አዲስ ስብከት "ምስጢረ ሥጋዌ" በመምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ

#መካነ_ሕያዋን - Mekane Hiyawan
Share: / @-mekanehiyawan9645
«መካነ ሕያዋን - ሚዲያ» በመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት እየተዘጋጀ የሚቀርብ የዩቱብ ገጽ (KZread CHANAL) ነው፡፡ ይህ የዩቱብ ገጽ በዶግማ፣ በቀኖና፣ በምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን፣ በታሪክ፣ በክብረ ቅዱሳን፥ በምግባረ ሃይማኖትና በቅዱሳት መጻሕፍት ዙሪያ ትኩረታቸውን ያደረጉ ትምህርቶች ይቀርቡበታል። በተጨማሪም ዓውደ ስብከት፥ ጣዕመ ዝማሬ፥ ቃለ መጠይቅ፣ ወቅታዊ መረጃ፣ የበዓላትና የመንፈሳዊ ጉዞ ማስታወሻ ይተላለፉበታል።
በመካነ ሕያዋን የዩቱብ ገጽ ላይ የሚለቀቁ መልእክቶች ላይ አስተያየት በመስጠት፣ የገጹ አባል በመሆን (SUBSCRIBE በማድረግ) እና ለምእመናን በማስተዋወቅ በአገልግሎቱ እንዲሳተቱ ጥሪ እናደርጋለን።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፤
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት
የመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት

Пікірлер: 402

  • @user-hk3xk8oz6p
    @user-hk3xk8oz6p3 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር 🙏🙏🙏

  • @kidistteklemariam7557
    @kidistteklemariam755710 ай бұрын

    አቤት እ/ር ለማስተማር የሰጠህ ፀጋ። እንኳን እናትህ ለኛ ሲል ወለዱህ።

  • @kalualedemissie9552

    @kalualedemissie9552

    9 ай бұрын

    እግዚአብሔር ✅

  • @fhffhf1906

    @fhffhf1906

    6 күн бұрын

    ለእኛ ሽ አድርጎ ነዉ እግዚአብሔር የሰጠን

  • @Vip44-tn4cn
    @Vip44-tn4cn2 ай бұрын

    አሜን..አሜን.ቃለህይውት...ያሰማልን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Жыл бұрын

    መምህር እጅግ ግሩም ትምህርት ነብረ እንደ ዉሃ ይጠጣል ቃል ህይወት ያሰማልን መድኃኔዓለም በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤✝️

  • @Vip44-tn4cn
    @Vip44-tn4cn2 ай бұрын

    አሜን..አሜን.ቃለህይውት...ያሰማልንፀጋውንየብዛልህ

  • @sarispiaza3194
    @sarispiaza3194 Жыл бұрын

    በዚህች ምድር ላይ እምላካችን ክርስቶስ እግዚአብሔር ከሰበከው ስብከት ሌላ አዲስ ስብከት የለም! ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @biniam2451
    @biniam2451Ай бұрын

    Egziabher Edmen tnan yhabka diakon henok

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Жыл бұрын

    አተእኮ ትለያለህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @user-uv9ow3ed6l
    @user-uv9ow3ed6l9 ай бұрын

    ቃለ ህለህይወት አብዝቶ አብዝቶ ያሰማለን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ያገልግሎት ዘመንህን በሞገስ ያርዝምልህ አንተ መልካም የእግዚአብሔር አገልጋይ 🙏🙏🙏

  • @AlaJeje-jb8bt
    @AlaJeje-jb8bt Жыл бұрын

    የ ተዋህዶ እንቁ ማምራቺን እንዳንተ አይነቱ ያብዛለን እንዲመና ጤና የ አግልግሎት ዘመን አስረዝሞ ይስቲክ ❤️🙏

  • @user-qk7ho2sw8r
    @user-qk7ho2sw8r7 ай бұрын

    መምህር እጅግ ግሩም ትምህርት ነብረ እንደ ዉሃ ይጠጣል ቃል ህይወት ያስማልን መድኃሃኔዓለም በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fantanesh7777
    @fantanesh777710 ай бұрын

    ተሰምቶ የማይጠገብ ትምርት የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን መምህራችን እድሜና ጤና ሰጥቶ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ🥰🥰🥰🥰

  • @weyinshetmelkamu9095
    @weyinshetmelkamu90958 ай бұрын

    Memer ejige dinke timberte new Fetari Tshagwin Tebebern Yichemerel

  • @user-ur6sl2ki1n
    @user-ur6sl2ki1n7 ай бұрын

    በእውነት መምህን ስብከትህ የህይወት ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሄር ይባርክ❤❤❤❤

  • @AzebMekonen-pp5jo
    @AzebMekonen-pp5joАй бұрын

    Kalhiwate yasmlen

  • @user-yp7bd1ng3t
    @user-yp7bd1ng3t8 ай бұрын

    ❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haymanottilahun9170
    @haymanottilahun9170 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን🙏🙏

  • @dr.amarebekuretsion1585
    @dr.amarebekuretsion1585 Жыл бұрын

    ትምህርቶችህ ሳይታወቀን አለቀ የሚለው ሁልጊዜም የሚነሳብህ ቅሬታ ነበረ:: በዚህ ትምህርት 2 ሰዓት ሙሉ ስለመጣ ጥም የሚቆርጥ ይሆናል:: እግዚአብሔር ከዓይነ ጸላኢ ይሰውርህ ልጅ ወንድሜ

  • @user-ct5cd4br8k

    @user-ct5cd4br8k

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @gorefehemecha8649

    @gorefehemecha8649

    Жыл бұрын

    Amen amen amen❤❤❤

  • @abena820

    @abena820

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @tajaaa6536

    @tajaaa6536

    Жыл бұрын

    9

  • @mahletgzachew8390

    @mahletgzachew8390

    Жыл бұрын

    ።ተተ።ደተተ።ደደደ

  • @meherat938
    @meherat938 Жыл бұрын

    ቃሉን መስማት እንዴት ጣፋጭ ነው ሰላም ይሰማኛል በእውነት❤ የማይጠገብ ትምህርት ❤ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሬ❤

  • @tufy8344
    @tufy83447 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በውነት ግሩም ትምርት ነው በእድሜ በጤና ያኑርልን ወንድማችን❤❤❤

  • @user-fu9ix4lc3z
    @user-fu9ix4lc3z Жыл бұрын

    መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ትምርትህ ስብከትህ መቸም አይጠገብም

  • @Azalechi
    @Azalechi2 ай бұрын

    መምህሬ አዱን ትምርትህን ደጋግሜ እኮነው የማዳምጠው ጥኡም ትምርት እደው በውነቱ ለኛ ለስደተኞች እናተ ባትኖሩ ልን እዴት ይህን እናውቅ ነበር😢😢😢

  • @mebtuberhanu
    @mebtuberhanu Жыл бұрын

    የኦርቶዶክስ ጥበብ ተቀድቶ አያልቅም ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @selamawiabrham

    @selamawiabrham

    Жыл бұрын

    May god bless you 🙏 ❤️

  • @adinaadina3817
    @adinaadina38176 ай бұрын

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-jp3vv7bc4l
    @user-jp3vv7bc4l8 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @user-ks1ff6is4d
    @user-ks1ff6is4d8 ай бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኑወት የርዘምልን

  • @Berhanuhaymano
    @Berhanuhaymano15 күн бұрын

    Kale hiwoten yasemalin memhire❤

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana45759 ай бұрын

    በእወነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህር የሰማነውን የፍሬ ያርግልን🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️✝️✝️✝️

  • @mesiderin-uu2ds
    @mesiderin-uu2ds2 ай бұрын

    Amen

  • @mogeswedaynew2859
    @mogeswedaynew2859 Жыл бұрын

    እጂግ በጣም የምወደው መምህር ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @sanayetmekonin4883
    @sanayetmekonin48838 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በውነት አሜን❤አሜን🙏🙏🙏

  • @Hiywet
    @Hiywet8 ай бұрын

    ውሐም ጠጥቸ እዲህ አረካም ኩልል ያለ ንጹሕ የእግዚአብሔር ቃል ረቡኒ አመብርሐን ትጠብቅልን

  • @sarahsarah4080
    @sarahsarah40804 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤

  • @aass5403
    @aass540311 ай бұрын

    ቃለ ህወት ያሰማልን በእውነት መምህራችን እኝማ የሰማነው 30//60//100ፍር እንደ ነፍራ እግዚቡሔር መንፍሰ ያድለን❤❤

  • @robelgugesa9237
    @robelgugesa92378 ай бұрын

    አሁን ለ፬ኛ ግዜ እያየሁት ነው በደገምኩት ቁጥር አዲስ ነገር አገኛለው። መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @alal768
    @alal7688 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤❤

  • @ehteslase2421
    @ehteslase2421 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማሌን ረቡኒ✝️🌿 የሰማነዉን ቃል ለህይወት ያድርግልን✝️

  • @MM-yp5vj

    @MM-yp5vj

    Жыл бұрын

    ከእግዚአብሔር ቀል ውጪ መጥቀስ መናፍቅ ነት ነው።

  • @fiker-dy5gj

    @fiker-dy5gj

    9 ай бұрын

    ​@@MM-yp5vjለቸቸቸቸቸቸቸለቸቸቸቸቹቸቸቸለለቸቸቸቸቸቸለቸቸቸ። ቸቸቸቸቸቸቸለቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸለቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸ😂ቸቸቸቸለቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸለቸቸቸለለቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸደቸቸቸቸቸቹቹቸቸለቸቸቸቸለቸቸቸቸ ቸቸቸቸቸቸቸቸቸለቸቸለቸቸቸቸ።ቸለቸለቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸ።ቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸ&&@&&&&&&&&&&&&&&&&&&&&&&&&&&&&&&&& &&&&&&&& 0:37 &&&[[[[[[[`[&&&&&&@&&&&&&&&&&&&&&&&&&&&&&&&&&&&&&&&&&&&&&&😂&😁&(&&ቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቹቸለቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸለቸለቸቸቸቸለቸቸቸቸቸቸቸ፣ቸቸቸቸቸቸቸደቸቸቸቸቸቸቸቸቀለቸቸቸቸቸቸለቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸየቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸለቸቸ፣ቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸለቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸለቸለለቸለቸሐቸቸቸ ቸቸለቸቸቸቸቸ 1:03 ቸቸቸቸቸቸጀቸቸቸቸለቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸ፣ቸቸቸቸቸቀቸቸቸቸቸቸቸጀቸቸቸቸቸቸቸቸየለቸቸቸቹቸቸለቹቸቸቸየቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸየቸቹቸቸቸቸቸቸቸቸቾቸለቸቸቸቸጀቸቸቸለቸቸቸለቸቸቸቸቸቸቸቹለቸቸቸቸቸቸቹቸቸቸቸቸቹለየፀቸቹለቸለለቸቸቸለለቸቸቸለለለቹየቸቹሉለቸቸቸለቹቸቹቹለቹለለቸለ፣ቸሉቹቹለለቸየቹቸ ቹቸቺቺየቸጀቸፁቹቸየቹቹለቹቸቸሉሉ፣ሉሉሉሉቹቸቸሉቹቸቸቹሉቹቸቹቹለለቸለሉሉሐቹለለቸቸሉለለለሉሉሉለቸለቸቸጀጁለቸቸቹቸሉቸቸለቹቹሉለሉቸሐሎሉሉሉፁፁፁቸቹቹቸቸለቸቸቹለቹለቸቹቸቸቸቸለቸቸኘሉለየሉሉለቸቸሉሉለየቸለለለለቸቸሉቸቹለቸለቸቸቸቸለቸቸቸቸለቸለለቸለቸቸለለሉቸቹቸቸሉለቹቹሉቸሉሉቹቹቸለቹዩቸሉሉሉሉሉሉሉቸሉለቹቸቹለለሉቸለዩየለቸለለየቹቸለቸፀለለቸለቸቹሉቹቸለቸቹቹቸቸለለ 1:31 ቸየየ 1:31 የ 1:31 የየየቸየቸለቸሑ😂 1:32 የየየየየ😊 1:34 የየ 1:34 የየሑሉሉሉሉቸሐሐሐየየ 1:35 የየየ 1:35 1:35 የ 1:35 የየሐሐ 1:36 የየየሐሐየየ 1:37 1:37 የየ 1:37 የየየየየየየሐየየየጀገ 1:38 የሐየየየ 1:38 1:38 የ 1:39 የየየ 1:39 ሐየ 1:39 የጀየየየየሐሐየየየቸየሐየሐየየየየሐየየየ 1:41 የየ 1:41 1:41 የ 1:42 የየ 1:42 የየየቸ 1:42 የየ 1:42 1:42 የየቸሐጀየሐየየሐጀቸየየ 1:43 የየየሐ 1:44 የሐየየሐ 1:44 የሐሐ 1:44 የሐሐየ 1:45 የየየሐየየየየየየ 1:46 የየየየየ 1:46 1:46 የፐየሐየየ 1:46 የየሐሐየየየሐሐለየሐ 1:47 ሐ 1:47 1:47 ሐቸለቸ 1:48 ሐሐለየቸየየየ 1:48 ሐለሐሐሐሐየሑ 1:49 ዩሐሐሑቹቸሐቹሐየቸሐሐሐለሐሐሐለለሑሐለሉሉለቹቹቹቹሐለሐዩ 1:51 የቸሐቸየሐሑሐቹቸቸለቸቸለቸሑቸለሐሐየ😂😂ሐቸ 1:53 ሐለቸቹቹቹ 1:53 ቸቸለሐቸየቸየየየቸየሐየ 1:58 ሐየየየየ😂😂የሐቸየየቸየየየየየየሐየየየሐየሐ 2:06 የየየየቸየየቸ 2:10 ሐሐ 2:11 ቸየየየየየቸየየቸ😂የሐሐየቸየቸየየየ 2:16 የየቸየሐሐሐየየቸቸየየየየሐየየቸየየሐሐየ 2:22 2:22 ቸየየየየየየየቸየየየየ 2:27 ቸቸየየየየየሐቹቹለቹቸየየየየየየየቸየ 2:34 የሐየየ 2:35 የሐየየየየየየየየየየየየየየየየየቸየየየየሐሐየየየየየየቸየየየቸ 2:43 የየሐየየየየየየየየየቸየየየቸየቸየየየየየየሐየቸየየሐየየቸ😂የሐየሐቸቸየየየየየ 2:54 የየ 2:54 የየየየየየየቸየቸየየየሐ 2:57 የየየየቸየየየሐየየየቸየየየቸቸሐየሐቸየየየየየ 3:02 የየቸየየየየየየየየየሐየየየየየቸቸቸየየየየየየየየየ 3:07 የየየየቸ 3:08 ሐየየ🎉የየየሐየ 3:10 የቸየየ 3:11 ቸየየቸ😂የየየየየሐየየየየየየሐየየየ 3:15 የየቸየሐየየየቸየየቸየየቸቸየየ😂ሐቸቸየቸየየቸየየየየየየየየሐ🎉ቸየቸየየየየየየየየቸየየየ 3:26 የየየየየየየየየየየየየየየየየየቸየየየየየየየየየየየየየየየቸየየየቸ 3:34 የየየየየቸየየ 3:35 የቸሐየየ 3:36 የየየሐየ 3:38 የየየየየየየየቸየየየየየየየየየሐየየ 3:42 3:42 የየየየቸየቸየሐቸየየየየየየየየየየየሐየየየየየየየየ😂የየ 3:48 የየየቸየየየየቸ 3:50 የየየየቸየየየየየቸየ 3:53 የየየየየየየየየየቸየየየየየየቸየ 3:57 ቸየየየየየየየሐየቸየቸየሐየቸሐየቸየየየየየቸየቸየቸየሐየየየሐየየየየ 4:11 የየየየየየየየየየ 4:25 የየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየሐየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየቸየቸየየየየየየገ 7:55 7:55 ፈዘ 4:17 3:54 3:51 3:46 3:36 3:34 3:33 3:27 3:26 3:18 3:15 3:03 3:03 3:02 😂 2:46 2:36 2:35 😂😂 2:26 2:16 1:49 1:48 1:48 1:48 1:47 1:46 1:45 1:44 1:43 1:42 1:40 1:40 1:39 1:38 1:37 1:36 1:35 1:34 1:32 1:32 1:31 1:31 1:25 1:18 😂ቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸለቸቸለለቸቸየ፣ቸቸቸቸቸቸቸ€[[[[[[[[[[[[[[[&&@&&&&&&😂(&&(&&&&&&&&&&@&&'&& &&(&&😂

  • @melkamaschalew5303

    @melkamaschalew5303

    8 ай бұрын

    "ረቡኒ" ‏‪ቃሉ የዕብራይስጥ ነው የትንሣኤ ዕለት ለማርያም መግደላዊት ሲገለጥላት " ረቡኒ "በማለት ተናገረች በዮሐ.ወንጌል ምዕራፍ 20."ተመልከት

  • @mahletzeleke5920
    @mahletzeleke59208 ай бұрын

    Kalehiwot yasemalen Diakon Henock 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @ayelechdabesse7483
    @ayelechdabesse74835 ай бұрын

    መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን በሞገሰ ያርዝምልህ ❤❤❤❤❤❤ትምህርቶችህን ሰማሁ እግጅ ግሩም ትምህርት ነበረ

  • @user-ec6vs6rh4x
    @user-ec6vs6rh4x9 ай бұрын

    ዕፁብ ድንቅ ነው

  • @salamomg9210
    @salamomg9210 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ትምህርቶችህ አጥንት አለምላሚ ናቸው በእውነት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ መምህር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wendesensiraw7987
    @wendesensiraw79873 ай бұрын

    በእውነት እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ጣፋጭ ትምርት ነው እንወድሀለን አባታችን ኑርልን❤❤❤

  • @user-rx7ze3ei5f
    @user-rx7ze3ei5f8 ай бұрын

    Aemne aemne aemne

  • @shibiretadese3074
    @shibiretadese30744 ай бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የኛ እንቁ መምህር

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 Жыл бұрын

    Amen..amen amen.kale hiwet..yasemaln..memhrachin tegawun..yabzalh..bewunet..yezebenu..pawulos

  • @EsegenatgosheMekonen
    @EsegenatgosheMekonen2 ай бұрын

    Kalhwote yasmalgne

  • @muluethiopia2147
    @muluethiopia2147 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን❤❤❤ ለእኛም አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮ እግዚአብሔር ያድለን አሜን፫

  • @user-tm5yo7rz8d
    @user-tm5yo7rz8d7 ай бұрын

    Kale hiwet yasemalgn idme Tena selam fkr ystlgn amen ❤❤❤

  • @HirutGirma-ie9ls
    @HirutGirma-ie9ls5 ай бұрын

    ,መምህራችን ቃል. ህይወትን ያስማልኝ እድሜና. ጤና ይስጥልኝ

  • @user-ii1xb1pm4l
    @user-ii1xb1pm4l5 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን❤❤❤❤ቃለ ህይውት ያሳማልን❤❤

  • @fullana8232
    @fullana82328 ай бұрын

    ቃል ህይወትን የሰማልን ለመምህራቸን እግዚአብሔር ቃልህይወትንየሰማልንለመምህራቸንእግዚአብሔርይመሰግን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selometaffesse5481
    @selometaffesse5481 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግሥተ ስማያትን ያዋርሥልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን ቸሩ እግዚአብሔር ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልዎት ጥዑም ትምህርት 💚💛♥️

  • @michaeltesfaye600

    @michaeltesfaye600

    Жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @saratube9788
    @saratube9788 Жыл бұрын

    በእድሜ በፀጋ የቆይልን መምህር ጌታን ፈትፍተህ ነው የምታጎርሰው አንብቤ ያልተረዳሁትን አተ ስትነግረኝ ይበልጥ እረዳለሁ ተባረክ ደግሞ ሞልክህ አባቴን ስለሚመስለኝ በፍቅር ነው የማዳምጥህ😍

  • @selamgebremichael2773
    @selamgebremichael277310 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ረቡኒ... የማይጠገብ ትምህርት...ማንም ክርስትያን ሊያዳምጠው እና ሊማርበት የሚገባ የማይጠገብ ትምህርት ነው....እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @HiwiDegemu-zn5if
    @HiwiDegemu-zn5ifАй бұрын

    Keep it up❤❤❤❤❤❤

  • @sff1175
    @sff1175 Жыл бұрын

    መምህርቻን ጤና እድሜ ይስጥልን በጣም ወስጥ የማርስ ትምህርት አስተማርህን ቀጥልበት እኛም የእግዜአብሔርን ታርክ ለመስማት ለመተግበር እሱ ልኦል እግዜአብሔር ልቦና ያድለን❤❤❤❤

  • @user-ml8zl2lu5e
    @user-ml8zl2lu5e8 ай бұрын

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ይጠብቅልን ፈትፍቶ እደማጉረስ ነው ትምህርትህ በእድሜ በጤና ያቋይልን🙏🙏🙏

  • @YorusalemTewelde
    @YorusalemTewelde Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-ie1lm6kb9k
    @user-ie1lm6kb9k Жыл бұрын

    መምህር ቃለሂወት ያሰማልን። የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጅ ከዚህ በላይ ይግለፅልወት። ገብረ እግዚአብሔር ፀሎት ያድርጉልኝ

  • @metsehetkassa3752
    @metsehetkassa37528 ай бұрын

    ቃለይወት ያሰማልን በድሜበፀጋያኑርልን እግዚሀቤርአሜን❤❤❤

  • @tktyemariam
    @tktyemariam7 ай бұрын

    መምህር በእውነት ድንቅ ሚስጥር ነው ያስተማሩን ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!

  • @user-wr4hh7lq8h
    @user-wr4hh7lq8h9 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k Жыл бұрын

    እድሜክን ያርዝምልን እንቁ መምህራችን ደስ የሚል ትምርት ❤

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Жыл бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን ለመምህራችን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን በእውነት አንዴት ብሩህ የወነ ትምህርት የተማርነው ቃለፀጋን ያድልልን እኛንም የመስቀሉ ባለቤት እየሱስ ክርስቶስ ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ እድናፈራ የገነት በር የሆነችው ድግል ማርያም አትለየን አሜን አሜን አሜን!

  • @henokyemane-rn1wq
    @henokyemane-rn1wq3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Жыл бұрын

    በእውነት ሂዎትን የሚያለመልም ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ አሜን አሜን አሜን የተማርነውን በልባችን ያሳድረው አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @tigistzewdu4957
    @tigistzewdu4957 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ሄኖክ እኛም በተማርነው ቅድስ ቃል ፍሬ እንድናፈራ አምላክ ይርዳን አሜን

  • @selamwbeto-fl2ks
    @selamwbeto-fl2ks9 ай бұрын

    /መምህር ቃለ ሕይዎት ያሰማልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በፀጋ ይብቅልን አሜን🙏

  • @selamtenayoutube
    @selamtenayoutube4 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @user-pm4ph4zh3z
    @user-pm4ph4zh3z3 ай бұрын

    እግዚያብሔርይመስገን❤❤❤❤❤አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤

  • @kekebaby618
    @kekebaby6186 ай бұрын

    ❤️❤️❤️

  • @romanaragaw2968
    @romanaragaw2968 Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማህ በዘመኑ ባሉ ትውልዶች ተስፋ ብቆርጥም እንዳንተ ያሉትን ሳይ ደግሞ እንዲህም አለ ያሰኘኛል:: እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ

  • @destayemusse758
    @destayemusse7584 ай бұрын

    ቃሌህይወት ያሰማለን

  • @fatele7826
    @fatele782611 ай бұрын

    ግን ስንሰማ ላይከ ሸር ማድረግ ይልመድብን ባንስ በስደት ያለነው እንድደርሰን ወንድሜ ቃለህወት ያሰማልን በርታልን

  • @user-lq9vm2ft9c
    @user-lq9vm2ft9c Жыл бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር የኒንም ልቦናየን ያብራልኝ 😢

  • @yamishalom3429
    @yamishalom3429 Жыл бұрын

    አሜን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን!!! በእድሜ በጤና ቆይልን!!!

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 Жыл бұрын

    አምንሳሳልህ ውድ መምህራች በአውነት ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን👏

  • @user-wl5nb9ms5j
    @user-wl5nb9ms5j7 ай бұрын

    አሜንንን መምህር ቃለሂወት ያሠማልን

  • @bizuworkmamo330
    @bizuworkmamo3308 ай бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-qf8ej5fr9c
    @user-qf8ej5fr9c Жыл бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሕ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🥰🥰🥰❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰❤️❤️🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊❤️🕊❤️

  • @MANDD429
    @MANDD429 Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን!

  • @vdhveh7254
    @vdhveh7254 Жыл бұрын

    ተባረክ የኛ ንቁ ወድም 😘😘😘😘

  • @sahlujunior6854
    @sahlujunior6854 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን መምህር

  • @samiahmed7353
    @samiahmed73538 ай бұрын

    ፈጣሪ አምላክ 1 2 የማይሆን ከጉድለት የጠራ፤አይኖች የማያዩት፤እሱ ግን በልቦች ውስጥ ያለውን የሚያውቅ፤በጭለማ ውስጥ የወደቀችን ቅጠል የሚያውቅ፤ከፍጡራኑ ምንም የማይፈልግ፤ያሻውን እንዲሆን በፈለገ ጊዜ ሁን ይለዋህ ይሆናልም🙏🙏🙏

  • @smadit3729
    @smadit3729 Жыл бұрын

    ጌታችን በምድር ዘመኑ ያስተማረው መፅሀፈ ኦሪትን ነው ሀዲስ ኪዳን ገና አልተፃፈም፣።ጌታችን ሰው የሆነው በአዳምና በሔዋን የፈረደውን ወደ ራሱ ለማድረግ ስለፈለገ የዲያቢሎስን ስራ ለማፍረስ ሲሆን ለዚህም ቃል ስጋ ሆነ በእኛም አደረ፣መለኮት ከስጋ የተዋሀደው ያለመለወጥ የለመለየት ያለመለያየት ያለመቃላቀል መለኮት በእሳትነቱ ስጋን ሳያቃጥል ስጋም መለኮትን ሳያጠፋ በመጠባበቅ በማህፀነ ድንግል ማርያም ነው፣ቃለህይወት ያሰማልን

  • @annaloko6042

    @annaloko6042

    3 ай бұрын

    ፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፥፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፥፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦

  • @user-zn8we7uj4n
    @user-zn8we7uj4n9 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-jb6hi1ri4g
    @user-jb6hi1ri4g5 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ በቤቱ ያፅናህ

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን መምህራችን

  • @dbogalebogale700
    @dbogalebogale700 Жыл бұрын

    Kalehywot yasemaln mehmrachin yagelglot zemenhn ybark tesfa mengste semayatin yawrsln

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @meronbesha9903
    @meronbesha9903 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ።

  • @zerifineshphilto-ve1yu
    @zerifineshphilto-ve1yu8 ай бұрын

    ቃል ህይወት ያስማልን በእውነት 🥺🥺🥺❤❤❤❤

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክ እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @martasafa7325
    @martasafa73253 ай бұрын

    ቃለ እይወት ያሰማልን

  • @nigstibelay3325
    @nigstibelay3325 Жыл бұрын

    Heniye kale hiwet yasemalin enwedahalen ende ante aynet yabzalin amilak medanit neh

  • @fitsummelkie8252
    @fitsummelkie82528 ай бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @lidmek2127
    @lidmek21278 ай бұрын

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehayneshtsige7238
    @tsehayneshtsige7238 Жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ያኖርልን የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን❤❤❤❤❤

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 Жыл бұрын

    ❤❤ ቃልሂወትን ያሰማልን መምህር ወንድማችን❤ እረዝም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን❤

Келесі