥘

  • @umunuhaselefya3722

    @umunuhaselefya3722

    3 жыл бұрын

    ብል አፊያ ሁቢ

  • @fre6268
    @fre62683 жыл бұрын

    ማስተዋል እንዲህ መሆንሽን አላውቅም ነበር በጣም ነው ደስ ያለኝ ለባም ሴት ነሽ የኔ ቆንጆ እውነትሽን ነው ካልተደጋገፍን የትም አንደርስም እግልቦና ይስጠን

  • @eframtesfa9111

    @eframtesfa9111

    3 жыл бұрын

    50 ሚሊዬን ሰላም ነው

  • @gdffyff4978

    @gdffyff4978

    3 жыл бұрын

    @@eframtesfa9111 😁😁😁😁😁😁😁 ማንረሳው ነገርሰ😀😀😀😀

  • @AbyssinianTube
    @AbyssinianTube3 жыл бұрын

    እችን እምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🙏

  • @etsub.b2374

    @etsub.b2374

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-is7ql4hg5t

    @user-is7ql4hg5t

    11 ай бұрын

    Amen❤❤❤🎉🎉🎉

  • @annisah4724
    @annisah47243 жыл бұрын

    እደኔ ኮሜት ማበብ የሚወድ👍😌😌

  • @redeatkinfe6828

    @redeatkinfe6828

    3 жыл бұрын

    Heny

  • @maretumaretu2870

    @maretumaretu2870

    3 жыл бұрын

    Me

  • @ashetade6191

    @ashetade6191

    3 жыл бұрын

    Me

  • @eduyedingillijedu20

    @eduyedingillijedu20

    3 жыл бұрын

    Me 😁😁

  • @rahelkahsay9310

    @rahelkahsay9310

    3 жыл бұрын

    Gid new.

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna17203 жыл бұрын

    14 ፤ በስሜ የተጠሩት ሕዝቤ ሰውነታቸውን አዋርደው ቢጸልዩ፥ ፊቴንም ቢፈግሉ፥ ከክፉ መንገዳቸውም ቢመለሱ፥ በሰማይ ሆኜ እሰማለሁ፥ ኃጢአታቸውንም ይቅር እላለሁ፥ ምድራቸውንም እፈውሳለሁ። 15 ፤ አሁንም በዚህ ስፍራ ለሚጸለይ ጸሎት ዓይኖቼ ይገለጣሉ፥ ጆሮቼም ያደምጣሉ።መጽሐፈ ዜና መዋዕል ካልዕ 2:7

  • @filawimanunited9931
    @filawimanunited99313 жыл бұрын

    50 ሚልዮን ሚሰጠኝ አስተዋይና ማሰተዋል ያለው ሰው ቢሰጠኝ ደስ ይለኝ ነበር።

  • @absew7775

    @absew7775

    3 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-ug3yb9vl2u

    @user-ug3yb9vl2u

    3 жыл бұрын

    ያማል ቅኔው😁😁

  • @elsaabera3837

    @elsaabera3837

    3 жыл бұрын

    Mogni ena wereket yeyazewun ayilekim alu zerem endeziw eyetemozezachu naw echiiii zegachugni

  • @eduyedingillijedu20

    @eduyedingillijedu20

    3 жыл бұрын

    😂😂😂

  • @buab3117

    @buab3117

    3 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube40453 жыл бұрын

    ሙስሊም እህት ወድሞቸ እረመዳን ከሪም ፆማችን አላ ፆማቸዉን ፆመዉ ከተቀበላቸዉ ባሮቹ መካከል ያድርገን

  • @natanemu9304

    @natanemu9304

    Жыл бұрын

    ያልበሰለች ትነሽ ናት

  • @user-ui8cz6ys9j
    @user-ui8cz6ys9j3 жыл бұрын

    ሰወች ምን አለ ፈጣሪ የሰጠንን ንፁህ አካላችንን ይዘን ብንወጣ ሌላ ለመምሰል ባንሞክር ደና የነበረውን ሰውነታችንን እናበላሻለን በተለይ ለሴቶች?!

  • @genentteshome412

    @genentteshome412

    3 жыл бұрын

    እውነት እጀ ሌላ ፊት ሌላ በጣም እኮነው የምያሰጠሉት

  • @negemelkamyihonal2036

    @negemelkamyihonal2036

    3 жыл бұрын

    እራ ጥፍሯ ራሱ ያስፈራል በጌታ 😢😢😢አይ የኛ ነገር

  • @meronfikir3385

    @meronfikir3385

    Жыл бұрын

    @@negemelkamyihonal2036 666ነው ጠፍራ

  • @thebutterflylover9029
    @thebutterflylover90293 жыл бұрын

    ዳናይት መክብብ የምትሉ 👍👍👍

  • @thecukurfamily4128

    @thecukurfamily4128

    3 жыл бұрын

    Awwwww

  • @aynalemteshome8636

    @aynalemteshome8636

    3 жыл бұрын

    Ene

  • @bemnetshewatatek7338

    @bemnetshewatatek7338

    3 жыл бұрын

    meeeeee

  • @asnakechgasho9005

    @asnakechgasho9005

    Жыл бұрын

    መችም አያመጣትም

  • @user-nt9br6hh6j

    @user-nt9br6hh6j

    Жыл бұрын

    ​@@asnakechgasho9005 😅😅😅😅 ለምን

  • @zuzuuser-sj4sh8wt1s
    @zuzuuser-sj4sh8wt1s3 жыл бұрын

    ሿሿ አልሽ🤣🤣🤣🤣🤣እስኪ እንለፈዉ🤣

  • @skincarefacial8985

    @skincarefacial8985

    3 жыл бұрын

    50ooooooo....hahaha

  • @tsehaybedya6448

    @tsehaybedya6448

    3 жыл бұрын

    Hhhhhhhhewnate new enlfewu🤣🤣🤣🤣

  • @tehut001
    @tehut0013 жыл бұрын

    Omg i love how you know so much about yourself and you're extremely beautiful 😻 love ur laugh ! keep being you

  • @ethiohagere7196
    @ethiohagere71963 жыл бұрын

    የምትቀርጽባቸው ቦታዎች በሙሉ #1 የምር በርታልኝ ማስቲዬ

  • @mazimamiyoutube7192
    @mazimamiyoutube71923 жыл бұрын

    እውነትም ማስተዋል አስተዋይ ነሽ ለካ በርቺ

  • @meseretjote1042
    @meseretjote10423 жыл бұрын

    እውነት አንቺ በዚ መንገድ ነው የሄድሽወ?ማውራት እና ማድረግ የተለያየ ነው ለናተ ያለው የትም አይሄድም 😂

  • @user-jk6ts5py9v
    @user-jk6ts5py9v3 жыл бұрын

    ኤጭ ይኸን ሀርቲ ፊሻል ነገር ማላይበት ፀጉርሽ ጥፍረሽ የአይንሽጭራ ፊትሽ ዱቄት ብቻ😒

  • @hannahanna204

    @hannahanna204

    3 жыл бұрын

    ለዛዉም በእዚህ እድሜ በወጣትነት ።

  • @liya9296

    @liya9296

    3 жыл бұрын

    Felgaw slehone entewat ketemechat☺

  • @eduyedingillijedu20

    @eduyedingillijedu20

    3 жыл бұрын

    ስታስጠላ 😎😎

  • @user-jk6ts5py9v

    @user-jk6ts5py9v

    3 жыл бұрын

    @@liya9296 er enas techatalehu kefge new comet yatafeku😌

  • @jemalijemali2984

    @jemalijemali2984

    3 жыл бұрын

    እውነት ነው

  • @saronse9534
    @saronse95343 жыл бұрын

    I like your confidence🙌🏾

  • @mercy9481
    @mercy94813 жыл бұрын

    Don't let no body stop you from your goal.your beautiful in side out. keep doing great job .

  • @mekdelachala3678
    @mekdelachala36783 жыл бұрын

    አርቴ ጥፍር ፤ አርቴ ፀጉር ፤ አርቴ የአይን ሽፋሽፍት ፤ ባጠቃላይ ሁሉ ነገርሽ አርቴ 🙃

  • @bladobelly9989

    @bladobelly9989

    3 жыл бұрын

    ባላትኮ ብታጌጥ ከዚህ በላይ ታምር ነበር

  • @emybekele718

    @emybekele718

    3 жыл бұрын

    Hahaha ewentsh eko nesh

  • @alesales5715

    @alesales5715

    3 жыл бұрын

    ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ሁሉም ነጋር፣አርቴፍሸልህ

  • @hayatwollotube397

    @hayatwollotube397

    3 жыл бұрын

    @@bladobelly9989 ደምሪኝ

  • @ayahodroj4414

    @ayahodroj4414

    3 жыл бұрын

    😆😅😅😅😅😅😅😅

  • @_tube6978
    @_tube69783 жыл бұрын

    ጥፍሯ በስመአብ ግን አይከብዳቸውም እንዴ😳😔

  • @hiwot9827

    @hiwot9827

    3 жыл бұрын

    Bexam new miyastelaw

  • @hanu8489

    @hanu8489

    3 жыл бұрын

    የኔም ጥየቄ ነዉ ተይገር አትየትም

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat17962 жыл бұрын

    የኔ ሳቂታ ስወድሽ በጣም ትክክል ነሽ በጣም መጥፎ ሰዉ ማለት አስመሳይ ሰዉ ነዉ

  • @zaektube3037
    @zaektube30373 жыл бұрын

    ማስቲዬ በጣም አድናቂሽ ነኝ ረጅም እድሜ እመኝልሻለሁ❤❤ ደሞ ስለምትፈልጊው ባል አሳማኝ ምክንያት አላቀረብሽም Insta ላይ እውነተኛና አሳማኝ ምክኒያት ግለጪልን😁😁😁

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires473 жыл бұрын

    ባለፈው 50, ሚሊየን ጠይቀሽው ሿሿ ተሰራሽ 😂😂😂

  • @abirayakobo4723

    @abirayakobo4723

    3 жыл бұрын

    😂😂😂

  • @user-fc6ds3jy8h

    @user-fc6ds3jy8h

    3 жыл бұрын

    ኤጭ እናንተ ደግሞ

  • @skincarefacial8985

    @skincarefacial8985

    3 жыл бұрын

    Hahaha

  • @user-on4bj8ke7k
    @user-on4bj8ke7k3 жыл бұрын

    እኔ የሚገርመኝ የኮሜታተሮች ነገር ነው በቃ መሳደብ ማናናቅ ካልተመቻችሁ መውጣት ሳትሳደቡ ግደታ መሳደብ ማናናቅ እኔ ማን ነኝ ብላችሁ እራሳችሁን አትገምቱም በየቦታው ገብታችሁ ስድብ ነገር ውይ

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix3 жыл бұрын

    Nice to see you በርቺ🙌

  • @noahabidirkadir1690
    @noahabidirkadir16903 жыл бұрын

    ማርታ ጎይቶም tekerablgne

  • @zuzutube5497
    @zuzutube54973 жыл бұрын

    ሥምን መላአክ ያወጣዋል እውነትም አሥታዋይ ነሺ

  • @ramadantube
    @ramadantube3 жыл бұрын

    ማነው እንዴኔ ኮሜንት ለማንበብ የገባው

  • @SamsungJ-bl8fg
    @SamsungJ-bl8fg3 жыл бұрын

    አምሮብሻል የኔ ቆንጆ ስወድሽ

  • @sifanmohamed9807
    @sifanmohamed98073 жыл бұрын

    Without makeup 💄 ታምሪ ነበር ግን እንዲም ታምሪአለሽ 🥰🥰😘

  • @gezawwerdefa4822
    @gezawwerdefa48227 ай бұрын

    😂 sweeeeet❤ / እኔም ሿሿ የሚሰራ ሰው ሳይ አልወድም።/ በጣም !!!!!!!

  • @solomonmitiku7526
    @solomonmitiku75263 жыл бұрын

    Welcome back የኔ ውድ ጀግኒት

  • @menarhlove4968
    @menarhlove49683 жыл бұрын

    10 ጣትሽን ተክለሽ ሴጣን መስለሻል

  • @ENATCOMPUTER
    @ENATCOMPUTER3 жыл бұрын

    ኧረ ምትወደኝ ልጅ ቀረበች welcome mastu😘

  • @hfbtube560

    @hfbtube560

    3 жыл бұрын

    Mtwedegn?

  • @ziztube1468
    @ziztube14683 жыл бұрын

    Ramadan Kareem wudi yeslamean emanate tektyechie❤️

  • @zaramusaendirszaramusaendi7936

    @zaramusaendirszaramusaendi7936

    3 жыл бұрын

    Amiiiiiiin ameseginalow 😘😘

  • @welelatube8118
    @welelatube81183 жыл бұрын

    ሿ ሿ ሚሰራ ሰው አላለችም😂😂 ካንቺ በላይ ሿሿ ሚሰራ አለ እንዴ 50 ሚሊዮን🤔🤔

  • @meryemxo9827

    @meryemxo9827

    3 жыл бұрын

    ትክክል

  • @mekdeszerehun6977

    @mekdeszerehun6977

    3 жыл бұрын

    😂😂

  • @kechto777
    @kechto7773 жыл бұрын

    Such a wonderful and outstanding personality she has, most of all straightforward. Yes, she is a real woman!

  • @natnaelurgessa8464

    @natnaelurgessa8464

    3 жыл бұрын

    I feel for you If you think she is real women. You really need women in your life

  • @kechto777

    @kechto777

    3 жыл бұрын

    @@natnaelurgessa8464 Urgessa, I am not sure what point you're trying to make here; this is my personal opinion and I truly believe she is a wonderful woman! Can you see how far she made it in life and progressing further by the day?? Please be polite and bring positive feed back to the table as you can not jump in to conclusion and tell some one needs a woman in their life. Please adjust your perspective and life will be better for you and your loved ones ( people around you) “When I change the way I look at things, the things I look at change” Wayne Dyer. I hope this helps.

  • @hawidengiya5837
    @hawidengiya58373 жыл бұрын

    ከዛ ሁሉ የደረሰብሽ ስም ማጥፋት በጟላ ስትስቂ ስላየሁ ደስ ብሎኛል የኔ ጠንካራ ሁሌም ጎበዝ ሁኝ

  • @sifiyagonsisay6148
    @sifiyagonsisay61483 жыл бұрын

    ከቻልሽ ሙሉውን ውይይት በእንግሊዝኛ አትጠቀሚልኝም ጉራማይሌ ቋንቋ ስለማልችል እኔ በግሌ -- ኢፍ ዩ ካን(if you can) 🤣🤣🤣🤣🤣 ሌላው በጣም አድናቂሽ ነኝ በብርታትሽ እና በጥንካሬሽ ለወሬዎችሽ ግዴለሽነትሽን አደንቃለሁ በርቺ በዚሁ ቀጥይበት

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia19913 жыл бұрын

    እንዳው ሰወድሸ ማሰቲዬ ❤

  • @belenyemaryamlij3081
    @belenyemaryamlij30813 жыл бұрын

    አቤት ዱቄት ከቸኮሌ ወደ ሊጥነት አይከብድም እዲያ 😜

  • @HirutHirut-wz5oo

    @HirutHirut-wz5oo

    3 жыл бұрын

    ከቸኮሌት ወደሊጥ🤣🤣

  • @alemalem3356

    @alemalem3356

    3 жыл бұрын

    😂😂😂በጣም ሰታሰጠላ😏😏

  • @Nur-rc7sd

    @Nur-rc7sd

    3 жыл бұрын

    @@alemalem3356 የቅናት መዓት ተቃጠሉ እንግዲህ የአረብ ገረዶች

  • @user-ii6ve9yo9l
    @user-ii6ve9yo9l3 жыл бұрын

    በስተመጨረሻ አለችው በጣም ትክክል ነው

  • @sebletsedaltsedal81
    @sebletsedaltsedal813 жыл бұрын

    ጽጉር አርቴፍሻል ጥፍር አርቴፍሻል ያይን ሽፍሽፍት አርቴፍሻል

  • @asma-a878

    @asma-a878

    3 жыл бұрын

    Hulum negero forjit new

  • @EM-gq9ix

    @EM-gq9ix

    3 жыл бұрын

    @@asma-a878 ድምፅ ብቻ ከራሰ😂😂

  • @asma-a878

    @asma-a878

    3 жыл бұрын

    @@EM-gq9ix 😂😂😂😂 aw

  • @imanjafer2550

    @imanjafer2550

    3 жыл бұрын

    Mebeto new

  • @user-pw8xs8gg7j

    @user-pw8xs8gg7j

    2 жыл бұрын

    😂😂😂

  • @alemrahwa4926
    @alemrahwa49263 жыл бұрын

    Gobeze 👍👍👍 tenkri 😍

  • @kannsein5607
    @kannsein56073 жыл бұрын

    ሿሿ ተመቸኝ😂😂 ለዛም ነው ሿሿ የተሰራሽው ደግሞ ለጊዜው እንግሊዝኛው ይቅርብሽ ቋንቋችን በደንብ ነው የምንሰማው

  • @DA-qy3rb

    @DA-qy3rb

    3 жыл бұрын

    ብዙ ሰዎች እግሊዘኛ ሲያወሩ እወቀት ይመስላቸዋል😏👎

  • @hawi3131

    @hawi3131

    3 жыл бұрын

    ወደዛ ኤጭ

  • @Nur-rc7sd

    @Nur-rc7sd

    3 жыл бұрын

    መሀይሞች ተንጫጩ

  • @kannsein5607

    @kannsein5607

    3 жыл бұрын

    @@Nur-rc7sdሰው ማታለል እና ማጭበርበር የተማረ አስተሳሰብ ነው ብለው ነው በእርሰዎ እይታ የሚያስቡት የአስተሳሰብ ደሀ ማለት ይህ ነው

  • @Nur-rc7sd

    @Nur-rc7sd

    3 жыл бұрын

    @@kannsein5607 እኔ ስለ እሷ ሳይሆን ስለ እንግሊዘኛ ነው ያወራሁት እሷማ ሌባ ናት

  • @natyman8406
    @natyman84063 жыл бұрын

    Alex betam new mewdihk n madenkehk betam arif n des yemil show new ketlebet bro

  • @muselsel3555
    @muselsel35553 жыл бұрын

    ምርጥ ንግግር አስተዋይ😊

  • @user-ym1rj1yw6r
    @user-ym1rj1yw6r3 жыл бұрын

    አቤት ፀጉር፣ሜካፕና ጥፍር ቁርጥ ሰይጣን በስመአብ

  • @mesratyemr3868
    @mesratyemr38683 жыл бұрын

    የኔቆንጆ ማስቲየ ኑሪልኝ በርቺ

  • @zebu4271
    @zebu42713 жыл бұрын

    ለኮሜት ነው ነው የመጣሁት 😜😂 ግን ማስተዋል በጣም ነው ምወድሽ አድናቂሽ ቸኝ ❤

  • @eduyedingillijedu20

    @eduyedingillijedu20

    3 жыл бұрын

    😁

  • @betyfikr2807
    @betyfikr28073 жыл бұрын

    በጣም ትክክል ማርያምን እንደዚህ አይነት አስተዋይ አመስያም ነበር እመበቴ ትጠብቅልኝ እህቴ♥

  • @user-mo8hy5sh7s
    @user-mo8hy5sh7s3 жыл бұрын

    ማስትየ የኔ ቆንጆ አድናቂሽ ነኝ ደስ ትይኛለሽ በረች

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp3 жыл бұрын

    እውነት ነዉ አስመሳይ ሰዎች በጣም ከባድ

  • @user-ux7mc3nz6y
    @user-ux7mc3nz6y3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ቆንጆ አርጎ ፈጥሮሽ ሜካፕና ዊጉ አስቀያሚ አረገሽ በተለይ the eyelash ጠንጋራ ነው ያስመሰለሽ በውነት

  • @yase6167
    @yase61673 жыл бұрын

    Betam nw ymwdesh yena konjo😍😍😍😍

  • @lovelulay8892
    @lovelulay88923 жыл бұрын

    Love u more mesi❤❤❤

  • @user-bi2xd4zj1y
    @user-bi2xd4zj1y3 жыл бұрын

    ማስተዋልዬ ጥፍርሽ በዛ እግዚአብሔርን 🙊🙊 ቆሻሻ አይባልም ሀይ

  • @samrawit2485
    @samrawit24853 жыл бұрын

    በጣም ቆንጅዬ ነሽ ማስቱ

  • @Abc21dc
    @Abc21dc3 жыл бұрын

    ኧረ አታስቂኝ አስመሳይ ሰው አልወድም 😂😂 እያስመሰልሽ 50 ሚሊየን ልትበይ አልነበር እንዴ ታዲያ ማነው ሿሿ የሚሰራው 🤫

  • @hananni8551

    @hananni8551

    3 жыл бұрын

    leba serah defari selehone yegebahal ante ye enateh defari

  • @kidist1705

    @kidist1705

    3 жыл бұрын

    ያየ አለ ወይ ግን ሁላችንም ወሬ ነበር የሰማነው ዘሐበሻም እኛም ፀጥ አልን በቃ ይሄ ነው የሆነው መሰለኝ

  • @hsbsbssn9084
    @hsbsbssn90843 жыл бұрын

    በጣም ግርም ምትሉኝ ስድብ ኮመንት ምትሰጡ ሰዎች እናተን ማን ፈራጅ አደረጋችሁ በማታውቁት ውስጥ ገብታችሁ አጥያትን አትሸምቱ ፍርዱን ለጌታ ተውት አይ ህዝቤ ሆ ብሎ ሚኖር ሁሉ እራሳችሁ አስተውሉ

  • @amytk6095

    @amytk6095

    3 жыл бұрын

    ሀበሻ ካልተሳደበ አይነጋለትም አይመሽለትም!!!

  • @jossysquad8941
    @jossysquad89413 жыл бұрын

    ስወድሽ ቆጅየ❤️

  • @ambaselby900
    @ambaselby9003 жыл бұрын

    Please interview AWRA youtubers

  • @hanaworkulegesse
    @hanaworkulegesse3 жыл бұрын

    We all can't live with out ማስመሰል we all pretend but we don't have to hurt anyone

  • @user-fc6ds3jy8h
    @user-fc6ds3jy8h3 жыл бұрын

    እነ ኮመንታሮች ጨዋ ጨዋ አጫወታችሁ ምነው እራሣችንን ብንመለከት ያለፈ ነገር ላይ እኝኝኝኝኝኝ ትላላችሁ

  • @bintaby1099
    @bintaby10993 жыл бұрын

    በብዛት በሀሪሽ ከኔጋ ይመሳሰላል ኡፍ ጥፋቱን የማያምን የሚያስመስል ሰው መፀፀትን መፍራት ብዙው ከኔጋ ይመሳሰላል

  • @Tube-tl7el
    @Tube-tl7el3 жыл бұрын

    በርቱ

  • @fre6268
    @fre62683 жыл бұрын

    መስኪ ትዩብን አቅርብልን

  • @Abrelo_info
    @Abrelo_info3 жыл бұрын

    አትመችኝም ነበር አሁን ግን ለምን እንደሆነ ባላቅም ምችት ነው ያልሺኝ

  • @shemelisnegash8810
    @shemelisnegash88103 жыл бұрын

    Endiw atimechignm nebe yemer men aytehibgn nw kalish? Dikimetenw astemireshgnali tnx masti berchilin

  • @abitube3078
    @abitube30783 жыл бұрын

    ማስተዋልየ ቆንጆ እስወድሺ

  • @waine6059
    @waine60593 жыл бұрын

    ይመችሽ ሲስቱካዬ በተለይ መጨረሻ ላይ ያልሻት መልክት ዘረኝነት ማፈናቀል መግደል ትንሽነት ነው እናም ንቁ ፕሊስ ሰው አይሙት አይፈናቀል

  • @ruthmesfin2735
    @ruthmesfin27353 жыл бұрын

    Gobez!!.. mlashocheshin betam new yewededkuachew yakeberkuachew bemastewal lay mastewalun yadlesh fetari!!🥰🥰🥰

  • @user-zf4wk8rj6u
    @user-zf4wk8rj6u3 жыл бұрын

    ማስተዋል😍❤️😘

  • @user-co1pj3mj9t
    @user-co1pj3mj9t3 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ 🥰🥰🥰🥰🥰ወድድድድ

  • @bantihunbiresaw3900
    @bantihunbiresaw39003 жыл бұрын

    ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @aronkebede1731
    @aronkebede17313 жыл бұрын

    you have iphone 12 pro wow amezing..

  • @anutube2260
    @anutube22603 жыл бұрын

    ነገሩን ሳንረዳ ብዙ ወቅሰንሻል ከጊዚ ብዛት ግን ተረድተነዋል ዘሃበሻብ ሚባል ቆሻሻ ፒጅ ቢዘጋ ምኞቲ ነው

  • @user-so3cz2mn6c
    @user-so3cz2mn6c3 жыл бұрын

    በርች እህት አለም 🏵🏵🏵🏵🏵🌼🌼🌼🌼🌳

  • @user-yz2sf2be3u
    @user-yz2sf2be3u Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidisttsegaw707
    @kidisttsegaw7073 жыл бұрын

    Yena konjo selayhush dis belogale

  • @seni194
    @seni1943 жыл бұрын

    ማስተዋል በጣም ጥሩ አመለካከት አለሽ ስወድሽ በርቺ

  • @fatmafatma8360

    @fatmafatma8360

    3 жыл бұрын

    ቆጮነበርሽግንጥፍርሽያስፈራራል

  • @user-jk3fs4td7j
    @user-jk3fs4td7j3 жыл бұрын

    እውነት አላት እኔም በሂወቴ የማርሣው ሴጋብዙኝ ውለው ሥልኬን የበሎኝቀን ሰውማመን ክባድነው

  • @fghh5572
    @fghh55723 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ስወዳት ስታምርር❤🇪🇹😍💋

  • @user-lc3gg5gz3l
    @user-lc3gg5gz3l3 жыл бұрын

    የኔ ጠፈጭ የማደም ስራ እንዴት አርጉ ይዟቹሀል

  • @gionbeatz2110
    @gionbeatz21103 жыл бұрын

    broo......she is so matured just like her name!! 😍😍 LuvU

  • @tdggghj7256
    @tdggghj72563 жыл бұрын

    ❤😍😘

  • @arsemaenata2162
    @arsemaenata21623 жыл бұрын

    ደስ ሚል ፕሮግራም ነው

  • @radetkasa1731
    @radetkasa17313 жыл бұрын

    ማስትዬ የኔ ውድ በጣም ነው የምውድሽ በርቺልኝ❤

  • @zumitube8095
    @zumitube80953 жыл бұрын

    ማን ነው ጥፍሯ ወደ ሰውነቷ ሲጠጋ የቧጨራት እየመሰለው በሰቀቀን ያለቀ ውይ ሲያስፈራራ ጥፍሯ እሯ

  • @user-ff1jq4te1j
    @user-ff1jq4te1j3 жыл бұрын

    ግን እኮ ቆንጆ ናት

  • @fetiasultanali6497
    @fetiasultanali64973 жыл бұрын

    💚💚💚❤️❤️❤️❤️👍👍👍

  • @EYOEAL_
    @EYOEAL_3 жыл бұрын

    ቀጣይ ዳናይት መክብብ ትቅረብ

  • @mustardyellow6576
    @mustardyellow65763 жыл бұрын

    The chosen bilachihu youtube lay eyut

  • @tsehayebirhanu2653
    @tsehayebirhanu26533 жыл бұрын

    ልክ እንዳቺ ማለት ነዉ ሻሻ

  • @mamicotube1244
    @mamicotube12443 жыл бұрын

    እውነት ነው በግልፀኝነትሽ ነው 50 ሚልዮን የጠየቅሹ

  • @VPS277
    @VPS2773 жыл бұрын

    She is so beautiful 😍

Келесі