ከኃጢአተኛዉ ድንኳን ዘመሪ ዲ/ን አቤል መክብብ እና በመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት በተልዕኮ ትምህርት ተመራቂ ተማሪዎች የቀረበ ዝማሬ

Ойын-сауық

ከኃጢአተኛዉ ድንኳን ዘመሪ ዲ/ን አቤል መክብብ እና በመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት በተልዕኮ ትምህርት ተመራቂ ተማሪዎች የቀረበ ዝማሬ 2016 ዓ.ም.
• ከኃጢአተኛዉ ድንኳን ዘመሪ ዲ/ን አ...
#መካነ_ሕያዋን - Mekane Hiyawan
Share: / @-mekanehiyawan9645
«መካነ ሕያዋን - ሚዲያ» በመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት እየተዘጋጀ የሚቀርብ የዩቱብ ገጽ (KZread CHANAL) ነው፡፡ ይህ የዩቱብ ገጽ በዶግማ፣ በቀኖና፣ በምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን፣ በታሪክ፣ በክብረ ቅዱሳን፥ በምግባረ ሃይማኖትና በቅዱሳት መጻሕፍት ዙሪያ ትኩረታቸውን ያደረጉ ትምህርቶች ይቀርቡበታል። በተጨማሪም ዓውደ ስብከት፥ ጣዕመ ዝማሬ፥ ቃለ መጠይቅ፣ ወቅታዊ መረጃ፣ የበዓላትና የመንፈሳዊ ጉዞ ማስታወሻ ይተላለፉበታል።
በመካነ ሕያዋን የዩቱብ ገጽ ላይ የሚለቀቁ መልእክቶች ላይ አስተያየት በመስጠት፣ የገጹ አባል በመሆን (SUBSCRIBE በማድረግ) እና ለምእመናን በማስተዋወቅ በአገልግሎቱ እንዲሳተቱ ጥሪ እናደርጋለን ።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፤
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት
የመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት

Пікірлер: 2

  • @siraksolomon9837
    @siraksolomon983713 күн бұрын

    በጣም ግሩም ዝማሬ ነው:: አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን:: ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!!! እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን::🙏

  • @SelamAlemante
    @SelamAlemante22 күн бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤

Келесі