ሀያት የት ናት?? ምንድን ነው የተፈጠረው?

በፍቅር ተስፋ ለመቁረጥ ከማሰቤ በፊት ብዙ ሞክሪያለው።
ግን አልተሳካም😞
እወዳችዋለው♥️

Пікірлер: 568

  • @amirzcool1
    @amirzcool13 ай бұрын

    እወዳችዋለው ውድ ቤተበቦቼ🙏

  • @user-uo5hd4hg9u

    @user-uo5hd4hg9u

    3 ай бұрын

    ፕራንክ ነዉ በለን እባክህ😢

  • @user-eq3iy7qq2u

    @user-eq3iy7qq2u

    3 ай бұрын

    አኡዙቢላሂ በልና አንተ ጀግና ሁን. ይቅርታ በላት ጥፋት ባይኖርህም ወላሂ በፍቅር ውስጥ ጠብ አለ ከዛደሞ ስትታረቁ ፍቅሩ ይጥማል ስልህ በኒካህ አርጉና አግቡ. በመሀላችሁ ሰው አታስገቡ. ሲቀጥል ተስፋ የለንም አትበል ሙስሊም ሁሌም ተስፋ አለውው እባክህ. ሰሞኑን ታርቃችሁ ማየት እ,ፋልጋለሁ ኮሜንት ብመጀመርያ ጊዜ ትፅፍ መፃፍ አልወድም

  • @adan1376

    @adan1376

    3 ай бұрын

    ሳህ ወላሂ አወን 😢😢😢😢​@@user-eq3iy7qq2u

  • @Rahmet01ousman-ej7uw

    @Rahmet01ousman-ej7uw

    3 ай бұрын

    ኧረ ፕራንክ ነው በሉኝ በአላህ 😥😥

  • @Rahima-pf3uy

    @Rahima-pf3uy

    3 ай бұрын

    ኧረ ፕራክነዉበለን በአላህ ወላሂእስከሚያዞረኝነዉየደነገጥኩትእየቀለድክከሆነአዉፍአልልህምወላሂ

  • @lulugetachew-wn5xt
    @lulugetachew-wn5xt3 ай бұрын

    ኧረ ታረቁ ታረቁ የምትሉ👍👍

  • @user-fy9bh2zy3p

    @user-fy9bh2zy3p

    2 ай бұрын

    ይታረቁ

  • @Handel482
    @Handel4823 ай бұрын

    የምትወዳት ከሆነ ሽማግሌ ላክ ካልሆነ ሙስሊም እንደመሆናችሁ በፍቅር ስም አብራችሁ መቆየታችሁ ከጥቅሙ ጉዳቱ ይበልጣል አላህ ኸይሩን ይምረጥልን ይምረጥላችሁ የአላህ ውሳኔ ሁሌም ልክ ነው ❗❗

  • @fatumamohammed975

    @fatumamohammed975

    2 ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉

  • @Tube-iz3xj
    @Tube-iz3xj3 ай бұрын

    ፍቅር ያለ ኒካህ የለውም በረካ አላህ ይሶብርህ አላህ በሚወደው መንገድ ተሰብሰብ ።

  • @Mame12793

    @Mame12793

    3 ай бұрын

    ሣሂ

  • @fayza703
    @fayza7033 ай бұрын

    ማነው እደኔ አሚር ናሁሰናይን የሚመስለው በላይክ አሳዩኝ❤❤❤

  • @aminaakmad544

    @aminaakmad544

    3 ай бұрын

    በጣም እኔለራሱ ሳየው ልቤ ደነገጠ

  • @samiraAlajmi

    @samiraAlajmi

    3 ай бұрын

    እኔምወላሂደግጭነበር❤❤❤

  • @user-rb4mt2et7i

    @user-rb4mt2et7i

    3 ай бұрын

    እኔም ናሁምየ ያገሬ ልጅ ❤❤❤❤😢😢😢

  • @user-oc6uy8rv9e

    @user-oc6uy8rv9e

    3 ай бұрын

    እኔ እራሡ ወላሂናሆንን ሣይ አሚረ ነው ትዝ ያለኝ

  • @zaharaahmed2703

    @zaharaahmed2703

    3 ай бұрын

    ወላሂ እኔም እሱን እየመሰለኝ ተቸገርኩ ያችን ኮሜት ሳይ ልቤ ድንግጥ አለብኝ

  • @imanimqn9281
    @imanimqn92813 ай бұрын

    ሀዩን አጡልኝ መታረቅ አለባቸው የምትሉ በላይ ተባበሩኝ ማሂርም ይጣ ካልመጡ መከታተል ይደብረኛል በቃ ሀዩ ትጣ❤

  • @medinegni7792
    @medinegni77923 ай бұрын

    ድሮም በሀላል ያልተመሰረተ ትዳር መጨረሻው አያምርም አያልቅባችሁ ደግሞ ፕራንክ ነው ትሉ ይሆናል ያረብ ለሁላችን ልብ ይስጠን

  • @user-yx3fv7jl1u

    @user-yx3fv7jl1u

    3 ай бұрын

    ወሬኞች ምን አለ የነበርንበትን ባንረሳ አሁን እናተ አረብ ሀገር መታችሁ ነው እድህ የምትሉ ቀብጃራ ሁላ እስኪ መጀመሪያ ሳያፈቅር ያገባ አለ ሀላል ሀላል ትላላችሁ እደ ደሞ እስኪ እናተ ምን ሀላል ነገር ሰርታችሁ ነው አናቅም እደ የኢቶ ኑሮ 😏😏😏😏እኳን ሰው አሏህም በፍቅር መካከል አልገባ ብሎል ስለዚህ በሰው ሂወት እየገባችሁ አዘባርቁ ኤጭ🤮

  • @ekramemohamad7392

    @ekramemohamad7392

    2 ай бұрын

    ​@@user-yx3fv7jl1uክር፣ተቀደድህ፣አላህ፣ወላታቅርቡ፣ዚናነው፣የሚለው፣፣ቁርአንንአንብብ፣እንድህየሚልሰው፣ስለድኑምንም፣የማያቅነው

  • @MhamadUasun-ce5mo
    @MhamadUasun-ce5mo3 ай бұрын

    አሚር ፕራክ ነው ካልሆነ ጎደኛዋ አላማረችኝም ያላት ፈገግታ ካተላይ ከተጣላችሁ አተና ሃያት ሁለቱ ጎደኞች ማስታረቅ ነበረባቸው❤❤

  • @user-zz8rj9xc9r

    @user-zz8rj9xc9r

    3 ай бұрын

    ትክክል

  • @HhddHdhd-pz6zf
    @HhddHdhd-pz6zf3 ай бұрын

    ወላሂ ሀያት በጣም ነው የናፈቀችኚ እደምንም ብለህ ብታሳየን ሀያትኮ የዋህ ነች ከምር የኔ ውብ ናፍቃናለች አስከፍተሀት እዳይሆን😢😢😢

  • @aishaahmed3968
    @aishaahmed39683 ай бұрын

    ሲጀመር አሚር አንተ በአንድ ሴት አትቆምም እዛም እዛም ትልከሰከሳለህ ስታናድድ😊

  • @hayathayat-xj3zy

    @hayathayat-xj3zy

    3 ай бұрын

    ምን አለ ህይር ነገር ብትናገሪ አትከፍይበት ቱ

  • @fhhf3250

    @fhhf3250

    3 ай бұрын

    አረ ተዉ አትፊረዱ 😢

  • @aishaahmed3968

    @aishaahmed3968

    3 ай бұрын

    @@hayathayat-xj3zy እና ዛሬም አንዷ ጋር ነገም አንዷ ጋር ነው የሚታየው እንደ አንድ ሙስሊም ወንድ አርፎ አይቀመጥም ወይ ትሆነኛለች ያለውን አግብቶ ስብስብ ማለት አለበት

  • @hawamohammed6515

    @hawamohammed6515

    3 ай бұрын

    ሰው ተጫዋች ከሆነ ተልከሰከሰ ይባላል ሳታይ

  • @user-zz8rj9xc9r

    @user-zz8rj9xc9r

    3 ай бұрын

    ትክክል

  • @halehale7257
    @halehale72573 ай бұрын

    ሀያት ይህን ቴክስት ልታነቢው ትችያለሽ ስለዚህ ጥያቄው ከሱ ቢሆንም አንችም አፈቅርሀለሁ ብለሽዋል እና ያሉብሽን ችግር አሸነፈሽ ከሱ ጋ ኒካ ሳይኖር ተመናገጊ እያልኩ ሳይሆን ኒካ አስሮልሽ አንድ ላይ ሁኑ

  • @HayatHayat-st9ed
    @HayatHayat-st9ed3 ай бұрын

    አብሽር ወንድሜ ተስፋ አትቁረጥ ተስፋ በአላህ ነዉ በአላህ ተመካ ያተ ካላት የትም አትሄድም 😢😢💔💔💔💔❤

  • @user-rh6gb1yt4j
    @user-rh6gb1yt4j3 ай бұрын

    ተስፋ እዳትቆርጥ ምናልባትም እሷምኮ መታረቅ ትፈልግ ይሆናል ስለማታወሩጅ ደሞ ብዙነገሮችን አልፋችሁየለ አሁንም ቢሆን ሙስሊም ተስፋ አይቆርጥም ደሞ ኢንሻአላህ ዱአ አድርግ አብራችሁ እደማያችሁ ተስፋ አለኝ አይዞህ ወድሜ እደምንም አውሩበት ደሞ vido መስራት እዳታቆም

  • @user-ls3kd4yl4u
    @user-ls3kd4yl4u3 ай бұрын

    በዲንህ ፅና ሁሉም ነገር በአላህ እጅ ነዉ

  • @MuaideKedir
    @MuaideKedir2 ай бұрын

    ወላሂ ሀዪቲ እወዳት ነበር ግን ከ አንድ ቲክ ቶክ ላይ ስትተሻሽ አይቻታለሁ ውዶቼ ብቻ የራሳቸው ጉዳይ ነው😢😢አሚር ግን አሳዘንከኝ አብሽር❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ed4wu1vh9m
    @user-ed4wu1vh9m3 ай бұрын

    በአላህ እህቶቸ ዱአ አርጉልኝ ለኔም በጣም የምወደዉልጂ ጋር ተጣልተናል በመሀላችን ያለዉን ነገር አንስቱ አላህ እዳገናኝን

  • @HnyaMhmade

    @HnyaMhmade

    3 ай бұрын

    ኢንሻ አላህ አብሽረውዴ

  • @HappyAtom-bo7qy

    @HappyAtom-bo7qy

    3 ай бұрын

    አላህ ያሥታርቃችሁ ውድ አብሸሪ

  • @CvvvVv-cw1hm
    @CvvvVv-cw1hm3 ай бұрын

    አላህ ሱብሀነወ ተአላ እዲህ ብሏሏል ወጦይብነ ሊጦይባት መልካሞችን ለመልካሞች እና አላህ አንተን ለሷ ጡሩ ወይንም እሷን ላንተ ጥሩ ብሎካላሰበ ምንም ማድረግ አይቻልም ግን አንተንም ለሶ እሷንም ላንተ ካለችሁ አይደለም 3ወር 3 አመትም ብትቆዩ ትገናኛላችሁ ። ለማንኛውም ባድ ብትሆኑ በጣም ደስ ይለናል

  • @user-ml3sosna
    @user-ml3sosna2 ай бұрын

    እኔ አንተ ቤት ኮሜንት ፅፌ አላዉቅም አሁን ግን አንድ ነገር ልበልህ ፕራንክም ሆነ እዉነት የመጣዉን ለመቀበል ጠንካራ መሆን አለብህ ብዙ ጊዜ ሳይህ ለክብርህ አትጨነቅም አንገትህን አትድፋ አትነፋረቅ ወንድ ልጅ ኮንፊደነሱ ሙልት ማለት አለበት በዛ ላይ ቆንጅየ ነህ ማሻ አላህ አሚር ሠምተሀል

  • @user-vq3oq6es2t
    @user-vq3oq6es2t3 ай бұрын

    ህይወት ይቀጥላል ወንድማችን እራስህ ጠንከር አድሬገህና ከአላህ ተስፋ አትቆረጥ እንዴውም ከባለፈው ጠንክረህና

  • @hiwetdesta9048
    @hiwetdesta90483 ай бұрын

    እውይ ማዓረይ አይዘህ ወድሜ ሀያት ተመለሺ ማዓረይ እንኛም ንፍቅ ብለሽኛል እህት በለሽበት ሰላም ሁኚ😢😢😢

  • @user-zu4bq1bg1q
    @user-zu4bq1bg1q3 ай бұрын

    ወድሜ አይዞህ አላህ ያጠክርህ ሁሉም ለበጎ ነው

  • @user-zn3ow8fm6y
    @user-zn3ow8fm6y3 ай бұрын

    አብሽሪአላህ ያፆፅናናህ አላህየተሻልነገር እንዳለውያስታውቃል አላህእንደምንም ያገናኛችሁ ወንዲም

  • @user-el6xb2in7q
    @user-el6xb2in7q3 ай бұрын

    ወይኔ ይሄልጅ ሲያስመስል ወላሂ ቱ አስቶፍረላ❤❤❤❤

  • @fetya-ue1uf
    @fetya-ue1uf3 ай бұрын

    አብሽር ወድሜ አላህ ያተ ከላት ያተዉናት

  • @user-cx3ed3sf2t
    @user-cx3ed3sf2t3 ай бұрын

    ሁሉምነገር የሚያምረው በሀላልሲሆነው አሁንም ቶብት ዱአ አድርግ ወድሜ

  • @Moh-jd4sn
    @Moh-jd4sn2 ай бұрын

    እረ አይሆንም😢 መቸም አትለያዩ አሏህ ያገናኛችሑ በሀላል ያልተገነባ ፍቅር ለሠይጣን ቅርብ ነው ቢሆንም ነገሮችን ለመፍታት ሞኮሩ በርታ አሚሬ አሏህ አይለያችሑ❤😢😢😢😢😢

  • @ZAKEMAORO
    @ZAKEMAORO2 ай бұрын

    Never give up 😔 bro Talk to Allah she will be yours Insha Allah

  • @SusuHesen
    @SusuHesen3 ай бұрын

    ክፉአልናገርም ግንበአንድሴት ፅና የሆነቀንይቆውሀል

  • @tube7573
    @tube75733 ай бұрын

    የሁለት ልቦች እውነተኛ ፍቅርን የሚለየው ሞት ብቻና ብቻ ነው😢😢 ብዙን ጊዜ አንዱ ከልብ ዪወድና ሌላኛው አካል ደሞ በአይን ፍቅር እራሱንም ያንንም አካል ዪሸውድና በስተመጨረሻም ከልብ ወዳጁ/አፍቃሪውን ሰብሮ ዪሔዳል💔💔 ትክክለኛ አፍቃሪ ልብች ምንም ምክንያት አይለያያቸውም❤ ደሞ በአሁን ዘመን ቀልድ እየበዛ ከመሆኑ መጠን እውነትና ውሸት መለየት እያቃተን ነው😢😢 የምር ከሆነ ደሞ የተለያያቹት አላህ በአዲስ ፍቅር አድሶ ዪመልስና አንድ ያድርጋቹ❤ ግንኮ አንድ ሳይሆኑ ተለያየን የሚባለው ነገር ግራ ያጋባኛል😊 ብትጋቡ ነበር የምር መፋቀራቹም የሚያስታውቀውና የሚያስደስተው መለያየታቹም የሚያሳዝነው ኤክ ኩዝ ኩዝሚ አለች አለምነሽ😂😂አይዞን ብሮዬ ሪዝቃቹ አንድ ላይ ካላት ውዴታቹ የእውነት ከሆነ ወላሒ አንድ ትሆናላቹ ካልሆነ ግን ያንተዋን ሃዋ እስከሚሰጥህ መጠንከር ነው እየወደዱት ለተው ሰው ጠንክሮ ማሳየት ትልቅ ቅጣቱ ነው ሰምታቿል አፍቃሪ ልቦች💪💪

  • @user-sd5ur5sz8r

    @user-sd5ur5sz8r

    2 ай бұрын

    ሴትልጅ ካፍቀረች ለሧ ብቻ እዲሆን ምትፍልግ እሱ ደሞ አይችልም

  • @tajuredi5146
    @tajuredi51463 ай бұрын

    መጀመርያ የእናንተ ነገር አላማረኝም ነበር!!ልታይ ልታይ አላቹ፣ አላህ ሶብር ይስጥህ!! ደሞ ቆፍጠን በል ወዳወድ ሁን፣ ፕራንክስ ቢሆን በምን እናውቃለን!? ፕራክ አያልቅባቹም ዩቱበሮች!!

  • @zientumear8972
    @zientumear89723 ай бұрын

    ተመክረህ ነበር ኡስታዝ ሳዳት መክሮህ ነበር እስኪ አሑንም በቶበት ተመለስ ሰዉን መናቅ መጨረሻዉ ይሕ ነዉ

  • @user-ys3eh5oy2t
    @user-ys3eh5oy2t3 ай бұрын

    አንድ ሰዉ በሚወደዉ ሰዉ እንደት ተስፉ ይቆርጣል አይሆንም አትበል ወላሂ የምር እምወዳት ከሆነ እዳታመልጥህ ወላሂ የኔ የደረሰብኝን ልገርህ አንድ የምወደዉ ሰዉ ከጅ ከመለጠ አበቃ ሌላ ህይወት ብጀምርም ስቃይ ነዉ ተስፉ እንዳቆርጥ

  • @halima-px2sk
    @halima-px2sk3 ай бұрын

    እረ ብራክ ነው የምትሉ ኡኡኡኡ

  • @MA-dg3vc
    @MA-dg3vc3 ай бұрын

    ወዲሜ ታርቁ ሀያት እና አሚር ሰማቸሁ እራዙ ያምራል ሀያት ደሞ አትኩሪ አትግፊው ልጁን

  • @Fetiyaeg5mz
    @Fetiyaeg5mz3 ай бұрын

    እረ አሚር አቀልዳ ምክንያቱስ ምንድነው ይነገረን የምትሉ

  • @user-ji6gr7eb5h
    @user-ji6gr7eb5h3 ай бұрын

    አይዞህ ወድሜ አላህየፈቀደው ነው❤❤🎉🎉የሚሆነው ተስፋአይቆረጥም❤እሽ

  • @user-ch5yf4yf4r
    @user-ch5yf4yf4r3 ай бұрын

    አይዛክ በዱአ እናግዛችሆል ❤❤

  • @user-nz8hl2tm8w
    @user-nz8hl2tm8w3 ай бұрын

    እደዚህ ነው የሚሆነው የሀራም አላህ ያልፈቀደው አደብም የሌለው ፍቅር አላህ ይጠብቀን እባካችሁ ከዚህ ልጅ እንማር እኔም እናተም ግንኝነታችንን ሀላል እናድርግ እኔም ያለሁበት ግንኙነት ሀላል አይደለምን

  • @samira1164
    @samira11643 ай бұрын

    አብሺሪአላህያገናኛቺሁ❤❤

  • @fahedali632
    @fahedali6322 ай бұрын

    ችግሪችሁን በመነጋገርፈቱነ ታርቁ አሚሮ❤❤❤

  • @DhvfFjggg-qp6jf
    @DhvfFjggg-qp6jf3 ай бұрын

    አብሽር ውንድምዬ

  • @user-uq6xg3vx7f
    @user-uq6xg3vx7f3 ай бұрын

    አብሽርወድሜ ሁሉምያልፋል

  • @user-bp5zf7ke8s
    @user-bp5zf7ke8s3 ай бұрын

    አብሽር ወድሜ😢😢😢😢

  • @user-bk7nd7mx2p
    @user-bk7nd7mx2p3 ай бұрын

    አላህ ያሥታርቃችሁ ሸይጦንን አስወግዱ ተነጋገሩ

  • @fhhf3250
    @fhhf32503 ай бұрын

    አይዞህ ሁሉም ያልፋል ግን ብትታረቁ መልካም ነዉ ከምትትጎዳ ብታስብበት ትሩ ይመስለኛል እባክህ እግዚአብሔር ብርታት ይስጥህ 😢

  • @KayiruShiferaw-gf5vh
    @KayiruShiferaw-gf5vh3 ай бұрын

    አይዞን ወንድም ግን የምን ወዶን ሰው ጋር ሁሌም ችግር ይፈጥራል ግን ለምንድ ነው 😢

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela97613 ай бұрын

    Uuuuf እናተ ለሚን በማሃላቸው ሰው ታስገባላችሁ? 🙆‍♀️🥺🥺😔😔 እንሻላህ አንድ ቀን አብራችሁ ትመጣላችሁ...ሀያት ግን በ አላህ ተጣረቁና.. ሰው በመሀላችሁ አይግባ.. ነይ በአላህ ለኛ ብለሺ ተመለሺ... 🙏🙏 አንች በጣም ጡሩና ታማኝ ሴት ነሺ.. ታማኝ ሰው በጣም ሰው ያለዉን ሁሉ ያምናል... ምክንያቱም እሱ ታማኝ ስለ ሆነ.. ሌላ ሰዉም ልክ እንዴ እሱ ታማኝ አርጎ ያስባል እና ሃዩት በ አላህ ነይ እና ቺግራችሁ አብረን እንፍታ 🙏🙏 እናተ አንድ ሲቲ ሆኑ ብቻ ነው ይህ ቤት ምያምረዉ!!😥😥😞

  • @user-tb5so6gp7j
    @user-tb5so6gp7j2 ай бұрын

    አይዞህ አሚሬ የሚል❤❤❤

  • @amriyaferejo6600
    @amriyaferejo66003 ай бұрын

    አብሽር ውንድምዬ😢😢

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m3 ай бұрын

    እውነት ከሆና አላህ ያስታርቃቹ ያጋጥማል አብሽር ወድልጅ ናህ ትስፋ አትቁርጥ ፍቅር ሃያል ነው አላህ አይልያቹ አሚራ አብሽር ሁሉ ነገ ለኸይር ነው

  • @amirzcool1

    @amirzcool1

    3 ай бұрын

    ኢንሻአላህ🙏

  • @user-ks1ed9ij7f
    @user-ks1ed9ij7f3 ай бұрын

    አብሸር ሁሉም አላህባለዉነዉ ደግሞትታርቃላችሁ

  • @FatimaKadir-hv7pz
    @FatimaKadir-hv7pz3 ай бұрын

    በናትህ አሚር ለኛም ስትል ናፈቀችን ለአላህ ስትል ታርቁ ስው ሆና የማይጣላ የለም ታርቁ አሚርዬ ይቅር ተባባሉ

  • @user-wj1ly7xn2v
    @user-wj1ly7xn2v3 ай бұрын

    ወይኔ እናንተ በአንድ ሁናችሁ ማየት እንደት እንደናፈቀኝ ምቀኛ እንደሚያጣላችሁ ያስታውቅ ነበር እርግጠኛ ነኝ እንደዛ ነው

  • @MadinaAl-uk8qe
    @MadinaAl-uk8qe3 ай бұрын

    ተለያይተዋል አይዞህ

  • @imubilal6947
    @imubilal69473 ай бұрын

    አብሺር ወንድም ፍቅር ካለ ሁሉም በአላህ እጂ ነው ይስተካከል ተስፋ አትቁረጥ አላህ ያስታረቃቹሁ እናንተም ስበብ አድረሱ ደሞ በጣም ሚስኪን ትመስላለች❤ ሀያት ❤አንችም እህቴዋ ፍቅር ካለሺ ተመለሺ ፍቅር ከእሡ ካለሺ ሌላ አግብተሺ እራሱ መቀጠል ፈተና ነው

  • @alewyaTaju-ul8ys
    @alewyaTaju-ul8ys3 ай бұрын

    ayzohi amira allah yastarkachuuuu

  • @zadolove9583
    @zadolove95832 ай бұрын

    ታረቁ አሚረዬ ሀያትዬ ወላሂ አንድ ሰትሆኑ ነው ምታምሩ

  • @hassenhassen5569
    @hassenhassen55693 ай бұрын

    አሚር ሀያትን በጣም ደስ የምትል ሳቂታ ነች ወላሂ አሚር በጣም ስነስራአት ያላት ነች አብራቹ እንዳያችው እፈልጋለው ካሎነ ላሽማግላች

  • @Hoowa-dy8rl
    @Hoowa-dy8rl2 ай бұрын

    አብሽር አሚሮ 😢😢😢

  • @zedbaba2814
    @zedbaba28143 ай бұрын

    እረ ሱብሃን አላህ አላህ ያስታርቃችሁ

  • @AwNi-hb1gi
    @AwNi-hb1gi3 ай бұрын

    ታምረ ነበረ ሃያት

  • @Hht-ox4cq
    @Hht-ox4cq2 ай бұрын

    አብሽር ወንድሜ

  • @user-ny5fe4xz5r
    @user-ny5fe4xz5r2 ай бұрын

    Uuuufff wayii fiqri rako kan inshaaAllah rabiin waltii sin hadebisuuu Hayuuu debii dafitii yen kojoo 😢❤

  • @user-tr1zu9ez4o
    @user-tr1zu9ez4o3 ай бұрын

    አይዞህ ወንድሜ

  • @rabiamohammed2561
    @rabiamohammed25613 ай бұрын

    አይዞክ በርታ በሂወት ያልተፈተነ የለም እኔም እኖራለሁ ያልኩበት ትዳሬ የሰረጌ ለት ነዉ ያበቃዉ ይሄዉ 3 አመቴ ወንድ ልጅ ጠልቸ እና በርታ አይዞክ ሂወት በፈተና የተሞላች ነች

  • @safia1290
    @safia12903 ай бұрын

    Hayati betam xuru set net wly yesazinl 😢yeqirta xeykati tarqu inshallah

  • @user-fp6dt5ru7s
    @user-fp6dt5ru7s2 ай бұрын

    ሚሥኪን አይዞክ አሚርዬ አላህ ላተ ካላት ትመለሣለቺ ኮሜንታተሮቺ ተረጋጉ ምን ዱርዬ ቢሆን ካንድ ሤት እውነተኛ ፍቅር ይዞታል 😢

  • @HananTube-ee2sx
    @HananTube-ee2sx2 ай бұрын

    Abshir my brother Rabbi waliti isin haa debisu inshalah 😢😢😢😢😢😢uuuuuffff. Nama gadisisa

  • @kedirseid6161
    @kedirseid61613 ай бұрын

    set lij respect tifelgalech ya bahri yelehm and akuamim yinurih

  • @user-uh5ot1jo5w
    @user-uh5ot1jo5w3 күн бұрын

    ታረቁ የምትሉ አይዞህ ሀያትየ የኔ ቆጆ ስወዳት እኮ

  • @user-xi5ul9yd9z
    @user-xi5ul9yd9z3 ай бұрын

    ፕራንክ ካልሄና ጥፍትህ ያንተናው ሁሉንም ሴት ትቀርባለክ በተለይ ጎደኛዋ አላማርችኚም. ቀርቤታዋ ሀኒ አለባበሶ ስርአት ያለው ናት በስርአት ተውያዩ መጣላት ያለናው በስው አትህድ እሚር ናገርኩህ ሀያት እዳታመልጥህ እኔህ በየሜዳው የሚያውካኩ አያዋጡም ተናጋገሩና ፍቱት ችግሩን. ደሞ ታገስ ትግስት ጥሩናው ኢሻአላህ ትታርቃላችሁ

  • @rahmarahmaa1073
    @rahmarahmaa10732 ай бұрын

    ወላሂ ሀያትዬን በጣም ነው የምወዳት ❤❤

  • @fetya-ue1uf
    @fetya-ue1uf3 ай бұрын

    አላህ ከለዉጪ የሚሆን ነገር የለም ጠካራሁን

  • @QwertyQwerty-tb2vp
    @QwertyQwerty-tb2vp2 ай бұрын

    ያለ ሀላል ጉዞ ይሄው ነው አሏህ ከሀራም ፍቅር ይጠብቀን

  • @HikmatH-dh3zl
    @HikmatH-dh3zl2 ай бұрын

    አብሽር ሪዝቅህ ካሆነች የትም አትሄድም

  • @Lulu8049-c8d
    @Lulu8049-c8d3 ай бұрын

    ይህየው ነው የሀራም ፍቅር ዘላቅነት የለውም በሀላል አድረጋችሁት በነበር አላህ ያግዛችኃል ተው ስትባሉ የቀኑባችሁ ይመስላችኃል

  • @Sabit33

    @Sabit33

    3 ай бұрын

    ሳይዋደዱ ይጋባሉ እንደ. ይህ እማ ሳይግባቡ ተጋቡ ይሆነል

  • @MadenaAdeim
    @MadenaAdeim3 ай бұрын

    አረ ታረቁ ወላህ ያስጠላል❤❤❤❤

  • @AaAa-ku3bg
    @AaAa-ku3bg3 ай бұрын

    አይዞህ ወድሜ😢💔

  • @user-vd4et2bs9x
    @user-vd4et2bs9x3 ай бұрын

    የኔ አባት አይዞህ😢😢😢😢😢

  • @FhffgFfgchg
    @FhffgFfgchg2 ай бұрын

    አይዞህ ወድሜ ተስፋአትቁረጥ አላህ ያለው ነውእሚሆነው

  • @mrabdula5342
    @mrabdula53423 ай бұрын

    ወደ ዲንህ ተመለስወድሚ አላህ ያለዉ ነዉ የሚወነዉ አብሽር ነሲብ ካላችሁ ትገናኛላችሁ ተስፍ አትቁረጥ ግን ታሳዝናለህ ባዳምት ሁለት ሲት መከዳት በጣም ይከብዳል

  • @madee9794
    @madee97943 ай бұрын

    አሚር አብሽር

  • @zeharatube2
    @zeharatube22 ай бұрын

    አሰላሙ አለይኩም ወረመቱሏሂ ወበረካትሁ ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላም ፍቅር ለናተ ይሁን አብሽር ወንድሜ❤❤😢😢😢

  • @Sada-tesfaye
    @Sada-tesfaye3 ай бұрын

    የአላህ ያን የመሠለ ፍቅር በከቱ አታባክኑት ሢቀጥል በሁለታችሁ ምሀል ሠዉ አታሥገቡ በራሣችሁ ፍቱት የማይፈታ ችግር የለም ቆም ብላችሁ አሥቡበት ባይ ነኚ የህትነት ምክሪ ነዉ

  • @user-wy1hl8np2q
    @user-wy1hl8np2q3 ай бұрын

    ለኸይር ነው አብሽር አንተም አዘገየኽው ኒካውን እሽ እንዳለችህ ቶሎ ሀላልህ ማድርግ ነበርብህ ኒካ አድርጋችሁ ትመጣላችሁ ብለን ስንጠብ አላህ ያስተካክልላችሁ

  • @FatumaFatuma-gs8qr
    @FatumaFatuma-gs8qr6 күн бұрын

    አብሽሩ በፍቅር መሀከል አዳድ ክፍተቶች አሉ አድኛችሁ ተሸነፉ ፍቅር መፀዋትነትን ይፈልጋል ❤

  • @kinze-qu9te
    @kinze-qu9te3 ай бұрын

    አንዳንድ ኮሜንቶች ግን 😢 አይዞህ የኔ ወንድም ኸይር ነገር ይወፍቅህ እኔ ከማፈቅረው ሰው ጋ ከተለያየሁ 6 አመቴ መርሳት አቅቶኝ አለሁ የኔ ፍቅር ዛሬም እወድሃለሁ 💔😭😭😭😭😭

  • @user-bv7im7ws3u
    @user-bv7im7ws3u3 ай бұрын

    እማይፈታነገር የለም ፍቱት ፍቅር ካላችሁ

  • @user-wn6wg8po9y
    @user-wn6wg8po9y3 ай бұрын

    ታርቁ አላህ ያሰታርቃችሁ

  • @Amriya-bn7tz
    @Amriya-bn7tz3 ай бұрын

    አቢሽር ወንድመችን አለህ የስተርቀቹ😢😢

  • @Aisha-hq2vl
    @Aisha-hq2vl3 ай бұрын

    አይዞን ትወናው አልፈሀል

  • @user-ux9zk4mc3b
    @user-ux9zk4mc3b3 ай бұрын

    ያጋጥማል አላኽ ያለው ነው ሚኾነው ግን በዝምታ አትራራቁ በትንሽ ነገር ጥያቄው የበዛው ስለጠፍች እና ስላልነገራቹን ነው

  • @user-rl4so2ij6j
    @user-rl4so2ij6j3 ай бұрын

    አብሽር አሚር አላህ ላተ ካላት ትመጣለች አብሽር ሰብር አርግ

  • @user-pp7zt5kn4o
    @user-pp7zt5kn4oАй бұрын

    እወነት

  • @user-cl6ke8ss7s
    @user-cl6ke8ss7s3 ай бұрын

    አላህ ያግዛችሁ

  • @FffQ-mi8zx

    @FffQ-mi8zx

    2 ай бұрын

    በአላህ ታረቁ

  • @FffQ-mi8zx

    @FffQ-mi8zx

    2 ай бұрын

  • @AliMed-ve9gq
    @AliMed-ve9gq2 ай бұрын

    አብሽርየኔወንዲምተስፋአትቁረጠከአላህተስፋአይቆረጥም

  • @user-lq5ep7wx1x
    @user-lq5ep7wx1x2 ай бұрын

    አሰለሙ አለይኩም በለሃ ጀምር ስጀማር እሽ ከለች ቀን ጀምራ ለምን ንከ አለሰርከለትም😏😏አስማሰይ እኝኝኝኝ አትበል በራም ከምትገነኙ ኡከን ተለያያቹ😌

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu14833 ай бұрын

    የምር እንክዋን አብራህ አለሆነች አላህ የሚሰትራትን ዘፈንየማያስጨፍራትን ይስጣት የሆንቅ ነገርነህ

  • @hayatomar8066
    @hayatomar80663 ай бұрын

    ለተመልካች ክብር ታለህ ጎደኞችህኝ ይዘህ ይቅርታ ጠይቂትና ታረቁ ከዛም ኒካ እሰሩ

  • @s-zx8yo
    @s-zx8yo3 ай бұрын

    አፍቃሪ ሳትሆን አስመሳይ ነው ምትመስለኝም ሲጀመር መልካም ነገር ይግጠምህ

  • @ffgdt7803

    @ffgdt7803

    3 ай бұрын

    በጣም አሰመሳይ ነገር ነው ምኑም አያምረኝ

  • @user-tr4pz7gf3c

    @user-tr4pz7gf3c

    2 ай бұрын

    ውስጥን አዋቂ አላህ ብቻ ነው

  • @user-ml3sosna

    @user-ml3sosna

    2 ай бұрын

    ​@@user-tr4pz7gf3cሳህ

Келесі