እጅግ ድንቅ ስብከት ዐራቱ የእምነት ምስሶዎች በሊቀሊቃውንት ስመዓኮን መልአክ

Ойын-сауық

እጅግ ድንቅ ስብከት ዐራቱ የእምነት ምስሶዎች በሊቀሊቃውንት ስመዓኮን መልአክ
እየሱስ ክርስቶስ ወደ አለም የመጣበት አንዱ ምክንያት ….?
• እጅግ ድንቅ ስብከት ዐራቱ የእምነት...
• እጅግ ድንቅ ስብከት ዐራቱ የእምነት...
#መካነ_ሕያዋን - Mekane Hiyawan
Share: / @-mekanehiyawan9645
«መካነ ሕያዋን - ሚዲያ» በመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት እየተዘጋጀ የሚቀርብ የዩቱብ ገጽ (KZread CHANAL) ነው፡፡ ይህ የዩቱብ ገጽ በዶግማ፣ በቀኖና፣ በምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን፣ በታሪክ፣ በክብረ ቅዱሳን፥ በምግባረ ሃይማኖትና በቅዱሳት መጻሕፍት ዙሪያ ትኩረታቸውን ያደረጉ ትምህርቶች ይቀርቡበታል። በተጨማሪም ዓውደ ስብከት፥ ጣዕመ ዝማሬ፥ ቃለ መጠይቅ፣ ወቅታዊ መረጃ፣ የበዓላትና የመንፈሳዊ ጉዞ ማስታወሻ ይተላለፉበታል።
በመካነ ሕያዋን የዩቱብ ገጽ ላይ የሚለቀቁ መልእክቶች ላይ አስተያየት በመስጠት፣ የገጹ አባል በመሆን (SUBSCRIBE በማድረግ) እና ለምእመናን በማስተዋወቅ በአገልግሎቱ እንዲሳተቱ ጥሪ እናደርጋለን።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፤
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት
የመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት

Пікірлер

    Келесі