እጅግ ድንቅ ትምህርት ምሥጢረ ቁርባን በመጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበብ ከፍያለው (ኢ/ር) /The MYSTERY OF EUCHARISTIC BY Megabi Hadis

እጅግ ድንቅ ትምህርት ምሥጢረ ቁርባን በመጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበብ ከፍያለው (ኢ/ር) /The MYSTERY OF EUCHARISTIC BY Megabi Hadis Nekatibeb Kefyalew 2016/2023
• እጅግ ድንቅ ትምህርት ምሥጢረ ቁርባ...
መካነ ሕያዋን - ሚዲያ» በመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት እየተዘጋጀ የሚቀርብ የዩቱብ ገጽ (KZread CHANAL) ነው፡፡ ይህ የዩቱብ ገጽ በዶግማ፣ በቀኖና፣ በምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን፣ በታሪክ፣ በክብረ ቅዱሳን፥ በምግባረ ሃይማኖትና በቅዱሳት መጻሕፍት ዙሪያ ትኩረታቸውን ያደረጉ ትምህርቶች ይቀርቡበታል። በተጨማሪም ዓውደ ስብከት፥ ጣዕመ ዝማሬ፥ ቃለ መጠይቅ፣ ወቅታዊ መረጃ፣ የበዓላትና የመንፈሳዊ ጉዞ ማስታወሻ ይተላለፉበታል። በመካነ ሕያዋን የዩቱብ ገጽ ላይ የሚለቀቁ መልእክቶች ላይ አስተያየት በመስጠት፣ የገጹ አባል በመሆን (SUBSCRIBE በማድረግ) እና ለምእመናን በማስተዋወቅ በአገልግሎቱ እንዲሳተቱ ጥሪ እናደርጋለን። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፤
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት
የመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት

Пікірлер: 14

  • @SsAa-iu4dp
    @SsAa-iu4dp25 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህ ይወት ያሰማልን የምስጢሩሁ ሉባለቤ ት እርሱ እየጨመረ ለዎሕወትዎንበሙሉበ ፍቅሩ እስከ ዘለዓ ለም ይቀጥ ልልዎመ ምህራችን❤❤❤❤❤

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba2 ай бұрын

    መባርክ ከላይ ነው ተዋህዶ ሚስጥር ናት❤❤

  • @selamwbeto-fl2ks
    @selamwbeto-fl2ks3 ай бұрын

    ቃለ በሕይዎት ያሰማልን

  • @Forgiven369
    @Forgiven3693 ай бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን። የምስጢሩ ሁሉ ባለቤት እርሱ እየጨመረለዎ ሕወትዎን በሙሉ በፍቅሩ እስከዘለዓለም ይቀጥልልዎ መምህራችን።

  • @amareweynishet3885
    @amareweynishet3885Ай бұрын

    Egzebher hoyi libunayni abralign lezehi kibri abkagn

  • @--vt6id973
    @--vt6id9737 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ለመምህራች ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc3 ай бұрын

    ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን በዉነት መምህራችን❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭👐👐👐👐👐👐👐👐

  • @metadelgebeye9146
    @metadelgebeye91467 ай бұрын

    ስጠብቀዉ የነበረዉ ትምህርት ነዉ ❤❤❤❤

  • @sene5023
    @sene50237 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህር!!!

  • @TigistiitigistiTigistitigisti
    @TigistiitigistiTigistitigisti7 ай бұрын

    አሜን ቃለህወት ያስማልን

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky62257 ай бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን🙏

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia76027 ай бұрын

    🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @josephrich9064
    @josephrich9064Ай бұрын

    እባካችሁ መዝሙርና ስብከተ አትቀላቅሉ:: ከሗላ ያለው ዋሽንት ቢቀርስ? መዝሙርን በመዝሙር ጊዜ ስብከትን በስብከት ጊዜ አድርጉ

Келесі