ሊሰሙት የሚገባ እጅግ ድንቅ ትምህርት ነገረ ሃይማኖት ክፍል ፪ በሊቀ ሊቃዉንት ስምዐኮነ መልዐክ እና በመጋቢ ሐዲስ ነቃዕጥበብ ከፍያለው(ኢ/ር) 2016 ዓ.ም
Ойын-сауық
ሊሰሙት የሚገባ እጅግ ድንቅ ትምህርት ነገረ ሃይማኖት ክፍል ፪ በሊቀ ሊቃዉንት ስምዐኮነ መልዐክ እና በመጋቢ ሐዲስ ነቃዕጥበብ ከፍያለው(ኢ/ር) 2016 ዓ.ም
• ሊሰሙት የሚገባ እጅግ ድንቅ ትምህር...
#መካነ_ሕያዋን - Mekane Hiyawan
Share: / @-mekanehiyawan9645
«መካነ ሕያዋን - ሚዲያ» በመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት እየተዘጋጀ የሚቀርብ የዩቱብ ገጽ (KZread CHANAL) ነው፡፡ ይህ የዩቱብ ገጽ በዶግማ፣ በቀኖና፣ በምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን፣ በታሪክ፣ በክብረ ቅዱሳን፥ በምግባረ ሃይማኖትና በቅዱሳት መጻሕፍት ዙሪያ ትኩረታቸውን ያደረጉ ትምህርቶች ይቀርቡበታል። በተጨማሪም ዓውደ ስብከት፥ ጣዕመ ዝማሬ፥ ቃለ መጠይቅ፣ ወቅታዊ መረጃ፣ የበዓላትና የመንፈሳዊ ጉዞ ማስታወሻ ይተላለፉበታል።
በመካነ ሕያዋን የዩቱብ ገጽ ላይ የሚለቀቁ መልእክቶች ላይ አስተያየት በመስጠት፣ የገጹ አባል በመሆን (SUBSCRIBE በማድረግ) እና ለምእመናን በማስተዋወቅ በአገልግሎቱ እንዲሳተቱ ጥሪ እናደርጋለን።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፤
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት
የመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት
Пікірлер: 32
ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ለኛም በሰማንው ስላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ እድናፈራ ይርዳን አሜን 👏
አባቶቼ እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ ያቆይልን የምንሰማውን ህያው ቃል በልባችት ፅላት ይፃፍልነ እፁብ ድንቅ ትምህርት ነው❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን
Amenmenamen❤❤❤❤
በእውነት ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እንድት ደስ ይላል ቃል አምላክ ❤❤❤ የእውነት እናንተ ይስጡን ፈጣሪ የከብር እና የትምስገና ይሁን አሜን፫ በእድሜ እና በጤና ይስጥልን ❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ረጅምምምም እድሜ ከጤና ጋ ያድልን የነፍስ መምህሮቻችን❣️🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
ቃል ህይወት ያስማልን
እግዚአብሔር ይመስገን ።
ቃለህይወት ያሰማል እድሜ ከጤና ይስጥልን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወት ያስማልን ኣቦቶቻቻን አሜን፫
በእዉነት ቃለሕይወትን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛላችሁ እድሜና ጤናነይስጥልን
እድሜና ጤና ያድልልን ለመህምሮቻችን
ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤️🙏
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን አሜን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ ከዚህም በላይ ተስፋ የምናድረጋትን መንግስት ሰመያትን ያውረስልንእድሜ ከጤና ያድልልን አሜን እኛም ሰመትን ለበጎ ነገር እድናደረግ እግዚአብሔር ይረዳት ሰምተን 30 60 100 እድናፈራ እግዚአብሔር ይረዳን በድጋሚ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ክብሩን ያድልልን አሜን
ቃል ህይውት ሰማልን
❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን በምን አንደበት መግለፅ ይቻላል
ለናንተ ኮሜንት መስጠት እኔ ብቁ አይደለሁም ግን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@Ethio-kitchen
26 күн бұрын
Ewnet new dkamachn ayto astemari mekari gesachi memhirann yalasatan egziabher amlak ykber ymesgen AMEN AMEN AMEN
አባቶቻችን ቃለ ሒወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን❤❤
ቃለሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
በእውነት ቃለሂወትን ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤🙏
ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤
Kale hiyiweti yasemalin memihirochavhin beweneti egiziyabehere amilaku segawi yabizalachu
Kalehiwetn yasemaln ❤
desi yimil timhrt nw ..///...thank you for this excellent spritual content
ቃለህይወት ያሰማል♥
Kale hiywet yasemaln bedme betena yakoyln besemanew yemnnor yadrgen grum timihirt new
🙏🙏❤❤🙏🙏
Dink timrt Be Geta orthodox mehon metadl nw